ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Strong Islam

Strong Islam

Открыть в Telegram

WELL COME TO STRONG ISLAM ❤️

Больше
Страна не указанаКатегория не указана
332
Подписчики
Нет данных24 часа
-57 дней
+230 дней
Архив постов
62/ የአኢሻ (ረ.ዐ) ልጇ ማን ይባላል?
Anonymous voting

61// ለይለቱል ቀድር በ ____ መካከል ይገኛል?
Anonymous voting

ቀላል ጥያቄ 60// ያልተወለደ ግን የሞተ ነብይ?
Anonymous voting

እህቴዋ ... አንድ ቀን ፈገግ ብለሽ አላህ ሆይ ይህ ከጠየኩህ በላይ ነው ትያለሽ 🥹🥹🥹 ιиѕнα αℓℓαн ❤️‍🩹

ያገባሽው ባል ✨❤️ 🫴🫶 ያገባሽው ባል አብሮሽ ጥፋት ውስጥ ገብቶ🥺 ከሱ ጋር ጥሩውንም መጥፎውንም የምትጋፈጭ፣ በማንኛውም ሁኔታ ከአጠገቡ የማትለይው ከሆነ 🥹🤌 አንች ልክ እንደ Uዋ ነሽ ማለ
ያገባሽው ባል ✨❤️ 🫴🫶 ያገባሽው ባል አብሮሽ ጥፋት ውስጥ ገብቶ🥺 ከሱ ጋር ጥሩውንም መጥፎውንም የምትጋፈጭ፣ በማንኛውም ሁኔታ ከአጠገቡ የማትለይው ከሆነ 🥹🤌     አንች ልክ እንደ Uዋ ነሽ ማለት ነው ✨🌸💝                 የአባቻችን (ዐ.ሠ ) ባለቤት🌹 @strong_islama

እና ሴቶችየ ትዳር የወደፊት ቤትሽ የቤተሰብ መሰብሰቢያችን ነው አላኩሊሀል #እስቲኻራ እየሰገድን 🥰😊

ለምንድን ነው ግን ባለሀብት ለትዳር ሚስት ፈልጎ የሴት ቤተሰብ ሂዶ ሲጠይቅ ቤተሰብም ልጅቷም እሺ ይላሉ ደረሣ ኡስታዝ ሲጠይቅ ደግሞ ሶላተል እስቲኻራ ልስገድበት ይባላል why

ሀቢበቲ እኔ እኮ ፍቅር እሚባለውን እጠላ ነበር... ነገር ግን አንችን ሳይሽ ተፈተንኩ🥰 ደስ እሚል ፈተና🫠🫠 አላህ ፈለገ ልብ ደግሞ ታዘዘ😍 አንችንም አገኘሁ❤️ አለ ሀላሏ🥰... @strong
ሀቢበቲ እኔ እኮ ፍቅር እሚባለውን እጠላ ነበር... ነገር ግን አንችን ሳይሽ ተፈተንኩ🥰 ደስ እሚል ፈተና🫠🫠 አላህ ፈለገ ልብ ደግሞ ታዘዘ😍 አንችንም አገኘሁ❤️ አለ ሀላሏ🥰... @strong_islama

ወተቱ ለረጅም ጊዜ ተቀምጦ "የሚጠጣኝ ጠፋ እኮ!" ብሎ ተስፋ ሊቆርጥ ሲል አንጀት የሚያርስ እርጎ ሆነ ነገሮች በፈለከው መንገድ አልሄዱልኝም ብለህ የጀመርከውን እንዳታቆም ወዳጄ ልብህን የሚያሞቅ እር
ወተቱ ለረጅም ጊዜ ተቀምጦ "የሚጠጣኝ ጠፋ እኮ!" ብሎ ተስፋ ሊቆርጥ ሲል አንጀት የሚያርስ እርጎ ሆነ ነገሮች በፈለከው መንገድ አልሄዱልኝም ብለህ የጀመርከውን እንዳታቆም ወዳጄ ልብህን የሚያሞቅ እርካታ ከፈለክ ትንሽ ታገስ ትዕግስተኛ መሆን ማለት አንድን ነገር መተው ማቆም እየቻልክ ወይ ቸኩለህ መወሰን እየቻልክ ትልቁን ነገር አስበህ ራስህን አሳምነህ አሁን ዋጋ ከፍለህ ነገ በብዙ እጥፍ ማትረፍ ነው!

59// ትክክል የሆነው የትኛው ነው?
Anonymous voting

58/ የዓሊም ደረጃ ከአንድ አማኝ በስንት እጥፍ የበለጠ ነዉ?
Anonymous voting

ጨረቃ ከከዋክብት እንደምትበልጥ ሁሉ ___ ሰዉም ከተራዉ ሰዉ ይበልጣል።
Anonymous voting

እንቅፋት ወደ ፊት    እንጂ ወደ ዋላ አይጥልም🥰 ስለዚ አብሽሩ❤❤❤ @strong_islama

ጊዜሽ ውድ ነው በማይጠቅምሽ ነገር አታሳልፊው!!🫡🫡 @strong_islama
ጊዜሽ ውድ ነው በማይጠቅምሽ ነገር አታሳልፊው!!🫡🫡 @strong_islama

ያገባሽው ባል ✨❤️ 🫴🫶 የፅናት ተምሳሌት የምትሆኝው ከሆነ 🥺❤️... አንች ልክ እንደ ሱመያ ነሽ ✨💝 የአማር እናት 🤱 የያሲር ሚስት 🫠🥰 join @strong_islama Join @str
ያገባሽው ባል ✨❤️ 🫴🫶 የፅናት ተምሳሌት የምትሆኝው ከሆነ 🥺❤️... አንች ልክ እንደ ሱመያ ነሽ ✨💝             የአማር እናት 🤱              የያሲር ሚስት 🫠🥰 join @strong_islama Join @strong_islama

ሶሉ አለ ነብይ اللهم صل وسلم على نبينا محمد📿 @strong_islama

የማለዳ ስንቅ

የአላህ መልዕክተኛ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ «በጁምዓ ለሊትና በጁምዓ ቀን ላይ በኔ ላይ ሰላዋት ማውረድ አብዙ፣ በኔ ላይ አንድ ሰላዋት ያወረደ አላህ በእርሱ ላይ አስር ሰላዋት ያወርድለታል።» ኢማሙ አልባኒ ሀዲሱን ፦ " ሐሰን " ብለውታል። سل عل نبيﷺ

ያገባሽው ባል✨ 🫴🫶 በለጋ እድሜሽ ከሆነ.. አካች ልክ እንደ አዒሻ ነሽ ማለት ነው! 🥰 ረሡል ( سل عل نبي)በእድሜ ይበልጧት ነበር 🥹🥰❤️ Join @strong_islama join @st
ያገባሽው ባል✨ 🫴🫶 በለጋ እድሜሽ ከሆነ.. አካች ልክ እንደ አዒሻ ነሽ ማለት ነው! 🥰 ረሡል ( سل عل نبي)በእድሜ ይበልጧት ነበር 🥹🥰❤️ Join @strong_islama join @strong_islama

56/ _____ የነብያት ወራሾች ናቸዉ።
Anonymous voting