uk
Feedback
Alpha Technology Solution PLC

Alpha Technology Solution PLC

Відкрити в Telegram

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
494
Підписники
Немає даних24 години
+127 днів
+2030 день
Архів дописів
Join aderegu ahun jemeruwal

ሊጀመር 25 Min ብቻ ቀርተውታል።

Repost from ELEVATE SKILL
ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ላይ ይጠብቁን። ከወጣት entrepreneur //CEO-CO FOUNDER // በተለይ ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች //ምክር ብቻ ሳይሆን የስራ እድልንም ይዞ መቷል።ምሽት 3:00 እንዳያመ
ዛሬ ከምሽቱ 3:00 ላይ ይጠብቁን። ከወጣት entrepreneur //CEO-CO FOUNDER // በተለይ ለዩኒቨርስቲ ተማሪዎች //ምክር ብቻ ሳይሆን የስራ እድልንም ይዞ መቷል።ምሽት 3:00 እንዳያመልጣቹህ።

🚨 ማሳሰቢያ 🚨
የ Alpha Technology Solution የመጀመሪያ ዙር (First Batch) ስልጠናዎችን በስኬት አጠናቃችሁ ሰርተፊኬት የወሰዳችሁ ተማሪዎቻችን በሙሉ፦
የወሰዳችሁትን ሰርተፊኬት ወደ ዲጂታል ሰርተፊኬት (Digital Certificate) በመቀየር በዓለም አቀፍ ደረጃ ተቀባይነት ያለው እና በማንኛውም የትምህርትም ሆነ የስራ ማመልከቻ ላይ በኦንላይን በቀላሉ ተደራሽ እና ተማሪነታችሁ የተረጋገጠ (Verified) እንዲሆን ማድረግ የምትፈልጉ ከሆነ ታላቅ ዕድል አዘጋጅተናል። ይህ አሰራር ሰርተፊኬታችሁን ይበልጥ ዘመናዊ እና ኢንተርናሽናል ደረጃውን የጠበቀ ያደርገዋል። 🛠 ሰርተፊኬትዎን ዲጂታል ለማድረግ እነዚህን መረጃዎች ይላኩ፦
✏️ ሙሉ ስምዎትን 📞 የስልክ ቁጥርዎትን 💀 የሰርተፊኬትዎን ፎቶ
👇 አሁኑኑ መረጃዎን እዚህ ይላኩ፦ 💬 Telegram Support፦ @Alphatechnologysolutionsupport

በሻሸመኔ ለምትገኙ የአባከስ መምህራን የተዘጋጀ መደበኛ የስራ ማስታወቂያ! መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪ (CV)ዎን እስከ ሰኔ 22/2018 ዓ.ም ድረስ በቴሌግራማችን መላክ ትችላላችሁ። ቦታው ሳይሞላ በፍጥነት ያመልክቱ! 🚀 @Alphatechnologysolutionsupport

🚨 የስራ ማስታወቂያ፡ የአባከስ (Abacus) መምህር ይፈለጋል! 🚨 በሻሸመኔ ከተማ የሚገኘው Alpha Technology Solution የቴክኖሎጂ እና የስልጠና ማዕከላችን፣ ህጻናትን በአባከስ (A
🚨 የስራ ማስታወቂያ፡ የአባከስ (Abacus) መምህር ይፈለጋል! 🚨
በሻሸመኔ ከተማ የሚገኘው Alpha Technology Solution የቴክኖሎጂ እና የስልጠና ማዕከላችን፣ ህጻናትን በአባከስ (Abacus Mental Math) ማሰልጠን የሚችል/የምትችል ንቁ፣ ጎበዝ እና ከህጻናት ጋር የመስራት ፍላጎት ያለውን/ያላትን መምህር መቅጠር ይፈልጋል። 💼 የስራ መደብ፦ የአባከስ (Abacus) አሰልጣኝ / መምህር 📍 የስራ ቦታ፦ ሻሸመኔ (አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን) 📊 የቅጥር ሁኔታ፦ በትርፍ ሰዓት (Part-Time) ወይም በቋሚነት
💡 የሚያስፈልጉ መስፈርቶች (Requirements)፦
🧮 በአባከስ (Abacus) ስልጠና ላይ በቂ እውቀት እና የማስተማር ልምድ ያለው/ያላት። 👧 ከህጻናት (ከ5 እስከ 14 ዓመት) ጋር በጥሩ ስነ-ምግባር መግባባት እና ማስተማር የሚችል/የምትችል። 🚀 አዳዲስ የማስተማሪያ ዘዴዎችን ለመማር ዝግጁ የሆነ/የሆነች እና ንቁ ተነሳሽነት ያለው።
💵 ደመወዝ፦ በስምምነት 📅 የማመልከቻ ማብቂያ ቀን (Deadline)፦ እስከ ሰኔ 22/2018 ዓ.ም ድረስ ብቻ! 👇 እንዴት ማመልከት ይቻላል?
የመወዳደሪያ ሲቪ (CV) እና የስራ ልምድዎን ከዛሬ ጀምሮ ባሉት 5 ቀናት ውስጥ ከታች ባለው የቴሌግራም አድራሻችን በመላክ ወይም በአካል መጥተው ማመልከት ይችላሉ።
በቴሌግራም ሲቪ ለመላክ፦ @Alphatechnologysolutionsupport 📞 ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፦ +251916409240/ +251962629001 ✅ Alpha Technology Solution ዲጂታል ዓለም ለሁሉም!

⭐ የGraphic Design ስልጠና ምዝገባ ተጀምሯል! ⭐ ፈጠራዎን ወደ ሙያ ለመቀየር ይፈልጋሉ? የAlpha Technology Solution የGraphic Design ስልጠና በመቀላቀል የብራንድ፣ የ
የGraphic Design ስልጠና ምዝገባ ተጀምሯል!
ፈጠራዎን ወደ ሙያ ለመቀየር ይፈልጋሉ? የAlpha Technology Solution የGraphic Design ስልጠና በመቀላቀል የብራንድ፣ የማስታወቂያ እና የዲጂታል ዲዛይን ክህሎቶችን በተግባር ይማሩ! 🎓 በስልጠናው የሚማሩት ✅ Logo Design ✅ Poster & Flyer Design ✅ Brand Identity Design ✅ Product Design & Packaging ✅ Social Media Design ✅ Business Card Design ✅ Color Theory & Typography ✅ Professional Design Workflow
🌟 ለምን Alpha Technology Solution?
✔️ 100% በተግባር የተደገፈ ስልጠና ✔️ ከእውነተኛ ፕሮጀክቶች ጋር የሚሰጥ ልምምድ ✔️ የራስዎን Portfolio የመገንባት ዕድል ✔️ ባለሙያ አሰልጣኞች ✔️ ዓለም አቀፍ ሰርቲፊኬት ✔️ የCOC ማረጋገጫ ✔️ የሙያ እና የስራ ዕድል ድጋፍ
ለመመዝገብ፦ 🔗 https://alphatechnologysolution.com/register ⚙️ለሚያስፈልጋችሁ ቴክኒካል Support 📱 @AlphatechnologysolutionsupportAlpha Technology Solution ዲጂታል ዓለም ለሁሉም!

🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊🌊 🌊🌊🌊🌊

🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘 ምዝገባው በይፋ ተከፈተ! | 5 ቀናት ብቻ! 🔥 ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረው የ Alpha Online Platform የኦንላይን ኮርሶች ምዝገባ አሁን ተጀምሯል! 🚀 (የት
🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘🚘
ምዝገባው በይፋ ተከፈተ! | 5 ቀናት ብቻ! 🔥
ለረጅም ጊዜ ሲጠበቅ የነበረው የ Alpha Online Platform የኦንላይን ኮርሶች ምዝገባ አሁን ተጀምሯል! 🚀 (የትም ቦታ ሆናችሁ በስልክ ወይም በላፕቶፕ የምትማሩበት) ጥራቱን ለመጠበቅ የ 80% ታላቅ ቅናሽ የምናቆየው ለ 5 ቀናት ብቻ ነው! (እስከ ሐሙስ ማታ) 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥 የሚሰጡ 5 የኦንላይን ኮርሶች፦Graphics DesignVideo EditingWebsite DevelopmentDigital MarketingBasic Computer ⚠️ማሳሰቢያ፦ በዚህ ዙር የምንቀበለው 20 ተማሪዎችን ብቻ ስለሆነ ሲስተሙ ሳይዘጋ አሁኑኑ ይመዝገቡ! ⤵ ሳይቀደሙ አሁኑኑ በፍጥነት ይመዝገቡ፦ ለመመዝገብ፦ 🔗 https://alphatechnologysolution.com/register ⚙️ለሚያስፈልጋችሁ ቴክኒካል Support 📱 @Alphatechnologysolutionsupport "ፈጣን ውሳኔ የስኬት መጀመሪያ ነው!" ቦታዎን አሁኑኑ ይያዙ! 🏃‍♂️🔥

🔥 ነገ አዲስ ትልቅ ዜና አለን! 🔥 ክቡራን የገጻችን ተከታታዮች፤ ነገ የምናበስራችሁ ታላቅና አስደሳች ዜና አለን። አዳዲስ እድሎችን እና ልዩ ስራዎችን ይዘን ለመቅረብ ሁሉንም ዝግጅቶች አጠናቀናል
🔥 ነገ አዲስ ትልቅ ዜና አለን! 🔥 ክቡራን የገጻችን ተከታታዮች፤ ነገ የምናበስራችሁ ታላቅና አስደሳች ዜና አለን። አዳዲስ እድሎችን እና ልዩ ስራዎችን ይዘን ለመቅረብ ሁሉንም ዝግጅቶች አጠናቀናል። እስከዛው አብራችሁን ቆዩ! (Stay Tuned!)

Repost from ELEVATE SKILL
Episode 4 Elevateskill Live podcast ...coming soon for detail . @elevateskill live podcast 📻
Episode 4 Elevateskill Live podcast ...coming soon for detail . @elevateskill live podcast 📻

📢 ለሁሉም የAlpha Master Class ተመዝጋቢዎች በመጀመሪያ ለእናንተ ያለንን ክብርና ምስጋና እንገልጻለን። ለዛሬ ተዘጋጅቶ የነበረው ልዩ Alpha Master Class በአዳራሹ አካባቢ በሚካሄድ የኮሪደር ልማት ሥራ ምክንያት የመብራትና የኢንተርኔት አገልግሎት መቋረጥ በመከሰቱ ፕሮግራሙን ለማካሄድ አልተቻለም። በዚህ ምክንያት መርሃ ግብሩን ለቀጣዩ ሳምንት ለማሸጋገር ተገድደናል። ይህ ለእናንተ ሊያስከትል ለሚችለው እንግልትና ችግር ከልብ ይቅርታ እንጠይቃለን። በትዕግስት ስለጠበቃችሁን እና ለምታሳዩን መረዳት ከልብ እናመሰግናለን። ቀጣዩን ቀንና ዝርዝር መረጃ በቅርቡ እናሳውቃለን። እናመሰግናለን! Alpha Technology Solution

Protalun endet join nw maderg menechelew lemetelu sms yetelakebeten selek "phone Number" yemilew bota lay add bemadereg keza
Protalun endet join nw maderg menechelew lemetelu sms yetelakebeten selek "phone Number" yemilew bota lay add bemadereg keza demo "ticket ID" yemilew bota lay be sms yetelakelachun ye ticket kuter bemasegebat enter portal belut keza yejemeral

Program lijemer tenesh dekika becha nw yekerew eskeza yaltemezegebachu ketach balew link temezegebu http://event.alphatechnologysolution.com/register

ከሰዓት በኋላ ሲስተሙ ሳይጨናነቅ አሁኑኑ የእርስዎን ቲኬት ይቁረጡ! ይህ ስልጠና ሙሉ በሙሉ በነፃ (100% FREE) የተዘጋጀ ልዩ ዕድል ነው! 👇 ከሰዓት 9:00 ሰዓት ሳይሞላ አሁኑኑ ቲኬት ቁረጡ፦ 🔗 ለመመዝገብ (የቅድሚያ Ticket ለመቁረጥ)፦ 🌐 event.alphatechnologysolution.com/register 🔗 በኦንላይን LIVE ለመከታተል (በ9:00 ሰዓት ይከፈታል)፦ 🌐 event.alphatechnologysolution.com/portal ⚙️ ምዝገባው ላይ ችግር ካጋጠማችሁ Support፦ 🔗 @Alphatechnologysolutionsupport

📊 ወቅታዊ መረጃ (Live Status)፦
🏃‍♂️ 30 ተማሪዎች ፈጥነው ቦታቸውን አረጋግጠዋል! 📉 የቀረው 270 ክፍት ቦታ ብቻ ነው።
🎁 በአካል ለሚመጡ (ሻሸመኔ)፦ የ 24,000 ብር ልዩ Giveaway፣ Scholarship እና የተሳትፎ ሰርተፍኬት ይጠብቃችኋል! 💻 በኦንላይን ለመከታተል፦ የ Live Stream Portal ዝግጁ ነው!

🚨 ሊንኩ ሳይዘጋ አሁኑኑ ይመዝገቡ! 🚨 Guys, ሰዓት የለንም! ዛሬ ለሚካሄደው የ SMM እና DCC ነፃ ስልጠና 27 ተማሪዎች ተመዝግበው 273 ቦታ ብቻ ነው የቀረው። "ገና አልተመዘገብኩም" ካላችሁ አሁኑኑ ፈጥናችሁ ቦታችሁን ያዙ! 🔗 ለመመዝገብ (አሁኑኑ ይጫኑ)፦ 🌐 event.alphatechnologysolution.com/register 🔗 በኦንላይን LIVE ለመከታተል፦ 🌐 event.alphatechnologysolution.com/portal ⚙️ ምዝገባው ላይ ችግር ካጋጠማችሁ Support፦ 🔗 @Alphatechnologysolutionsupport

⚙️ የቴክኒክ Support ማሳሰቢያ፦
Guys, Website-ቱ ላይ እየተመዘገባችሁ ሳለ ሲስተሙ ቢዘጋባችሁ ወይም Ticket ቁጥር ባይደርሳችሁ በፍፁም እንዳታስቡት! የቴክኒክ Support Team-ችንን በTelegram አሁኑኑ ማነጋገር ትችላላችሁ፦ 🔗 @Alphatechnologysolutionsupport

🔥 TODAY IS THE DAY! ዛሬ ነው ቀኑ! 🔥 የዲጂታል ሚዲያ ገቢ ምንጮችን እና የስራ ዕድሎችን የሚያስተዋውቀው ልዩ ስልጠና ዛሬ ይከናወናል። ⚡️ ሁኔታ፦ ምዝገባው ሊጠናቀቅ ጥቂት ደቂቃዎች
🔥 TODAY IS THE DAY! ዛሬ ነው ቀኑ! 🔥 የዲጂታል ሚዲያ ገቢ ምንጮችን እና የስራ ዕድሎችን የሚያስተዋውቀው ልዩ ስልጠና ዛሬ ይከናወናል። ⚡️ ሁኔታ፦ ምዝገባው ሊጠናቀቅ ጥቂት ደቂቃዎች ብቻ ቀሩት! 📈 የተመዘገቡ፦ 27 ተማሪዎች ቦታቸውን ይዘዋል። 🎟 የቀረው ቦታ፦ 273 ብቻ! 👇 ሳይቀደሙ አሁኑኑ የመጨረሻውን ቲኬት ይቁረጡ፦ 🌐 event.alphatechnologysolution.com/register