Strong Islam
Ir al canal en Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
332
Suscriptores
+124 horas
-67 días
+230 días
Archivo de publicaciones
332
ሰው ሁሉ online ሲገባ ውዴ ፍቅሬ ይባላሉ...እኔ ግን😔
የሆነ ሀዲስ ይልኩልኝ እና share ካላደረግሽ ጀሀነም ትገቢያለሽ ይሉኛል
አልገባኝ ያለው የኔ ስልክ አቡ ጀሀል ወይስ ፍርኦን መሠላቸው እንዴ 😢😂
332
"እኛን አታምኚንም?" አሉኝ እምነት?
ልጅ እያለሁ እናቴ ሁለት እጇን ከጀርባዋ አጣምራ ቆማ ነይ አልመታሽም ብላኝ አምኛት ጎኗ ስደርስ እጄን ጠፍንጋ እስኪያገሳኝ ገርፋኛለች
KG ስመረቅ ተጠርተው የመጡ ሰዎች የሰጡኝን ብር አባቴ አምጪ ላስቀምጥልሽ ብሎኝ አረሳስቶኝ እሱ ጋር ቀርቷል😪
ታናሽ ወንድሜ ሳጠፋ አይቶኝ አልቅሼ ለምኜው አልናገርም ብሎ ቃል ገብቶልኝ አምኜው ተናግሮብኝ አስገርፎኛል
ሌቱን ተጨንቄ ሳጠና አድሬ ጠዋት ፈተና ላይ ስቀመጥ ነርቨስ ሆንኩ በሚል ተልካሻ ምክኒያት አእምሮዬ ከድቶኝ ብቻዬን ትቶኝ ያውቃል
በጥንካሬው ያመንኩት የት ያደርሰኛል ያልኩት ልቤ እምነቴን በልቶ ለማይገባው ሰው በመውደቅ ሰብሮኝ ያውቃል
አቅሜ ከድቶኝ ጉልበቴ ርዶ ከመኪና ስር ራሴን ስቼ አውቃለሁ
አድርጌው የደበቁትን የገዛ ምላሴ ሁሌ ያጋልጠኛል
እና እናንተ ማነን ነው የምትሉኝ?🤔🧐🧐
እሱን የማመኔ ልክ አልያም ጥንካሬው የጠወለገ ሳር ያህል ደካማ ቢሆንም እንኳን እሱን ማመኔን እንጂ የእምነቴን ደካማነት የማይመለከተውን እነዛ አደራ እሚበሉትን እሚጠላ 🤌አደራውን እሚጠብቀውን አላህን❤️🩹 ነው የማምነው እኔን እንኳ ለራሴ አላምነውም😏
ፍጡርን ማመን ግድ ቢሆንብኝ ከእናንተ በላይ አዝራኢልን አምነዋለሁ 40ክንድ ርቀት ላይ ዘወትር ከጀርባዬ ቢከተለኝም እንኳ ያለዛች ቀን ሩሄን አይነጥቀኝም😢
332
ጀነትን እየፈለግን ሞትን እንፈራለን አህባቢ ጀነት እኮ ያለው ከሞት በውሃላ ነው
ስራችን እናሳምር
ጀነት ተውበት ባደረጉት የተሞላች ነች አላህ ከልባቸው ተውበት ካደረጉት ያድርገን
ማሠላማ🙌🙌
@strong_islama
332
#ሀቢቢ
በጥርሷ ለስላሳ ምትከፍት
በጉልበቷ ሸንኮራ ምትሰብር እና
ብርድ ልብስ ብቻዋን ምትጨምቅ ከሆነች
ወንድሜ አጠገቧ ስለ 2ኛ ሚስት ከማውራት ተጠንቀቅ !!ስለዚህ አያ ምንም አትበላት!! እሷ ማለት 1,2,3,4ኛህ ነች☺️🤝
ደግሞ ቅድም ሀቢቢ ላልኩት በስህተት ነው ሆሆ
እኔ የለሁበትም🙌🙌
@strong_islama
