Strong Islam
Відкрити в Telegram
WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️
Показати більшеКраїна не вказанаКатегорія не вказана
332
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
+230 днів
Архів дописів
332
ያገባሽው ባል ✨❤️
🫴🫶
ያገባሽው ባል አብሮሽ ጥፋት ውስጥ ገብቶ🥺
ከሱ ጋር ጥሩውንም መጥፎውንም የምትጋፈጭ፣ በማንኛውም ሁኔታ ከአጠገቡ የማትለይው ከሆነ 🥹🤌
አንች ልክ እንደ Uዋ ነሽ ማለት ነው ✨🌸💝
የአባቻችን (ዐ.ሠ ) ባለቤት🌹
@strong_islama
332
ለምንድን ነው ግን
ባለሀብት ለትዳር ሚስት ፈልጎ የሴት ቤተሰብ ሂዶ ሲጠይቅ ቤተሰብም ልጅቷም እሺ ይላሉ
ደረሣ ኡስታዝ ሲጠይቅ ደግሞ ሶላተል እስቲኻራ ልስገድበት ይባላል why
332
ሀቢበቲ እኔ እኮ ፍቅር እሚባለውን እጠላ ነበር...
ነገር ግን አንችን ሳይሽ ተፈተንኩ🥰
ደስ እሚል ፈተና🫠🫠
አላህ ፈለገ ልብ ደግሞ ታዘዘ😍
አንችንም አገኘሁ❤️
አለ ሀላሏ🥰...
@strong_islama
332
ወተቱ ለረጅም ጊዜ ተቀምጦ "የሚጠጣኝ ጠፋ እኮ!" ብሎ ተስፋ ሊቆርጥ ሲል አንጀት የሚያርስ እርጎ ሆነ ነገሮች በፈለከው መንገድ አልሄዱልኝም ብለህ የጀመርከውን እንዳታቆም ወዳጄ ልብህን የሚያሞቅ እርካታ ከፈለክ ትንሽ ታገስ ትዕግስተኛ መሆን ማለት አንድን ነገር መተው ማቆም እየቻልክ ወይ ቸኩለህ መወሰን እየቻልክ ትልቁን ነገር አስበህ ራስህን አሳምነህ አሁን ዋጋ ከፍለህ ነገ በብዙ እጥፍ ማትረፍ ነው!
332
ያገባሽው ባል ✨❤️
🫴🫶
የፅናት ተምሳሌት የምትሆኝው ከሆነ 🥺❤️...
አንች ልክ እንደ ሱመያ ነሽ ✨💝
የአማር እናት 🤱
የያሲር ሚስት 🫠🥰
join @strong_islama
Join @strong_islama
332
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
«በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰላዋት ያወርድለታል።»
ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ " ሐሰን " ብለውታል።
سل عل نبيﷺ
332
ያገባሽው ባል✨
🫴🫶
በለጋ እድሜሽ ከሆነ..
አካች ልክ እንደ አዒሻ ነሽ ማለት ነው! 🥰
ረሡል ( سل عل نبي)በእድሜ ይበልጧት ነበር 🥹🥰❤️
Join @strong_islama
join @strong_islama
