uk
Feedback
قناة أبي عبدالله السلفي

قناة أبي عبدالله السلفي

Відкрити в Telegram

منهجنا منهج السلف الصالح هو المنهج الذي سار عليه الصحابة والتابعون نحارب البدع والخرافات

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
197
Підписники
Немає даних24 години
-57 днів
-530 днів
Архів дописів
قال العلامة ابن القيم رحمه الله في فوائد الفوائد "المُواساة للمؤمن أنواع: مواساة بالمال ومواساة بالجاه ومواساة بالبدن والخدمة ومواساة بالنصيحة والإرشاد ومواساة بالدعاء والاستغفار لهم ومواساة بالتوجُّع لهم على قدر الإيمان تكون هذه المواساة فكلما ضعُف الإيمانُ ضعفت المواساة وكلما قَوِيَ قوِيَتْ وكان رسول الله صلى الله عليه وسلم أعظمَ الناسِ مواساةً لأصحابه بذلك كله فلِأتباعِه من المواساة بحسب اتباعهم له" انتهى كلامه
https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

ፕሮግራማችን ♻️ ተ ጀ መ ረ 🎙 ሸይኽ ዒዙዲን ሸሪፍ ከአዲስ አበባ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/kombolcha_selam_mesjd?videochat=1b09a38bf91e089924
ፕሮግራማችን ♻️ ተ    ጀ                         መ ረ 🎙 ሸይኽ ዒዙዲን ሸሪፍ ከአዲስ አበባ 👇👇👇👇👇👇👇 https://t.me/kombolcha_selam_mesjd?videochat=1b09a38bf91e089924

በላይኛው ሐዲስ ደግሞ የእስልምና ህግጋቶች በዙብኝ ይበልጥ አጥብቄ የማዘወትርበትን ንገሩኝ ላላቸው ሰሐብይ ምላስህ በዚክር ከመርጠብ አይቦዝን ነው ያሉት። ስለሆነም https://play.google.com/store/apps/details?id=com.adkar.sabah.wal.masaa.suonolires 👆በተለይ የማታና የጧት አዝካሮች አይለፉን የቀጣዮቹን ጥልቅ አዝካሮችም አንዘንጋቸው። اللَّهُمَّ أَعِنِّا عَلَى ذِكْرِكَ وَشُكْرِكَ وَحُسْنِ عِبَادَتِكَ "አላሁመ አዒና ዐላ ዚክሪከ ወሹክሪከ ወሁስኒ ዒባደቲክ" #ትርጉም፦ አላህ ሆይ አንተን በማውሳት በማመስገን በመልካም ዒባዳዎች ላይ እርዳን! ربنا آتنا في الدنيا حسنة، وفي الآخرة حسنة، وقنا عذاب النار. ረበና አቲና ፊ ዱንያ ሀሰተን ወፊል አኺረቲ ሀሰነተን ወቂና ዓዛበ አን-ናር። #ትርጉም፦ ጌታችን ሆይ በዱንያ (በምድር ህይወት) መልካምን (ሁሉ) ሰጠን። በአኸይራህ (በመጨረሻውም ህይወት ) መልካምን (ሁሉ) ስጠን። ከእሳትም ቅጣት መብቀን። ”اللهم يا مقلب القلوب ثبّت قلوبنا على دينك،  اللهم مصرف القلوب صرّف قلوبنا على طاعتك“ رواه مسلم. “አልላሁመ ያ ሙቀሊበል ቁሉብ ሰብቢት ቁሉበና ዐላ ዲኒከ፣ አላሁመ ሙሶሪፈል ቁሉብ ሶሪፍ ቁሉበና ዓላ ጦዓቲክ #ትርጉም፦ ልቦችን ገለባባጭ የሆንከው አላህ ሆይ! ልባችንን በዲንህ ላይ አፅናው። ልቦችን አዟሪ የሆንከው አላህ ሆይ! ልባችንን አንተን ወደ መታዛዝህ አዙርልን። — t.me/Abdurhman_oumer/11943 t.me/Abdurhman_oumer/11943

ከሰሀቦች አንዱ ጠይቆ የአላህ መልእክተኛ በልዩ ሁኔታ የመከሩት ኢስቲቃማን ነውና ከከራማዎች ሁሉ ትልቁ የሆነውን ኢስቲቃማን አላህ እንዲለግሰንም ዱዓ ማድረግ ያስፈልጋል። ‏عن سفيان بن عبد ا
ከሰሀቦች አንዱ ጠይቆ የአላህ መልእክተኛ በልዩ ሁኔታ የመከሩት ኢስቲቃማን ነውና ከከራማዎች ሁሉ ትልቁ የሆነውን ኢስቲቃማን አላህ እንዲለግሰንም ዱዓ ማድረግ ያስፈልጋል። ‏عن سفيان بن عبد الله الثقفي قال قلت  يا رسول الله، قل لي في الإسلام قولا لا أسأل عنه أحدا غيرك قال قل آمنت بالله فاستقم 📚رواه مسلم 38 ከሱፍያን ኢብኑ ዐብደላህ አስ-ሰቀፊይ (ረዲየላሁ ዓንሁ) ተይዞ በተወራ ሐዲስ “የአላህ መልክተኛ (ﷺ) ሆይ በእስልምና ከእርሶ ውጭ ማንንም የማልጠይቀው የሆነን ንገሩኝ አልኳቸው - በአላህ አምኛለሁ ብለህ ቀጥ በል።” አሉኝ 📚ሙስሊም ዘግቦታል በረመዳን ብቻ ሳይሆን ዲንን ተላብሶ መቆየት ይልቅ በረመዳን ትምህርት (ልምድ) በመቅሰም በአላህ ዲን ላይ እስከ ህይወት ፍፃሜ ድረስ እርሱን በብቸኝነት እያመለክን ቀጥ ማለት ያስፈልጋልና በፅናት ላይ ይበልጥ ዱዓ እናድርግ። አላህ እንዲህ ብሏል:- وَاعْبُدْ رَبَّكَ حَتَّىٰ يَأْتِيَكَ الْيَقِينُ «እውነቱም (ሞት) እስኪመጣህ ድረስ ጌታህን ተገዛ፡፡» አል-ሒጅር ሸይኻችን አብዱል ሐሚድ ያሲን (ሐፊዞሁላህ) እንዲህ ይላሉ «የረመዳን ተቀባይነት ምልክት ከረመዳን በኋላ ቀጥ ብሎ በጽናት ሲቆይ ነው።» t.me/Abdurhman_oumer/7740 👆ሙሉ ትምህርታቸው በዚህ ሊንክ ይገኛል ታላቁ ኢትዮጽያዊይ ሊቅ ሸይኽ ሙሐመድ አማን አልጃሚይ (ረሒመሁላህ) እንዲህ ይላሉ: - «የእውቀት ባለቤቶች እንደሚሉት ከከራማ አይነቶች ሁሉ ምርጡ ከራማ ባሪያው አላህን እስከሚገናኘው ድረስ በዲኑ ላይ ቀጥ ማለቱ (ኢስቲቃማ/ፅናት) ነው።» 📚ሸርህ ቁረቱ ዑዩን አል ሙወሂዲን 20 — t.me/Abdurhman_oumer/11942 t.me/Abdurhman_oumer/11942

📌قال ابن القيّم : وَعَلَى قَدْرِ تَجْرِيدِ التَّوْحِيدِ تَكُونُ صِحَّةُ التَّوَكُّل، فَإِنَّ العَبْدَ مَتَى التَفَتَ إِلَى غَيْرِ الله أَخَذَ ذَلِكَ الِالْتِفَاتُ شُعْبَةً مِنْ شُعَبِ قَلْبِهِ. فَنَقَصَ مِنْ تَوَكُّلِهِ عَلَى الله بِقَدْرِ ذَهَابِ تِلْكَ الشُّعْبَةِ.
📕 مدارج السالكين (١٢٠/١)

عن عبدالله بن بسر رضي الله عنه أنَّ رجلًا قال يا رسولَ اللهِ إنَّ شرائعَ الإسلامِ قد كثُرت عليَّ فأخبِرني بشيءٍ أتشبَّثُ به قال : *" لا يزالُ لسانُك رطبًا من ذكرِ اللهِ ".* 📚 صحيح الترمذي : (3357) • قال الإمام ابن القيم رحمه الله : مـــا ذُڪـــر الله على صعبٍ إلا هان ولا على مشقةٍ إلا خَفَّت ولا علـــى شـــدةٍ إلا زالـــت ولا ڪربــــــة إلا انفرجــــــت 📚 الوَابـل الصيّب : (٧٧)

የሁልጊዜም ጥንቃቄ ልንገርህ እንዳትወዛገብ! — በስግደት ሌሊቱን ህያው አድርጌ ልደር? ቁርኣን አብዝቼ ልቅራ? ሶደቃ ልስጥ? ምን ላድርግ? ዚክሮችን ላብዛ? ዱዓ ላብዛ ከዱዓስ የትኞችና ስንቱን አይነት ዱዓ ላዳርስ? ተፈኩር ላድርግ (በሰማይና በመሬት አፈጣጠር በሌሎችም በአላህ ፍጥረቶች ላስተንትን)? ከመጥፎ ከልክየ በጥሩ ልዘዝ? ለወላጆችም ለሌሎች ሰዎችም መልካም ልዋል? ሌሎችንም እልቆ የሌላቸው መልካም ሰራዎች ሁሉ እንደት ላዳርስ? ወይስ ሁሉንም ልተወው? ውዝግብግብ፣ ሀሳብህ ምንትልትል እንዳይል ቆም በልና መጀመሪያ ልብህን ከየትኛውም መጥፎ ነገር ንፁህ አድርግ ሙታባዓን ቧሟላ (ሸሪዓው በሚያዘው) መልኩ ኢኽላስን እና ተውበትን የምር አጥብቀህ ይዘህ መልካሙን ሁሉ ለመገጠም በተቻለህ ታገል ከዛ ማድረግ ያለብህን በተራ ቅደም ተከተል አላህ ያከታትልልሃል ያሳካልሃል። አላህ ማድረግ ያለብንን ሁሉ ይግጠመን። وَالَّذِينَ جَاهَدُوا فِينَا لَنَهْدِيَنَّهُمْ سُبُلَنَا ۚ وَإِنَّ اللَّهَ لَمَعَ الْمُحْسِنِينَ እነዚያም በእኛ መንገድ የታገሉ መንገዳችንን በእርግጥ እንመራቸዋለን፡፡ አላህም በእርግጥ ከአሳማሪዎች ጋር ነው፡፡ [ ሱረቱ አል-ዐንከቡት - 69 ] t.me/Abdurhman_oumer/11940 t.me/Abdurhman_oumer/11940

الحمد لله والصلاة والسلام على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين أمابعد فكثيرٌ من الشباب اغترّ بهذه القاعدة المشهورة: (الضرورات تبيح المحظورات)، فاستعملوها في غير موضعها، فجالسوا المبتدعين بلا ضوابط شرعية، وسكتوا عن تحذيرهم حتى تمدح سادات المبتدعين على رؤسهم ومحاضراتهم. وهذا في الحقيقة مخالفة لقاعدةٍ أخرى مقررة عند أهل العلم، وهي( أن الضرورة تُقدَّر بقدرها). فإذا قيل لهم: ما هي الضرورة التي ألجأتكم إلى ذلك؟ هل قيل لكم إن لم تجالسوهم عُذِّبتم عذابًا أليمًا كالقطع أو قُتلتم؟ أم أن غاية الأمر أنهم لم يأذنوا لكم أن تدرِّسوا في مساجدهم؟ فأيُّ الأمرين أولى بالاختيار: أن تجالسوهم في مساجدهم بلا حذر ولا تحذير، مع مجاملة وسكوت؟ أم أن تعبدوا الله خارج المسجد وتؤدوا ما حمّلكم الله من تبليغ الحق؟ فالمقصود ليس مجرد دخول المسجد، وإنما المقصود أداء ما حملنا الله من الحق والشرع. وهل كان لنبينا في مكة مسجد في أول الدعوة؟ بل بلّغ الدين وأقام الحجة، وصبر على الأذى، ولم يساوم على الحق. أليست الحكومة أذنت لك أن تسأل حقوقك الدينية والدنيوية وصلى الله وسلم على نبينا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين

Repost from N/a
photo content

ሰበር አኽባር በኽይር በር በስተኩል‼️ 💫ረመዳን (29) በonline በአይነቱ ለየት ያለ ታላቅ የዳዕዋና የንያ ዝግጅት ተደግሷል ኑ የመስጅደ ሂጅራን የቦታግዥ ተሳትፎን እንቀላቀል በውቢቷ ሀራ ከተ
ሰበር አኽባር በኽይር በር በስተኩል‼️                 💫ረመዳን (29) በonline በአይነቱ ለየት ያለ ታላቅ የዳዕዋና የንያ ዝግጅት ተደግሷል ኑ የመስጅደ ሂጅራን የቦታግዥ ተሳትፎን እንቀላቀል  በውቢቷ ሀራ ከተማ ላይ የሰለፍዮችን እንባ ለማበስ ከጅምርቱ እስካሁን ድረስ ገንዘባችሁ ላበረከታችሁ አላህ ሀጃችሁን ይሙላላችሁ ነገም ኑ የኽይር ባልተቤቶች በሙሉ  መልካም ስራ ለራስ ነውና አይናቅም የፊታችን ዕሮብ ከምሽቱ 5:00 ከአተራዊህ ሶላት ቦኋላ ይጀመራል 💺የአለቱ ተጋባዥ እንግዶቻችን ከዚህ በታች እነሆ ብለናል↩️ 🎙1.ሸይኽ ሙሐመድ ሀያት 🎙2.ሸይኽ ሁሴን ከረም 🎙3.ኡስታዝ ሙሀመድ ሰልማን 🎙4.ኡስታዝ ኑራድስ ♻️እነዚህና ሌሎችም በእለቱ የክብር እንግዶች ኢንሻ አላህ ይኖሩናል እንዳያመልጣችሁ 📝ርዕስ" በእለቱና በወቅቱ የሚገለፅ ይሆናል ⚙የፕሮግራሙ ጋባዥና ተደጋሽ የመስጅደ ሂጅራ ሰለፍያ ጀማዓዎች 🗓 መጋቢት ቀን/ 09/07/2018/ዕሮብ ደማቅ ምሽት ይኖረናል ቢኢዝኒላህ ➷➷➷ ሼር ሼር ሼር https://t.me/GondarbarmsjidHijra

👉 የዛሬው ቀን ከሶስቱ ልዩ ቀኖች አንዱ ነው !    የአላህ መልእክተኛ ለይለቱል ቀድርን በመጨረሻዎቹ አስር ቀናት በዊትሮቹ ተጠባበቁት ካሉ በኋላ ለየት ባለ መልኩ በ25 ፣ በ27ና በ29 ፈልጉት ብለዋል ። ከእነዚህ ለየት ባለ መልኩ ከተጠቀሱት ሶስቱ ቀናት የዛሬው አንደኛው ነው ። የ1447ኛው ረመዳን 27ኛ ለሊት ! ይህ ለሊት ከሶሓቦች ውስጥ እርግጠኛ ሆኖ ምሎ የለይለቱል ቀድር ለይል ነው ያለ አለ ። በአሁኑ ጊዜም ብዙዎች እርግጠኛ ሆነው ይጠብቁታል ። ይህን ለሊት  በየአመቱ በዚህ መልኩ ለይለቱል ቀድር ነው ብሎ መጠበቁ አስፈላጊ ባይሆንም ሊሆን ይችላል ብሎ በዒባዳ ለይሉን ህያው በማድረግ መበርታቱ አስፈላጊ ነው ።    በመሆኑም ካሉት እድሎች ከመጨረሻው በፊት ያለው ለይል ስለሆነ እንበራታ ! ሁላችንም የየራሳችን ሀጃ ያለን ሲሆን የጋራ የሆነው ከጀሀነም እሳት ተጠብቆ የጀነት መሆን የሚለው ሀጃ ሊያስተኛን የሚችል አይደለምና ከመናጢዮች ተርታ ወጥተን ከተድላ ሀገር ወራሾች እንድንሆን አላህን በለሊቱ መጨረሻ ላይ ከሙስሊሞች ጋር እጃችንን ወደርሱ ዘርግተን በእዝነቱ የተስፋ ቃሉን እንዲሞላልን እንጠይቀው ! ባሮቹ ወደርሱ እጃቸውን ዘርግተው ባዶ አይመልሳቸውምና እርግጠኛ ሆነን ያ አላህ እንበል አላህ ያግራልን ።   http://t.me/bahruteka

🚫 ዛሬ ፀያፍ እና ቀፋፊ ስለሆነው ቢድዐ እንዲሁም ልምድና ባህል እየሆነ ስለመጣው ስለ "ታእዚያ" በአላህ ፍቃድ እንተዋወሳለን: ● ከጁሙዐ ኹጥባ የተወሰደ 🎙በሸይኽ  አቡ ዘር ሐሰን  (አቡ ጦልሓ) ሀፊዘሁላሁ ተዓላ https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha

➡️የጧት ዚክር وَاذْكُرِ اسْمَ رَبِّكَ بُكْرَةً وَأَصِيلًا የጌታህን ስም በጧትና በማታ አውሳ!! ውሎህን በዚክር ጀምር / ጀምሪ

ابو ياسين نري أبابو ሀሮ ላይ ያደረገዉ ደዕዋ ነዉ

قال الامام مالك : ( ولا يجزئ أن يجعل الرجل مكان زكاة الفطر عرضا من العروض(أي قيمة) , وليس كذلك أمر النبي عليه الصلاة والسلام)
قال الامام مالك : ( ولا يجزئ أن يجعل الرجل مكان زكاة الفطر عرضا من العروض(أي قيمة) , وليس كذلك أمر النبي عليه الصلاة والسلام) المدونة الكبرى(358/2)

✅ ለሴት ልጅ #ወሳኝ_ምክሮች 🎙 በሸይኽ አቡ ዘር ሐሰን ኮምቦልቻ -አላህ ይጠብቃቸው!- ↪️ ክፍል ሁለት ♻️ የመጀመሪያውን ለማግኘት 👇 https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/15990 👉 ከተዳሰሱ ነጥቦች መካከል፦ ◈ አፈጣጠርን ለመቀያየር መሞከር በሸሪዓ ውግዝ ስለመሆኑ! ◈ ቅንድብ መቀንደብ ◈ ፀጉርን መቀጠል ◈ እንደ ካፊሮች ፀጉርን ማሳጠን . . . => ሌሎችም ነጥቦች ተዳሰዋል። 🖇 ✅  📎  ✅   👇👇👇 https://t.me/UstazAbuzarhassenAbutolha/16004

Repost from N/a
🚫 ልባችን እኮ ዝጋለች። ♦️|| ታላቁ ዓሊም ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ አል-መድኸሊይ እንዲህ አሉ፦ — "የአሏህ ባሮች ሆይ! ልብ እኮ ደክማለች፣ ዝጋለች፣ ከሰዎች ንግግር ጠግባለች፤ በአ'ሏህ ንግግርና በ
🚫 ልባችን እኮ ዝጋለች። ♦️|| ታላቁ ዓሊም ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ አል-መድኸሊይ እንዲህ አሉ፦ — "የአሏህ ባሮች ሆይ! ልብ እኮ ደክማለች፣ ዝጋለች፣ ከሰዎች ንግግር ጠግባለች፤ በአ'ሏህ ንግግርና በመልእክተኛው ﷺ ሐዲሥ አስተካክሉዋት።" 🎙 "ለመመለሻው ቀን መዘጋጀት ከሚል ሙሓዶራ" || #የመገናኛው_ግሩፕ፦ t.me/Multeqa_Ahlissuneh t.me/Multeqa_Ahlissuneh

⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️⭕️ 📛 ልዩ የፈታዋና የተሳትፎ ፕሮግራም ጥሪ ✨🌙 ​📛 ስለዘካተል ፊጥር የቀረቡ      ጥያቄዎች መልስ የሚያገኙበትና ሁላችንንም የሚያሳትፍ በአይነቱ        ልዩ ፕሮግራም ተዘጋጅቶላችኋል‼️ ✳️ ቀን - መጋቢት 5 (ዛሬ ማታ)                ከተራዊ በኋላ ✳️ ሰአት- ከ3:30 ጀምሮ 🔺️ መልስ - በሸይኽ ሐሰን ገላው                  ሐሰን (ከባህርዳር) 📍 ቦታ፦ በአባይ ማዶ ቢላል       መስጅድ የቴሌግራም ግሩፕ 🔗 የግሩፕ ሊንክ፦ https://t.me/bilalmesji 👈 ​❓ ጥያቄ አለዎት? በረመዷን ጾምም ሆነ በተለያዩ ሸሪዓዊ ጉዳዮች ላይ ያላችሁን ማንኛውንም ጥያቄ በቦታችን ሊንክ  @Fetawa_bot በኩል በማንኛውም ሰዓት አስቀድማችሁ መላክ ትችላላችሁ! ​🎊 ሁላችሁም ተጋብዛችኋል! 🎊 📢 መልዕክቱን ለሌሎች በማጋራት (Forward) የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ! 🔄 ጀዛኩሙላህ ኸይር!