uk
Feedback

Не попадись на ботовода! Telemetrio знаходить і позначає такі канали мітками 👉 Хочеш бачити мітку, оформляй підписку

የክብሩ ነፀብራቅ✨

የክብሩ ነፀብራቅ✨

Відкрити в Telegram

ልጁም የእግዚአብሔር የክብሩ ነጸብራቅና የአምላካዊ ባሕርዩ አምሳያ ነው፡፡ ወልድ አምላክ በመሆኑም ይህን ዓለም በሥልጣኑ ኃይል ይቆጣጠረዋል ፤ በሥርዓት እንዲመራም ያደርገዋል ። እኛን ከኃጢአት ለማንጻትና የተመዘገበብንን የበደል ደብዳቤ ለመደምሰስ ከሞተ በኋላ ፥ አሁን በአባቱ ጎን ባለው ከፍተኛ ሰማያዊ የክብር ቦታ ተቀምጧል ። [ሕያው ቃል ዕብራውያን 1:3]

Показати більше
Країна не вказанаКатегорія не вказана
357
Підписники
Немає даних24 години
+127 днів
+9330 днів
Архів дописів
ፀጋህ አቅማች🙌 @ShekinnahKBR
ፀጋህ አቅማች🙌 @ShekinnahKBR

ወገንታት አጥቢያ ቤተክርስቲያኔ የቅድመ ጋብቻ ትምህርት ካልተማርክ ብላ እያስገደደችኝ ነው። I Love my CHURCH 🛐

Church ሂዱ🥰! 🫣 Sunday ☀️

Let me tell you a very sad reality. ያለመፅሐፍ ቅዱስ ወደቤተክርስቲያን ከመሄድ ይልቅ፣ ያለስልካችን ወደመፀዳጃ ቤት መሄድ ከብዶናል። ዛሬ እሁድ ነው። ከአንድ ልዩነት ጋር ወደ Church...! @lera_koinonia

!

አንዳንድ ሰዎች ወደ ቤተ ክርስቲያን የመሄድ ልምዳቸውን እንደተዉት እኛም እንደ እነርሱ ወደ ቤተ ክርስቲያን መሄዱንና መንፈሳዊ ስብሰባችንን መተው አይገባንም። ይልቁንም ጌታ የሚመጣበት ቀን እየተቃረበ
አንዳንድ ሰዎች ወደ ቤተ ክርስቲያን የመሄድ ልምዳቸውን እንደተዉት እኛም እንደ እነርሱ
ወደ ቤተ ክርስቲያን መሄዱንና መንፈሳዊ ስብሰባችንን መተው አይገባንም።
ይልቁንም ጌታ የሚመጣበት ቀን እየተቃረበ የሚሄድ መሆኑን በማስተዋል እርስ በርስ መበረታታትና መተራረም ያስፈልገናል፡፡ ዕብራውያን 10:25 [ሕያው ቃል]

Church ሂዱ! 🚶
@ShekinnahKBR

Repost from N/a
ምን አይነት ቤተክርስቲያን እንደምንትናፍቀኝ ታውቃላችሁ??🤔🤔🤔👇👇👇👇👇👇 የእግዚአብሔር ቃል በቅንነት እሚማሩባት😘፣መሰረታዊ ትምህርቶችን በጥልቀት ለምዕመኖቻዋ እምትሰጥ☺️፣የምዕመኖቻን የትምህርትና የእምነት ደረጃ እለት ተዕለት እምትገመግም❤️፣ዘመኑን በሚመጥን መልኩ ወጣቱ ትውልድ ላይ እምትሰራ🤗፣ደቀመዝሙር አድራጊ ደቀመዛሙርትን እምታፈሪ🥰፣በቤተክርስትያን ተከላ የተጠመደች🙈፣ምዕመኖቿን mission minded ያደረገች😘፣አብዛኛዋን በጀቷን ለ mission አላማ እምትጠቀም✊፣ጤናማ የሆነ መጽሐፍ ቅዱሳዊ መንፈሳዊ ልምምዶች ያሏት፣ሰዎች ክእስራታቸው እሚፈቱባት፣በፀጋ ስጦታዎች ምዕመኖቿን ባስፈለጋቸው ነገር እምታንፅ(edify),በመንፈስ የተቃጠሉ ወጣቶች ያሉባት 🥰😍፣የእቅበተእምነት ስራን በውስጥም በውጭም እምትሰራ፣የተቸገሩትን እምትጎበኝ፣አሳዳጊ የሌላቸው ህፃናትን እምታሳድግ... ።ብቻ ተው በቃ😂😂🙌🙌🙌 "እቺማ በምድር የለችም እንዳትሉኝ😂😂.... ጌታ መታደስን ያድርግልን🙏 " ። ✍መሰረታዊያን ነን !!! 😁😁😁

ለአፍታህ የሰማህ እግርህ ስር ዋለ 🧎‍♂️. @ShekinnahKBR
ለአፍታህ የሰማህ እግርህ ስር ዋለ 🧎‍♂️.
@ShekinnahKBR

የዚህች ድንቅ ሴት[Bereket Fekadu] መዝሙር መስማት ከጀመርኩት ገና ጥቂት ጊዜዬ ነው ግን....በኢየሱስም በቃ በውስጧ ያለው ጸጋ እጅግ የሚገርም ነው! መዝሙሮቿን መስማት ማቆም አልቻልኩም። በተለይ እነዚህ መዝሙሮቿ በስሜአብ....ኡ😭 "ከልኬ በላይ"፡ "እየጠበኩህ ነው"፡ "ምክርህ አስታመመኝ"፡ "ጉዳዬን ገዳይ"፡ "ህይወቴን አገኘህ"፡ "እጣዬን አጠናህ"........ ከኢየሱስ ጋር እንደገና በፍቅር ክ'ንፍ የምያደርጉ መዝሙሮች! Plus Tigist Ejigu gar interview አድጋለች ስሟት ልባችሁ ይፈወሳል! ከታች ባለው Link ግቡና ተባረኩበት! http://www.youtube.com/@bereketfekaduofficial3151

የዚህች ድንቅ ሴት[Bereket Fekadu] መዝሙር መስማት ከጀመርኩት ገና ጥቂት ጊዜዬ ነው ግን....በኢየሱስም በቃ በውስጧ ያለው ጸጋ እጅግ የሚገርም ነው! መዝሙሮቿን መስማት ማቆም አልቻልኩም። በተለይ እነዚህ መዝሙሮቿ በስሜአብ....ኡ😭 "ከልኬ በላይ"፡ "እየጠበኩህ ነው"፡ "ምክርህ አስታመመኝ"፡ "ጉዳዬን ገዳይ"፡ "ህይወቴን አገኘህ"፡ "እጣዬን አጠናህ"........ ከኢየሱስ ጋር እንደገና በፍቅር ክ'ንፍ የምያደርጉ መዝሙሮች! Plus Tigist Ejigu gar interview አድጋለች ስሟት ልባችሁ ይፈወሳል!

Голосове повідомлення00:47

Голосове повідомлення02:15

በዚህ ምድር ላይ እንደ ልሳን ስኳር [ጣፋጭ] የሆነ ነገር አለ እንዴ?! ... አንተ፣ ልሳን እኮ ከራሴ ሁሉ የምጠፋበት ነው! ስለማይተረጎም ልሳን እግዚአብሔር ይመስገን። ሁሉ ነገር በአእምሮ አይከብ
በዚህ ምድር ላይ እንደ ልሳን ስኳር [ጣፋጭ] የሆነ ነገር አለ እንዴ?! ... አንተ፣ ልሳን እኮ ከራሴ ሁሉ የምጠፋበት ነው! ስለማይተረጎም ልሳን እግዚአብሔር ይመስገን። ሁሉ ነገር በአእምሮ አይከብድም እንዴ?" 💖🔥
@ShekinnahKBR

...      የእኔ  ትዉልድ...! የዓለም ዝና፣ ገንዘብና ድሎት የማያንበረክከዉ፣ ልብ አንጠልጣዩ ከበረታ  በእርሱ ዘንድ ዋጋ ያላገኘለት። እያወቀ እንደማያቅ ዝም ማለቱን ከቀራንዮ ወዳጁ ጠንቅቆ የተማረ። የመኖርህ ትርጉም? ተብሎ፦ ልጁን መግለጥ! የሚል፣ የመንፈስ ዕሳትን በይሉይኝታ ያላዳፌነ። ልቡን እንደ እንበሳ የብርታትንና የድፍረትን ካባ ያጎናፀፌ። በመንገድ እነደነጋበት ጅብ፣ ዓለም ግራ ያጋባችዉን፣ ሞት የምያምረዉን፣ ተስፋዉ የጨለመበትን፣ የዓለም ተቅበዝባዡን ትዉልድ ፤ ወደ ብርኃናት ጮራ፣ ወደ ተሰናዳ ሕይወትና ወደ ዕልፍ ተስፋዎች ጠረን የምጠራ፤ የክርስቶስ ወዳጅና ጀግና። ቃሉንና መንፈሱን እንደሩቅ ተጓዥ በማለዳ የሰነቀ።  እግዜርን መፈለግ እንደ አቅጣጫ ጠቋም(Google map) የዕድሜ ልኩ መሳሪያና የጉዞ ርቀት ልኬት ያደረገና የእግዚአብሔርን ሀልዎት ማረፍያ ባጣኹዕለት፣ በምድረ በዳ ያገኘሁት መኖርያዬ ነዉ ያለ፤ የመገኘቱ ጥገኛ ። የምንወደዉን ሰዉ በማይመለከተዉ ነገር እንኳን ብንከተዉ እርሱ በንግግር ርዕሳችን እንድቆይልን እንደምንጥር ኹላ ኢየሱስን ከንግግሩ ላለማጣት የምጥር፣ ልቡ የሸፈተለት ። ወዱን ኢየሱስን የምወድ፣ ፍቅሩን የቀመሰ። በወጣትነቱ  ሊወሩና እንደርዕስ ልነሡ የምቀሉ ዕልፍ ርዕሶች ሳይበግሩት፤ ኢየሱስ የቀልዱም የቁም ነገሩም ማዕከል የሆነለት።
ይህ ትዉልድ ዘመኔን ያጥለቀልቃል!😎👸
This is the generation which I'm going to see......!
ሆሴዕ 3:5 ከዚያም በኋላ የእስራኤል ልጆች ተመልሰው አምላካቸውን እግዚአብሔርንና ንጉሣቸውን ዳዊትን ይፈልጋሉ፤ በኋለኛውም ዘመን ፈርተው ወደ እግዚአብሔርና ወደ በረከቱ ይመጣሉ።
.....

በ...ኢየሱስ ስም አሜን😭! ኢየሱስ ላይ የተጠመዱ ልቦች ይብዙልን🥺። 👇

ትናንትና የነገህ ትንቢት አይደለም ! 🔥 በጣም የተባረኩበት ትምህርት እና ምክር ነው። ብትሰሙት ታተርፋላችሁ https://youtu.be/YNqdrd-IkUc?si=LOXjjGnUfaFWHyfK

ተመልሰህ ባትራራልን...🥺! አንተ አንተ ባትሆን፡ ምህረትህ የአንተ ባይሆን፡ ደግመህ ደጋግመህ ባትራራልን፡ ለአንዲት ቀን እንኳን በጠላት በወዳጅ እጅ ብትጥለን...😭 እንኳን ዛሬ ትናንትን አንኖረ
ተመልሰህ ባትራራልን...🥺! አንተ አንተ ባትሆን፡ ምህረትህ የአንተ ባይሆን፡ ደግመህ ደጋግመህ ባትራራልን፡ ለአንዲት ቀን እንኳን በጠላት በወዳጅ እጅ ብትጥለን...😭 እንኳን ዛሬ ትናንትን አንኖረውም ነበር🙌! የማያልቅ ምህረት ያለህ ቸሩ ጌታችን ሆይ ስምህ ይክበር 🧎‍♀️🧎‍♂️. Join 👇 @ShekinnahKBR

photo content

መፍራታችን....? በጣም የምንገርም ፍጡሮች ነን...ቢራራልን:ቢደግፈን:እዳችንን ቢሸከም:ችግራችንን ቢደብቅ:ሀጢያታችንን ቢምር:ክብሩን ስለኛ ቢተው:ስለኛ ቢሰቀል:ቢገረፍ:ቢተፋበት...አምላክነቱን እንርሳ???...ጌትነቱንስ ዘንግተን ከእሱ እንጥፋ???...ምህረት ቢበዛልን በጌታ ፊት እንደመቆም ክብሩን እንድፈር???የታል እሱን ማክበራችን...የታል ድሮ የነበረን የመፍራት መንቀጥቀጣችን...የታል ሀያልነቱን ማወቃችን...ረሳነው እኮ ሰዎችዬ አምላክ መሆኑን ዘነጋነው እኮ ....ጌታ መምጫው ቅርብ ነው...እስከነ ክብሩ ሲገለጥ መግቢያችን የት ይሆን...የትስ እንደበቅ ይሆን....ebakhe ጌታ ሆይ መልሰን😭 ጌታ ሆይ መልሰን ጠፍተንብሃል ጌትነትህን ዘንግተን አስቸግረንሃል እባክህን መልሰን....ከትላንት በተሻለ ላንተ መቁረጥ ሲገባን የምህረትህን ብዛት ዘበት አርገነዋል....እንደ ትላንቱ እንኳን መሆን አቅቶናል ጌታ ሆይ እባክህን መልሰን ክብርህን ዳግም መረዳት ያስፈልገናል...ሞገስህም ዳግም ሊያስደነግጠን ይገባልና ልባችንን ወደ ሀሳብህ ዘንበል አርግልን... ምንድነው ክብሩ:ሞገሱና ማስፈራቱ ተብለን ስንጠየቅ ምንመልሰው የክብርህ መልስ ያስፈልገናል...ክብርህ ሊቀልብን...ምህረትህም ሊጠፋብን አይገባምና...ክብርህን በማወቅና በመፍራት ባርከን..ወደ ቤትህና ሀሳብህም መልሰን….."የአባቶቻችን ለጌታ ክብር ያላቸው ቦታና ለሞገሱ የሚያሳዩት መንቀጥቀጥ በዚህ ትውልድ ላይም እንዲሆን እናፍቃለሁ ደግሞም ቀናለው'!.... ጠፍተናል እንመለስ❗️ @ShekinnahKBR