uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

Ibro markets

Ibro markets

Відкрити в Telegram

Welcome to Ibro Markets! ​From Crypto to AI, from Airdrops to Blockchain technology! This is the right place to find new opportunities and information every day. ​Join our channel and start your Web3 journey. For any questions or feedback @mr_ebro

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
353
Підписники
Немає даних24 години
+117 днів
+3630 днів
Архів дописів
ዜና እረፍት💔 በ4-3-3 ትሮል በኩል ተዋቂ የሆነው ሄኖክ ወይም ክትፎ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል ለቤተሰቡ, ዘመዶቹ እንዲሁም ለጏደኞቹ እና አድናቂዎቹ በ4-3-3 ስም መፅናናትን እንመኛለን @Bi
ዜና እረፍት💔 በ4-3-3 ትሮል በኩል ተዋቂ የሆነው ሄኖክ ወይም ክትፎ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል ለቤተሰቡ, ዘመዶቹ እንዲሁም ለጏደኞቹ እና አድናቂዎቹ በ4-3-3 ስም መፅናናትን እንመኛለን @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

ግን እባካቹ እንደ ወጣት ለመደሰት እናም ህልማቹን ለማሳካት መንቀሳቀስ ዛሬ ጀምሩ በአሁን ወቅት እድሜያችን እየረመዘ አይደለም ለወጣቶች በተለይ እንደ ሃገር ወጣቶች ሰላም ደስታ እየራቀን ነው Overthinking ሊጨርሰን ነው ፈጣሪም እንዳለ አንዘናጋ እንቃረብ ከሁሉም ጋ ጥሩ ግንኙነት እንፍጠር ዉሃ በማያነሳ ሃሳብ አንባላ በየቀኑ የተሰጠን ዛሬ ነው ባለን ነገር ተደስተን እንዋል 🙏❤️ @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

ዜና እረፍት💔 በ4-3-3 ትሮል በኩል ተዋቂ የሆነው ሄኖክ ወይም ክትፎ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል ለቤተሰቡ, ዘመዶቹ እንዲሁም ለጏደኞቹ እና አድናቂዎቹ በ4-3-3 ስም መፅናናትን እንመኛለን @Bi
ዜና እረፍት💔 በ4-3-3 ትሮል በኩል ተዋቂ የሆነው ሄኖክ ወይም ክትፎ ከዚህ ዓለም በሞት ተለይቷል ለቤተሰቡ, ዘመዶቹ እንዲሁም ለጏደኞቹ እና አድናቂዎቹ በ4-3-3 ስም መፅናናትን እንመኛለን @Bisrat_Sport_433et @Bisrat_Sport_433et

I’ve reached 100+ followers on LinkedIn and honestly that’s a big achievement for me😂😁

Liverpool😂😂😂

After God, there’s one person who can save you. Go look at that person in the mirror✌️

remember Blockmesh ? Dev changed username and deleted several airdrop tweets 😭😭😭😭😭 አይ airdrop😭
remember Blockmesh ? Dev changed username and deleted several airdrop tweets 😭😭😭😭😭 አይ airdrop😭

አንዳንድ ሰዎች ደግሞ ሰበታ እየኖራችሁ አዲስ አበባ ነን ትላላችሁ😁😂

Good night
Good night

Someone once said“One thing I’ve learned in life is this Never go where you’re not wanted even if it’s someone you want

Repost from HULU TECH
Bro 👉 ድሃ ነኝ ግን የፍቅር ሀብታም ነኝ" አትበል ድሃ ሲሰራ እንጂ ሲያፈቅር አያምርበትም ሰምተሀል 😎

🤔
🤔

Geba geba belu yitekmachuhal

Repost from FeteScript
Join guys, we’ve started ;) We’re live with @MessiBre, talking about her project Athena Nexus. Come through and join the conversation! https://t.me/fetescript?livestream @fetescript

ሰወች join በሉልኝ ለ AI Full Stack web Development Scholarship ለማገኘ እየተወዳደርኩ ነው ። ሰላም! ይህ የርስዎ የግል ሊንክ ነው። ለወዳጅ ዘመድዎ፣ በተለያዩ ገፆች፣ ቻነሎች፣ ግሩፖች ሼር በማድረግ ሰዎች ይህን ሊንክ ተጠቅመው ወደ ቻነሉ እንዲቀላቀሉ ይጋብዙ። ይህ የውድድሩን ከፍተኛ ነጥብ (40%) የሚሸፍነው መስፈርት ነው። ሊንክ: https://t.me/+Wjx-7wz07mZlOTY0 ሰዎች ቀጥታ የቻነሉን ስም ሰርች አድርገው ወይም በዩዘርኔሙ ቢገቡ፤ በዚህ ሊንክ እንደገቡ አይቆጠርም። መልካም እድል🫡

Slow money is better than no money

traders on the weekend 😆
traders on the weekend 😆

Repost from HULU TECH
ልጅ እያለሁ ህይወት ቀላል ነው ብዬ አስብ ነበር። 🧸 ሁሉም ጓደኞቼ ታማኝ ይመስሉኝ ነበር። በወረቀቴ ላይ ቀለም ስቀባው የኖርኩት የስዕል ቤት እርካሽ ይመስለኝ ነበር። 🎨 ልብ ላይ የተሰካው ቀይ ቀስት  ፍቅር እንደሆነ፤ ❤️ ህመሞችንም መርጠን የምንታመም ይመስለኝ ነበር። መርፌን ትምህርት ቤት ለማይሄዱ ሰዎች እንደሚታዘዝ፤ በህይወቴ ውስጥም ትልቁ የማጣው ነገር ጥርሴን ብቻ ይመስለኝ ነበር። 📚 ለእኔ ዋጋ ያለው ናፍቆት የምወደውን ፊልም ሰዓት እስከሚደርስ መጠበቅ ነው ብዬ አስብ ነበር። 🎬 በሰዎች መታለል መጫወቻዬን ሲሰርቁኝ እንደሆነ፤ ብሎም ፍርሃትን መጋፈጥ ከአባቴ ጥፊ ለማምለጥ ከእናቴ ጀርባ መደበቅ ይመስለኝ ነበር። 🛡️ ነፍ ገንዘብ ሲኖረኝ ብዙ ከረሜላ እንደምገዛ አስብ ነበር። 🍫 ቢሆንም ይህ ሁሉ ወደ አሳዛኝ መጨረሻ አደረሰኝ። 😔 ሳድግ ደስታዬ በዛው ልክ ብዙ ይሆናል የሚል ተስፋ ቢኖረኝም። ነገር ግን ትልቅ ስሆን ደስታዬ ትንሽ ሆኖ አገኘውት። ምክንያቱም ዛሬ ላይ አድግያለሁ በቀላል ነገሮች መፈንጠዝ ልጅነቴ ላይ ቀርቷል!። ✨ ህይወት ውስብስብ መሆኗን ለመረዳት እና ይህንን ውል ለመፍታት ውስጤን ማሳመን ነበረብኝ። 🧠 በዚህ አለም ላይ ደስታዬን እንዴት መፍጠር እንደምችል ለማወቅ ጊዜ ፈጅቶብኛል። ትዕግስት እና ቀጣይነት ያለው ፍለጋ አሁንም በየቀኑ አብሮኝ የሚያድግ  እውነት ነው። 🌱          ―አህመድ ካሊድ ተውፊቅ       

the gunners🔥🔥
the gunners🔥🔥

Repost from FeteScript
Hey builders, it’s showcase day🔥 Tonight at 9 PM, we’re hosting @MessiBre to showcase Athena Nexus and talk about the tech, challenges, and decisions behind building it. Come through, ask questions, share your thoughts, and learn from each other! See you tonight, builders! #builders_showcase @fetescript