هداية القلوب (የልቦች መሪ)
Відкрити в Telegram
228
Підписники
+324 години
+87 днів
+230 днів
Архів дописів
"مِنْ وَصَايَا النَّبِيِّ ﷺ" 🕊️✨
عَنْ عَبْدِ اللهِ بْنِ عُمَرَ - رَضِيَ اللهُ عَنْهُمَا - قَالَ رَسُولُ اللهِ ﷺ:
"مَنِ اسْتَعَاذَكُمْ بِاللهِ فَأَعِيذُوهُ، وَمَنْ سَأَلَكُمْ بِاللهِ فَأَعْطُوهُ، وَمَنْ دَعَاكُمْ فَأَجِيبُوهُ، وَمَنْ أَتَى إِلَيْكُمْ مَعْرُوفًا فَكَافِئُوهُ، فَإِنْ لَمْ تَجِدُوا فَادْعُوا لَهُ حَتَّى تَعْلَمُوا أَنْ قَدْ كَافَأْتُمُوهُ".
"لا يكفي أن يحفظ المسلم الأحاديث ويفقه معناها بل لا بد وأن يبلغها إلى غيره، فينبغي على طالب العلم إذا علم شيئًا أن لا يكتمه بل يبلغه إلى غيره؛ لأن هذا العلم للأمة إلى أن تقوم الساعة."
"አንድ ሙስሊም ሐዲሶችን መሸምደዱና ትርጉማቸውን መረዳቱ ብቻ በቂ አይደለም፤ ይልቁንም ለሌሎች ማድረስ አለበት። ስለዚህ የእውቀት ፈላጊ (ጣሊበል ዒልም) አንድን ነገር ካወቀ ሊደብቀው አይገባም፣ ለሌሎች ማድረስ አለበት፤ ምክንያቱም ይህ እውቀት እስከ ቂያማ ቀን ድረስ ለኡማው የተሰጠ ነውና
✅ አላህና መልዕክተኛውን የምትወድ ከሆነና አላህና መልዕክተኛውም እንዲወዱህ ከፈለክ…
ረሱል (📿) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إنْ كنتُمْ تُحِبُّونَ أنْ يُحِبَّكُمُ اللهُ ورسولُهُ فَحافِظُوا على ثلاثِ خِصالٍ: صِدْقِ الحَدِيثِ، وأَداءِ الأَمانَةِ، وحُسْنِ الجِوارِ﴾
“አላህንና መልእክተኛውን መውደድ የምትፈልጉ ከሆናችሁ ወይም ደግሞ አላህና መልእክተኛው እንዲወዷችሁ ከፈለጋችሁ፤ ሶስት ነገሮች ላይ አዘውትሩ (ጠበቁ)። በንግግር እውነትን ብቻ ተናገሩ፣ አደራን ጠብቁ (ተወጡ)፣ እና ጎረቤትን በጥሩ ሁኔታ ያዙ።”
🏫 ሲልሲለቱ አሶሂሃ፡ 2998
➖➖➖➖➖➖➖
🔸 በነዚህ አድራሻዎች ይከታተሉን፦
📱 Telegeram 📱 Whatsup
📱 Facebook 📱 Instagram
📱 X 📱 Youtube 📱 Tik tok
Repost from የቡኻሪና ሙስሊም ሐዲሶች በአማርኛ

✅ وَنَضَعُ الْمَوَازِينَ الْقِسْطَ لِيَوْمِ الْقِيَامَةِ
➡️ የቂያማ ቀን ፍትሀዊ ሚዛኖችን (ለሂሳብ) እናቆማለን፡፡
✅ فَلَا تُظْلَمُ نَفْسٌ شَيْئًا
➡️ ማንኛይቱም ነፍስ ምንም አትበደልም።
✅ وَإِن كَانَ مِثْقَالَ حَبَّةٍ مِّنْ خَرْدَلٍ أَتَيْنَا بِهَا
➡️ የሰናፍጭ ፍሬ ያክል ቢኾንም (ስራው) እርሷ እናመጣታለን።
✅ وَكَفَىٰ بِنَا حَاسِبِينَ
➡️ ተቆጣጣሪዎችም በኛ በቃ።
📚(ሱረቱ አል-አንቢያ - 47)t.me/SleSlkachin
Repost from 📌 ﻗﻨﺎﺓ الحرمين 📌
ኢማሙ አህመድን መሆን ባትችል አቡሀይሰምን ሁን!!!
አብዱላህ የኢማሙ አህመድ ልጅ እንድህ ይላል: አባቴን ሁል ጊዜ ""ጌታየ ሆይ አቡ ሀይሰምን ማረው እዘንለት" ሲል እሰማዋለሁ፣አቡሀይሰም ማነው ስል ጠየኩት
ኢማሙ አህመድ: አንድ ፊቱን ያላየሁት የገጠር ሰው ነው አለ ከግርፋቴ በፊት በነበረችው ሌሊት ጨለማ እስር ቤት አረጉኝ፣ በጨለማው አንድ ሰው ነካ አረገኝና አንተ ኢማሙ አህመድ ነህ?አለኝ አወ አልኩ
ታውቀኛለህ? አለኝ
አላውቅህም አልኩት
አቡ ሀይሰም እባላለሁ ሌባ ጠጪ ሽፍታ ነኝ በንጉሱ መዝገብ ላይ የሰፈረ በተለያየ ጊዜ አስራ ስምንት ሺህ ግርፋት ተገርፌያለሁ ያን በሸይጣን መንገድ ላይ ሁኘካ ችየዋለሁ አንተ በአላህ መንገድ ላይ ነው ታገስ ያ አህመድ አለኝ!!!!!
ከዚያም ታስሬ ግርፋቱ ሲጀምር እያንዳንዱ አለንጋ ጀርባየ ላይ ሲያርፍ የአቡ ሀይሰምን ንግግር አስታውስና ለራሴ አህመድ ሆይ በአላህ መንገድ ላይ ነህ ፅና እላለሁ።!!!!
መናቂቡ ኢማሙ አህመድ ገፅ 450_451
https://t.me/rebizidniielma

በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
ተ
ጀ
መ
ረ
የመጀመሪያው ፕሮግራም በኡስታዝ አቡ አምር
ሐፊዘሁላሁ ተዓላ
ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ
https://t.me/Hewditu
https://t.me/Hewditu
በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ፕሮግራማችን ቀጥታ ስርጭት
ተ
ጀ
መ
ረ
የመጀመሪያው ፕሮግራም በኡስታዝ አቡ አምር
ሐፊዘሁላሁ ተዓላ
ገባ ገባ በሉ ሸር ሸር አድርጉ
https://t.me/Hewditu
https://t.me/Hewditu
قال ابن الجوزي رحمه الله:
"ما رأيتُ شيئًا أذهبَ للهمّ مثلَ تلاوة القرآن بتدبّر فإن القلب يحيا به حياةً لا تُشبهها حياةٌ أُخرى"
أين غيرة الرجال؟!
كان العرب يغارون على أعراضهم ونسائهم، وربما قامت الحروب لأجل ذلك.
أما اليوم: رجل يصوّر زوجته في غرفة الولادة، وآخر يصوّر بطنها وهي حامل، وآخر ينشر مقالب من غرفة النوم! وآخر ينشر صوره مع أخته أو أمه لمئات الآلاف.
كل ذلك طلبًا للشهرة والمال، حتى هان ستر البيوت، وضعفت الغيرة، وقلّ الحياء والله المستعان.
#على_الفطرة_السوية
Repost from 📌 ﻗﻨﺎﺓ الحرمين 📌
ሕይወት አጭር ናት፣ ሞት ደግሞ ድንገት ይመጣል። ከጥሩ ስራ ውጭ የቀብር ጨለማን የሚያበራ ምንም የለም። አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን።
Copied
قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ: «عَلَيْكَ بِحُسْنِ الْخُلُقِ، وَطُولِ الصَّمْتِ، فَوَالَّذِي نَفْسِي بِيَدِهِ مَا تَجَمَّلَ الْخَلَائِقُ بِمِثْلِهِمَا» (صَحِيحُ الْجَامِعِ - 4048)
የአላህ መልእክተኛ (ሶለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፦ «መልካም ሥነ-ምግባርን እና ረጅም ዝምታን አጥብቀህ ያዝ፤ ነፍሴ በእጁ በሆነችው አሏህ እምላለሁ! ፍጥረታት ከእነዚህ ሁለት ነገሮች በላይ በምንም ነገር አያጌጡም።»
ሀገሬ ወሎ ሲናፍቀኝ እፍፍፍፍ
«እንደዚህ ነው ወሎ»
፧
፧
የዘር ጂኒ-ጃንካ አይደርስም ከደጁ፡
ሁሉንም አክባሪ እንደዚህ ነው የጁ፡
እኔም ወደዛው ነኝ #ወሎዬ ነኝ ልጁ፡
፧
፧
ከሰፊው ሜዳ ላይ ተጫውቶ ገራዶ፡
ከወሎ ከተማ #ደሴ ላይ ተወልዶ፡
ከእንቅልፉ ሲነቃ #ጦሳን ያዬ ማልዶ፡
ፍቅር ነው መለዮው ይኖራል ቀልዶ፡
ፈገግ ይላል ፊቱ #በሙሀባ ነ'ዶ
🎙✍️ በኑረዲን አል-ዓረቢ
t.me/nuredinal_arebi
t.me/nuredinal_arebi
Repost from jelalu husseyn (abu zikra)
ተመልከቱ የሆነ ሰው እየቀረፃቸው እንደሆነ ሲያውቁ ያሳዩት አክት
ያ አላህ ሀያእ ግን ለሴት ልጅ እንዴት ያለ ውበቷ ነው‼
بارك الله فيهما
Repost from مركز الإمام أحمد الإسلامي
አሏህን መፍራት ነው ...
መማር ብቻ አይደለም ሩቅ ቦታ 'ሚያደርሰው
ማስተማርም አይደል ሰው የሚቀድሰው
አሏህን መፍራት ነው የሚያረግ ሙሉ ሰው !
https://t.me/MerkezulimamiAhmed