uk
Feedback
قناة أبي عبدالله السلفي

قناة أبي عبدالله السلفي

Відкрити в Telegram

منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
197
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
-530 днів
Архів дописів
🔊አዲስ ሙሓደራ! ↪️ ርዕስ “ፈታዋ” ٠ በሲሕር ተፅኖ ስር ያሉት የሚሰሩት ወንጀል ይፃፍባቸዋልን? ٠ ጫታ የዱዓ መሣሪያ ነውን ? ٠ ከተብሊጎች ጋር ኹሩጅ መውጣት ሑክሙ? ٠ ሌሎችም ... 💭በተጨማሪም አንድ ወንድማችንን የማስለም ስነ ስርዓት በርዚህ ሪኮርድ ተካቷል፤ ስሙም አብዱሏህ ተብሏዋል። 💺 በሸይኽ ዐብዱል ሐሚድ 🗓እሑድ ሸዕባን 5/1447 https://t.me/abdulham/2606

~ አሰላሙ አለይኩም ወረህመቱሏሒ ወበረካቱሁ በመድና አካባቢ ቁርአንም ሆነ የተለያዩ ኩቱቦች መዉሰድ የምፈልጉ ከታች በተቀመጠላችሁ አድሬስ ቁጥር እየደዉላችሁ መዉሰድ ትችላላችሁ....። +966 54 687 0177 +966 54 687 0177 ~ አቡ ኡስማን በዋትሳፕ ያናግሩን ~ ማሳሰቢያ ፦ ሽያጪ አይደለም ነፃ ነዉ የመሽዋር ብቻ እየከፈላችሁ ማስነሳት ነዉ ...!። https://chat.whatsapp.com/GePeYBQvgun7KhRQKNSSkg?mode=wwt ~ ሊንኩን ሸር ሸር በማድረግ ላልደረሰዉ በማድረስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ, ባረከሏሁ ፊኩም...።

እጥር ምጥን ያለች ገሳጭ ግጥም ርዕስ"✅ ወጣትነትን እንጠቀምበት ከሃራም እንራቅ ዱኒያ ሳያታለን ⚙በውስጡ ጠቃሚ ምክር ተካቶበታል ለወንዱም ለሴቱም ፋሽን አትከተል ፋሽን አትከተይ ሱናን እንከተል ነጃ እንድንወጣ ተውሂድን እንያዝ እረተው አንፍዘዝ 🎙በወንድም አቡዱል ሶመድ {ሀፊዘሁሏህ} ⤵️⤵️⤵️⤵️ https://t.me/Abdelsemed1

♦️| ሸይኽ አቡዘር & ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ! ● ዛሬ ሸይኽ አቡዘር «አስማእ ወ'ሲፋት» በተመለከተ የተሰጣቸውን ርእስ ካጠናቀቁ በኋላ፣ አንድ ወንደም ከዚህ በፊት ክብሮትን ነክቻለሁና ይቅር እንድትሉኝ! ብሎ የይቅርታ ጥያቄ አቀረበ፤ ሸይኹም ምንም ሳይግደረደሩ ይቅር ብዬሃለሁ አሉት። ● ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድም በተመሳሳይ «የረሱልን ﷺ ታሪክ» በተመለከተ የተሰጣቸውን ርእስ እንዳጠናቀቁ፣ አንዱ በአልከሶው ነስሮ ላይ ስትናገሩ ረድ ስታደርጉ፣ አምቻችሁ ነበር አና ይቅር በሉኝ! ብሎ ጠየቀ፤ እሳቸውም ምንም ሳይግደረደሩ ይቅር ብያለሁ አሉ!። ● ከሁለቱ ሸይኾች ተግባር ከምንማራቸው ትምህርቶች መሃከል ሁለቱን ላነሳ ወደድኩ፦ • 1.ኛ እኚህ ሸይኾች በየ አቅጣጨው ሲያጥላሏቸው ለነበሩ ሰዎች ያለምንም ወደኋላ ማለት ይቅር ብዬሃለሁ ማለታቸው የልባቸውን ቅንነትና፣ በሙብተዲዖች ላይ የሚናገሩትና ረድ የሚያደርጉት የአሏህን ዲን ለመጠበቅ እንጂ ለክብራቸው እንዳልነበረ ያመላክታል። «ولا نزكي على الله أحدا» • 2.ኛ ማንኛውም አካል ክብሩ ቢነካና ቢተች ትችቱ ዲኑን እስካልሆነ ድረስ ይቅር ማለት እንዳለበትና ለክብሩ መጨነቅ እንደሌለበት እንማራለን። || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/Abu_Hessan https://t.me/Abu_Hessan

አላህ በቁርአን እንደጠቀሰው  ሶስት አይነት ነፍሶች አሉ፦ 1️⃣አነፍሱል ሙጥመኢናህ /የተረጋጋች / ነፍስ፣ 2️⃣አነፍሱል ለዋማህ /የምትፀፀት/  ነፍስ፣ 3️⃣አነፍሱል  ሱእ / በመጥፎ የምታዝ/  ነፍስ፣ ©️ አላህ የልብ እርጋታን ይስጠን።🤲

አጅብ እኮ ነው ዓሊም የእውቀት ባለቤት ይናገርበት!! ወላሂ የሱና ጀግኖች የተውሒድ አርበኞች የሆኑ መሻኢኾች አሉን እኮ! አላህ በያሉበት ከአፊያ ጋ እድሜያቸውን አርዝሞ ይጠብቅልን!!

+2
“የረሱሉﷺታሪክ” 💺 በሸይኽ ዓብዱል ሓሚድ ዱና ላይ 🗓እሑድ ሸዕባን 5/1447

👆ሸኽ ሙሀመድ ሀያት ስለ ተክፊር ሰፋ ያለ ማብራሪያ መጥሞና ተከታተሉት ሸር እያዴረጋችሁ ላልሰሙት አሰሙ

📢🔊ታላቅ የምስራች ለስለፍዮች በሙሉ በአካል ( ኑ ) 🔰በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው በአይነቱ ለየት ያለ ታላቅ የዳዕዋና የንያ ፕሮግራም ዝግጅት ተደግሷ ይጠብቃችኋል ከዚህ በታች በተባለው ሰአትና ወ
📢🔊ታላቅ የምስራች ለስለፍዮች በሙሉ በአካል ( ኑ ) 🔰በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው በአይነቱ ለየት  ያለ ታላቅ  የዳዕዋና የንያ ፕሮግራም ዝግጅት ተደግሷ ይጠብቃችኋል   ከዚህ በታች በተባለው ሰአትና ወቅት በቦታው ላይ በአካል በመገኘት እርሶ ተሳትፈው ወዳጅ ዘመደዎን በማሳተፍ የዳዕዋው የንያው ተካፋይና ተቋዳሽ ይሁኑ ፣ እነሆ የፊታችን ቅዳሜ ማለትም (ጥር) ቀን /02/05/2018/በቦታው ላይ ታላቅ አገር አቀፍ የዳዕዋና የንያ ፕሮግራም ስላለን እንዳትቀሩ አድራሻ (ኑ)በውቢቷ ሃራ ከተማ ጎንደር-በር መስጅደ ሂጅራ ከመጀመሪው  ኬላው ላይ  ትላልቅ መሻይኾችና ኡስታዞች ስለሚገኙ ሸሪዓውይ እውቀቶችን ኑ እንቅስም እንሸምት እንማር 💺የእለቱ ተጋባዥ የክብር እንግዶቻችነን እነሆ ብለናል 🎙1.ሸይኽ ሁሴን ከረም ከሀራ 🎙2.ሸይኽ ሁሴን አባስ ከጉራ ወርቄ 🎙3.ሸይኽ ሙሐመድ ሲራጅ ከሀሮ 🎙4.ሸይኽ ሰኢድ ሙሀመድ ከሀራ 🎙5.ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት ከሀራ 🎙6.ሸይኽ አቡ-ዘር   ከኮንበልቻ 🎙7.ሸይኽ ሙሐመድ ጀማል ከኮበልቻ 🎙8.ሸይኽ ሁሴን አደም ከጎብየ {ሁላቸውንም አላህ ባሉበት ቦታ ይጠብቃቸው} 🎙9.ኡስታዝ አብዱረህማን ከመርሳ 🎙10.ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን ከሀራ 🎙11.ኡስታዝ ጀማል ኢብራሂም ከሀራ ♻️እነዚህንና ሎሎችም በበቦታው  ላይ ተጋባዥ የክብር  እንግዶች የሚኖሩን ይሆናል እንዳትቀሩ ሁላችሁም ታድማችኋል አስታውሱ👌 🕰 የሚጀምርበት ሰአት  ከጧቱ 2:00/ይፋውይ መድረኩ ተጀምሮ አላህ ካለ እስከ መغሪብ ሶላት ድረስ የሚቀጥል ይሆናል           🌱🔖👇👇🔖🌱 ➥ ​online ሼር ሼር ሼር ለመከታተያ ይፋዊ ሊንክ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/haragonderberfelfi

በኢንተርኔት  አጠቃቀም ምክንያት ከሚስቴጋ ኺላፍ ላይ ነን እኔ  ለእሷ ከተንኮሉ ከጉዳቱ እፈራላታለሁ  እሷ ከጓደኞቿጋ ተዋሱል መጠቀም ትፈልጋለች እኔ በዚህ ላይ እምነት የለኝም  ብከለክላት ምን ትመክሩኛላቹህ መልስ በዚህ ላይ ከልክላት በእሷ ላይ ቀዋማ ተጠያቂዉ አንተ ነህ ቤትህ ቤትህ ነዉ ከዚህ ነገር ላይ ከልክላት ይሄ ኢንተርኔት  ከሴቶችጋ  በላዕ ሸር ያስገኛል ይሄ የሸር መዳረሻ ነዉ ከልክላት በእሷ ላይ አንተ ቀዋማ አለህ                             الرِّجَالُ قَوَّامُونَ عَلَى النِّسَاءِ                            ወንዶች በሴቶች ላይ አሳዳሪዎች ናቸው 👇👇👇 https://t.me/yeselfochmenhaj

👉 የፊታችን እሁድ ታህሳስ 26/2018 የሸይኻችን ( ኣላኡላሂ ፊ መካነቲ ላ ኢላሃ ኢልለላህ ) የሚለው አዲሱ ኪታብ በአል ኢስላሕ መድረሳ ለገበያ ይቀርባል ። ከሀገር ውጭና ሀገር ውስጥም ያላችሁ
👉 የፊታችን እሁድ ታህሳስ 26/2018 የሸይኻችን ( ኣላኡላሂ ፊ መካነቲ ላ ኢላሃ ኢልለላህ ) የሚለው አዲሱ ኪታብ በአል ኢስላሕ መድረሳ ለገበያ ይቀርባል ። ከሀገር ውጭና ሀገር ውስጥም ያላችሁ የመልካም ስራ ባልተቤቶች በተለያዩ የሀገራችን ክፍል ላሉ ደረሶች ይህን ኪታብ ገዝታችሁ በማበርከት ተውሒድን ነሽር በማድረግ አሻራችሁን በማኖር የአጅር ባልተቤት እንድትሆኑ ለመጠቆም እወዳለሁ ። ለዚህ የተቀደሰ ተግባር በግልም ይሁን በጀመዓ በመቀናጀት መዘጋጀት ያስፈልጋል በርቱ ! አላህ በመሻኢኾቻችን እውቀት ተጠቃሚ ያድርገን ። https://t.me/bahruteka

🔷  ማንኛውም ሙብተዲዕ የሚቃረነውን መረጃ ይደብቃል !         يقول شيخ الإسلام ابن تيمية – رحمه الله –:   " .... لا تجد قط مبتدعا إلا وهو يحب كتمان النصوص التي تخالفه ويبغضها ، ويبغض إظهارها وروايتها والتحدث بها ، ويبغض من يفعل ذلك ....." مجموع الفتاوى  ( 20/161 )     ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ – ረሒመሁላሁ – እንዲህ ይላል : – " ማንኛውንም የቢዳዓ ሰው አታገኝም እሱን የሚቃረነውን መረጃ የሚደብቅና የሚጠላ መሆኑን የሚወድ ቢሆን እንጂ , የዚህ አይነቱን መረጃ ግልፅ ማድረግም ሆነ ማውራት ወይም መናገርን ይጠላል ። ይህን የሚያደርግንም ይጠላል  ···· "    አላህ ይጠብቀን !!!! ።         http://t.me/bahruteka

👉ተጀመረ ተጀመረ ተጀመረ ‼️ 🎙በኡስታዝ ሙሐመድ ሰልማን ከሀራ {ሀፉዘሁሏህ} ➮ራያ ቆቦ ወረዳ ጉራ ወርቄ ውላ ገበያ ሸይኽ ሁሴን አባስ ካሉበት መስጅድ ላይ ርዕስ"✅ ለሁሉም ነገር መታገስና መቻል ትልቅ የሁነ ዋጋ አለው 🌍 ሸር ሸር ሸር     ➘➘➘➘➘  
ቻናል #join በማድረግ ይቀላቀሉ👇
👇👇 https://t.me/hussenhas

+7
🔖 ልዩ የዐቂዳ ኮርስ! ▫️ክፍል -2- 📚 የኪታቡ ስም፦ መጃሊሱ አ′ተውሒድ ወመንሀጁ አ′ሰለፍ 🎙 አዘጋጅና አቅሪ :- ሼይኽ ሙሐመድ ሐያት አል-ወለዊይ (ሀፊዞሁሏሁ) 🕌 ሰሜን ወሎ መርሳ ከተማ ሱቡሉ'ሰላም መስጂድ እሁድ ታህሳስ 13/2018 የተሰጠ ኮርስ፤ https://t.me/SheikMohmmedHyatHara https://t.me/SheikMohmmedHyatHara

🌱🌱ነህኑ ሠለፍያ🌱🌱 መርሳላይ ተዘራ የተውሂድ አዝመራ ሀቁ  ተነበበ በተራበተራ የቀራቸው የለም የነብዩ አደራ ሰወቹም ተስማሙ ፊታቸው አበራ እየተባባሉ በነሡ እንመራ መንገዱን ቀጠሉ በነብዩ አደራ እነዛም ጠማሞች ትችትን ቀጠሉ እጢያቸው አረረ እስበሱ ተብላሉ እኒያ ጀምእዮች እየተባባሉ ሀቅ ተነበበ በነሸህ አቡዘር የቀራቸው የለም አስረዱ በዝርዝር ለቢድአ ጠላት ናቸው የደም ካንሰር ምቀኛምይቃጠል የፈለገም ይማር ሀቁ ይነገራል ቢጣፍጥም ቢመር

+2
🔖 ልዩ የዐቂዳ ኮርስ! ▫️ክፍል -1- 📚 የኪታቡ ስም፦ መጃሊሱ አ′ተውሒድ ወመንሀጁ አ′ሰለፍ 🎙 አዘጋጅና አቅሪ :- ሼይኽ ሙሐመድ ሐያት አል-ወለዊይ (ሀፊዞሁሏሁ) 🕌 ሰሜን ወሎ መርሳ ከተማ ሱቡሉ'ሰላም መስጂድ እሁድ ታህሳስ 13/2018 የተሰጠ ኮርስ፤ https://t.me/SheikMohmmedHyatHara https://t.me/SheikMohmmedHyatHara

🔴 | መርሳ በሱና መሻዪኾች አሸብርቃለች! ● የኮርሱ ርእስ፦ የተክፊር አደጋ! 🎙 ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ 👌 ማሳሰቢያ፦ ● በአሁኑ ግዜ የተክፊር ፊክራ መብቀል ጀምሯልና በዚህ ፊክራ የተ
🔴 | መርሳ በሱና መሻዪኾች አሸብርቃለች! ● የኮርሱ ርእስ፦ የተክፊር አደጋ! 🎙 ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ 👌 ማሳሰቢያ፦ ● በአሁኑ ግዜ የተክፊር ፊክራ መብቀል ጀምሯልና በዚህ ፊክራ የተፈተናችሁ ሐቅን ፍለጋ ተከታተሉ! ላልደረሳቸው ሼር በማድረግ እንድርስላቸው። 🔴 | Live በዚህ ሊንክ ተከታተሉ! https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha?livestream=d7769fb2c6df713f3e

♦️| ኮርስ የሚሰጠው ይህ ኪታብ ነው! 📚 ሙኽተሶሩ መስአለቲል-ዑዝሪ ቢል-ጀህል፦ ✍ ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ [ሀፊዘሁሏህ] ቀጥለዋል! ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/hussenhas