uk
Feedback
قناة أبي عبدالله السلفي

قناة أبي عبدالله السلفي

Відкрити в Telegram

منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
197
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
-530 днів
Архів дописів
➛ውድ የቻናላችን ተከታታዮች 🌙እንኳን ለ1447 ኛው ለተከበረው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ!🌙 ◉አሏህ ረመዷንን በትክክል የምንጠቀምበት  ያድርገን! 🌴💫🌙⭐️رمضان مبارك 💫🌙⭐️🌴 🌴💫🌙⭐️Ramadan Mubarak🌴💫🌙⭐️ 🌴💫🌙⭐️ረመዷን ሙባረክ🌴💫🌙⭐️ •━════✿🍃🌺🍃✿════━• https://t.me/AbuMerwanAselefy

‏عاجل: ‏رؤية هلال رمضان في تمير.. ‏وغدا الأربعاء أول أيام رمضان بالسعودية . በሉ ጉዞ ወደ ተራዊሕ። https://t.me/AbuMerwanAselefy
‏عاجل: ‏رؤية هلال رمضان في تمير.. ‏وغدا الأربعاء أول أيام رمضان بالسعودية . በሉ ጉዞ ወደ ተራዊሕ። https://t.me/AbuMerwanAselefy

ከጥቂት ሰአታት ብኋላ የ1447ኛው ረመዳን ፆም የመጀመሪያውን ቀን ይታወቃል። ፈጠን መረጃወችን ለማገኘት ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ይቀላቀሉ። https://t.me/+z1HHPD2cW782YjVk h
ከጥቂት ሰአታት ብኋላ  የ1447ኛው ረመዳን ፆም የመጀመሪያውን ቀን ይታወቃል። ፈጠን መረጃወችን ለማገኘት ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ይቀላቀሉ። https://t.me/+z1HHPD2cW782YjVk https://t.me/+z1HHPD2cW782YjVk

የረመዳን ጨረቃ ስትታይ የሚደረግ ዱዓ حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ بَشَّارٍ ، قَالَ : حَدَّثَنَا أَبُو عَامِرٍ الْعَقَدِيُّ ، قَالَ : حَدَّثَنَا سُلَيْمَانُ بْنُ سُفْيَانَ الْمَدِينِيُّ ، قَالَ : حَدَّثَنِي بِلَالُ بْنُ يَحْيَى بْنِ طَلْحَةَ بْنِ عُبَيْدِ اللَّهِ ، عَنْ أَبِيهِ ، عَنْ جَدِّهِ طَلْحَةَ بْنِ عُبَيْدِ اللَّهِ أَنَّ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ كَانَ إِذَا رَأَى الْهِلَالَ، قَالَ : " اللَّهُمَّ أَهْلِلْهُ عَلَيْنَا بِالْيُمْنِ وَالْإِيمَانِ وَالسَّلَامَةِ وَالْإِسْلَامِ، رَبِّي وَرَبُّكَ اللَّهُ ". هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ غَرِيبٌ. https://t.me/darulekra

ኢኽዋኖች ስውር ሱፍያዎች ናቸው ። ሙመይዓዎች ስውር ኢክዋኖች ናቸው ። ኢኽዋን ተውሂድን የተናገረ በማስመሰል ሁለት ሶስት ደቂቃ ለተውሂድ በቂ ነው እያለ በውስጥ የሱፍያን እምነት የሚያስገባ ሱፍያ ነው። ሙመይዓ ለሱና የተቆረቆረ በማስመሰል ሱና ሱና እያለ የኢኽዋንን መንሃጅ የሚያስፋፋ፣ የሚያግዝ፣የኢኽዋን እምባ ጠባቂ ኢኽዋን ነው ። መስጂደ ሶፋ ተውሂድ የሚነገርበት ፣ሱና በግልፅ የሚንፀባረቅበት፣ወጣቱ ከተለያዩ የሱስ አይነቶች እየወጣ ተውሂድን የሚማርበት፣ቢድዓ በየ አይነቱ የሚወገዝበት፣ ሽርክ በየአይነቱ የሚወገዝበት፣የቢድዓ ሰዎች የሚተቹበት በተውሂድ እና በሱና ያሸበረቀ መስጂድ ነበር። ተውሂድ ሲባል፣ሱና ሲባል፣ቢድዓ ሲባል፣ሽርክ ሲባል አይናቸው የሚቀላው የተውሂድ እና የሱና ጠላቶች ( ኢኽዋኖች) ፣ ሙብተድዕ ሲባል የማይወዱ ለመብተድዕ ሽንጣቸውን ገትረው የሚከራከሩት ሙመይዓዎች ባንድ ሆነው ይሄን የተውሂድ ዳዕዋ ካስቆሙ ቡሗላ አሁን ላይ እንደምትመለከቱት የሱፍያ መጨፈሪያ አድርገውታል። ሙመይዓዎች መስጂደ ሶፋ የኛ ነው እኛ ነን ዳዕዋ የምናደርግበት እያሉ ከንቱ የሆነን መመፃደቅ ሲመፃደቁ ከርመዋል ። ኢትዮጲያ ላይ የሙመይዓ ቀንደኛ የሆነው ኢብኑ ሙነወር እዚህ መስጂድ( መስጂደ ሶፋ) ላይ የተደረገውን የጁሙዓ ኹጥባ ሸር አድርጎ ነበር ። ዛሬ ላይ ይሄን ጭፈራ ሲያይ ምን ሊበቃው ነው ? አሁን ላይ መስጂደ ሶፋ ያለው ሁኔታ የማታለል ዳዕዋ በጓዳ ሶለዋት ፣ጭፈራ በበረንዳ እየቆየ ወደጓዳ መሆኑ አልቀረም። ለዛነው ኢኽዋኖች ስውር ሱፍያ ናቸው የምንለው!! ለዛነው ሙሙይዓዎች ስውር ኢኽዋን ናቸው የምንለው ✍ ابو صابر الهروي

حكم قراءة القرآن من المصحف أو الجوال في  الصلاة هل هو  يبطل الصلاة أم لا؟       ቁርአን  ወይም  ጀዋል  በእጅ  ይዞ  እያነበቡ ሶላት መስገድ ብይኑ ምንድን ነው? 🎙በ ሸይኽ አቡዘር ሀሰን (አቡ ጦልሓ) ሀፊዘሁሏህ        👇👇 @UstazAbuzarhassenAbutolha @UstazAbuzarhassenAbutolha @UstazAbuzarhassenAbutolha

Repost from N/a
🔴 ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ከዱባይ ሰማይ ስር! ♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd
🔴 ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ከዱባይ ሰማይ ስር! ♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd

Repost from N/a
🔴 የሰለፊያ ደዕዋ ከዱባይ ሰማይ ስር! 🎙ኡስታዝ ሻኪር ሱልጧን {ሀፊዞሁ'ሏህ} ♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a07
🔴 የሰለፊያ ደዕዋ ከዱባይ ሰማይ ስር! 🎙ኡስታዝ ሻኪር ሱልጧን {ሀፊዞሁ'ሏህ} ♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦ https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd

መሻዪኾች በሰላም ዱባይ ደርሰዋል! — አልሐምዱ-ሊላህ
መሻዪኾች በሰላም ዱባይ ደርሰዋል! — አልሐምዱ-ሊላህ

ዱባዮች በርቱ!!! ቀጣይ ሌሎችን ጀግኖች እንጠብቃለን https://t.me/Abu_Abdullah3633
+4
ዱባዮች በርቱ!!! ቀጣይ ሌሎችን ጀግኖች እንጠብቃለን https://t.me/Abu_Abdullah3633

🔴 |ልዪ ሙሓደራ በሀራ መስጂድ አል-ፉርቃን ፦ ርዕስ"✅ 👉ረመዷንን እንደት እንቀበለው? 👈 كيف نستقبل  رمضان؟ 🎙በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት {አላህ ይጠብው} ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/hussenhas

♦️| ጥርት ያለ ሰለፊይ ሁን! 🎙 ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ || የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha https://t.me/Abu_Abdullah3633 https://t.me/Abu_Abdullah3633

🇸🇦 🌱ዳእዋ ሠለፍያ 🌱🇸🇦 ጉዞ ወደ ፊት ነው አይሉም ወደኃላ ሀቅና ባጢሉን   ሊለዩ በመላ የሽርክን ጎጅነት ቀስ ብለው ሊነግሩ በነብዩ መንገድ ወደሷ ሊጣሩ ጅህልናን ኮርኩመው ካገሩ ሊያባሩ ሁሉን በመረጃ ግልፅ አድገው ሊያብራሩ ድንበርም ሳያልፉ እንደኒያ ተክፊሮች እንደ ሙመይኦች ሳይቀልጡ ወዴታች ደግሞ አንደ ሱፍዮች ሰይሆኑ ድቤ መች ወሠጥ ነው መንገዱ የኒያ ሠለፍዮች ሀቅን የፈለገ ይማር ጠጋ ብሎ መሻይኾችንም አይጥላ ዝምብሎ ተአሡብነቱን ወዴ ኃላ ጥሎ ከሠለፎች መንደር ይማርዝቅ ብሎ ንቁ አትሸወዱ በጎግል ተማሪ ባስር በስምንት ቀን መንሀጅ ቀያሪ ለክብሩ ለሆዱ እጅግ ተቆርቋሪ ምላሱን አርዝሞ ይላል ጀምእዮች የሡማ መመሪያ ናት የተወገዘች ጀምእየተል ሂዝብያ መሆኗ ታውቃለች በቃላት ማዋዋብ እውነት የመሠለች ሠው ቁጥርን አይቶ የተሸወደባት ጃሂለል ሙረከብ ሠዎች የበዙባት ተክፊር ትባላለች ያችን ቡድን ራቋት እስካልተመለሡ ከዛች ከስተት ዋይተክሎ አብባለች በውድ ኡስታዞች ሂዱና ተማሩ ከተራራው በታች ምስጋና ይገባው በጧትም በማታ ህልማችንን እውን ለሚያደርገው ጌታ አሁንም ህልም አለኝ በጣም የረዘመ ሁሌም የማስበው ውስጤ እየደመመ ጅህልና አንድጠፋ እንድወጣ ካገር ሀቅና ባጢሉ እንድደረግ ብጥር በሡና በተውሂድ አንድንተሣሠር ዋይተክሎ እንድታብብ እንድቶን ምርጥ ሀገር ያለምኩትን ሁሉ አልቻልኩም መናገር   ውድ መሻይኾቻችንና ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ሰምተውም ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን https://t.me/Abu_Abdullah3633

አስደሳች ዜና ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ለዱባይ በሙሉ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ እና የተከበራችሁ ሰለፍዮች ስንመኝ ስንናፍቅ የነበረ በዱባይ ( ኢማራት ) የፌታችን ዕሁድ
አስደሳች ዜና ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ለዱባይ በሙሉ السلام عليكم ورحمة الله وبركاته ውድ እና የተከበራችሁ ሰለፍዮች      ስንመኝ ስንናፍቅ የነበረ በዱባይ  ( ኢማራት ) የፌታችን  ዕሁድ ሻዕባ  27 / 1447 / ዓ, ሂ ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷን      ተጋባዠ እንግዶቻችን 1  ታላቁ ተወዳጅ ሼይኽ አብዱል ሀሚድ አለተሚ ሀፌዘሁሏህ      2 , ታላቁ ተወዳጅ ሼይኽ    አቡዘር ( አቡ ጦልሀ ) ሀፌዘሁሏህ 3  ኡስታዝ ሻኪር ሱልጧን ሀፌዘሁሏህ ✅ በአሏህ ፋቃድ እጅግ የሚጠቀሙበት ፕሮግራም ይሆናል የፕሮግራሙ አመቻች የዱባይ ሰለፍዮች. እህት ወንድሞች     ፕሮግራሙ የሚካሄደው አድራሻ ሻርጃ ውስጥ  የበለጠ መረጃ ለመጠየቅ. 👇👇👇👇 +971 56 469 1997   ኡስታዝ አቡ ሙስሊም 971 56 56 946 28    አቡ አብደሏህ በዋስታፕ  ማናገር ለምትፈልጉ     ፕሮግራሙ የሚሰጥበት ቦታ Location ( ሎኬሽን ) በዋስታፕ ይለቀቃል   አድሚኖችንም ማናገር ትችላላችሁ       👇👇👇👇 የWhatsApp ቡድኔን ለመቀላቀል ይህን አገናኝ ይከተሉ፦ https://chat.whatsapp.com/IXoW9A2zWxK3wrHvQIKsEX?mode=gi_t ቀጥታ  ስርጭት በቴሌግራም 👇👇👇👇👇👇 https://t.me/firktulnaja

💭 እንደየት አደራችሁ? “የአስፈሪው ሐገር ነዋሪዎች፤ የቦዶው ቦታ ተቀማጮች፤ የጨለማው መቃብር ሰፋሪዎች፤ እናንተ የአፈር ባልተቤቶች፤ ብቸኞቹ ሆይ እንዴት አደራችሁ ? እናንተ ቀደምቶቻችን ናችሁ እ
💭 እንደየት አደራችሁ? “የአስፈሪው ሐገር ነዋሪዎች፤ የቦዶው ቦታ ተቀማጮች፤ የጨለማው መቃብር ሰፋሪዎች፤ እናንተ የአፈር ባልተቤቶች፤ ብቸኞቹ ሆይ እንዴት አደራችሁ ? እናንተ ቀደምቶቻችን ናችሁ እኛም እንከተላቹሃለን። ቤቶቻችሁ በሌላ ነዋሪዎች ተተክተዋል። ባለቤቶቻችሁ ተድረዋል። ንብረቲቱም ተከፋፍላለች። ይህ እኛ ዘንድ ያለው ኸበር ነው። እናንተ ዘንድ ያለው መን ይሆን ? መናገር ብትችሉና ብትናገሩ “ተሰነቁ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አሏህን መጠንቀቅ ነው።” እንደምትሉ እናውቃለን። ✍Ibnu shayk t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk https://t.me/Mistre_ahbashe

We're talking about 🌷የጦሰዎችን ውርደት ለመስማት የፈለጋ ገባ ገባ በሉ 🌼 🌼 🌷. Click the link to join us! https://s.imoim.net/sWlmJZ?from=copy_link