uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

MMKC Youth

MMKC Youth

Відкрити в Telegram

“አይሁድ ብንሆን የግሪክ ሰዎችም ብንሆን ባሪያዎችም ብንሆን ጨዋዎችም ብንሆን እኛ ሁላችን በአንድ መንፈስ አንድ አካል እንድንሆን ተጠምቀናልና። ሁላችንም አንዱን መንፈስ ጠጥተናል።” 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥13

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
609
Підписники
+124 години
+47 днів
+1230 днів
Архів дописів
ሰላም ቤተሰብ, ዛሬ አርብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በወጣቶች ፕሮግራም "ክርስቶስ እና ቤተክርስቲያን" በሚል ርዕስ ከመጋቢ አበበ ስዩም ጋር አዲስ ትምህርት እንጀምራለን፤ በሰዓታችን 11:30 ተገኝተን ከህብረት የሚገኝን በረከት እንካፈል። ተባረኩ መልካም ቀን😊 MMKCY

ሠላም፦ ቤተሰብ ዛሬ አርብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በወጣቶች ፕሮግራም "ዘመኑን መዋጀት...ሶሻል ሚዲያ" በሚል ሃሳብ በተማርነው መሠረት ክፍል 2 ውይይት ጊዜ እና የጸሎት ጊዜ አለን። በሠዓታችን 11:30 እንገኝ። ተባረኩ 😊 MMKCY

📌ነገ ረቡዕ ግንቦት 19 ከጠዋት 2:30 ጀምሮ ለወላጆች፣ ልጆችና አዳጊ ወጣቶች (8-21 ዓመት) የተዘጋጀ ፕሮግራም እንዳትቀሩ 😊 በልጆችና ወጣት አገልግሎት
📌ነገ ረቡዕ ግንቦት 19 ከጠዋት 2:30 ጀምሮ ለወላጆች፣ ልጆችና አዳጊ ወጣቶች (8-21 ዓመት) የተዘጋጀ ፕሮግራም እንዳትቀሩ 😊 በልጆችና ወጣት አገልግሎት

photo content

ሠላም፦ ቤተሰብ ዛሬ አርብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በወጣቶች ፕሮግራም "ዘመኑን መዋጀት...ሶሻል ሚዲያ" በሚል ሃሳብ በተማርነው መሠረት የውይይትና የሕብረት ጊዜ አለን። በሠዓታችን 11:30 እንገኝ። ተባረኩ 😊 MMKCY

ሠላም፦ ቤተሰብ ዛሬ አርብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በወጣቶች ፕሮግራም "ዘመኑን መዋጀት...ሶሻል ሚዲያ" በሚል ሀሳብ ባለፈው ሳምንት ከወንድም ቸርነት ዓለሙ ጋር የጀመርነውን ትምህርት እንቀጥላለን። በሠዓታችን 11:30 እንገኝ። ተባረኩ 😊 MMKCY

📌ክፍል - 2 ነገ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም ይቀጥላል። ሁላችንም ጌታ በረዳን መጠን እንገኝ
📌ክፍል - 2 ነገ አርብ በወጣቶች ፕሮግራም ይቀጥላል። ሁላችንም ጌታ በረዳን መጠን እንገኝ

photo content

photo content

ነገ እሁድ ግንቦት 2 ከአምልኮ በኋላ ...
ነገ እሁድ ግንቦት 2 ከአምልኮ በኋላ ...

Repost from MMKC Youth
photo content

ሰላም፦ ቤተሰብ! ሳምንታዊው የአርብ ፕሮግራማችን ነገ አርብ ሚያዝያ 30 ከ11:30 ጀምሮ ይቀጥላል። የፊታችን እሁድ ግንቦት 2 ከአምልኮ በኋላ ከ18 ዓመት በላይ ለሆኑ ወጣቶች ወርሃዊ የሕብረት ቀናችን ነው። ፕሮግራማችንን አመቻችተን እንገኝ። ተባረኩ! የወጣት አገልግሎት

photo content

በአጥቢያ ቤተክርስቲያናችን ለምትገኙ እህቶች በሙሉ: የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ። ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ሚያዚያ 27 የሙሉ ቀን የአንድነት ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሁላችሁም በዕለቱ በመገኘት እስከ ዛሬ
በአጥቢያ ቤተክርስቲያናችን ለምትገኙ እህቶች በሙሉ: የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ። ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ሚያዚያ 27 የሙሉ ቀን የአንድነት ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሁላችሁም በዕለቱ በመገኘት እስከ ዛሬ የረዳንን ጌታ እንድናመስግን እና ህብረት እንድናደርግ ጊዜያችሁን ከወዲሁ እንድታመቻቹ በጌታ ፍቅር አናሳስባለን። የእህቶች ህብረት

photo content

📌አርብ ሚያዚያ 23 >18
📌አርብ ሚያዚያ 23 >18

ሠላም፦ ወጣቶች! እድሜአችሁ ከ18 ዓመት በላይ ለሆነ የቤተክርስቲያናችን ወጣቶች በሙሉ፦ የፊታችን አርብ ሚያዝያ 23/2018 ዓ.ም ዓመታዊ የሕብረት ጊዜአችን ስለሆነ ከቤተክርስቲያን ግቢ ወጣ በማለት ሕብረት እናደርጋለን። ሁላችሁም ለጉዞ ምቹ ጫማ እንዲሁም ለብርድም ለሙቀትም የሚሆን አለባበስ በመልበስ ጠዋት 1:00 ቤተክርስቲያን ግቢ እንድትገኙ እያለን ለተለያየ ዝግጅት እንዲጠቅመን እስከ ረቡዕ ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም ድረስ ወጣት ቢሮ በመምጣት እንድትመዘገቡ ወይም በስልክ ቁጥር 0911335734 ሙሉ ስማችሁን፣ እረኝነታችሁን እና ስልካችሁን በአጭር የጽሁፍ መልዕክት እንድታስቀምጡልን አደራ እንላለን። መቅረት አይታሰብም! ተባረኩ!🙏

ሰላም ቤተሰብ ዛሬ አርብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በወጣቶች ፕሮግራም "የብርሃን ልጆች" በሚል ሀሳብ ከወንድም ጃቤዝ ካሳ ጋር የጀመርነውን ትምህርት እንቀጥላለን። በሰዓታችን 11:30 እንገኝ። ተባረኩ 😊 MMKCY

ነገ አርብ, በወጣቶች ፕሮግራም
ነገ አርብ, በወጣቶች ፕሮግራም