ar
Feedback
тιиιѕнυ: ғαιтн мαρ 🛡️

тιиιѕнυ: ғαιтн мαρ 🛡️

الذهاب إلى القناة على Telegram

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدالفئة غير محددة
357
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-37 أيام
-330 أيام

جاري تحميل البيانات...

القنوات المماثلة
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
سحابة العلامات
لا توجد بيانات
هل تواجه مشاكل؟ يرجى تحديث الصفحة أو الاتصال بمدير الدعم الخاص بنا.
الإشارات الواردة والصادرة
---
---
---
---
---
---
جذب المشتركين
يوليو '26
يوليو '26
+278
في 0 قنوات
يونيو '260
في 9 قنوات
Get PRO
مايو '26
+83
في 0 قنوات
التاريخ
نمو المشتركين
الإشارات
القنوات
15 يوليو0
14 يوليو0
13 يوليو0
12 يوليو0
منشورات القناة
ሥ. ላ. ሴ. ትላንት አለም ሳትጀመር ከጊዜ መፈጠር በፊት ያለ ጊዜ ያለ ዛሬን ከጊዜ ኡደት ውጭ የሚኖር ነገን አሳልፎ ከጊዜ ቡሃላም ሚኖር ድንቅ መካር ሀያሉ አምላክ ዘለአለም ሥላሴ🥰 ሃምሌ ፯- ጥ
ሥ. ላ. ሴ. ትላንት አለም ሳትጀመር ከጊዜ መፈጠር በፊት ያለ ጊዜ ያለ ዛሬን ከጊዜ ኡደት ውጭ የሚኖር ነገን አሳልፎ ከጊዜ ቡሃላም ሚኖር ድንቅ መካር ሀያሉ አምላክ ዘለአለም ሥላሴ🥰 ሃምሌ ፯- ጥቀ አብፅህርክሙ🥰

2
ወጋዋቸው 🤣🤣 @predestinedmemes
ወጋዋቸው 🤣🤣 @predestinedmemes
67
3
ዛሬ ምሽት 5፥00 በ ማኅበረ ኤዶምያስ ነገረ ቁርአን
160
4
ነገሩኮ አጃኢብ ነው ሚያስብለው ወገን እንግዲህ ቅዱሳት መጻህፍትን እንደ እደክታብ በ ግሪክ ከ 5800+ ቅጂዎች በላቲን ከ 10000 በላይ በ ሌሎች በግእዝ እና ሌሎችን ቋንቋዎች ጨምሮ ደሞ ከ 930
ነገሩኮ አጃኢብ ነው ሚያስብለው ወገን እንግዲህ ቅዱሳት መጻህፍትን እንደ እደክታብ በ ግሪክ ከ 5800+ ቅጂዎች በላቲን ከ 10000 በላይ በ ሌሎች በግእዝ እና ሌሎችን ቋንቋዎች ጨምሮ ደሞ ከ 9300 ቅጂ በላይ በአጠቃላይ ከ 25000 ከሚበልጡ ቅጂዎች መካከል ማር 16፥18 የሌለው 1 ወይ 2 ፐርሰንት ያክሉ ላይ ብቻ ነው 98 ፐርሰንት ያክሉ ላይ አለ እንዲያውም ዲ/ን በደንብ አብራርቶታል መ/ር ዘአትናቴዎስ ልል ነው እና ይሄ የወረደ ነጥብ ነው ገና ለገና sinaticus እና vaticanus ላይ አጣሁት ተብሎ የባይብል ፓርት አደለም አይባልም😅 እና የ ማቴዎስ 28፥19 ኙ ጥቅስ ደሞ እስካሁን በዓለም ላይ በተገኙት በየትኛውም የግሪክ Manuscriptsላይ ማቴዎስ 28 ወይም ማቴዎስ 28፥19 ሳይጻፍ የቀረበት ለ ታይታ ኣንድ እደክታብ የለም🤣። ከጥንታውያኑ ሲናይቲከስና ቫቲካነስ ጀምሮ እስከ ኋለኞቹ ቅጂዎች ድረስ ሙሉው ምዕራፍ በ100% የ ቅጂ ጽሑፎች ላይ ደቅ ብሉኣል። ታድያ ምንሼ ግራመጋባት ትሉ ይሆናል. አንዳንድ ምሁራን በማቴዎስ 28፥19 ላይ ጥያቄ የሚያነሱት ከቅጅዎች አንጻር ሳይሆን የቤተክርስቲያን አባት የሆነው አውሳቢዮስ ዘቂሳርያ ከ325 ዓ.ም በፊት በጻፋቸው አንዳንድ ጽሁፎች ላይ ይህንን ክፍል ሲጠቅስ በስሜ አህዛብን ሁሉ እያስተማራችኋቸው በማለት በአጭሩ ስለሚጽፍ ነውእዛ ላይ ነው ሙግቱ። ነገር ግን ይህ የአውሳብዮስ የግል paraphrase እንጂ በጥንታዊ ማኑስክሪፕቶች ላይ ጥቅሱ እንዳልነበረ የሚያሳይ ምንም ዓይነት የጽሑፍ ማስረጃም ሆነ ግኝት የለም🫡።
169
5
እስኪ ፒዲኤፍ ስለምን ልፃፍላችሁ
154
6
ኧረ በሥላሴ የተግማማ ነገር😅
ኧረ በሥላሴ የተግማማ ነገር😅
157
7
🫣 አንደኛ ምክር ምጠየቅ ሰውም አደለሁም ሁለተኛ ከ ቴክስቴ ነው crush የሆኑት😅
🫣 አንደኛ ምክር ምጠየቅ ሰውም አደለሁም ሁለተኛ ከ ቴክስቴ ነው crush የሆኑት😅
147
8
358 ይሄ ሁሉ ይባላል? 🤔 ግን ማርያምን 500 ይግባ እስኪ ተፍተፍ እንበል
358 ይሄ ሁሉ ይባላል? 🤔 ግን ማርያምን 500 ይግባ እስኪ ተፍተፍ እንበል
128
9
የቱን?
የቱን?
145
10
እኔ እምቢ ብዬ ነው😁😁
እኔ እምቢ ብዬ ነው😁😁
150
11
Sorry እኔኮ ትንሹ የሆንኩት በውቀትና በእድሜ ታናሽ ስለሆንኩ ነው እንጂ ሰው ደስ እንዲለው ወይ እንዲከፋው አደለም😊
Sorry እኔኮ ትንሹ የሆንኩት በውቀትና በእድሜ ታናሽ ስለሆንኩ ነው እንጂ ሰው ደስ እንዲለው ወይ እንዲከፋው አደለም😊
126
12
ኤክሞን ነገ ማርያምን ትልቅ ነገር ላይ ይደርሳል😋
ኤክሞን ነገ ማርያምን ትልቅ ነገር ላይ ይደርሳል😋
131
13
ማንን አስረሽ ነው እስኪ ፍቺው የኔ ጴጥሮስ😂
ማንን አስረሽ ነው እስኪ ፍቺው የኔ ጴጥሮስ😂
122
14
🔔 ታላቅ የወንጌል ድግስ! 🔔​"ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።" (መዝ 121:1) ​በ"ሐይማኖት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ" የቴሌግራም ግሩፕ የተዘጋጀ፣ ነፍስን የሚያለመልም፣ እ
🔔 ታላቅ የወንጌል ድግስ! 🔔​"ወደ እግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ጊዜ ደስ አለኝ።" (መዝ 121:1) ​በ"ሐይማኖት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ" የቴሌግራም ግሩፕ የተዘጋጀ፣ ነፍስን የሚያለመልም፣ እውቀትን የሚጨምርና መንፈስን የሚያድስ ታላቅ ሰማያዊ ማዕድ ተዘጋጅቶ ይጠብቆታል። በነገው እለት ሐምሌ ሰባት እለተ ማክሰኞ ከምሽቱ 2:00 ጀምሮ በሚኖረን በዚህ ድንቅ መርሃ ግብር ላይ ተገኝተው የነፍስዎን ስንቅ ይሸምቱ።​ 📜 የበረከት መርሃ ግብሩ ድምቀቶች፦ 📖 ትምህርተ ወንጌል:- ክፍል ፩ ፦ በመምህር ጳውሎስ ፣ ክፍል ፪ ፦በመምህር ወ መዘምር ዲያቆን ናትናኤል 🎶 መዝምራን ፦ ዘማሪ ዲ/ን ሔኖክ ማርቆስ፣ ዘማሪ ዋሴ፣ዘማሪ አበጀ ሃይለሚካኤል፣ ዘማሪት ቤተል ታሪኩ፣ ዘማሪት ትብለጥ፣ ዘማሪት መልኬ 📚 ገጣሚ ፦ መንፈሳዊ ወጣት፦ አቡሽ 🎤 ቅኔ ፦ ፩ የኔታ መንበረ ወርቅ አበባው፣ ፪ መንፈሳዊ ወጣት ዘ ቅድስት 🔔 ወረብ ፦ መምህር እና ወመዘምር ዲ/ን ናትናኤል 🎁​በቆይታችን መካከል፣ አጠቃላይ መንፈሳዊ እውቀትን የሚፈትንና በይነ-ተግባባዊ (Live) የሆነ ማራኪ ሽልማቶች የሚያስገኝ ልዩ የጥያቄና መልስ ውድድር ይኖረናል። ተሳትፈው ይመልሱ፣ ይማሩ፣ ያሸንፉ!​📌 መርሃ ግብሩ የሚጀምርበት ሰዓት፦​ቀን፦ ነገ እለተ ሐምሌ ሰባት ማክሰኞ​ ሰዓት፦ ከምሽቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ​ቦታ፦ በ"ሐይማኖት ዘ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ" የቴሌግራም ግሩፕ https://t.me/Orthodox_27zetewahido ​ኑ! አብረን እንማር፣ አብረን እንዘምር፣ በበረከትም እንሙላ! ለሌሎች ወንድም እህቶችም ይሄንን ጥሪ በማጋራት (Share በማድረግ) የዕለትቱ የቃል ምስክር ይሁኑ።
136
15
ጥቀ አብፅሀኪ በአለ ልደትኪ ኦ ተክለ ሥላሴ ፀአዳ ግርምት እናት ተክለሥላሴ በልጆቿ አምራ ደምቃ ለምእመናን ልጆቿ የወንጌል ምንጭ ሆና እነሆ 2 አመታት አለፉ እንኳን አደረሳችሁ🥰+5
ጥቀ አብፅሀኪ በአለ ልደትኪ ኦ ተክለ ሥላሴ ፀአዳ ግርምት እናት ተክለሥላሴ በልጆቿ አምራ ደምቃ ለምእመናን ልጆቿ የወንጌል ምንጭ ሆና እነሆ 2 አመታት አለፉ እንኳን አደረሳችሁ🥰
74
16
በየትኛው ስራዬ በየትኛው ህይወቴ😞 ጥፋት ግብሬ ሆኖ ሳለ ለየትኛው ፀጋዬ ነው ይህ የተገባኝ🥺 እስኪ እንኳን ደስ አለህ በሉኝ🥰
በየትኛው ስራዬ በየትኛው ህይወቴ😞 ጥፋት ግብሬ ሆኖ ሳለ ለየትኛው ፀጋዬ ነው ይህ የተገባኝ🥺 እስኪ እንኳን ደስ አለህ በሉኝ🥰
144
17
በምን እድሌ
በምን እድሌ
176
18
አመሰግናለሁ እኔ ስሜን እፈራዋለሁ
አመሰግናለሁ እኔ ስሜን እፈራዋለሁ
168
19
ሙዚቃ አልሰማም የዳንኩ ሰው ነኝ ከዚህ 😂
ሙዚቃ አልሰማም የዳንኩ ሰው ነኝ ከዚህ 😂
142
20
ትንሹ( አለማዊ ስም ጳውሎስ) ሀገሬ በሰማይ ነው🤭
ትንሹ( አለማዊ ስም ጳውሎስ) ሀገሬ በሰማይ ነው🤭
129