قناة أبي عبدالله السلفي
Открыть в Telegram
منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
197
Подписчики
Нет данных24 часа
-57 дней
-530 дней
Архив постов
➛ውድ የቻናላችን ተከታታዮች
🌙እንኳን ለ1447 ኛው ለተከበረው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ!🌙
◉አሏህ ረመዷንን በትክክል የምንጠቀምበት
ያድርገን!
🌴💫🌙⭐️رمضان مبارك 💫🌙⭐️🌴
🌴💫🌙⭐️Ramadan Mubarak🌴💫🌙⭐️
🌴💫🌙⭐️ረመዷን ሙባረክ🌴💫🌙⭐️
•━════✿🍃🌺🍃✿════━•
https://t.me/AbuMerwanAselefy
Repost from አቡ መርዋን 𝐀𝐛𝐮 𝐌𝐞𝐫𝐰𝐚𝐧 𝐀𝐬𝐞𝐥𝐞𝐟𝐲
عاجل:
رؤية هلال رمضان في تمير..
وغدا الأربعاء أول أيام رمضان بالسعودية .
በሉ ጉዞ ወደ ተራዊሕ።
https://t.me/AbuMerwanAselefy
Repost from የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
ከጥቂት ሰአታት ብኋላ የ1447ኛው ረመዳን ፆም የመጀመሪያውን ቀን ይታወቃል።
ፈጠን መረጃወችን ለማገኘት ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻ ይቀላቀሉ።
https://t.me/+z1HHPD2cW782YjVk
https://t.me/+z1HHPD2cW782YjVk
Repost from የአህባሾችና የሱፊዮች ሚስጥራዊ ጥመት በመረጃ ሲጋለጥ
+1
🌙 ረመዷን መጣ....🌙
ከጥቂት ሰዓታት ቡኃላ የረመዷን ጨረቃ ፍለጋ በአለማች ያሉ የኢስላም ሐገራት ቴሌስኮፕ ወደ ሰማይ በማንጋጠጥ የረመዷንን ጨረቃ ፍለጋ ላይ ይሰማራሉ።
አዳዲስ መረጃዎችን የምናደርሳችሁ ነው የሚሆነው። ኢንሻ አሏህ !!
📸 NB: ከላይ ምስሉ ላይ የሚታየው ቴሌስኮፕ የሚባል ሲሆን ጨረቃዋ በዐይን አልታይ ስትል የሚፈለግበት ዘመናዊ መሣሪያ ነው።
🔭 ◉◈⇣⇣▼ ⚙ ◉◈⇣⇣▼
╰ⓢⓗⓐⓡⓔ. ╰🅢🅗🅐🅡🅔
➥ ᴛᴇʟᴇɢʀᴀᴍ ᴄʜᴀииєℓ
⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ ⇣⇣⇣ ጆይን ለማለት ➘
https://t.me/+z1HHPD2cW782YjVk
https://t.me/+z1HHPD2cW782YjVk
ሼር ሼር 🅂🄷🄰🅁🄴 ⓢⓗⓐⓡⓔ
የረመዳን ጨረቃ ስትታይ የሚደረግ ዱዓ
حَدَّثَنَا مُحَمَّدُ بْنُ بَشَّارٍ ، قَالَ : حَدَّثَنَا أَبُو عَامِرٍ الْعَقَدِيُّ ، قَالَ : حَدَّثَنَا سُلَيْمَانُ بْنُ سُفْيَانَ الْمَدِينِيُّ ، قَالَ : حَدَّثَنِي بِلَالُ بْنُ يَحْيَى بْنِ طَلْحَةَ بْنِ عُبَيْدِ اللَّهِ ، عَنْ أَبِيهِ ، عَنْ جَدِّهِ طَلْحَةَ بْنِ عُبَيْدِ اللَّهِ
أَنَّ النَّبِيَّ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ كَانَ إِذَا رَأَى الْهِلَالَ، قَالَ : " اللَّهُمَّ أَهْلِلْهُ عَلَيْنَا بِالْيُمْنِ وَالْإِيمَانِ وَالسَّلَامَةِ وَالْإِسْلَامِ، رَبِّي وَرَبُّكَ اللَّهُ ".
هَذَا حَدِيثٌ حَسَنٌ غَرِيبٌ.
https://t.me/darulekra
ኢኽዋኖች ስውር ሱፍያዎች ናቸው ።
ሙመይዓዎች ስውር ኢክዋኖች ናቸው ።
ኢኽዋን ተውሂድን የተናገረ በማስመሰል ሁለት ሶስት ደቂቃ ለተውሂድ በቂ ነው እያለ በውስጥ የሱፍያን እምነት የሚያስገባ ሱፍያ ነው።
ሙመይዓ ለሱና የተቆረቆረ በማስመሰል ሱና ሱና እያለ የኢኽዋንን መንሃጅ የሚያስፋፋ፣ የሚያግዝ፣የኢኽዋን እምባ ጠባቂ ኢኽዋን ነው ።
መስጂደ ሶፋ ተውሂድ የሚነገርበት ፣ሱና በግልፅ የሚንፀባረቅበት፣ወጣቱ ከተለያዩ የሱስ አይነቶች እየወጣ ተውሂድን የሚማርበት፣ቢድዓ በየ አይነቱ የሚወገዝበት፣ ሽርክ በየአይነቱ የሚወገዝበት፣የቢድዓ ሰዎች የሚተቹበት በተውሂድ እና በሱና ያሸበረቀ መስጂድ ነበር።
ተውሂድ ሲባል፣ሱና ሲባል፣ቢድዓ ሲባል፣ሽርክ ሲባል አይናቸው የሚቀላው የተውሂድ እና የሱና ጠላቶች ( ኢኽዋኖች) ፣ ሙብተድዕ ሲባል የማይወዱ ለመብተድዕ ሽንጣቸውን ገትረው የሚከራከሩት ሙመይዓዎች ባንድ ሆነው ይሄን የተውሂድ ዳዕዋ ካስቆሙ ቡሗላ አሁን ላይ እንደምትመለከቱት የሱፍያ መጨፈሪያ አድርገውታል።
ሙመይዓዎች መስጂደ ሶፋ የኛ ነው እኛ ነን ዳዕዋ የምናደርግበት እያሉ ከንቱ የሆነን መመፃደቅ ሲመፃደቁ ከርመዋል ። ኢትዮጲያ ላይ የሙመይዓ ቀንደኛ የሆነው ኢብኑ ሙነወር እዚህ መስጂድ( መስጂደ ሶፋ) ላይ የተደረገውን የጁሙዓ ኹጥባ ሸር አድርጎ ነበር ። ዛሬ ላይ ይሄን ጭፈራ ሲያይ ምን ሊበቃው
ነው ?
አሁን ላይ መስጂደ ሶፋ ያለው ሁኔታ የማታለል ዳዕዋ በጓዳ ሶለዋት ፣ጭፈራ በበረንዳ እየቆየ ወደጓዳ መሆኑ አልቀረም።
ለዛነው ኢኽዋኖች ስውር ሱፍያ ናቸው
የምንለው!! ለዛነው ሙሙይዓዎች ስውር
ኢኽዋን ናቸው የምንለው
✍ ابو صابر الهروي
حكم قراءة القرآن من المصحف أو الجوال
في الصلاة
هل هو يبطل الصلاة أم لا؟
ቁርአን ወይም ጀዋል በእጅ ይዞ እያነበቡ
ሶላት መስገድ ብይኑ ምንድን ነው?
🎙በ ሸይኽ አቡዘር ሀሰን (አቡ ጦልሓ) ሀፊዘሁሏህ
👇👇
@UstazAbuzarhassenAbutolha
@UstazAbuzarhassenAbutolha
@UstazAbuzarhassenAbutolha
Repost from N/a
🔴 ሸይኽ ዐብዱል-ሐሚድ ከዱባይ ሰማይ ስር!
♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd
Repost from N/a
🔴 የሰለፊያ ደዕዋ ከዱባይ ሰማይ ስር!
🎙ኡስታዝ ሻኪር ሱልጧን {ሀፊዞሁ'ሏህ}
♦️| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd
Repost from 💎 የሰለፊያ ሴቶች ከቀይ ወርቅ የበለጠ ውድ ናቸው 💎🎀
ከዱባይ ፕሮግራሙ ተጀምሯል
ገባ ገባ በሉ
https://t.me/menhaj_Aselefiya
🔴 |ልዪ ሙሓደራ በሀራ መስጂድ አል-ፉርቃን ፦
ርዕስ"✅
👉ረመዷንን እንደት እንቀበለው?
👈 كيف نستقبل رمضان؟
🎙በሸይኽ ሙሐመድ ሀያት
{አላህ ይጠብው}
⬇️⬇️⬇️
https://t.me/hussenhas
♦️| ጥርት ያለ ሰለፊይ ሁን!
🎙 ሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ
|| የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha
https://t.me/Abu_Abdullah3633
https://t.me/Abu_Abdullah3633
🇸🇦 🌱ዳእዋ ሠለፍያ 🌱🇸🇦
ጉዞ ወደ ፊት ነው አይሉም ወደኃላ
ሀቅና ባጢሉን ሊለዩ በመላ
የሽርክን ጎጅነት ቀስ ብለው ሊነግሩ
በነብዩ መንገድ ወደሷ ሊጣሩ
ጅህልናን ኮርኩመው ካገሩ ሊያባሩ
ሁሉን በመረጃ ግልፅ አድገው ሊያብራሩ
ድንበርም ሳያልፉ እንደኒያ ተክፊሮች
እንደ ሙመይኦች ሳይቀልጡ ወዴታች
ደግሞ አንደ ሱፍዮች ሰይሆኑ ድቤ መች
ወሠጥ ነው መንገዱ የኒያ ሠለፍዮች
ሀቅን የፈለገ ይማር ጠጋ ብሎ
መሻይኾችንም አይጥላ ዝምብሎ
ተአሡብነቱን ወዴ ኃላ ጥሎ
ከሠለፎች መንደር ይማርዝቅ ብሎ
ንቁ አትሸወዱ በጎግል ተማሪ
ባስር በስምንት ቀን መንሀጅ ቀያሪ
ለክብሩ ለሆዱ እጅግ ተቆርቋሪ
ምላሱን አርዝሞ ይላል ጀምእዮች
የሡማ መመሪያ ናት የተወገዘች
ጀምእየተል ሂዝብያ መሆኗ ታውቃለች
በቃላት ማዋዋብ እውነት የመሠለች
ሠው ቁጥርን አይቶ የተሸወደባት
ጃሂለል ሙረከብ ሠዎች የበዙባት
ተክፊር ትባላለች ያችን ቡድን ራቋት
እስካልተመለሡ ከዛች ከስተት
ዋይተክሎ አብባለች በውድ ኡስታዞች
ሂዱና ተማሩ ከተራራው በታች
ምስጋና ይገባው በጧትም በማታ
ህልማችንን እውን ለሚያደርገው ጌታ
አሁንም ህልም አለኝ በጣም የረዘመ
ሁሌም የማስበው ውስጤ እየደመመ
ጅህልና አንድጠፋ እንድወጣ ካገር
ሀቅና ባጢሉ እንድደረግ ብጥር
በሡና በተውሂድ አንድንተሣሠር
ዋይተክሎ እንድታብብ እንድቶን ምርጥ ሀገር
ያለምኩትን ሁሉ አልቻልኩም መናገር
ውድ መሻይኾቻችንና ኡስታዞቻችን አላህ ይጠብቃችሁ በያላችሁበት ሰምተውም ከሚጠቀሙት አላህ ያድርገን
https://t.me/Abu_Abdullah3633
Repost from አቡ ዓኢሻ العلم نور
አስደሳች ዜና ታላቅ የዳዕዋ ፕሮግራም ለዱባይ በሙሉ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ውድ እና የተከበራችሁ ሰለፍዮች
ስንመኝ ስንናፍቅ የነበረ
በዱባይ ( ኢማራት )
የፌታችን ዕሁድ
ሻዕባ 27 / 1447 / ዓ, ሂ
ልዩ የሙሀደራ ፕሮግራም ተዘጋጅቷን
ተጋባዠ እንግዶቻችን
1 ታላቁ ተወዳጅ ሼይኽ
አብዱል ሀሚድ አለተሚ ሀፌዘሁሏህ
2 , ታላቁ ተወዳጅ ሼይኽ
አቡዘር ( አቡ ጦልሀ ) ሀፌዘሁሏህ
3 ኡስታዝ ሻኪር ሱልጧን ሀፌዘሁሏህ
✅ በአሏህ ፋቃድ እጅግ የሚጠቀሙበት ፕሮግራም ይሆናል
የፕሮግራሙ አመቻች የዱባይ ሰለፍዮች. እህት ወንድሞች
ፕሮግራሙ የሚካሄደው አድራሻ
ሻርጃ ውስጥ የበለጠ መረጃ ለመጠየቅ. 👇👇👇👇
+971 56 469 1997
ኡስታዝ አቡ ሙስሊም
971 56 56 946 28
አቡ አብደሏህ
በዋስታፕ ማናገር ለምትፈልጉ
ፕሮግራሙ የሚሰጥበት ቦታ
Location ( ሎኬሽን ) በዋስታፕ ይለቀቃል
አድሚኖችንም ማናገር ትችላላችሁ
👇👇👇👇
የWhatsApp ቡድኔን ለመቀላቀል ይህን አገናኝ ይከተሉ፦ https://chat.whatsapp.com/IXoW9A2zWxK3wrHvQIKsEX?mode=gi_t
ቀጥታ ስርጭት በቴሌግራም 👇👇👇👇👇👇
https://t.me/firktulnaja
💭 እንደየት አደራችሁ?
“የአስፈሪው ሐገር ነዋሪዎች፤ የቦዶው ቦታ ተቀማጮች፤ የጨለማው መቃብር ሰፋሪዎች፤ እናንተ የአፈር ባልተቤቶች፤ ብቸኞቹ ሆይ እንዴት አደራችሁ ? እናንተ ቀደምቶቻችን ናችሁ እኛም እንከተላቹሃለን። ቤቶቻችሁ በሌላ ነዋሪዎች ተተክተዋል። ባለቤቶቻችሁ ተድረዋል። ንብረቲቱም ተከፋፍላለች። ይህ እኛ ዘንድ ያለው ኸበር ነው። እናንተ ዘንድ ያለው መን ይሆን ? መናገር ብትችሉና ብትናገሩ “ተሰነቁ ከስንቆች ሁሉ በላጩ አሏህን መጠንቀቅ ነው።” እንደምትሉ እናውቃለን።
✍Ibnu shayk
t.me/Abdul_halim_ibnu_shayk
https://t.me/Mistre_ahbashe
We're talking about 🌷የጦሰዎችን ውርደት ለመስማት የፈለጋ ገባ ገባ በሉ 🌼 🌼 🌷. Click the link to join us! https://s.imoim.net/sWlmJZ?from=copy_link
