የክብሩ ነፀብራቅ✨
Открыть в Telegram
ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]
БольшеСтрана не указанаКатегория не указана
358
Подписчики
+324 часа
+137 дней
+9030 дней
Архив постов
359
Repost from Dagmawi Babi 🇪🇹
Good night ✨
"ስለዚህ እግዚአብሔር ለእኛ ያለውን ፍቅር እናውቃለን፤ እናምናለንም። እግዚአብሔር ፍቅር ነው፤ በፍቅር የሚኖር በእግዚአብሔር ይኖራል፤ እግዚአብሔርም በእርሱ ይኖራል።"
-- 1 የዮሐንስ መልእክት 4:16
#Scripture
@Dagmawi_Babi
359
Moses knew Israel still had enemies ahead. Yet he didn't ask God for victory—he asked for His presence.
"If Your presence does not go with us, do not send us up from here." — Exodus 33:15Because God's presence is the source of every victory.
359
እኔ ተኝቻለሁ፥ ልቤ ግን ነቅቶአል፤ የውዴ ቃል ነው፥ እርሱም ደጁን ይመታል፤ እኅቴ፥ ወዳጄ፥ ርግቤ፥ መደምደሚያዬ ሆይ፥ በራሴ ጠል፥ በቈንዳላዬም የሌሊት ነጠብጣብ ሞልቶበታልና ክፈችልኝ።
መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን 5:2
359
«የሰሜን ነፋስ ሆይ፣ ተነሥ፤ የደቡብ ነፋስ ሆይ፣ ና፤ በአትክልት ቦታዬ ላይ ንፈስ፤ መዓዛውም ይናፈስ፤ ውዴ ወደ አትክልት ቦታው ይግባ፤ ምርጡንም ፍሬ ይብላ።» ❤መኃልየ መኃልይ ዘሰሎሞን 4:16
