uk
Feedback
قناة أبي عبدالله السلفي

قناة أبي عبدالله السلفي

Відкрити в Telegram

منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
197
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
-530 днів
Архів дописів
📢 ታላቅ አስደሳች ዜና ለሰለፊዮች በሙሉ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በመናሩል ሁዳ የሰለፊያ ሴቶች ደርስ መስጫ መድረሳ ላይ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ያማረና የደመቀ ፕሮግራም
📢 ታላቅ አስደሳች ዜና ለሰለፊዮች በሙሉ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته በመናሩል ሁዳ የሰለፊያ ሴቶች ደርስ መስጫ መድረሳ ላይ በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው ያማረና የደመቀ ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይጠብቃችኋል። 📅 ቀን፦ የፊታችን ጁመዓ (ምሽት)፣ ጥር 22/05/2018 ዓ.ም - የዕለት ተጋባዥ እንግዳችን ፦ 🎙️ ኡስታዝ ኑራድስ (አቡ አብዱረህማን - ሀፊዘሁላህ) ♦️ ርዕስ፦ ስለ ሙመይዓ 📌 ⏱️ የፕሮግራሙ ሰዓት - በኢትዮጵያ፦ 3:00 (ምሽት) - በሳዑዲ፦ 9:00 (ምሽት) 📍 ፕሮግራሙ የሚሰጥበት ቦታ ➥ በመናሩል ሁዳ ግሩፕ በቀጥታ ስርጭት (Live) ይተላለፋል። ሌሎችም በቦታው ላይ ተጋባዥ እንግዶች የሚኖሩን ይሆናል፤ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል። እንዳትቀሩ! 👌 🔗 ትምህርቱን ለመከታተል 👇 ሊንኩን ተጭነው ይቀላቀሉ https://t.me/+5c4ywU9_Ob1jMzQ0 https://t.me/+5c4ywU9_Ob1jMzQ0

አስደሳች ዜና ለእውቀት ፈላጊ ጡላቦች የደርስ ማስታወቂያ በመርሳ ከተማ መልካጨፈ ሰፈር መስጅደልከሪም አድስ ደርስ ለመጀመር አስበናል። ብቅ ብለው ይጎብኙን የሚጀመረው ኪታብ 1,بدعة مذهب وجوب الموازنات للشيخ ابي ذر بن حسن حفظه الله ከመግሪብ እስከ ኢሻእ 2,الأربعون النووية للشيخ ابي زكريا يحيى بن شرف النووي رحمه الله ከፈጅር ሶላት በኋላ ደርሱ የሚሰጠው በአቡ አብዲረህማን አልመርሲይ https://t.me/Abu_Abdirehman_Almersi

አቂዳ፡ የሕይወት መሰረት ነው ​አቂዳ (እምነት) የዲናችን መሰረት ነው። ልክ የአንድ ህንፃ ጥንካሬ በምሰሶው እንደሚለካ፣ የሙስሊም ስራም ጥንካሬው በአቂዳው ይወሰናል። ተውሂድን ለይተህ እወቅ፤ አላህን ብቻ በብቸኝነት አምልክ። መሰረትህ ካልተስተካከለ የምትሰራው ስራ ሁሉ ዋጋ ሊያጣ ይችላልና ቅድሚያ ለአቂዳህ ትኩረት ስጥ! https://t.me/Abu_Abdullah3633

🔖የጁምዓ ቀን ሱናዎች!..
🍁➊ الـغـسـل_ገላን መታጠብ
🍁➋ الـتـطـيـب_ለወንዶች ሽቶ መቀባት#
🍁➌ الـسـواك_ሲዋክ መጠቀም
🍁➍ لـبـس الـجـمـيـل _ጥሩ ልብስ መልበስ
🍁➎ الـتـبـكـيـࢪ لـصـلاة الـجـمـعـة          በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🍁➏ قـࢪاءة سـوࢪة الـكـهـف                    ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🍁➐  الإكــثـار مـن الدعاء وتحري سعة الإجابة ዱዓ ማብዛትና በእለተ ጁምዓ ዱዓ ተቀባይ የሚሆንባትን ሰዐት መጠባበቅ
🍁❽ الإكــثـار مـن الـصـلاة عـلـى الـنـبي(ﷺ) በነብዩ(ﷺ)ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት الـلَّـهُـمَّ صـَلِّ وَسَـلِّـمْ علـى نَـبِـيِّـنَـا مُـحـمَّـد(ﷺ) الـلَّـهُـمَّ صـَلِّ وَسَـلِّـمْ علـى نَـبِـيِّـنَـا مُـحـمَّـد (ﷺ)
•━════✿🍃🌺🍃✿════━• የቴሌግራም#ቻናል ይቀላቀሉ Join! ⇣⇣⇣📲⇣⇣⇣ Share!!  ሼርር        👇👇👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Abdullah3633 https://t.me/Abu_Abdullah3633

🌿🌹سورة الكهف🌹🌿 🎙 قارئ الشيخ سعد الغامدي 👇👇👇👇 https://t.me/Abu_Abdullah3633

ከጁመዓ ቀን ሱናዎች ~~~~ ↩️‏سنن يوم_الجمعة ➊ الغسل ➋ الطيب ➌ السواك ➍ لبس الجميل ➎ قراءة سورة الكهف ➏ التبكير لصلاة الجمعة ➐الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ ገላን መታጠብ ሽቶ መቀባት ሲዋክ መጠቀም ጥሩ ልብስ መልበስ ሱረቱ ካህፍን መቅራት በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ በነብዩ ﷺ ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት ➴➴➴ https://t.me/Abu_Abdullah3633

እየገባችሁ አዳምጡ 👇👇👇 We're talking about 🔴 | የአሕባሾች ማንነት = ውይይት ከአሕባሾች ጋር!. Click the link to join us! https://s.imoim.net/gjV
እየገባችሁ አዳምጡ 👇👇👇 We're talking about 🔴 | የአሕባሾች ማንነት = ውይይት ከአሕባሾች ጋር!. Click the link to join us! https://s.imoim.net/gjVAAU?from=copy_link

اللهم بلغنا رمضان...

💭 እርም የሆኑ ሴቶች ! 📌المحرمات من النساء. 🕌ከለተሞ ሰማይ ስረ 🕌في مسجد النصر والسنة. 💺 فضيلة الشيخ عبد الحميد اللتمي السلطي السني السلفي (أحاطه الله برعايته) 🌙شعبان يوم الخميس   ١٠//٨//١٤٤٧ ه‍ 🗓 እለተ ሐሙስ-ጥር-21-5-2018 https://t.me/abdulham/2608 https://t.me/abdulham/2608

የወሎው ወርቅ ዕንቁ ሸይክ አቡ-ዘር - የወሎው ወርቅ ዕንቁ፤ ከስነ-ምግባር ጋር - እውቀት የታጠቁ፤ በቁርዓን በሐዲስ - በኢልም የታጨቁ፤ በሁሉም የዲን ፈን - በጣም የመጠቁ፤ ተውሂድ ሲያስተምሩ - ወኔ የሚያሞቁ፤ ሱናን ሲያብራሩ - ተንትነው የሚያነቁ፤ በሰፊ ማብራሪያ - ልብን የሚያብቃቁ፤ በሙብተዲዖች ሁሉ - ሱናን በለቀቁ፤ የቁርዓን የሐዲስ - ሚሳኤል የሚለቁ፤ የሰለፎችን ጥቅስ - ከዚያ የሚለጥቁ፤ ከደዕዋው ጎን ለጎን - ኪታብ የሚያረቁ፤ ለዲን ተማሪዎች - ማርን የሚጨምቁ፤ ሱኒዮች ሁሉም ዘንድ - በቅርቡም በሩቁ፤ በጣም የሚወደዱ - በጣም የሚናፈቁ፤ ሸይክ አቡ-ዘር ሀሰን - ውድ ናቸው ዕንቁ፤ የሀገራችን ሙብተዲዖች - ሀቅን የለቀቁ፤ በሸይክ አቡዘር ረድ - ተጋልጠው ታወቁ፤ ሸይክ አቡ-ዘር - የወሎው ወርቅ ዕንቁ፤ የሐጁሪዮችን ወገብ - ሰብረው ያደቀቁ፤ የሙመይዖችን ባጢል - በይፋ ያሳወቁ፤ የከሚሴውን ከድር - እንደ ጤፍ የወቁ፤ የኢክዋኖችን ጥፋት - በማስረጃ ያነቁ፤ ከአህባሾች ጥመት - ሰው ያስጠነቀቁ፤ ወይዘሪት አህባሽን - አፈር ላይ ያንፏቀቁ፤ በሁሉም ሙብተዲዖች - ሀቅን በለቀቁ፤ የማስረጃ ክምችት - ሚሳኤል የሚለቁ፤ ቃላት አጣሁ ለሸይክ - የሚሆናቸው ብቁ፤ ምን ብዬ ልግለጻቸው - የወሎውን ዕንቁ፤ ሸይካችንን ልገልፅበት - ቃል ሳጠ በልቁ፤ ዝቅ አደረግኳቸው - ብያቸው ወርቅ ዕንቁ፤ እስኪ ቃላት ስጡኝ - ይበልጥ የምታውቁ። ✍️ (ኢብኑ ኑሪ) ጥር 21/2018 ስልጤ (ሳንኩራ) https://t.me/Abu_Abdullah3633 https://t.me/Abu_Abdullah3633

🚫  የጥንቃቄ መልእክት ‼    እንደሚታወቀው ያለንበት ዘመን ሰዎች ሰርተው ከመክበር ዘርፈው መክበርን የመረጡበት ዘመን ነው ። እነዚህ በነዋይ ፍቅር የሰከሩ አካላት ጭንቀታቸው በላቤ ምን አይነት ስራ ሰርቼ ያልፍልኛል ሳይሆን በምን አይነት ዘዴ እንዴት አድርጌ መዝረፍ እችላለሁ ነው ። ይህን አላማቸውን እውን ለማድረግ በየጊዜ የተለያየ አይነት እስትራቴጂ ይነድፋሉ ። በአንዱ የተወሰነ ጊዜ ከዘረፉ በኋላ የዝርፈያ ፊልዳቸውን ይቀይራሉ ።     ከእነዚህ አካላት ውስጥ በአሁኑ ጊዜ ስልክ ሰርቀው ሲሙን በአውጥተው በመጣል እንደ ቴሌግራምና ዋትሳፕ የመገናኛ ዘዴዮችን በመጠቀም በስልኩ ላይ ተመዝግበው ወደ ነበሩ ሰዎች ለሆነ ጉዳይ ስለተቸገርኩ አምስት ወይም አስር ወይም አስራ አምስተ አለያም ሃያ ሺህ ከዚያም በላይ ብር አስገባልኝ ነገ የሚመለስ ነው ብለው አካውንት ይልካሉ ። ይህ መልእክት ለተሰረቀው ሰው በጣም ቅርብ ለሆኑ ዘመዶች ወይም ጓደኞች ወይም በስራ ለሚተዋወቁ ሰዎች ይደርሳል ። አብዛኞቹ ደውለው ምን እንደገጠመው ለማጣራት ጊዜ ሳይወስዱ ወዲያው የተጠየቁትን ገንዘብ ያስገባሉ ። የተወሰኑት ለማጣራት ሲሞክሩ ስልኩ አይሰራም የበለጠ በመጨነቅ ፈጥነው ያስገባሉ ። የስልኩ ባለቤት ሲሙን አዘግቶ ቀይሮ አውጥቶ መስራት ሲጀምር ያስገቡት ዘመዶችና ጓደኞች ምን እነደገጠመው ለመጠየቅ ሲደውሉ እሱ የሚያውቀው ነገር የለም ‼ ። በዚህ መልኩ ተጨንቀው ልከው የተበሉ ሰዎች በጣም ብዙ ሊሆኑ ይችላሉ ። ወደ ቴሌግራምና ዋትሳፕ ተመልሰው ሊጠይቁ ሲሉ ገንዘቡን ካስገቡ በኋላ ብሎክ ስለሚደረጉ አይሰራም ። ጉዳይ አሞራ የወሰደው ገበያ የወጣ ቅቤ ሆኖ ይቀራል ። ( ገጠር አካባቢ ቅቤ በወፍቾ ታስሮ ገበያ ላይ ወፍቾዉን ይዘው አንጠልጥለው ማነው ፈላጊ እያሉ ነው የሚሸጡት ። አንዳንዴ አሞራ መጥቶ መንትፏቸው ይሄዳል ። ቅቤ ሽጠው ራት ለመግዛት የሄዱ እናቶች ባዶ እጃቸውን ወደ ቤታቸው ይመለሳሉ ። ) ➡️   ልብ በሉ መልእክቱ ከዘራፊዮች መሆኑ የሚታወቀው እንዲህ አይነት መልእክት ሲደርስ ስትደውሉ ስልኩ አለመስራቱ ነው ። ያ ሰው መሆኑና አለመሆኑን ለማወቅ በሌላ እሱን በሚያውቅ ሰው ስልክ በመደወል ራሱን አግኝቶ ማጣራት ይቻላል ። ነገር ግን በጣም እርግጠኛ መሆን ያለብን ስልኩ ካልሰራ ዘራፊዮች መሆናቸውን ነው ።    ውድ ወንድምና እህቶች በዚህ መልኩ በጣም ብዙ ሰው እየተዘረፈ ስለሆነ በተቻለ መጠን መልእክቱ እንዲዳረስ በማድረክ ወገኖቻችንን ከመዘረፍ እንታደጋቸው ። http://t.me/bahruteka

ወደ 15 አካባቢ በዱና ሰማይ ስር የዘነቡ ሙሓዷራዎች የተለያዩ ምክሮች ስብስብ ☔️🍀☔️ 1ኛ “ኢስቲቃማ ፅናት” 🎙ሸይኽ መሕቡብ ኣደም አስ'ሳንኩሪይ «አሏህ ይጠብቃቸው» 🔗🔍🔗         👇👇👇 https://t.me/AbuImranAselefy/11695 2ኛ እንኳን ደህና መጣችሁ” 🎙 لفَضِيلَةِ الشَّيخِ عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه» 🎙 በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ብን ያሲን አል'ለተሚይ! አላህ ይጠብቃቸው! ✔️☂️✔️       👇👇👇👇 https://t.me/AbuImranAselefy/11696 3ኛ “የሺርክ አስከፊነት” 🎙 በሸይኽ ሑሰይን ከረም 🍀🍀🍀 👇👇👇 https://t.me/AbuImranAselefy/11698 4ኛ “የሶላት ማብራሪያ” 🎙 በሸይኽ ሑሰይን አባስ ◈☔️◈ 👇👇👇👇 https://t.me/AbuImranAselefy/11699 5ኛ “የሸዕባን ትሩፋት” 🎙 በሸይኽ ሙባረክ (ወልቂጢይ) 👉🔍👉 👇👇👇👇 https://t.me/AbuImranAselefy/11700 6ኛ “የሰለፊያን ሚንሓጅ ማብራራት” 🎙للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው! ✅🌐✅          👇👇👇 https://t.me/AbuImranAselefy/11702 7ኛ “ለወጣቶች ምክር” لفَضِيلَةِ الشَّيخِ عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه» 🎙 በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ብን ያሲን አል'ለተሚይ! አላህ ይጠብቃቸው! 🍀☂️🍀☂️ 👇👇👇👇 https://t.me/AbuImranAselefy/11703 8ኛ “ዑለማዖችን ማክበርና በሐቅ መፅናት” 💺 በሸይኽ ኢስማዒል ዘይኑ ◈☔️◈ 👇👇👇👇👇 https://t.me/AbuImranAselefy/11709 9ኛ “ፊርቀቱ ናጂያ” 🎙 በሸይኽ ኢድሪስ ዩሱፍ ☔️🍀☔️🍀   👇👇👇👇 https://t.me/AbuImranAselefy/11711 10ኛ “አሏህን መፍራት ” 🎙 በሸይኽ ዒዙዲን ሸሪፍ ☔️🔗☔️   💬    👇👇👇 https://t.me/AbuImranAselefy/11712 11ኛ “የአሏህ ስምና በሕሪያት” 🎙للشيخ أبي طلحة أبي ذر بن حسن الولوي «حَفِظَهُ اللَّهُ» 🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሀሰን አቡ ጦልሃ አላህ ይጠብቃቸው! ☔️🔍☔️     👇👇👇👇 https://t.me/AbuImranAselefy/11713 12ኛ “ሺርክና ተውሒድ” 🎙 للشيخ أبي منصور محمد حياة الولوي  الأجباري ثم الهروي 🎙 በሸይኽ ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት አል-ወልውይ አላህ ይጠብቃቸው 🍀🌱🍀        👇👇👇👇 https://t.me/AbuImranAselefy/11714 13ኛ "የነብዩ ﷺ አርአያነት" 💺 በኡስታዝ አቡ ዑበየሰዳህ በሕሩ ተካ 💬🔗💬🌱    👇👇👇 https://t.me/AbuImranAselefy/11715 14ኛ “የረሱላችን ﷺ ታሪክ” 🎙 لفَضِيلَةِ الشَّيخِ عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه» 🎙 በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ብን ያሲን አል'ለተሚይ! አላህ ይጠብቃቸው! 🌱💬🌱         👇👇👇👇 https://t.me/AbuImranAselefy/11717 15ኛ አዲስ ፈታዋ #ከዱና 🎙 لفَضِيلَةِ الشَّيخِ عبد الحميد بن ياسين السني السلفي السلطي اللتمي «حفظه الله ورعاه» 🎙 በሸይኽ ዐብዱልሐሚድ ብን ያሲን አል'ለተሚይ! አላህ ይጠብቃቸው! ☔️☔️☔️🌱🌱👇👇👇 https://t.me/AbuImranAselefy/11718

​🎙️ የቅዳሜ ምሽት የፈታዋ ኦዲዮ ​👤 በሸይኽ ሀሰን ገላው (ሀፊዘሁሏሁ) ​ታላቁ የሱና ሸይኽ ሸይኽ ሀሰን ገላው (ሀፊዘሁሏሁ ወረዓሁ) በቅዳሜ ምሽት የፈታዋ ፕሮግራማቸው ላይ ለቀረቡ ጥያቄዎች በቂ፣ ግልፅና አርኪ ምላሾችን ሰጥተዋል። ​🎧 የሪከርዱ ዋና ዋና ይዘት ​📖 በቁርአንና በሀዲስ መረጃዎች የተደገፉ አስተማማኝ ምላሾች። ​💖 ልብን የሚያክሙ እና ለተግባራዊ ህይወት የሚረዱ ማብራሪያዎች። ​✨ ለእውቀት ጥማት አርኪ የሆኑ ማብራሪያዎች። ​📥 እነሆ የሪከርዱ ፋይል! ​ያመለጣችሁ እንድትከታተሉት፣ የሰማችሁት ደግሞ ድጋሚ በማድመጥ እውቀታችሁን እንድታድሱ ተጋብዛችኋል። ​📢 "እውቀትን ማካፈል ትልቅ ሰደቃ ነው!" ​🌟 ይህን የኸይር ስራ ለወዳጅ ዘመድዎ በማጋራት የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ። https://t.me/alateriqilhaq

🌿አጠር ያለች ምክር ስለ እስቲዋእ🌿
🎙በዉዱ ሸይኻችን ሸይኽ አቡ ዘር❴ሐፊዘሁሏህ❵ 👌አሏህ በዛቱ ከዐርሽ በላይ መሆኑን የሚቃወም ካፊር ነው መረጃ ከደረሰው በኋላ። •━════✿🍃🌺🍃✿════━• የቴሌግራም # ቻናል ይቀላቀሉ ➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘➘ 👇👇👇👇👇 https://t.me/+4ihFdSPys6Y0OTBk

#ሸህዋ (ስሜት) ​ወጣትነት የኃይል፣ የጥንካሬና የስሜት በረከት የሚታይበት blessing time ነው። በዚህ እድሜ የሰው ልጅ ተፈጥሯዊ የሆነው ተቃራኒ ጾታን የመፈለግ ሸህዋ ይገንፈለል። ይህ ስሜት በራሱ ወንጀል አይደለም፤ ይልቁንም አላህ ለሰው ልጅ ዘር መቀጠል የሰጠው ተፈጥሯዊ ስጦታ ነው። ነገር ግን ይህ ስሜት እንደ እሳት ነው፦ በስርዓት ከተያዘ ቤት ያሞቃል (ትዳር)፤ ካመለጠ ግን ቤት ያቃጥላል (ዝሙት)። ​አላህ (ሱ.ወ) በቁርኣኑ እንዲህ በማለት ያስጠነቅቀናል፦ ​وَلَا تَقْرَبُوا الزِّنَا ۖ إِنَّهُ كَانَ فَاحِشَةً وَسَاءَ سَبِيلًا "ዝሙትንም አትቅረቡ፤ እርሱ በእርግጥ አስጸያፊ ነገር ነውና፤ መንገድነቱም ከፋ!" (ኢስራእ፡ 32) ልብ በሉ! አላህ "ዝሙትን አትስሩ" ብቻ አላለም፤ "አትቅረቡ" ነው ያለው። ምክንያቱም ዚና ልክ እንደ ገደል ነው፤ ገደሉ ጫፍ ላይ ቆሞ አለመውደቅ አይቻልም። በቀድሞ ዘመን ዚና ለመስራት ብዙ መሰናክሎች ነበሩ። ዛሬ ግን በስልክህ ስክሪን ላይ በሚመጡ ምስሎች፣ በዲኤም (DM) እና በቻት ይጀምራል። " Just ዝም ብለን እኮ ነው የምናወራው" ብለህ ራስህን አታታል:: ትዳር በኢኮኖሚና በባህል ምክንያት "አቀበት" ሆኗል። ይህ ደግሞ ወጣቱን ወደ ሌላ አማራጭ (ሐራም) እንዲያይ ይገፋፋዋል። ነገር ግን ለጊዜያዊ እርካታ ተብሎ የሚከፈል ዋጋ መጨረሻው "ባዶነት" ነው። ዚና የልብን ብርሃን (ኑር) ያጠፋል፣ ጭንቀት ውስጥ ያዘፍቃል፣ የሪዝቅ በረካንም ይነጥቃል። ​ "ሁሉም ጓደኞቼ girlfriend ወይም ቦይ ፍሬንድ አላቸው" የሚለው ጫና (Peer pressure) ከባድ ነው። ነገር ግን ብዙኃኑ ስላደረጉት ጥፋቱን ልክ አያደርገውም። አላህ ዘንድ የምትቆመው "ከጓደኞችህ" ጋር ሳይሆን "ብቻህን" ነው። https://t.me/+4ihFdSPys6Y0OTBk

ሴቶችን አደራ !!
አቡ ሁረይራ ረዲየላሁ ዓንሁ ባስተላለፉት ሐዲሥ: ነብዩ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም፦ «ሴቶችን በጥሩ ሁኔታ ያዙ።» ብለዋል፡፡ [ቡኻሪ (5185) እና ሙስሊም (1486)] ኢብኑ ባዝ (1420 ሂ) ረሒመሁላህ እንዲህ ይላሉ:- “ይህ ለባሎች፣ ለአባቶች፣ ለወንድሞች እና ለሌሎችም: ሴቶችን በመልካም እንዲይዟቸው፣ መልካም እንዲያደርጉላቸው፣ እንዳይበድሏቸው፣ ሐቆቻቸውን እንዲሰጧቸው እና ወደ ኸይር ነገር እንዲያመላክቷቸው ትዛዝ ነው። ይሄ ነው የሁሉም ሰው ግዴታ። [መጅሙዑ ፈታዋ (5/298)] 👇👇👇👇👇 https://t.me/+4ihFdSPys6Y0OTBk

🚫 ህፃን ነው አትበል ሱሪውን አሳጥር። ● በአሁኑ ሰዓት የልጆችን ሱሪ ወይም ቀሚስ ማሳጠር ለልጆች ርህራሄ አለመኖርና ያለአግባብ አክራሪ መሆን ነው ብለው የሚያስቡት ብዙዎች ናቸው። ‏- سُئل م
+1
🚫 ህፃን ነው አትበል ሱሪውን አሳጥር። ● በአሁኑ ሰዓት የልጆችን ሱሪ ወይም ቀሚስ ማሳጠር ለልጆች ርህራሄ አለመኖርና ያለአግባብ አክራሪ መሆን ነው ብለው የሚያስቡት ብዙዎች ናቸው። ‏- سُئل مفتي السعودية العلامة الفوزان -حفظه الله- : - የሱዑዲያው ሙፍቲ ታላቁ ዓሊም ሸይኽ ፈውዛን ተጠየቁ፦ ‒ بالنسبة للطفل الصغير هل يجب أن يقصر في ثيابه لئلا يكون مسبلا ؟ ‒ ትንሹን ህፃን በተመለከተ (ነቢያችን ﷺ እሳት ይገባል ካሉት) ልብሱን ጎታች እንዳይሆን ልብሱን ማሳጠር ግድ ይላልን? ‒ فأجاب -حفظه الله- قائلا : نعم ، يُربى على السنة؛ الطفل الصغير يربى على السنة؛ ما يُربى على مخالفة السنة. 📜 [شرح فتح المجيد (٢١-٠٣-١٤٣٨)] . ‒አሏህ ይጠብቃቸውና- እንዲህ ኢያሉ መልስ ሰጡ፦ አዎ! በሱና ያሳድጉታል፤ ትንሹ ህፃን በሱና ይታደጋል ሱናን በመቃረን አይታደግም። 🚫 ሰለፊይ ተሁኖ ደሞ የልጅ ሱሪ ወይም ጀለቢያ ዘፋፋ ሲሆን ከቁርጭምጭሚት ሲያልፍ ከሌሎቹ በባሰ በጣም ይቀፋል ሐቂቃ። ነቃ በል የልጆችህን/ሽን ሱሪ አየት አየት አድርግ/ጊ። || የቴሌግራም ቻናል፦👇👇 https://t.me/+4ihFdSPys6Y0OTBk

♦️بسم الله الرحمن الرحيم ♦️ ♦️فهذه تذكرة للإخوان  في صيام شهر شعبان ♦️ 📝 كلمات عبد الحميد السانكري♦️ ♦️أداء الدالوچي♦️ 🔰 ተለቀቀ🔰 ♦️የአረብኛ ግጥም ክፍል 【30 】 ♦️እቺ ግጥም ለወንድሞች ሀዲያ    የሸእባን ወር በመጾም ዙሪያ ♦️𝐣𝐨𝐢𝐧  ይበሉ🔰 https://t.me/mujahid_As_siltiy https://t.me/mujahid_As_siltiy ♦️ይህ ☝️ከላይ ያለው ሊንክ የአረብኛ ግጥም ብቻ ሚለቀቅበት ስለሆነ ተቀላቀሉት🔗↖ 📖 ለተጨማሪ ትምህርቶች 📱👇👇👇👇 https://t.me/AbuMerwanAselefy

​🕌 ልዩ የዳዕዋና የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም 🕌 ​✨ "ለአላህ ብሎ መስጅድን የገነባ፤ አላህ በጀነት ውስጥ ለእሱ መሰል ቤትን ይገነባለታል።" (ሶሒሕ ሙስሊም፡ 533) ✨ ​የሀሮ ሰለፍዮች መስጅድ ግንባታ ማስጨረሻ የገንዘብ መዋጮ ልዩ ፕሮግራም የጀነት ቤትዎን በዚች ቀን ይገንቡ! 💎 ​🗓 እሮብ 20/05/2018 ጧቱ ከ3:00 ጀምሮ 📱 በቴሌግራም ቻናላችን፦ https://t.me/haroselefi ​🎁 የዕለቱ ልዩ ልዩ ፕሮግራሞች፡ ​1) የዳእዋ ፕሮግራም 2) የጨረታ ፕሮግራም 3) የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራም 4) ሌሎቹም ተጋባዥ እንግዶቻችንን        ሸይኽ ሙሀመድ ሲራጅ ከሀሮ        ሸይኽ ሰዒድ ሙሀመድ ሀራ ከረም በር        ኡስታዝ  መሀመድ ሰልማን ሀራ ሌሎችም ይኖራሉ ​"አላህ ዘንድ ይበልጥ ተወዳጅ ስራ ጥቂትም ቢሆን ዘላቂ የሆነው ነው።" (ሶሒሕ ቡኻሪ፡ 6465) 💠 ​🤲 አላህ መልካም ስራችንን ይቀበለን!🤲