uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

የክብሩ ነፀብራቅ✨

የክብሩ ነፀብራቅ✨

Відкрити в Telegram

ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
358
Підписники
+324 години
+137 днів
+9030 днів
Архів дописів
More of Holy Ghost 🔥

Invite Jesus into your Mess🙌. ጌታ ቅርብ ነው🥰
Invite Jesus into your Mess🙌. ጌታ ቅርብ ነው🥰

Good night ✨ "ስለዚህ እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር እናውቃለን፤ እናምናለንም። እግዚአብሔር ፍቅር ነው፤ በፍቅር የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል፤ እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል።" -- 1 የዮሐንስ መልእክት 4:16 #Scripture @Dagmawi_Babi

እግዚአብሔር ፊቱን ያብራላችሁ።🙌
It all what matters!

photo content

በውድዋ ላይ ተደግፋ ከምድረ በዳ የምትወጣ ይህች ማን ናት?
መኃልይ 8:5

ውዴ ሆይ ሁሉን ለአንተ ❤️. መኃልይ 7:14

God, You give me chance after chance😭.

Mighty woman I know🥰🙌. Kathryn Kuhlman 🔥
Mighty woman I know🥰🙌. Kathryn Kuhlman 🔥

photo content

የእግዚአብሔር ህልውና ከህይወት ኪሳራ ያድናል 🙌

Moses knew Israel still had enemies ahead. Yet he didn't ask God for victory—he asked for His presence.
"If Your presence does not go with us, do not send us up from here." — Exodus 33:15
Because God's presence is the source of every victory.

Story

እኔ ተኝቻለሁ፥ ልቤ ግን ነቅቶአል፤ የውዴ ቃል ነው፥ እርሱም ደጁን ይመታል፤ እኅቴ፥ ወዳጄ፥ ርግቤ፥ መደምደሚያዬ ሆይ፥ በራሴ ጠል፥ በቈንዳላዬም የሌሊት ነጠብጣብ ሞልቶበታልና ክፈችልኝ። መኃልየ መኃ
እኔ ተኝቻለሁ፥ ልቤ ግን ነቅቶአል፤ የውዴ ቃል ነው፥ እርሱም ደጁን ይመታል፤ እኅቴ፥ ወዳጄ፥ ርግቤ፥ መደምደሚያዬ ሆይ፥ በራሴ ጠል፥ በቈንዳላዬም የሌሊት ነጠብጣብ ሞልቶበታልና ክፈችልኝ። መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን 5:2

«የሰሜን ነፋስ ሆይ፣ ተነሥ፤ የደቡብ ነፋስ ሆይ፣ ና፤ በአትክልት ቦታዬ ላይ ንፈስ፤ መዓዛውም ይናፈስ፤ ውዴ ወደ አትክልት ቦታው ይግባ፤ ምርጡንም ፍሬ ይብላ።» ❤
መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን 4:16

🥰☺️
🥰☺️

እግዚአብሄር መልካም ነው
ስሜ ነው
እግዚአብሔር ደግ ነው 🙌🙌🙌🙌🙌🙌

አላምንም ሁኔታ 🙌. Have a faith, keep moving forward እግዚአብሔርን እንጂ ዙርያችሁን መስማት አቁሙ።