uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Strong Islam

Strong Islam

Відкрити в Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
331
Підписники
-124 години
-97 днів
Немає даних30 днів
Архів дописів
ጆይን በሉት https://t.me/islamawihywet

መተናነስ ❞
ለአሏህ ብሎ እራሱን ዝቅ ያደረገን ሰው፣ አሏህ በሰዎች ልብ ውስጥም ሆነ በዱንያና በአኺራ ክብሩን ከፍ ያደርገዋል።

በነቢዩ ﷺ ላይ ሰላዋት በምታደርስበት ጊዜ፣ አላህም በአንተ ላይ ሰላዋትን ያወርዳል። አላህ በአንተ ላይ ሰላዋትን ሲያወርድ፣ ፍላጎቶችህን ይፈጽምልሃል፣ ለማሳካትም ያግዝሃል፤ በቂ ይሆንልሃል፣ ጭንቀት
በነቢዩ ﷺ ላይ ሰላዋት በምታደርስበት ጊዜ፣ አላህም በአንተ ላይ ሰላዋትን ያወርዳል። አላህ በአንተ ላይ ሰላዋትን ሲያወርድ፣ ፍላጎቶችህን ይፈጽምልሃል፣ ለማሳካትም ያግዝሃል፤ በቂ ይሆንልሃል፣ ጭንቀትህንም ያስወግድልሃል። اللهُم صلِّ وسلِم وبَارك على نبينَا محمد ﷺ @strong_islama

50+ [ ❤ ] አላህ ይጠብቅክ ወንድሜ

.😢 ያ አላህ  يالله  يارب .🥺🥺😔🤲🤲 በረህመት...❤️‍🩹❤️‍🩹

ካለንበት ጭንቀት አውጥቶ የምስጋና ሱጁድ የምንሰግድበትን ቀን ቅርብ ያድርግልን 🤲🤲🤲

ሹሩጡ ሶላት 5.mp35.32 MB

✨«ነቢያችን ﷺ ታማኝ ነበሩ፤ እንደ እርሳቸው ካልሆንሽ በስተቀር እውነተኛ ሰሃቢያ (የነቢዩ ባልደረባ) መሆን አትችይም!» 🌹 💎 ትምህርት፦ • ሰዎችን ይቅር ማለት • በሰዎች ስህተት አለመቀየም •
✨«ነቢያችን ﷺ ታማኝ ነበሩ፤ እንደ እርሳቸው ካልሆንሽ በስተቀር እውነተኛ ሰሃቢያ (የነቢዩ ባልደረባ) መሆን አትችይም!» 🌹
💎 ትምህርት፦
• ሰዎችን ይቅር ማለት • በሰዎች ስህተት አለመቀየም • ሁልጊዜም ታማኝ መሆን

🕌 ነገ ሐሙስ ነው!
አላህ ጾማችሁንና ዱዓችሁን ይቀበላችሁ። መጾም ያልቻላችሁ ይህንን መልእክት ለሌሎች በማጋራት (Share በማድረግ) የአጅሩ ተካፋይ ሁኑ! 🔄 t.me/islamawihywet

ጉዞ
የራሳችንን ህይወት ከሰው ጋር አናወዳድር፤ ሁሉም የራሱ መስመር አለው።

ለመቻል የሚሆን ቁዋ በማጣበት ጊዜ አበረታኝ። ጌታየ የቀልቤን ህመም ከኔ በላይ ላንተ  ግልፅ ነዉ። ነገሮች ከአካሌ በላይ ውስጤን ሲያደክሙት መከላከል አልተቻለኝም :: 😔አላሂ ! ወድቄ የቀረሁ እንዳልሆን ከወደኩበት አንሳኝ 🥺🥺 يارب❤️‍🩹 @strong_islama

የጥበብ አባባሎች ያህያ ቢን ሙአዝ አል-ራዚ እንዲህ ብለዋል፦"ዱንያን (ምድራዊ ህይወትን) መተው ከባድ ነው፤ ጀነትን ማጣት ግን ከእሱ የበለጠ ይከብዳል። የጀነት ጥራት (መህር) ደግሞ ዱንያን መተው
የጥበብ አባባሎች ያህያ ቢን ሙአዝ አል-ራዚ እንዲህ ብለዋል፦"ዱንያን (ምድራዊ ህይወትን) መተው ከባድ ነው፤ ጀነትን ማጣት ግን ከእሱ የበለጠ ይከብዳል። የጀነት ጥራት (መህር) ደግሞ ዱንያን መተው ነው..." (ተንቢህ አል-ጋፊሊን ከተባለው መጽሐፍ የተወሰደ)።

በፊት በፊት መብራት ከጠፋ እንቅልፍ እሚባል የለኝም ነበር አሁን ግን አደኩ መሠለኝ መብራት እና የመብራት ዘር ካለ እንቅልፍ እማይወስደኝ እኔ እኔ ብቻ ነኝ ወይስ እናተ ጋም ነው🤔🤔

ያጀመአ ገባ ገባ በሉጂ ስለ ደርስ ልንወያይ ነውኮ መቅራት የሚፈልግ ካለ የሚመቸንን ቀን ሹራ ለማድረግ ነበር እስኪ ግቡና እንወያይ 👇👇👇 https://t.me/leyila_mejnun_chat?videochat=8f933a5bc79b58b212 https://t.me/leyila_mejnun_chat?videochat=8f933a5bc79b58b212

Pdf ለምትፈልጉ ይሔው

ሹሩጡ ሶላት 5.mp35.32 MB

የደረቀችን ምድር ሕያው የሚያደርጋት ዝናብ እንደሆነው ሁሉ፣ የደረቀች ልብንም ሕያው የሚያደርጋት እውነተኛ ዱዓእ እና ተውበት ነው። ልብህ ሰላም እንዲያገኝ ከፈለግክ ዛሬውኑ ወደ ጌታህ ፊትህን

- سُبحان اللهِ - الحَمدُللهِ - لا إِلهِ إلا الله - استَغفِرُاللهَ - لا حَول ولا قُوّة إلا بالله - اللهم صل وسلم على نبينا محمد

ሹሩጡ ሶላት 4.mp36.47 MB

‎💔 ብዙ የማይፃፉ ህመሞች አሉ ‎ምክኒያቱም ቃላት ተመርጦ ቢገለፁም ‎ዝምታ ውስጥ ያለው እውነት ስለሚሻል ። @strong_islama