uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку 👈

አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event

አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event

Відкрити в Telegram

አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6 በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана

📈 Аналітичний огляд Telegram-каналу አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event

Канал አዲስ ዝናር | 2019 New Year Event (@newyearevent2019) є активним учасником. На даний момент спільнота об'єднує 18 777 підписників, посідаючи місце в категорії Інші.

📊 Показники аудиторії та динаміка

З моменту свого створення невідомо, проект продемонстрував стрімке зростання, зібравши аудиторію у 18 777 підписників.

За останніми даними від 07 жовтня, 2026, канал демонструє стабільну активність. Хоча за останні 30 днів спостерігається зміна кількості учасників на 9 348, а за останні 24 години на -58, загальне охоплення залишається високим.

  • Статус верифікації: Не верифікований
  • Рівень залученості (ER): Середній показник залученості аудиторії становить 54.44%. Протягом перших 24 годин після публікації контент зазвичай збирає 20.43% реакцій від загальної кількості підписників.
  • Охоплення публікацій: В середньому кожен допис отримує 10 253 переглядів. Протягом першої доби публікація в середньому набирає 3 847 переглядів.
  • Реакції та взаємодія: Аудиторія активно підтримує контент: середня кількість реакцій на один пост – 88.

📝 Опис та контентна політика

Автор описує ресурс як майданчик для висловлення суб'єктивної думки:
“አዲስ ዝናር ·ነጻ የ3 ቀን ኤቨንት · መስከረም 4፣5፣እና 6 በ አዲሱ ዓመት ባላችሁበት ሆናችሁ ገቢያችሁን እንዴት እጥፍ ማድረግ እንደምትችሉ አሳያችኋለሁ”

Завдяки високій частоті оновлень (останні дані отримано 08 жовтня, 2026), канал підтримує актуальність та високий рівень охоплення публікацій. Аналітика показує, що аудиторія активно взаємодіє з контентом, що робить його важливою точкою впливу в категорії Інші.

18 777
Підписники
-5824 години
-3567 днів
+9 34830 днів
Архів дописів
በአንድ ስራ ብቻ መተዳደር ቀረ! በዚህ ኑሮ ውድነት 1 ስራ ብቻ በቂ እንዳልሆነ ሁላችንም የምናውቀው ጉዳይ ነው። ለዛም ነው በማንኛውም ጊዜ እና ቦታ ከ1 በላይ ስራዎችን እንድትሰሩ የሚያስችላችሁን
በአንድ ስራ ብቻ መተዳደር ቀረ! በዚህ ኑሮ ውድነት 1 ስራ ብቻ በቂ እንዳልሆነ ሁላችንም የምናውቀው ጉዳይ ነው። ለዛም ነው በማንኛውም ጊዜ እና ቦታ ከ1 በላይ ስራዎችን እንድትሰሩ የሚያስችላችሁን የFreelancing accelerator program ያዘጋጀነው። ምዝገባችን ሊጠናቀቅ የቀሩት 5 ሰአታት ብቻ ናቸው! 👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር በቅርበት አብረን ስለምንሰራ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ናቸው። አሁኑኑ ለመመዝገብ - https://accelerator.khilx.academy/ ወይም  በ090676999 or @khilxsupport ታገኙናላችሁ!

Good morning everyone! you have a message  from Yonas moh! 🔥 የ 90 ቀናት Freelancing accelerator program ምዝገባችን ዛሬ በይፋ ይዘጋል! በቀጣዮቹ 90 ቀናት  freelance የምታደርጉበትን marketable skill ተምራችሁ ፣ client ይዛችሁ ገንዘብ መስራት እስክትጀምሩ ድረስ በየቀኑ ከ 5 - 10 የስራ እድሎችን እየሰጠናችሁ አብረናችሁ የምንሰራበት program ነው! 👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር በቅርበት አብረን ስለምንሰራ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ናቸው። አሁኑኑ ለመመዝገብ - https://accelerator.khilx.academy/ ወይም  በ090676999 or @khilxsupport ታገኙናላችሁ!

ቃል በገባነው መሰረት 🙌 Day 2 Job readiness training እየተካሄደ ነው።
ቃል በገባነው መሰረት 🙌 Day 2 Job readiness training እየተካሄደ ነው።

Laptopኣችሁን ፊልም ለማየት ብቻ እየተጠቀማችሁበት ከሆነ ብዙ ገንዘብ እያመለጣችሁ ነው! እጃችሁ ላይ ያሉት PC እና ስልክ እንደ ቀልድ የሚታዩበት ጊዜ ያበቃል። ሁለቱን ብቻ በመጠቀም በ 90 ቀና
Laptopኣችሁን ፊልም ለማየት ብቻ እየተጠቀማችሁበት ከሆነ ብዙ ገንዘብ እያመለጣችሁ ነው! እጃችሁ ላይ ያሉት PC እና ስልክ እንደ ቀልድ የሚታዩበት ጊዜ ያበቃል። ሁለቱን ብቻ በመጠቀም በ 90 ቀናት ውስጥ ገንዘብ የምትሰሩበትን 1 skill አስተምረናችሁ የራሳችሁን client ይዛችሁ freelance እያደረጋቹ ገንዘብ መስራት እስክትጀምሩ ድረስ ከእኛ ጋር አንድ ላይ የምትሰሩበትን program አዘጋጅተንላችኋል። Freelancing accelerator program ምዝገባ ሊጠናቀቅ የቀረን 1 ቀን ብቻ ነው! 👉-ቦታ ሳይሞላባችሁ አሁኑኑ ተመዝገቡ https://accelerator.khilx.academy/

በጓደኞቻችሁ መካከል ያ በልጅነቱ ያረጀ ሰው መሆን አትፍሩ! ሁሉም ሰው ሲዝናና፣ ሲወጣ፣ እናንተ ግን ስለወደፊታችሁ ማሰብ ጀምራችሁ ከሆነ…ትክክለኛዉ ነገር እያደረጋቹ ነዉ። ሁሉም ሰው “ዛሬን እንኑር
በጓደኞቻችሁ መካከል ያ በልጅነቱ ያረጀ ሰው መሆን አትፍሩ! ሁሉም ሰው ሲዝናና፣ ሲወጣ፣ እናንተ ግን ስለወደፊታችሁ ማሰብ ጀምራችሁ ከሆነ…ትክክለኛዉ ነገር እያደረጋቹ ነዉ። ሁሉም ሰው “ዛሬን እንኑር” ሲል፣ እናንተ “ነገዬን እንዴት ልገነባ?” ብላችሁ እያሰባችሁ ከሆነ… አሁንም ትክክል ናቹ። ምክንያቱም በዕድሜ ወጣት መሆን እና በአስተሳሰብ ወጣት መሆን አንድ አይደሉም። አንዳንድ ጊዜ ከጓደኞቻችሁ ትለያላችሁ። አንዳንድ ጊዜ “በጣም ተለውጠሃል” ሊሏችሁ ይችላሉ። አንዳንድ ጊዜም የምታደርጉት ነገር ለእነሱ ላይገባቸው ወይም ላያስደስታቸው ይችላል። ግን ሕይወታችሁን የምትገነቡት ለሌሎች ሰዎች ለማስደሰት አይደለም። ስለዚህ በልጅነታችሁ ነጋችሁን ካሳሰባችሁ ስለስራ ፣ስለገንዘብ፣ስለእድገታችሁ እያሰባችሁ ከሆነ በርቱ። ዛሬ የሚያስገርማቸው ውሳኔያችሁ፣ ነገ የሚያስደንቃቸው ሕይወታችሁን ይገነባል።

ዛሬ የጀመራችሁት ነገር ከ90 ቀናት በኋላ የት ይደርሳል ብላችሁ ታስባላችሁ? አንድ ነገር መጀመር ትንሽ ነው፤ ግን በ90 ቀናት በትክክለኛ እቅድ እና በተከታታይ action ስትሰሩበት የሚያደርሳችሁ
ዛሬ የጀመራችሁት ነገር ከ90 ቀናት በኋላ የት ይደርሳል ብላችሁ ታስባላችሁ? አንድ ነገር መጀመር ትንሽ ነው፤ ግን በ90 ቀናት በትክክለኛ እቅድ እና በተከታታይ action ስትሰሩበት የሚያደርሳችሁ ቦታ ከምታስቡት በላይ ሊሆን ይችላል። ለዚህም በአዲስ ዝናር Event ላይ ያስተዋወቅናቹ freelancing accelerator Program የተዘጋጀው በቀጣዮቹ 90 ቀናት እንዴት freelancing እንደምትጀምሩ ነዉ ። Skill ከመማር ጀምሮ፣ ያንን skill ወደ service እስከመቀየር፣ ራሳችሁን ለclient እስከማቅረብ እና የመጀመሪያ client እስከማግኘት ድረስ ያለውን እያንዳንዱ step አብረናቹ እንሰራለን። freelancing accelerator program ምዝገባ ሊጠናቀቅ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል 👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር በቅርበት አብረን ስለምንሰራ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ናቸው። አሁኑኑ ለመመዝገብ - https://accelerator.khilx.academy/

አዲስ ዝናር event ላይ ለተገኙ ሰዎች በሙሉ 15000 ብር🎁 የሚያወጣውን እና ለ freelancing የሚያግዛችሁን '' Job readiness ' ' Training ከ Yonas Moh እና እንዱስት
አዲስ ዝናር event ላይ ለተገኙ ሰዎች በሙሉ 15000 ብር🎁 የሚያወጣውን እና ለ freelancing የሚያግዛችሁን '' Job readiness ' ' Training ከ Yonas Moh እና እንዱስትሪው ላይ ከ20 ዓመት በላይ ልምድ ባለው ከ አቶ Yared እንደምታገኙ አሳውቀናችሁ ነበር! እዚህ exclusive job Readiness free training ላይ የተመዘገባችሁ ሰዎች register ስታደርጉ የተቀላቀላችሁት Telegram channel ላይ ገብታችሁ መታደም ትችላላችሁ! ስልጠናው ዛሬ እና ነገ ምሽት ይካሄዳል! በጊዜ ገብታችሁ ታደሙ 🔥

⚡️በጣም valuable የሆኑት እና ገንዘብን attract የሚያደርጉት skills የሚገኙት በነዚህ ሶስት ነገሮች Intersection ላይ ነው፦ 🔺Technical ability - ስራውን እንዴት መ
⚡️በጣም valuable የሆኑት እና ገንዘብን attract የሚያደርጉት skills የሚገኙት በነዚህ ሶስት ነገሮች Intersection ላይ ነው፦ 🔺Technical ability - ስራውን እንዴት መስራት እንዳለባችሁ ማወቅ። 🔺Communication ሀሳባችሁን clearly ማስረዳትና ከሰው ጋር trust መገንባት። 🔺Business understanding የምትሰሩት ስራ እንዴት value create እንደሚያደርግ መረዳት። Technical skill ብቻ ያለው ሰው፣ ስራውን የተባለውን ያህል ብቻ ሊሰራ ይችላል። ሶስቱንም ነገሮች አጣምሮ የያዘ ሰው ግን፣ ትላልቅ problems solve ያደርጋል፣ projects ይመራል፣ እንዲሁም የተሻሉ opportunities create ያደርጋል። ገበያ ላይ highest-paid የሆኑ  ባለሙያዎች እነዚህ ሰዎች ናቸው!

በአሁን ጊዜ ማሸነፍ በጣም ቀላል ነው!ለምን? ምክንያቱም 99% የሚሆነው ሰው average ነው። አብዛኛው ሰው እግረ መንገዱን ስለሚኖር goal የለውም። እናንተ ግን በቀላል መንገድ እና በአጭር ጊዜ
በአሁን ጊዜ ማሸነፍ በጣም ቀላል ነው!ለምን? ምክንያቱም 99% የሚሆነው ሰው average ነው። አብዛኛው ሰው እግረ መንገዱን ስለሚኖር goal የለውም። እናንተ ግን በቀላል መንገድ እና በአጭር ጊዜ ውስጥ አብዛኛውን ሰው outgrow ማረግ ትችላላችሁ። ይሄንንም የምታረጉት አንድ skill በመማር እሱ ላይ double down አርጋችሁ client ይዛችሁ በመስራት ነው። ይሄንንም የትም ሳትሄዱ እኛ ጋር ማግኘት ትችላላችሁ። ብዙ ነገር ማድረግ ሳይጠበቅባችሁ PC እና ስልካችሁን በመጠቀም ብቻ የfreelance accelerator programኣችንን መቀላቀል ትችላላችሁ። የfreelance accelerator program ስትቀላቀሉ: ✅ High income skill(ከ Social media marketing,ከgraphic design,ከvideo editing እና ከcontent creation) የፈለጋችሁትን እና የመረጣችሁትን ትማራላችሁ። ✅ በየሳምንቱ የደረሳችሁበትን በቋሚነት እየተከታተልን የመጀመሪያ client እስክታገኙ አብረናችሁ እንሰራለን። ✅ Freelancer እንድትሆኑ የሚያግዛችሁ ፣ በ Yonas Moh የሚሰጥ የ Freelancing ፕሮግራም ታገኛላችሁ። ✅ በprofessional አሰልጣኞች የሚሰጥ የSoft skill training(Productivity እና Professionalism) ✅ የ Professional English class ✅ Yonas Moh AI (Assistance) ✅ ለ30 ቀናት በተከታታይ ከ5-10 የስራ እድሎችን በነፃ እንልካለን። 👉-አሁኑኑ በመመዝገብ ጀምሩ https://accelerator.khilx.academy/

አብዛኛው ሰው ስለ "Compounding" ሲያስብ፣ መጀመሪያ ትዝ የሚለው ገንዘብ ነው። ግን ከገንዘብም በላይ በከፍተኛ ፍጥነት compound የሚያደርጉት... በየቀኑ የምንገነባቸው አዳዲስ skills
አብዛኛው ሰው ስለ "Compounding" ሲያስብ፣ መጀመሪያ ትዝ የሚለው ገንዘብ ነው። ግን ከገንዘብም በላይ በከፍተኛ ፍጥነት compound የሚያደርጉት... በየቀኑ የምንገነባቸው አዳዲስ skills እና ትናንሽ ልማዶቻችን (habits) ናቸው። ዛሬ ለ30 ደቂቃ አዲስ ነገር መማር ህይወታችንን በአንድ ጀንበር ላይቀይረው ይችላል። በቀን 10 ገፅ ማንበብ ወይም አንድ አጭር Tutorial ማየት ዛሬውኑ ተአምር አያመጣም። ግን... እነዚህን ትናንሽ ልማዶች ለ1 ወይም 2 አመት ሳናቋርጥ ስንደጋግማቸው፣ ማሰብ ከምንችለው በላይ ሩቅ እንሄዳለን! ያኔ ዛሬ ያለንበት ቦታ እና ማንነት ላይ በፍፁም አንገኝም። የብዙዎቻችን ችግር ይሄንኑ የ "Compounding effect" አሳንሰን ማየታችን ነው። ትናንሽ የየቀኑ ጥረቶች፣ መጀመሪያ አካባቢ ምንም ለውጥ የማያመጡ ይመስላሉ። ይህ የሚሆንበት ዋናው ምክንያት ደግሞ... ገና "Learning phase" ላይ ስለምንሆን፣ ትልቁ ውጤት ተደራርቦ ለመታየት የራሱን ጊዜ ስለሚፈልግ ነው!

በዚህ ዓመት ሕይወታችሁን ለመቀየር 90 ቀናት በቂ ነዉ! መለወጥ ከፈለጋቹ ሌላ ዓመት አትጠብቁ። ዛሬ የምትጀምሩት ነገር በቀጣዮቹ 90 ቀናት ውስጥ የስራ እድላችሁን ሊቀይር ይችላል። በFreelanci
በዚህ ዓመት ሕይወታችሁን ለመቀየር 90 ቀናት በቂ ነዉ! መለወጥ ከፈለጋቹ ሌላ ዓመት አትጠብቁ። ዛሬ የምትጀምሩት ነገር በቀጣዮቹ 90 ቀናት ውስጥ የስራ እድላችሁን ሊቀይር ይችላል። በFreelancing Accelerator Program 90 ቀናትን ከእኛ ጋር በመስራት፣ የምትፈልጉትን አንድ skill ከመማር ጀምሮ ወደ freelancing እንዴት መግባት እንደምትችሉ በተግባር አስተምራችዋለው። ምዝገባችን ሊጠናቀቅ 2 ቀናት ብቻ ቀርተውታል! 👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር በቅርበት አብረን ስለምንሰራ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ናቸው። አሁኑኑ ለመመዝገብ - https://accelerator.khilx.academy/

አዲስ ዝናር event ላይ ለተገኙ ሰዎች በሙሉ 15000 ብር🎁 የሚያወጣውን እና ለ freelancing የሚያግዛችሁን '' Job readiness ' ' Training ከ Yonas Moh እና እንዱስት
አዲስ ዝናር event ላይ ለተገኙ ሰዎች በሙሉ 15000 ብር🎁 የሚያወጣውን እና ለ freelancing የሚያግዛችሁን '' Job readiness ' ' Training ከ Yonas Moh እና እንዱስትሪው ላይ ከ20 ዓመት በላይ ልምድ ባለው ከ አቶ Yared እንደምታገኙ አሳውቀናችሁ ነበር! እናንተም እዚህ exclusive job Readiness free training ላይ በነጻ ለመሳተፍ አንድ የመጨረሻ እድል አላችሁ! የአዲስ ዝናር event video ዛሬ ማታ ከመጥፋቱ በፊት Yonas Moh አዲስ ዝናር ላይ ለተገኙ ሰዎች የሰጠውን job readiness ላይ በነጻ ለመሳተፍ የሚያስፈልጋችሁን information እና secret code በመጠቀም መመዝገብ ትችላላችሁ 🛑Go check it now👇 https://www.youtube.com/live/V1vlTufUAq0?si=W1WnZhX2SwSY8Fw7

YouTube ላይ record አድርገን ያስቀመጥንላችሁ የ3ቀን የአዲስ ዝናር live record ከ12 ሰአታት በኋላ ስለሚወርድ ገብታችሁ ማየታችሁን እንዳትረሱ! አዲስ ዝናር day 1👇 https://
YouTube ላይ record አድርገን ያስቀመጥንላችሁ የ3ቀን የአዲስ ዝናር live record ከ12 ሰአታት በኋላ ስለሚወርድ ገብታችሁ ማየታችሁን እንዳትረሱ! አዲስ ዝናር day 1👇 https://www.youtube.com/live/V1vlTufUAq0?si=8km-5MfiiLgwIh3g አዲስ ዝናር day 2👇 https://www.youtube.com/live/uQDXf128nEc?si=JXmXd6WHesIzaXBO አዲስ ዝናር day 3👇 https://www.youtube.com/live/32Y5u-sxe-A?si=53E2J3fbrIXd_Vm9

YouTube ላይ record አድርገን ያስቀመጥንላችሁ የ3ቀን የአዲስ ዝናር live record ከ24 ሰአት በኋላ ስለሚወርድ ገብታችሁ ማየታችሁን እንዳትረሱ! ለማስታወስ ያህል - ከYonas moh ጋ
+2
YouTube ላይ record አድርገን ያስቀመጥንላችሁ የ3ቀን የአዲስ ዝናር live record ከ24 ሰአት በኋላ ስለሚወርድ ገብታችሁ ማየታችሁን እንዳትረሱ! ለማስታወስ ያህል - ከYonas moh ጋር how to start freelancing step by step አይተናል - freelance የምናደርግበትን skill እንዴት package አድርገን መሸጥ እንዳለብን አይተናል -የ90 ቀናት ቻሌንጅ announce ያደረግንበት 🔥አቶ ቢኒያምን እንግዳ አድርገን ያቀረብንበት እና ስለ freelancing in detail ያወራንበት 🔥ጥያቄ እና መልስ ከYonas Moh ጋር የነበረበት 🔥ጀምበሩን እና ሌሎች ሽልማቶችንም በአዲስ ዝናር ዕጣ የሸለምንበት ብዙ የተማርንባቸው 3 ቀናት ነበሩ ገብታቹ ማየት እንዳትረሱ 👆 አዲስ ዝናር day 1👇 https://www.youtube.com/live/V1vlTufUAq0?si=8km-5MfiiLgwIh3g አዲስ ዝናር day 2👇 https://www.youtube.com/live/uQDXf128nEc?si=JXmXd6WHesIzaXBO አዲስ ዝናር day 3👇 https://www.youtube.com/live/32Y5u-sxe-A?si=53E2J3fbrIXd_Vm9

የ90 ቀን deadline ልስጣችሁ! በቀጣዮቹ 90 ቀናት ውስጥ በfreelancing accelerator program ከተቀላቀላችሁን አብረን እንሰራለን! Freelance የምታደርጉበትን skill አስተ
የ90 ቀን deadline ልስጣችሁ! በቀጣዮቹ 90 ቀናት ውስጥ በfreelancing accelerator program ከተቀላቀላችሁን አብረን እንሰራለን! Freelance የምታደርጉበትን skill አስተምረናችሁ! በየቀኑ ከ 5 - 10 የስራ እድሎችን እየለቀቅንላችሁ፣ client ይዛችሁ መስራት እስክትጀምሩ ድረስ አብረናችሁ እንሰራለን በዋነኝነት የ Freelance Accelerator ፕሮግራም ስትቀላቀሉ ✅ High income skill(ከ Social media marketing,ከgraphic design,ከvideo editing እና ከcontent creation) የፈለጋችሁትን እና የመረጣችሁትን ትማራላችሁ። ✅ በየሳምንቱ የደረሳችሁበትን በቋሚነት እየተከታተልን የመጀመሪያ client እስክታገኙ አብረናችሁ እንሰራለን። ✅ Freelancer እንድትሆኑ የሚያግዛችሁ ፣ በ Yonas Moh የሚሰጥ የ Freelancing ፕሮግራም ታገኛላችሁ። ✅ በprofessional አሰልጣኞች የሚሰጥ የSoft skill training(Productivity እና Professionalism) ✅ የ Professional English class ✅ Yonas Moh AI (Assistance) ✅ ለ30 ቀናት በተከታታይ ከ5-10 የስራ እድሎችን በነፃ እንልካለን። 👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር በቅርበት አብረን ስለምንሰራ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ናቸው። አሁኑኑ ለመመዝገብ - https://accelerator.khilx.academy/

ብዙ ጊዜ ያቀድነውን ሳንሰራ የምንቀረው፣ ጥሩ እቅድ አጥተን አይደለም... ለእቅዳችን deadline ስለማንሰጠው ነው! "በቃ በዚህ ወር እጀምራለሁ" "በቅርቡ የሆነ ነገር አስቤያለሁ" "አንድ ቀን ይ
ብዙ ጊዜ ያቀድነውን ሳንሰራ የምንቀረው፣ ጥሩ እቅድ አጥተን አይደለም... ለእቅዳችን deadline ስለማንሰጠው ነው! "በቃ በዚህ ወር እጀምራለሁ" "በቅርቡ የሆነ ነገር አስቤያለሁ" "አንድ ቀን ይሄን ነገር አደርገዋለሁ.. deadline አይደለም! የምር ያሰባችሁት እና ያቀዳችሁት እንዲሳካ ከፈለጋቹ 1; ቀንና ሰዓቱን በግልፅ ወስኑለት: በዚህ ሳምንት እሰራዋለሁ" ከማለት፣ "አርብ ማታ 2 ሰዓት ላይ እጨርሰዋለሁ" በሉ። አእምሯችን ግልፅ የሆነ ነገር ነው የሚወደው። 2. ትልቁን እቅድ ከፋፍሉት: ትልቅ ነገር በአንድ ቀን አይሰራም። ስለዚህ ትልቁን እቅድ ወደ ትናንሽ ስራዎች ቀይራችሁ ለእያንዳንዱ አጭር አጭር deadline ስጡት። 3። አብሯቹ የሚሰራ ሰው ይኑር (Accountability partner): ልክ እንደ እናንተ seriously ህይወቱን መቀየር የሚፈልግ ጓደኛ ፈልጋቹ accountable ሁኑ!

መልካም እለተ ሰንበት 🏵🏵ይሁንላችሁ

ስልክ እና PC ካላችሁ Freelancer መሆን ትችላላችሁ። ከ12 ክፍል ተማሪዎች ጀምሮ ቋሚ ስራ ያላቸው ሰዎች Khlix Academy join አርገው Freelance በማድረግ በየወሩ ቋሚ ገቢ እየሰ
ስልክ እና PC ካላችሁ Freelancer መሆን ትችላላችሁ።  ከ12 ክፍል ተማሪዎች ጀምሮ ቋሚ ስራ ያላቸው ሰዎች Khlix Academy join አርገው Freelance በማድረግ በየወሩ ቋሚ ገቢ እየሰሩ ይገኛሉ። እናንተስ ምን እየጠበቃችሁ ነው?   አዲሱን እና በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነውን የ Freelance Accelerator ፕሮግራም ስትቀላቀሉ ፣ ስልክ እና PC ተጠቅማችሁ ፣ አዲስ ሙያ ተምራችሁ ፣ client እንዴት እንደምታገኙ የምናስተምራችሁ ይሆናል።  የ Freelance Accelerator ፕሮግራም ስትቀላቀሉ ✅ High income skill(ከ Social media marketing,ከgraphic design,ከvideo editing እና ከcontent creation) የፈለጋችሁትን እና የመረጣችሁትን ትማራላችሁ። ✅ በየሳምንቱ የደረሳችሁበትን በቋሚነት እየተከታተልን የመጀመሪያ client እስክታገኙ አብረናችሁ እንሰራለን። ✅ Freelancer እንድትሆኑ የሚያግዛችሁ ፣ በ Yonas Moh የሚሰጥ የ Freelancing ፕሮግራም ታገኛላችሁ። ✅ በprofessional አሰልጣኞች የሚሰጥ የSoft skill training(Productivity እና Professionalism) ✅ የ Professional English class ✅ Yonas Moh AI (Assistance) ✅ ለ30 ቀናት በተከታታይ ከ5-10 የስራ እድሎችን በነፃ እንልካለን። 👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር በቅርበት አብረን ስለምንሰራ ያሉን ቦታዎች ጥቂት ናቸው። አሁኑኑ ለመመዝገብ - https://accelerator.khilx.academy/

በ90 ቀናት ውስጥ ብቻ Freelancer ላድርጋችሁ! ያለ ልምድ፣ ያለ ዲግሪ ፤ በ90 ቀናት ውስጥ Freelancer ሆናችሁ የመጀመሪያ ደንበኛችሁን የምታገኙበትን የFreelance Accelerator
በ90 ቀናት ውስጥ ብቻ Freelancer ላድርጋችሁ! ያለ ልምድ፣ ያለ ዲግሪ ፤ በ90 ቀናት ውስጥ Freelancer ሆናችሁ የመጀመሪያ ደንበኛችሁን የምታገኙበትን የFreelance Accelerator ፕሮግራም አዘጋጅቼላችኋለሁ። ፕሮግራሙን ስትቀላቀሉ ✅ Freelance ለማድረግ የሚያስፈልጋችሁን skills(ከ Social media marketing,ከgraphic design,ከvideo editing እና ከcontent creation) የመረጣችሁንት ትማራላችሁ። ✅ Yonas Moh AI (Assistance) ✅ ነጻ ሁለት ኮርሶች (Freelancing እና Professional English) ✅ በሁለት ሳምንት አንዴ live session እና በወር አንድ ጊዜ በአካል Yonas Moh የሚገኝበት workshop ✅ Productivity, professionalism እና Job Readiness Live session training ✅ በየቀኑ ከ5-10 የስራ እድሎችን በነፃ እንሰጣለን 👉 ከእያንዳንዳችሁ ጋር አብረን ስለምንሰራ እና ያሉን ቦታዎች ጥቂት ስለሆኑ አሁኑኑ ተመዝገቡ። ለመመዝገብ 👉 https://accelerator.khilx.academy/

🛑ትናንትና ማታ የነበረን የ90 ቀን ቻሌንጅ ማስጀመርያ ኤቨንት በጣም ልዩ ነበር! 🔥የ90 ቀናት ቻሌንጅ announce ያደረግንበት 🔥አቶ ቢኒያምን እንግዳ አድርገን ያቀረብንበት እና freelancing in detail 🔥ጥያቄ እና መልስ ከYonas Moh ጋር የነበረበት 🔥ጀምበሩን እና ሌሎች ሽልማቶችንም በአዲስ ዝናር ዕጣ የሸለምንበት በጣም ደስ የሚል ምሽት ነበር ገብታቹ ማየት እንዳትረሱ 👆