MMKC Youth
Ir al canal en Telegram
“አይሁድ ብንሆን የግሪክ ሰዎችም ብንሆን ባሪያዎችም ብንሆን ጨዋዎችም ብንሆን እኛ ሁላችን በአንድ መንፈስ አንድ አካል እንድንሆን ተጠምቀናልና። ሁላችንም አንዱን መንፈስ ጠጥተናል።” 1ኛ ቆሮንቶስ 12፥13
Mostrar másEl país no está especificadoLa categoría no está especificada
609
Suscriptores
+124 horas
+47 días
+1230 días
Archivo de publicaciones
609
ሰላም ቤተሰብ,
ዛሬ አርብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በወጣቶች ፕሮግራም "ክርስቶስ እና ቤተክርስቲያን" በሚል ርዕስ ከመጋቢ አበበ ስዩም ጋር አዲስ ትምህርት እንጀምራለን፤ በሰዓታችን 11:30 ተገኝተን ከህብረት የሚገኝን በረከት እንካፈል።
ተባረኩ
መልካም ቀን😊
MMKCY
609
ሠላም፦ ቤተሰብ
ዛሬ አርብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በወጣቶች ፕሮግራም "ዘመኑን መዋጀት...ሶሻል ሚዲያ" በሚል ሃሳብ በተማርነው መሠረት ክፍል 2 ውይይት ጊዜ እና የጸሎት ጊዜ አለን። በሠዓታችን 11:30 እንገኝ።
ተባረኩ 😊
MMKCY
609
📌ነገ ረቡዕ ግንቦት 19 ከጠዋት 2:30 ጀምሮ
ለወላጆች፣ ልጆችና አዳጊ ወጣቶች (8-21 ዓመት) የተዘጋጀ ፕሮግራም
እንዳትቀሩ 😊
በልጆችና ወጣት አገልግሎት
609
ሠላም፦ ቤተሰብ
ዛሬ አርብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በወጣቶች ፕሮግራም "ዘመኑን መዋጀት...ሶሻል ሚዲያ" በሚል ሃሳብ በተማርነው መሠረት የውይይትና የሕብረት ጊዜ አለን። በሠዓታችን 11:30 እንገኝ።
ተባረኩ 😊
MMKCY
609
ሠላም፦ ቤተሰብ
ዛሬ አርብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በወጣቶች ፕሮግራም "ዘመኑን መዋጀት...ሶሻል ሚዲያ" በሚል ሀሳብ ባለፈው ሳምንት ከወንድም ቸርነት ዓለሙ ጋር የጀመርነውን ትምህርት እንቀጥላለን። በሠዓታችን 11:30 እንገኝ።
ተባረኩ 😊
MMKCY
609
ሰላም፦ ቤተሰብ!
ሳምንታዊው የአርብ ፕሮግራማችን ነገ አርብ ሚያዝያ 30 ከ11:30 ጀምሮ ይቀጥላል። የፊታችን እሁድ ግንቦት 2 ከአምልኮ በኋላ ከ18 ዓመት በላይ ለሆኑ ወጣቶች ወርሃዊ የሕብረት ቀናችን ነው። ፕሮግራማችንን አመቻችተን እንገኝ።
ተባረኩ!
የወጣት አገልግሎት
609
በአጥቢያ ቤተክርስቲያናችን ለምትገኙ እህቶች በሙሉ: የጌታ ፀጋና ሰላም ይብዛላችሁ።
ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ሚያዚያ 27 የሙሉ ቀን የአንድነት ፕሮግራም ስለተዘጋጀ ሁላችሁም በዕለቱ በመገኘት እስከ ዛሬ የረዳንን ጌታ እንድናመስግን እና ህብረት እንድናደርግ ጊዜያችሁን ከወዲሁ እንድታመቻቹ በጌታ ፍቅር አናሳስባለን።
የእህቶች ህብረት
609
ሠላም፦ ወጣቶች!
እድሜአችሁ ከ18 ዓመት በላይ ለሆነ የቤተክርስቲያናችን ወጣቶች በሙሉ፦ የፊታችን አርብ ሚያዝያ 23/2018 ዓ.ም ዓመታዊ የሕብረት ጊዜአችን ስለሆነ ከቤተክርስቲያን ግቢ ወጣ በማለት ሕብረት እናደርጋለን። ሁላችሁም ለጉዞ ምቹ ጫማ እንዲሁም ለብርድም ለሙቀትም የሚሆን አለባበስ በመልበስ ጠዋት 1:00 ቤተክርስቲያን ግቢ እንድትገኙ እያለን ለተለያየ ዝግጅት እንዲጠቅመን እስከ ረቡዕ ሚያዝያ 21/2018 ዓ.ም ድረስ ወጣት ቢሮ በመምጣት እንድትመዘገቡ ወይም በስልክ ቁጥር 0911335734 ሙሉ ስማችሁን፣ እረኝነታችሁን እና ስልካችሁን በአጭር የጽሁፍ መልዕክት እንድታስቀምጡልን አደራ እንላለን።
መቅረት አይታሰብም!
ተባረኩ!🙏
609
ሰላም ቤተሰብ
ዛሬ አርብ እንደ እግዚአብሔር ፈቃድ በወጣቶች ፕሮግራም "የብርሃን ልጆች" በሚል ሀሳብ ከወንድም ጃቤዝ ካሳ ጋር የጀመርነውን ትምህርት እንቀጥላለን። በሰዓታችን 11:30 እንገኝ።
ተባረኩ 😊
MMKCY
