ar
Feedback
Apologetics | እቅበተ-እምነት 📖

Apologetics | እቅበተ-እምነት 📖

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
4 205
المشتركون
-624 ساعات
+867 أيام
+8630 أيام
أرشيف المشاركات
የመጽሐፍ ቅዱስ ህየሳ ክፍል 2.mp315.99 MB

የመጽሐፍ ቅዱስ ህየሳ ክፍል 1.mp313.74 MB

የአንድ አምላክ ጥሪ.mp318.58 MB

the history of quranic text 2.mp310.65 MB

❗️❗️❗️❗️❗️❗️ ☑️ በንፅፅር ዘርፍ ባላት ቁርጠኛ ትግል የምናውቃትን እህት ዛህራ በአዲስ የንግድ ስራ ብቅ ብላለች ሁላችሁም ከስር የተቀመጠውን የንግድ ግሩፕ በሚከተለው ሊንክ ተቀላቀሉ https
❗️❗️❗️❗️❗️❗️ ☑️  በንፅፅር ዘርፍ ባላት ቁርጠኛ ትግል የምናውቃትን እህት ዛህራ  በአዲስ የንግድ ስራ ብቅ ብላለች ሁላችሁም ከስር የተቀመጠውን የንግድ ግሩፕ በሚከተለው ሊንክ  ተቀላቀሉ https://t.me/Drusu_Of_Group ምን ይፈልጋሉ? 🟥ኛ አልባሳት;-የሴቶች እና የወንዶች የሴት:-ጅልባብ፣ኒቃብ፣አባያ፣ሺቲ፣ድሪያአ፣ሽፎን፣የብሃል ልብሶች፣ጫማዎች፣ሻንጣዎች ወዘተ.... አለላችሁ የወንድ;-ቶብ፣ሱፍ፣ሽርጥ፣ሱሪ፣ጫማዎች ወዘተ....አለላችሁ 🟥ኛ መጽሐፍ:ከሙክተሰር እስከ ሙጀለድ ምሳሌ፣ቡኻሪ፣ሙስሊም፣ኩቱቡ ሥታ ሁሉም አሉን ያአቂዳ የፊቅህ የሐድስ ኩታቦችንም አሉን። ጥለቡ 🟥ኛ ሽቶ፣ቡኹር፣(እጣን)ኩል ውዘተ.... አሉን 🟥ኛ የባልትና ውጤቶች;- ሽሮ፣በርበሬ፣ አሉን 🔴ጥራት 100% የተረጋገጠ 🔴ዋጋ ተመጣጣኝ፣  🔴ሁሉም ቦታ እናደርሳለን ዱባይ፣ሳኡድ ሁሉም ቦታ ፈጣን ዲሊቨሪ  ይደርሳችኃል ሌሎች ቦታዎችም በፖስጣ እንልካለን ኢንሻአላህ 🔴አሁኑኑ እዘዙን▫️ መገኛችን 📍 ☑️ ቴሌ ግራም እኅት ዘሃራ፦ https://t.me/Zhara_mustefa ☑️ ሥልክ ቁጥር +966593367843 የቴሌ ግራም ቻናላችን ላይ እቃዎቹን ማየት ትችላላችሁ ☑️https://t.me/zhara_online_shopping Zahra Mustefa

The history of quranic texts ክፍል 1.mp313.40 MB

ነገረ ክርስቶስ ክፍል 3.mp31.84 MB

ነገረ ክርስቶስ ክፍል 2 .mp314.09 MB

☑️ አንድያ አጀንዳችን
☑️ አንድያ አጀንዳችን

sticker.webp0.15 KB

ነገረ ክርስቶስ ክፍል 1.mp34.13 MB

ኢየሱስ ለእስራኤል ብቻ ክፍል 3 .mp38.31 MB

✔️✔️✔️ አፖሎጄቲክስ መፅሄት ቁ. 2 ሰኔ 1/10/2018 (ኢ.ዓ)📌📌 መልካም ንባብ🥰

☑️ ጎዞ ወደ 1 M ቻሌንጁ ቀጥሏል
☑️ ጎዞ ወደ 1 M ቻሌንጁ ቀጥሏል

ኢየሱስ ለእስራኤል ብቻ ክፍል 2.mp34.65 MB

☑️ ወቅታዊ ትኩረታችን ወደ አንድ ቁልፍ ጉዳይ የተቅጣጨ ነው ።ወደ ኡስታዝ ኢብራሂም ➡️ጉዞ ወደ 1M
☑️ ወቅታዊ ትኩረታችን ወደ አንድ ቁልፍ ጉዳይ የተቅጣጨ ነው ።ወደ ኡስታዝ ኢብራሂም ➡️ጉዞ ወደ 1M

☑️ መጥምቁ ኢብራሂም

☑️ የኢብሮን የ 🎸 አካውንት 1M የማስገባት ቻሌንጅ ተጀምሯል። ሁላችንም በ 0 መሰላቸትና አቅም በፈቀደው የወንድማችንን አካውንት እናስተዋውቅ🔴 #ዳዕዋውን ተደራሽ ማድረግ የኔም ሃላፊነት ነው ✔
☑️ የኢብሮን የ 🎸 አካውንት 1M የማስገባት ቻሌንጅ ተጀምሯል። ሁላችንም በ 0 መሰላቸትና አቅም በፈቀደው የወንድማችንን አካውንት እናስተዋውቅ🔴 #ዳዕዋውን ተደራሽ ማድረግ የኔም ሃላፊነት ነው ✔️

🔴➡️ኡስታዝ ኢብራሒም ለምን መጥምቁ ኢብራሒም ተባለ ? ጉዳዩ 'ስላሴ ወይም ተውሒድ' በሚል ርዕስ ዙሪያ አተኩሮ ኢብሮ ከአማን ጋር ካደረገው ውይይት ጋር በቀጥታ ይያያዛል ፡፡ በዚህ ታሪካዊ የውይይ
🔴➡️ኡስታዝ ኢብራሒም ለምን  መጥምቁ ኢብራሒም   ተባለ ? ጉዳዩ  'ስላሴ ወይም ተውሒድ' በሚል ርዕስ ዙሪያ አተኩሮ ኢብሮ ከአማን ጋር ካደረገው  ውይይት  ጋር በቀጥታ ይያያዛል ፡፡ በዚህ ታሪካዊ የውይይት አውድ  በኢብሮ በኩል  የተነሱ ጨርሶ መፈናፈኛ ሊሰጡ የማይችሉ ጥያቄዎች አማንን ከውስጥ ሲንጡት አይተናል፡፡ ከኢብራሂም  የተሰነዘረውን ጠንካራ የሙግት ምት መቋቋም ተስኖት አማን ሲንገዳገድ ነበር፡፡  ባጋጠመው ነገር  መረበሽ ብቻ ሳይሆን  በከፍተኛ ላብም ጭምር  ተጠመቀ። ሁኔታውን ከክርስትናው 'የጥምቀት' ስርዓት ጋር መመሳሰሉን ያስተዋሉ ታዳሚዎች ኢብሮን "መጥምቁ ኢብራሂም" ሲሉ ሰየሙት።  አዎ ኢብራሒም ያጠምቃል ግን በውሐ አያጠምቅም ፣ በእሳትና በመንፈስም አያጠምቅም ፣ ነገር ግን በማስረጃ ያጠምቃል በላብ ያጠምቃል ፡፡ ---- ➡️➡️➡️ ኢብራሒም ማን ነው  በሚል ርዕስ መፅሄታችን በቅርቡ  ወቅታዊ እትሙን  ይዞ ሚመጣ ይሆናል ይጠብቁን