Alpha Technology Solution PLC
رفتن به کانال در Telegram
نمایش بیشتر
کشور مشخص نشده استدسته بندی مشخص نشده است
478
مشترکین
-124 ساعت
-67 روز
-1130 روز
آرشیو پست ها
🎞 ልዩ የአንድ ሳምንት ቅናሽ!
በዚህ ሳምንት ለሚመዘገቡ የሲኒማቶግራፊ ተማሪዎች ብቻ!
በክረምት የተዘጋጀውን የ3 ወር ሙያዊ የሲኒማቶግራፊ (ካሜራ) ስልጠና መውሰድ የሚፈልጉ ተማሪዎች ለአንድ ሳምንት ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል!በስልጠናው የሚካተቱት፦ 📸 ፎቶግራፊ 📹 ቪዲዮግራፊ 🖌️ ፎቶ ኤዲቲንግ 🌂 ቪዲዮ ኤዲቲንግ 😄 ግራፊክስ ዲዛይን ✅ጊምባል ኦፕሬሽን 💙 ስልጠናውን በተግባር ተምረው በCOC እና ኢንተርናሽናል ሰርተፍኬት ይመረቃሉ። 💰 በተጨማሪም ለትጉህ ተማሪዎቻችን የሥራ ዕድል ለማመቻቸት እንሰራለን። ⚠️ልብ ይበሉ!
ይህ ልዩ ቅናሽ ለአንድ ሳምንት ብቻ የሚቆይ በመሆኑ ዕድሉን ሳያመልጥዎ ዛሬውኑ ይመዝገቡ!📞ለበለጠ መረጃ +251 916 409 240 +251 983 640 202
ብዙ ሰዎች በልባቸው እና በአዕምሯቸው ያለውን ሕልም ለመከተል ስላልደፈሩ በእድሜያቸው መጨረሻ በፀፀትና በቁጭት ሲኖሩ ይታያሉ። እርስዎስ ከእነርሱ አንዱ ላለመሆን ዛሬ ምን እያደረጉ ነው?
🎶 ለሙዚቃ ወይም 🎨 ለስዕል አርት ትልቅ ፍላጎትና ፍቅር ካለዎት፣ ፍቅር እና ፍላጎቶን ወደ ተግባር ይለውጡት ዛሬውኑ ወደ አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በመምጣት የሚወዱት ሙያ ባለቤት ይሁኑ።🎼 በሙዚቃ ዘርፍ 😁 ድራም 🎸 ሊድ ጊታር 🤎 ቦክስ (አኮስቲክ) ጊታር 🕊️ ቤዝ ጊታር 🎹 ፒያኖ 🏙ቮካል
🎨 በስዕል ዘርፍ✏️ የመሠረታዊ ስዕል (Sketch) 👨🎨 ፖርትሬት (Portrait) 🖊የቀለም ስዕል (Painting) 🎨ላንድስኬፕ (Landscape) 🎨የፈጠራ እና የዲጂታል አርት መሠረታዊ ክህሎቶች
ሕልምዎን ወደ እውነት የሚቀይረው ውሳኔ ዛሬ ከሚወስኑት እርምጃ ይጀምራል።📍 አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን 🌐alphatechnologysolution.com 📱@Alphatechnologysolution 📞 +251 916 409 240 +251 983 640 202 Alpha Technology Solution
🚀 አዲስ ቀን፣ አዲስ እድል!
የወደፊትዎን ሙያ ዛሬ ይምረጡ!
ቴክኖሎጂ ዓለምን እየቀየረ ነው፤ እርስዎስ ለዚህ ለውጥ ዝግጁ ነዎት🧐?በአልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በዘመኑ ተፈላጊ የሆኑ ሙያዎችን በተግባር ይማሩ። 🌂 ቪዲዮ ኤዲቲንግ 😆 ግራፊክስ ዲዛይን 🏦ዌብሳይት ዴቨሎፕመንት 🤖 AI ፕሮምፕት ኢንጂነሪንግ 💻 ኮዲንግ እና ፕሮግራሚንግ 📸 ሲኒማቶግራፊ 💻 መሰረታዊ ኮምፒውተር 🤫 የእንግሊዝኛ ቋንቋ እና ሌሎች ብዙ የቴክኖሎጂ ተኮር ስልጠናዎች። 🤨 ለምን አልፋ? ✅በልምድ የበለፀጉ ባለሙያ መምህራን ✅60/40 ተግባራዊ ስልጠና ✅ለሥራ ገበያ የሚያዘጋጅ እውቀት ✅የዘመኑን ፍላጎት የሚያሟላ ክህሎት
ዛሬ የሚማሩት ክህሎት፣ ነገ የሕይወትዎን አቅጣጫ ይቀይራል።📍አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን 🌐alphatechnologysolution.com 📱@Alphatechnologysolution 📞 +251 916 409 240 +251 983 640 202 Alpha Technology Solution Digital World for Everyone!
🎞 ልዩ የአንድ ሳምንት ቅናሽ!
በዚህ ሳምንት ለሚመዘገቡ የሲኒማቶግራፊ ተማሪዎች ብቻ!
በክረምት የተዘጋጀውን የ3 ወር ሙያዊ የሲኒማቶግራፊ (ካሜራ) ስልጠና መውሰድ የሚፈልጉ ተማሪዎች ለአንድ ሳምንት ብቻ የሚቆይ ልዩ ቅናሽ አዘጋጅተናል!በስልጠናው የሚካተቱት፦ 📸 ፎቶግራፊ 📹 ቪዲዮግራፊ 🖌️ ፎቶ ኤዲቲንግ 🌂 ቪዲዮ ኤዲቲንግ 😄 ግራፊክስ ዲዛይን ✅ጊምባል ኦፕሬሽን 💙 ስልጠናውን በተግባር ተምረው በCOC እና ኢንተርናሽናል ሰርተፍኬት ይመረቃሉ። 💰 በተጨማሪም ለትጉህ ተማሪዎቻችን የሥራ ዕድል ለማመቻቸት እንሰራለን። ⚠️ልብ ይበሉ!
ይህ ልዩ ቅናሽ ለአንድ ሳምንት ብቻ የሚቆይ በመሆኑ ዕድሉን ሳያመልጥዎ ዛሬውኑ ይመዝገቡ!📞ለበለጠ መረጃ +251 916 409 240 +251 983 640 202
ብዙ ሰዎች በልባቸው እና በአዕምሯቸው ያለውን ሕልም ለመከተል ስላልደፈሩ በእድሜያቸው መጨረሻ በፀፀትና በቁጭት ሲኖሩ ይታያሉ። እርስዎስ ከእነርሱ አንዱ ላለመሆን ዛሬ ምን እያደረጉ ነው?
🎶 ለሙዚቃ ወይም 🎨 ለስዕል አርት ትልቅ ፍላጎትና ፍቅር ካለዎት፣ ፍቅር እና ፍላጎቶን ወደ ተግባር ይለውጡት ዛሬውኑ ወደ አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን በመምጣት የሚወዱት ሙያ ባለቤት ይሁኑ።🎼 በሙዚቃ ዘርፍ 😁 ድራም 🎸 ሊድ ጊታር 🤎 ቦክስ (አኮስቲክ) ጊታር 🕊️ ቤዝ ጊታር 🎹 ፒያኖ 🏙ቮካል 🎨 በስዕል ዘርፍ ✏️ የመሠረታዊ ስዕል (Sketch) 👨🎨 ፖርትሬት (Portrait) 🖊የቀለም ስዕል (Painting) 🎨ላንድስኬፕ (Landscape) 🎨የፈጠራ እና የዲጂታል አርት መሠረታዊ ክህሎቶች ሕልምዎን ወደ እውነት የሚቀይረው ውሳኔ ዛሬ ከሚወስኑት እርምጃ ይጀምራል። 📍 አልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን — ችሎታዎን ያግኙ፣ ያዳብሩ፣ ወደ ሙያ ይቀይሩ!
➕ ፋርማሲዎ ከእነዚህ ችግሮች ጋር እየታገለ ነው?❌ መድሃኒት ሳይታወቅ ጊዜው ያልፋል? ❌ Stock መቼ እንደሚያልቅ ማወቅ ይከብዳል? ❌ በቀን መጨረሻ የሽያጭ ሪፖርት ለማዘጋጀት ብዙ ጊዜ ይፈጃል? ❌ ትርፍ እና ወጪ በትክክል መከታተል አስቸጋሪ ሆኗል? ❌ በExcel ወይም በደብተር መስራት እየደከመዎት ነው?
🚀 መፍትሄው አንድ ነው!Alpha Codex Pharmacy Management System ✅ Smart POS ✅ Automatic Inventory Management ✅ Expiry Date Alerts ✅ Barcode & Batch Tracking ✅ Customer & Supplier Management ✅ Instant Sales Reports ✅ Profit & Expense Analytics ✅ Secure Multi-User Access ✔️ ብልህ ፋርማሲ ያስተዳድሩ። ⚡️ ፈጣን አገልግሎት ይስጡ። 📈 ቢዝነስዎን ያሳድጉ። 🎁 Book Your FREE Demo Today 📞 +251962629001 📞 +251992223265 ✅ Alpha Codex Smart Software Solutions for Smart Businesses.
Repost from N/a
ንግድዎን ወደ ቀጣዩ ደረጃ ለማድረስ ዝግጁ ነዎት?በወረቀት ስራ ደክመዋል? ንግድዎን በዘመናዊ ሶፍትዌር ማስተዳደር ይፈልጋሉ? Alpha Codex የንግድዎን ፍላጎት የሚያሟሉ ዘመናዊ የሶፍትዌር መፍትሄዎችን ያቀርባል። ✅ ERP Systems ✅ POS Systems ✅ Pharmacy Management Systems ✅ Mobile Applications ✅ Web Applications ✅ Custom Software Solutions ፈጣን፣ አስተማማኝ እና ለእርስዎ ፍላጎት የተዘጋጀ ሶፍትዌር! ዛሬውኑ Alpha Codexን ያነጋግሩ፤ ንግድዎን ወደ ዲጂታል ዘመን እናመጣዋለን! 📞 +251 91 164 0924 📞 +251 99 224 2522 ✅ Alpha Codex Smart Software Solutions for Smart Businesses.
Repost from N/a
🎉 Lemi Pharmacy የAlpha Codex Pharmacy Management Systemን ለመጠቀም በይፋ ተስማምቷል!🎉ይህ ዘመናዊ ሲስተም የፋርማሲውን ዕለታዊ ስራዎች በቀላሉ፣ በፍጥነት እና በትክክል ለማስተዳደር ይረዳል።
የእርስዎም ቢዝነስ ዘመናዊ ሲስተም ይፈልጋል?🎯 ሱቆች (Super and mini market) 🎯 ፋርማሲዎች 🎯 ካፌዎች 🎯 ድርጅቶች 🎯 ትምህርት ቤቶች እና ሌሎችም... እኛ የምናቀርበው፦ ✅ ERP Systems ✅ POS Systems ✅ Pharmacy Management Systems ✅ Mobile Applications ✅ Web Applications ✅ Custom Software Solutions 🚀 የቢዝነስዎን ስራ ወደ ቀጣዩ ደረጃ በAlpha Codex ያሳድጉ! #AlphaCodex #AlphaTechnologySolution #PharmacyManagement #SoftwareDevelopment #ERP #POS #BusinessAutomation #DigitalTransformation

🚀 Welcome to Alpha Codex🚀💻 Smart Software. Smarter Business. ከERP Systems እስከ Custom Software Solutions ድረስ የቢዝነስዎን ስራ ወደ ቀጣዩ ደረጃ እናደርሳለን። 📌 ERP Systems 📌 POS Systems 📌 Mobile Apps 📌 Web Applications 📌 Custom Software ✨ Follow us and build the future with Alpha Codex! #AlphaCodex #ERP #SoftwareDevelopment #Innovationn ✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
🚀 የወደፊትዎን ሙያ ዛሬ ይጀምሩ! 🌟Alpha Technology Solution አሁን Forex Trading ስልጠናን በይፋ ጀምሯል! 💰 ✅100% ተግባራዊ ስልጠና 🛠 ✅ ከመሠረታዊ እስከ ፕሮፌሽናል 🏆 ✅ Technical Analysis, Risk Management እና Trading Strategy 📊 📚 እንዲሁም፦ ✅ Web Development 🖥 ✅ Graphics Design 🖌 ✅ Video Editing 🎞 ✅ Robotics 💪 ✅ Digital Marketing 📣 ✅ English Language 📍 ቦታ ውስን ነው፤ ዛሬውኑ ይመዝገቡ! ⌛ 🌐 alphatechnologysolution.com 📱 @Alphatechnologysolution 📞 +251 916 409 240 +251 983 640 202 Alpha Technology Solution Digital World for Everyone!
👑 ለክቡር መሪያችን እና መስራቻችን የተሰጠ ታላቅ ክብር!👑በቁርጠኝነት፣ በላቀ ጥበብ እና በፈጠራ የታጀበ የላቀ ጉዞ! ለአንድ ተቋም ስኬታማ መሆን፣ ከጀርባው ጠንካራ ራዕይ ያለው፣ ያንን ራዕይ ወደ ተግባር የሚቀይር እና ሌሎችን የሚያነቃቃ ታላቅ መሪ መኖር ወሳኝ ነው። በአልፋ ቴክኖሎጂ ሶሉሽን ሁልጊዜም ወደ ላቀ ከፍታ እንድንጓዝ፣ ጥራት ያለው የቴክኖሎጂ ትምህርት ለትውልዱ እንድናደርስ ሌሊት ከቀን በመትጋት ለሁላችንም አርአያ ለሆነው ለክቡር መሪያችን እና መስራቻችን በረከት ማቴዎሰ ያለው አክብሮትና ምስጋና ከፍ ያለ ነው! ✨ 💡 የነገውን ዓለም በቴክኖሎጂ የሚቀይሩ ታላላቅ ሰዎችን እና የነገ መሪዎችን ለማፍራት የምናደርገው ጉዞ በእንዲህ ያለ ጠንካራ፣ አስተዋይ እና ቁርጠኛ አመራር መታጀቡ ለስኬታችን ዋናው ምሶሶ ነው። የመሪዎችን ፈር ተከትለው ልጆችዎ የነገው መሪ እንዲሆኑ፣ የነገውን ስኬት ዛሬውኑ ከእኛ ጋር ይጀምሩ! 📞 ለበለጠ መረጃ እና ምዝገባ፦ +251916409240 🚀 @Alphatechnologysolution
በAlpha Technology Solution🤖 እና Fenan Production 🎬በትብብር የተዘጋጀ የሲኒማቶግራፊ ስልጠና! 📢 ለሁሉም የፎቶግራፊና የፊልም ስራ ፍላጎት ላላችሁ! ለ3 ወር ብቻ የሚቆይ ስልጠና ጀምሯል!የሚሰጡ ኮርሶች 📸 Photography 📹Videography 🎨 Photo Editing 🌂 Video Editing 😄 Graphics Design ✅ Gimbal Operation ✈️ Drone Operation ✅ በሙያው ልምድ እና ብቃት ባላቸው አስተማሪዎች የሚሰጥ ✅ ተግባራዊ እና ንድፈ ሀሳብ ስልጠና ✅በዘመናዊ መሳሪያዎች የሚካሄድ
✅ ከስልጠናው በኋላ International Certificate🌟 እና COC ለማግኘት የሚያስችል ✅ለተመራቂዎች 🎓የስራ ዕድል ለማመቻቸት ድጋፍ ይደረጋል። 💡ዛሬ ተመዝግበው የፈጠራ ችሎታዎን ወደ ሙያ ይቀይሩ!Alpha Technology Solution × Fenan Production
የፈጠራ አለምዎን በሲኒማቶግራፊ ያብሩ!ካሜራን በሙያዊ ሁኔታ መጠቀም፣ የፊልም ቅንብር መረዳት፣ ብርሃንን መቆጣጠር እና ምስሎችን ወደ ተፅዕኖ ፈጣሪ ታሪኮች መቀየር ይፈልጋሉ? በአልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን የሲኒማቶግራፊ ስልጠና በመቀላቀል ከመሠረታዊ እስከ ሙያዊ ደረጃ ያሉ ክህሎቶችን ያግኙ። 🎥 በስልጠናው ውስጥ: ✅ Camera Angles & Shot Composition ✅ Lighting Techniques ✅ Video Storytelling ✅ Professional Video Shooting ✅ Video Editing Workflow ✅ Content Creation for Social Media በተግባራዊ ፕሮጀክቶች ላይ በመስራት የራስዎን Portfolio ይገንቡ። ⏳ የኮርሱ ክፍያ: 10,000 ETB ብቻ ⏰ የጠዋት፣ የቀን፣ የማታ እና የቅዳሜና እሁድ ክፍለ-ጊዜዎች ይገኛሉ። ⚠️ ምዝገባ ውስን ነው! ቦታዎን በፍጥነት ያስይዙ። 📍 አድራሻ: ሻሸመኔ ሞቢል፣ ከጃሎ ጀርባ የውኃ ልማት ኮብልስቶን መጀመሪያ፣ ኡታ ዋዩ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 ስልክ: +251 916 409 240/ +251 992 242 522 📩 ቴሌግራም: @Alphatechnologysolution አልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን — ዲጂታል አለም ለሁሉም!
🤝 Official Partnership Announcement 🤝ለአልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን ቤተሰቦች እና የፎሬክስ እውቀትን ለምትፈልጉ በሙሉ፤ ተቋማችን አልፋ ቴክኖሎጂ ሶልሽን (Alpha Technology Solution) ከታዋቂው የፎሬክስ ትሬዲንግ አካዳሚ Nimona-FX ጋር በመሆን በጋራ ለመስራት ይፋዊ የሽርክና ስምምነት መፈራረማችንን በታላቅ ደስታ እንገልጻለን! ይህ ታላቅ ሽርክና (Digital World For Everyone) እና (Freedom Matters) የሚሉትን የሁለቱን ተቋማት ራዕዮች በአንድ ላይ በማጣመር፣ በከተማችን ዘመናዊ እና ዓለም አቀፍ ደረጃውን የጠበቀ የ2 ወር የፎሬክስ ትሬዲንግ ስልጠና (Forex Trading Training) በሰፊው ተደራሽ ለማድረግ ያለመ ነው። 🎯 የፓርትነርሺፑ ዋና ዓላማ፦ 📊 ፕሮፌሽናል የ2 ወር የፎሬክስ ስልጠናዎችን በአካልና በኦንላይን በጋራ ማቅረብ 🤩 ዓለም አቀፍ እውቅና ያለው የምስክር ወረቀት (Certified Program) ለሰልጣኞች መስጠት 💻 የቴክኖሎጂ መሰረተ-ልማቶችን በመጠቀም ጥራት ያለው ትምህርት ማዳረስ 🚀 የመጀመሪያው ዙር ምዝገባ ተጀምሯል! ከዚህ ታላቅ ሽርክና ጎን ለጎን፣ ከጀማሪ እስከ ከፍተኛ ደረጃ የሚያደርሰው አዲሱ የፎሬክስ ትሬዲንግ (Forex Trading Education) የጋራ ስልጠና ምዝገባ በይፋ ተጀምሯል! የስልጠናው ቆይታ ለ2 ወራት ብቻ የሚቆይ ሲሆን፣ ቦታዎች እጅግ ውስን ስለሆኑ አሁኑኑ በመመዝገብ የዕድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ። 📍 አድራሻ፦ ሻሸመኔ፣ ሞቢል ኡታ ዋዩ ህንፃ 1ኛ ፎቅ 📞 ለበለጠ መረጃ እና ምዝገባ፦ 0916409240 / 0992242522
+1
ለክቡራን ወላጆች፤ ለልዩው የአርት እና ስዕል ስልጠና (Drawing & Art Class) የሚሆኑ ዘመናዊና ምቹ የስዕል መለማመጃ ወንበሮች እና ቁሳቁሶች ወደ ስቱዲዮአችን እየገቡ ይገኛሉ! ክፍላችን ሙሉ በሙሉ ዝግጁ እየሆነ በመመጣቱ የተማሪዎች ምዝገባ በከፍተኛ ሁኔታ እየተከናወነ ይገኛል!
🚨 ማሳሰቢያ፦ ለጥራት ስንል በአንድ ክላስ የምንቀበለው ሰው ቁጥር በጣም ውስን በመሆኑ፣ ቦታዎች ሳይሞሉ ልጅዎን አሁኑኑ ያስመዝግቡ!
📍 አድራሻ፦ ሻሸመኔ፣ ኡታ ዋዩ ህንፃ 1ኛ ፎቅ
📞 ለመመዝገብ፦ 0916409240 / 0992242522
Eskahun lezi wededer beku yehonut 5 sewoch nachew selezi mata 3 seat selemiyalk edelachun kewediw yemokeru