ተዝኪራህ | Tazkirah | تَذْكِرَة
前往频道在 Telegram
🎀ሴት ልጅ የዲን እውቀቶችን ሳታውቅ ስትቀር ◈1_ባሏን ታደክማለች ◈2_ልጆቿን ታበላሻለች ◈3_ኡማውን ታጠፋለች ►ኢብኑል-ቀዩም (رحمه الله تعالى) ለዛ እውቀት ተማሩ ባረከአሏሁ ፊኩም።
显示更多未指定国家未指定类别
5 560
订阅者
-624 小时
+337 天
+26530 天
帖子存档
አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱ ከዚህ ጉርብ ያላአችሁ ተማሪውች መሻአላ የምታሳርሞ አላአችሁ ለሁላአችንም ያምቻችልን ጥንክሩ ነገር ግን ኡስታዝ ሲገባ ሰው የለም እና እሱ ለእኛ ብሎ ግዜውን ስጥቶ እያለ ብቻውን ሳየው ደብርኝ እናም እዳአስተያይት በራሴ ሁለቱንም ኪታብ ያስተምር ሳይበዛ እሬካርዶ እዳይበዛብን ለሁላአችንም ለሡም ሳአት ለመቁጥብ ማታ ላይ ወይም አቂደቱል ዋሲጥያ ብቻ ያቅራአን ኩዝ አቂዳትክን በሊላ ሰው እያአዳመጣአችሁ በሱ አሳርሞ ብዙ አፕሊኪሽን ሰላል በማገባአችሁ ኡስታዝ አውርዳአችው ማአዳምጥ ከዛ በሱ ማሳረም እናም ምርጡ የሚመቻችሁን ማንኛውም ጉርብ ደስ የሚለው ተማሪው ሲነቃቃ ነው ለኡስታዙም ለተማሪውም ደስ ይላል
اثبات ما وصف الله به نفسه في كتابه
أو وصفه رسوله في أحاديثه الصحيحة
አሏህ በቁርአን እራሱን የገለፀበት ባህር ማፅደቅ
ወይም መልክተኛው አሏህን የገለፀውን ባህር ማፀደቅ
🔰በውስጡ የተነሱ ነጥቦች
✔️አሏህ ከአርሽ በላይ መሆኑ
✔️አሏህ ፍት ያለው መሆኑ
✔️ አህባሾች የአሏህና የፍጡር ባህር ( በሙገታቸው ላለማፅደቅ ብለው) ይመሳሰላል ለምሉት ብዥታቸው(ሹብሀቸው) በማብራርያ መልስ
🎙በወንድም አቡ ሱፍያን ኢብኑ አብደሏህ
🎙بأخ أبي سفيان ابن عبدالله البرجي
✂️ከኹዝ አቂደተክ ደርስ ተቆርጦ የተወሰደ
♻️ انشر تؤجر فالدال على الخير كفاعله
👇 👇 👇
https://t.me/Abu_sufiyan2
https://t.me/Abu_sufiyan2
https://t.me/Abu_sufiyan2
አሰላሙዓለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ውድና የተከበራችሁ የመድረሰቱ ዳሩል ኢልም ተከታታዩች በመሉ እንደት ናችሁ እኔ ደናነኝ ወሊላሂል ሃምድ
እናም ነገ ከመግሪብ ሶላት በኋላ ሙሀደራ ይኖረናል የሙሀደራው ርዕስ እውቀትና አንገብጋቢነቱ/ወይም ለእውቀት ቅድሚያ መስጠት በሚል ርዕስ አጠር ያለ አሪፍ ሙሀደራ ይኖረናል
በኡስታዛችን አቡ ሱፊያን ስለዚህ ሁላችሁም ተጋብዛችኋል እንዳት ቀሩ🌹🌹
👉 ግዜ ካለህ ለእውቀት ስጥ ኢልም ግዜ ከተሰጠው ነገር ከትላልቁ ቢቆጠር አንዱ ነው ።
ለኢልም የተሰሰተ ግዜ በማይጠቅም ነገር ማለፉ አይቀርም ።
አስቡት ለሀሜት ፣ለውሸት ፣ነገር ለማወሰድ ፣ ለችግር መሰል እኩይ ተግባር አንደኛ ሆኖ ከኢልም ወፍ ሱብሃነ ረቢ አስተውል ከዚህ በላይ ቅጣት አለ ከዚህ በላይ የሰው መጥፎ አለ?
በግዜያችን እንጠቀም ከእውቀት እና ከአዋቂዎች ሰር እንኑር ግዜያችን በረካ ይኖረዋል ።
join #telegram ቻናል
https://t.me/abuabdurahmen
የኔ እህት ሸሪዓን ተማሪ..!!
ሸይኽ ኢብኑ ዑሰይሚን ❬ረሂመሁሏህ❭ እንዲህ ይላሉ፦
" እያንዳንዷ ሴት ያለ ሸሪዓዊ እውቀት ሷላሕ የሚባለው ደረጃ ላይ መድረስ እንደማትችል
ልታውቅ ይገባታል ።"
📕ደውሩል መርአቲ ፊ ኢስላሂል ሙጅተመዕ ገፅ 7
قال العلامة ابن عثيمين رحمه الله تعالى.
لتعلم كل امرأة أنها لن تصل إلى الصلاح إلا بالعلم.
اهــ دور المرأة في اصلاح المجتمع. صـ ٧
👉ሷሊሕነት ወይም ጥሩ ሰው መሆን በእውቀት ነው።
=
የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abu_Hessan
https://t.me/Abu_Hessan
