Apologetics | እቅበተ-እምነት 📖
Відкрити в Telegram
Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
4 205
Підписники
-624 години
+867 днів
+8630 день
Архів дописів
❗️❗️❗️❗️❗️❗️
☑️ በንፅፅር ዘርፍ ባላት ቁርጠኛ ትግል የምናውቃትን እህት ዛህራ በአዲስ የንግድ ስራ ብቅ ብላለች ሁላችሁም ከስር የተቀመጠውን የንግድ ግሩፕ በሚከተለው ሊንክ ተቀላቀሉ
https://t.me/Drusu_Of_Group
ምን ይፈልጋሉ?
🟥ኛ አልባሳት;-የሴቶች እና የወንዶች
የሴት:-ጅልባብ፣ኒቃብ፣አባያ፣ሺቲ፣ድሪያአ፣ሽፎን፣የብሃል ልብሶች፣ጫማዎች፣ሻንጣዎች ወዘተ.... አለላችሁ
የወንድ;-ቶብ፣ሱፍ፣ሽርጥ፣ሱሪ፣ጫማዎች ወዘተ....አለላችሁ
🟥ኛ መጽሐፍ:ከሙክተሰር እስከ ሙጀለድ
ምሳሌ፣ቡኻሪ፣ሙስሊም፣ኩቱቡ ሥታ ሁሉም አሉን ያአቂዳ የፊቅህ የሐድስ ኩታቦችንም አሉን። ጥለቡ
🟥ኛ ሽቶ፣ቡኹር፣(እጣን)ኩል ውዘተ.... አሉን
🟥ኛ የባልትና ውጤቶች;- ሽሮ፣በርበሬ፣ አሉን
🔴ጥራት 100% የተረጋገጠ
🔴ዋጋ ተመጣጣኝ፣
🔴ሁሉም ቦታ እናደርሳለን ዱባይ፣ሳኡድ ሁሉም ቦታ ፈጣን ዲሊቨሪ ይደርሳችኃል ሌሎች ቦታዎችም በፖስጣ እንልካለን ኢንሻአላህ
🔴አሁኑኑ እዘዙን▫️
መገኛችን 📍
☑️ ቴሌ ግራም እኅት ዘሃራ፦ https://t.me/Zhara_mustefa
☑️ ሥልክ ቁጥር
+966593367843
የቴሌ ግራም ቻናላችን ላይ እቃዎቹን ማየት ትችላላችሁ
☑️https://t.me/zhara_online_shopping
Zahra Mustefa
☑️ የኢብሮን የ 🎸 አካውንት 1M የማስገባት ቻሌንጅ ተጀምሯል። ሁላችንም በ 0 መሰላቸትና አቅም በፈቀደው የወንድማችንን አካውንት እናስተዋውቅ🔴
#ዳዕዋውን ተደራሽ ማድረግ የኔም ሃላፊነት ነው ✔️
🔴➡️ኡስታዝ ኢብራሒም ለምን መጥምቁ ኢብራሒም ተባለ ?
ጉዳዩ 'ስላሴ ወይም ተውሒድ' በሚል ርዕስ ዙሪያ አተኩሮ ኢብሮ ከአማን ጋር ካደረገው ውይይት ጋር በቀጥታ ይያያዛል ፡፡ በዚህ ታሪካዊ የውይይት አውድ በኢብሮ በኩል የተነሱ ጨርሶ መፈናፈኛ ሊሰጡ የማይችሉ ጥያቄዎች አማንን ከውስጥ ሲንጡት አይተናል፡፡
ከኢብራሂም የተሰነዘረውን ጠንካራ የሙግት ምት መቋቋም ተስኖት አማን ሲንገዳገድ ነበር፡፡ ባጋጠመው ነገር መረበሽ ብቻ ሳይሆን በከፍተኛ ላብም ጭምር ተጠመቀ። ሁኔታውን ከክርስትናው 'የጥምቀት' ስርዓት ጋር መመሳሰሉን ያስተዋሉ ታዳሚዎች ኢብሮን "መጥምቁ ኢብራሂም" ሲሉ ሰየሙት። አዎ ኢብራሒም ያጠምቃል ግን በውሐ አያጠምቅም ፣ በእሳትና በመንፈስም አያጠምቅም ፣ ነገር ግን በማስረጃ ያጠምቃል በላብ ያጠምቃል ፡፡
----
➡️➡️➡️ ኢብራሒም ማን ነው በሚል ርዕስ መፅሄታችን በቅርቡ ወቅታዊ እትሙን ይዞ ሚመጣ ይሆናል ይጠብቁን
Вже доступно! Дослідження Telegram за 2025 — головні інсайти року 
