uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

የክብሩ ነፀብራቅ✨

የክብሩ ነፀብራቅ✨

Відкрити в Telegram

ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
358
Підписники
Немає даних24 години
+127 днів
+9330 днів
Архів дописів
ይህንን ቆንጆ መዝሙር ተጋበዙልኝ...በዛውም Subscribe እያደረጋችሁ🥰 https://youtu.be/jqPh7ShElHA?si=n9yn2fkixTqY0_4t

✍Unconditional “God’s love is unconditional” ስንል፣ ፍቅሩ በውድቀታችን አይቀንስም ማለት ብቻ አይደለም......ነገርግን በመልካም ሥራችንም አይጨምርም ማለት ነው!!ምክንያቱም እኛ ከምንሰራው በፊት እርሱ ወድዶናል....የማይገባንን በፊትም ያልሆነ ከዚ በኋላም ሊሆን በማይችል በክርስቶስ ፍቅር በመስቀል ወዶናል...ደግሞም ያንን ፍቅር በቃል ብቻ ሳይሆን በሕይወቱ አሳይቷል!!...Jesus is not waiting for a better version of me to love me more....የእርሱ ፍቅር እኔ በምሠራው መልካም ነገር የሚጨምር ወይም በምወድቅበት ጊዜ የሚቀንስ conditionally based ያረገ መውደድ አይደለም!! ስለዚህ እኔ መልካም ስለሆንኩ እርሱ የበለጠ አይወደኝም፤ ስወድቅም የበለጠ አይጠላኝም። My obedience doesn’t purchase His love, and my failure doesn’t cancel it!!!መልካም ሥራዬ የሚያሳየው እኔ እንደምወደው ነው እንጂ እርሱ እንዲወደኝ የምገዛበት ዋጋ አይደለም!!ይህን ስረዳ፣ እግዚአብሔርን የማገለግለው ፍቅሩን ለማግኘት ሳይሆን በማይነጥፍ ፍቅር እንደተወደድኩ ለማሳየት ነው!
“እኛ ገና ኃጢአተኞች ሳለን ክርስቶስ ስለ እኛ ሞተ።” ሮሜ 5:8

ቤተሰብ....ትናንት እና ዛሬ ቀኔን ሙሉ የተቆጣጠረ መዝሙር ተጋበዙልኝ፡ በእርጋታ ስሟት ብቻ.... ልብን ርስርስ የምያደርግ መዝሙር 🙌 🎶. እንደዚህ አይነት ድንቅ እህቶቼ ይብዙልን🥰 https://youtu.be/WBbY7on0ZrI?si=EMrhwQ1K0wFz6fFi

የእድሜዬ በኩሩ ጠሉ ዘሩ ኢየሱስ የሽበቴ ወጉ ሙሉ ክብሩ ኢየሱስ የሞቴ ማረጉ ልኩ ጥጉ ኢየሱስ ያ'ሳቤ መክብቡ መኃሉ እስክትሆነኝ አስተምረኝ ስላንተ ማውራት አስተምረኝ ኢየሱስ ማለት Join 👇 @S
+5
የእድሜዬ በኩሩ ጠሉ ዘሩ ኢየሱስ የሽበቴ ወጉ ሙሉ ክብሩ ኢየሱስ የሞቴ ማረጉ ልኩ ጥጉ ኢየሱስ ያ'ሳቤ መክብቡ መኃሉ እስክትሆነኝ
አስተምረኝ ስላንተ ማውራት አስተምረኝ ኢየሱስ ማለት
Join 👇 @ShekinnahKBR

እህቶች ለትዳራችሁ the best possible ወንድ..... ወንዶችም እንዲሁ the best possible ሴት በመፈለግ ተጋደሉ🥰 አብራችሁ በአንድ ቀንበር የምትጣመሩ፥ አንዱን ተስፋ የምትወርሱ፥ አንድ መንገድ የምትሄዱ፥ ለአንድ ህልም የምትኖሩ፥ በአንድ መንፈስ እምትመላለሱ፥ በአንድ የእምነት ታዛ ስር ምትጠለሉ፥ አብራችሁ ምትጸልዩ፥ ምትንበረከኩ፥ ምትጦሙ፥ ምታመልኩ፥ የልግስና እጃችሁን ለሌሎች እምትዘረጉ፥ በመከራ፣ በደስታ ጊዜ እርስ በእርስ እምትቀባበሉ፥ በአደባባይ እምትመሰጋገኑ፥ መከባበርና መፈራራት ገንዘባችሁ የሆነ፥ ኢየሱስ የሚደሰትባችሁ ባለትዳሮች ለመሆን ዘወትር ተጋደሉ…. የጠርጡሊያን ምክር ነው ደግሞ😊

ስለተመቸኝ.....🙈🫣😊

ቋሚ ነገር በለለባት ዓለም፡ በማትረጋጋው፡ የማይቀየረውን የእግዚአብሔርን መልካምነት ማወቅ ልብን ከጭንቀት ነጥቆ እርፍ የምያደርግ እውነት ነው። እግዚብሔርን መልካም ነው! @Kbr111
ቋሚ ነገር በለለባት ዓለም፡ በማትረጋጋው፡ የማይቀየረውን የእግዚአብሔርን መልካምነት ማወቅ ልብን ከጭንቀት ነጥቆ እርፍ የምያደርግ እውነት ነው።
እግዚብሔርን መልካም ነው!
@Kbr111

እምቢ የዓለምን ጥሪ እምቢ የዓለምን ግብዣ እምቢ ከቶ አንገናኝም እምቢ እስከመጨረሻ እምቢ እግዚአብሔርን መፍራት እምቢ ያዋጣኛልና እጅ አልሰጥም ለዓለም ሞት አለበትና።

Repost from Anti World
ለሰው አላወራም ምን ትርፍ አገኛለሁ ሃዘኔን ብሶቴን ላንተው እነግራለሁ ደጃፌን ዘግቼ አጫውትሃለሁ አምናለሁ ካንተ ዘንድ ምላሽ አገኛለሁ (፪x) ​አዝ፦ የሚያስጨንቀኝን ላንተው እነግራለሁ ትካዜዬን ሁሉ በአንተ ላይ እጥላለሁ የመድኃኒቴ አምላክ ተስፋ አረግሃለሁ (፪x) ​የኤርትራን ባህር ታሻግረኛለህ ከሰማያት መናን ታወርድልኛለህ ሃሳብህም ከቶ አይከለከልም ሁሉ ይቻልሃል ምንም አይከብድህም (፪x) ​የነገሩህንም የማትረሳ ነህ አንዱም አይጠፋህም ታስታውሰዋለህ ሕመሜን በሙሉ አንተ ታውቀዋለህ መድኃኒቴ አንተ ነህ ትፈውሰኛለህ (፪x) ​አዝ፦ የሚያስጨንቀኝን ላንተው እነግራለሁ ትካዜዬን ሁሉ በአንተ ላይ እጥላለሁ የመድኃኒቴ አምላክ ተስፋ አረግሃለሁ (፪x) ​የመድኃኒቴ አምላክ ተስፋ አረግሃለሁ (፫x

ሰው እንኳን የሚያልፈውን ይሄ አለኝ ይላል አንድ ሁለት ሶስት ብሎ ለሚያይ ያስቆጥራል
የማታልፍ የማታልቅ የማትደክም ትምክህቴ
የማልቀይርህ መዝሙር እስካለሁ በህይወቴ ለልጅ ልጅ ትምህርት ርስትም ያለኸኝ ለሚያዩኝ ሁሉ እዩልኝ የሚያስብለኝ እዩልኝ... ደግነቱን እዩልኝ 🥰

😭😭😭😭

ና እና እየው ወዴት እንዳኖርኩት በልቤ ጓዳ ሽሽጌ ያኖርኩት እኔ እና አንተ ብቻ በምናውቀው ጉዳይ መልስ እጠብለው ከስማይ ኢየሱስ ለንተ ብቻ በወጋሁህ ጉዳይ መልስ እጠብቃለው ከስማይ

ና እና እየው ወዴት እንዳኖርኩት በልቤ ጓዳ ሽሽጌ ያኖርኩት እኔ እና አንተ ብቻ በምናውቀው ጉዳይ መልስ እጠብቃለው ከሰማይ ኢየሱስ ለንተ ብቻ በወጋሁህ ጉዳይ መልስ እጠብቃለው ከስማይ እየጠበኩህ ነው ከትለንት ዛሬ አደምጣለሁኝ ኮቴህን ከበሬ እጠብቅሀለሁ በመጠበቂያዬ አላሳንስህም በአንደበቴ ዝዬ ኮሽ በለ ቁጥር አልደናበርም እየጠርጠርኩህ እምነቴን አልጥም አንተ ላይ ነው አቅሜ የጩኸቴ ብርታት አቤቱ አቤቱ አቤት የምልበት ና እና እየው ወዴት እንዳኖርኩት በልቤ ጓዳ ሽሽጌ ያኖርኩት እኔ እና አንተ ብቻ በምናውቀው ጉዳይ በልስ እጠብለው ከስማይ ኢየሱስ ለንተ ብቻ በወጋሁህ ጉዳይ መልስ እጠብቃለው ከስማይ ደጅህን ብጠና እንደው ብመላለስ ፈትህን አትቀጭምም ከበር እንድመለስ ኮቴዬን ስትስማ አይዝህም ዝለት የልቤን ተማጥኖ ቸል የምትልበት በተስፍ ለሚሹህ ለሚጠባበቁህ ታጠግባቸለህ ከመልካምነትህ ቢጠብቅ እስሩ ቢሽት መቃብሩ ባንተ ጊዜ ሲሆን ይሰማሀል ሁሉ አንተ ምታስበው ደግ ደጉን ብቻ መልካሙን ስለእኔ ብትነሳኝ ደሞ ብትከለክለኝ ብለህ ለጥቅሜ ብቻ ዝም አትበል አንድ ነገር በለኝ ትሁነኝ ፈቃድህ ያልከው ይከተለኝ አይድጠኝም አፌ ለከንቱ ልስለፍ ጸጋህ ይበቃኛል ባንተ ምክር ልረፍ

የምትሸፍን እውነት ሆይ!
ማጥፋት ስትችል ያዳንከን ሆድህ የማይጠናው ፣ ጉስቁልናን የምትለውጠው የድሆች ቀን ፣ ጎኑ ባዶ ለሆነው ጽኑ ረዳት ፣ በራሱ የሞተ ባንተ የሚድንብህ ፣ እልልታ ከቤቱ ለራቀው ዝማሬው ፣ የሚሸፍን እውነት ያለህ ከባቴ አበሳ ፣ ሸክም ለተጫነው ቅለቱና ዕረፍቱ ፣ ማዕበል ላስጨነቀው ወደቡ ፣ ያልፈለገህን በመፈለግ የከበርህ ፣ ትልቅነትህ ኩራት የሌለበት ፣ ፈቃድህ ሁሉን የሚገዛ ፣ የኑሮ ጩኸት ሲያስጨንቅ ፀጥታችን ፣ ለተመረዘች ነፍሳችን መድኃኒት ፣ የፈረሱ ቅጥሮችን የሠራህ ፣ የሄደውን ወዳጅ የመለስህ ወዳጅ ፣ ካሰቡልን ይልቅ የምታስብልን የዘመድ አውራ ፣ ምሕረትህ ቀና የሚያደርግ ቀዩ ካባ ፣ የፈለጉትን እስረኞች የምትፈታ የመኰንኖች መኰንን ፣ መቼ ነው የማርፈው ለሚሉህ የደስታ አገራቸው ፣ የሁልጊዜ ቅዱስ የማትሳሳት ፣ በማዳንህ የተደነቅህ ፣ ፈውስ ጉዳት የሌለበት ፤ በሟችና በገዳይ መካከል የምትገባ የእሳቱ ውኃ ፣ የታመኑብህን የምትክስ የፍቅር ዳርቻ ፣ አረማመድህ የማይታወቅ ጎምላላ ፣ ደጁን የምታንኳኳ ጠባቂ ፣ ጥፋት ሲመጣ አንቂ ፤ ዋጋ ለሌላቸው ዋጋቸው ፣ ውሉ ለጠፋቸው ብልሃታቸው ፤ የሚፈሱ እንባዎች የሚገደቡልህ ፣ ባለ ችንካር እጁ ፤ ሰውን ሰው የምታደርገው የመራራው ጣዕም ፣ ጥያቄን የማትፈራው የሕይወት መምህር ፣ የሐኪሙ ሐኪም ፣ የድካም ቀንን የምታውቅ ፤ የሚፈሩህን የምታከብረው ፣ ሲወዱህ የማትኮራው ፤ ለንጉሥ ንጉሥ መባልን የሰጠኸው ፣ ስላለፈው የሚጠይቁህ ብሉየ መዋዕል /ዘመን ጠገቡ፣ ስለ ነገ የሚያምኑህ ፣ የመንገድ ስንቁ … አንተ እግዚአብሔር የእኔ አምላክ ነህ ! ተመስገን ! ሲቻል በቃል ፣ ሳይቻል በዝምታ ተደነቅ ፤ እባክህ ከምስጋና ማማዬ አልውረድ ፤ ለዘላለሙ አሜን! ዲያቆን አሸናፊ መኰንን

The power of እግዚአብሔር ያውቃል...... besemaaam!.😭..አንዳንድ ጊዜ ምንም መፍትሔ እንዳልቀረ ይሰማናል፤ ምን እንደምናደርግም ግራ ይገባናል.... But maybe faith is n
The power of እግዚአብሔር ያውቃል...... besemaaam!.😭..አንዳንድ ጊዜ ምንም መፍትሔ እንዳልቀረ ይሰማናል፤ ምን እንደምናደርግም ግራ ይገባናል.... But maybe faith is not always having an answer....it is knowing Who already has one! ሁሉን መረዳት ሳይኖርብኝ፣ ሁሉን በሚያውቀው እጅ መተውን መርጫለሁ...እኔ አላውቅም፤ እርሱ ያውቃል። እኔ አላየሁም፤ እርሱ ግን እያየ ነው...ስለዚህ ነፍሴ እንዲህ ትላለች..."እግዚአብሔር ያውቃል!”

Excuses ✍️..... ይኸውላቹ ሰዎችዬ ሀጢያት stage በቀየረ ቁጥር ከልምድነትና ከባህሪ አልፎ ህይወት ነው የሚሆነው...ምክንያት በጨመራቹለትና በሸፋፈናችሁት ቁጥር ደግሞ መሪ ይሆንባቹዋል....መሪ ሆኖ አለቃ ከሆነባችሁ ደግሞ መሄጃም መመለሻም ቀዳዳ ያሳጣችዃልና....እባካችሁ don't give excuses for ur ሀጢያት!! እናስታውስ የለ የኔ ሰዎች.....ሳኦል የወደቀው በአንድ ቀን ብቻ አይደለም መውደቁ የጀመረው ከእግዚአብሔር ቃል ይልቅ የራሱን ፈቃድ ማስቀደም ሲጀምርና ለሀጢያቱ ምክንያት ሲደረድር ነው!!..... እግዚአብሔር ግልጽ ትእዛዝ ሰጥቶት ሳለ ሳኦል ግን በሙሉ አልታዘዘም...ነገር ግን ሲጠየቅ ኃጢአቱን በቀጥታ ከመቀበል ይልቅ ሕዝቡን ወቀሰ እሱ ብቻ አይደለም ምክንያትም አቀረበ.....እንዲያውም አለመታዘዙን እንደ አምልኮ ለማሳየት ሞከረ.....እንዲህም ሲል ተናገረ...“እነዚህን ለእግዚአብሔር ለመሥዋዕት አስቀርተናል” አለ...ለሀጢያቱ የሰጠው ምክንያት ያላሳመነው ሳሙኤል እንዲህ ሲል ተናገረው......"እነሆ፥ መታዘዝ ከመሥዋዕት፥ መስማትም ከአውራ በግ ስብ ይሻላል!(1 ሳሙኤል 15፥22)".....ችግሩ ሳኦል ኃጢአት መሥራቱ ብቻ አልነበረም፤ ኃጢአቱን ከመናዘዝ ይልቅ ለማስረዳትና ራሱን ለማጽደቅ መሞከሩ ነበር!!!...ሰበብ ልብን ከንስሐ ያርቃል፤ ሰው እውነቱን እስካልተቀበለ ድረስ ፈውስን መፈለግ አይጀምርም!!! ስለዚህ ሰዎችዬ፣ ከኃጢአት በኋላ የሚያድነን ሰበብ ሳይሆን እውነተኛ ንስሐ እና ትሕትና ነዉ‼️ ከTikTok መንደር ✍️ምፅላል❤️‍🩹 @Kbr111

አቤቱ ጌታ ሆይ:- አንተ ለራስህ ፈጥረኸናልና በአንተ እስኪያርፍ ድረስ ልባችን አያርፍም። --St Augustine.
አቤቱ ጌታ ሆይ:- አንተ ለራስህ ፈጥረኸናልና በአንተ እስኪያርፍ ድረስ ልባችን አያርፍም።              --St Augustine.

በእግዚአብሔር ፍቅር ያልተሞላ ሰዉ ለሚያገኘዉ ሁሉ ተሸናፊ ነው።
ሮሜ 8 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³⁷ በዚህ ሁሉ ግን በወደደን በእርሱ ከአሸናፊዎች እንበልጣለን። ³⁸ ሞት ቢሆን፥ ሕይወትም ቢሆን፥ መላእክትም ቢሆኑ፥ ግዛትም ቢሆን፥ ያለውም ቢሆን፥ የሚመጣውም ቢሆን፥ ኃይላትም ቢሆኑ፥ ³⁹ ከፍታም ቢሆን፥ ዝቅታም ቢሆን፥ ልዩ ፍጥረትም ቢሆን በክርስቶስ ኢየሱስ በጌታችን ካለ ከእግዚአብሔር ፍቅር ሊለየን እንዳይችል ተረድቼአለሁ።

አቤቱ ጌታችን እግዚአብሔር ሆይ፥ለራስህ ክብርና ዓላማ ሰርተሄናልና ዛሬም አንተን እንፈልግሃለን፥ ለፈቃድህ መንገድ ህያው አድርገን: በሰው ፍጥረት በዕድሜው ማለዳ የህይወት እስትንፋስን እፍ ያልክብን
አቤቱ ጌታችን እግዚአብሔር ሆይ፥ለራስህ ክብርና ዓላማ ሰርተሄናልና ዛሬም አንተን እንፈልግሃለን፥ ለፈቃድህ መንገድ ህያው አድርገን: በሰው ፍጥረት በዕድሜው ማለዳ የህይወት እስትንፋስን እፍ ያልክብን ፈጣሪያችን ሆይ : ዛሬም በመንፈስህ ለራስህ ለክብርህ እና ለክቡር ዓላማ አንቃን :: @Kbr111