ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

🥀𐚁ΜαℓιΚα ρσៜτៜ𐚁👑

🥀𐚁ΜαℓιΚα ρσៜτៜ𐚁👑

Открыть в Telegram

🥀Assalamualekum🥀 🌷Ɯɛℓcσмɛ тσ тнιƨ cнαт🌷 🦋Ɩƨℓαмιc ρσɛм🦋 αи∂ ριc🦋

Больше
241
Подписчики
Нет данных24 часа
+17 дней
+1330 дней
Архив постов
መርሀባ shukran🌸
መርሀባ shukran🌸

ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ🌸 መርሀባ ኢንሻአላህ 🥰
ወአለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ🌸 መርሀባ ኢንሻአላህ 🥰

😭🤧 ጽሁፍ ነው አንዴ 🥹
😭🤧 ጽሁፍ ነው አንዴ 🥹

መርሀባ 🌸
መርሀባ 🌸

አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አንዴት ናችሁ ያአህባብ ጽሑፍ ስለ ምን እንጻፍላችሁ አና ምን ፕሮግራም ይጨመር https://ngl.link/sabitnii85

بسم الله الرحمن الرحيم ልብሽን ከአላህ ጋር አያይዢ! አንዳንድ ጊዜ ዓለም በችግሮች ትከብዳለች፤ ልብሽም በጭንቀት ይሞላል። ነገር ግን የአላህን ምሕረት አትርሺ። ወደ እርሱ በዱዓ ተመለሺ፣ ሶላትሽን ጠብቂ፣ በትእግስትም ተገኚ። 🌸 አላህ በቁርአኑ እንዲህ ይላል፦
﴿ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ﴾ «ንቁ! ልቦች በአላህ ዝክር ይረጋጋሉ።»
📚 ሱረቱ አር-ረዕድ፣ 13:28 🕊️ እህቴ ሆይ! ዱንያ ጊዜያዊ ናት፤ የአኼራ ሕይወት ግን ዘላለማዊ ነው። ስለዚህ ልብሽን በኢማን አሳምሪ፣ ምላስሽን በዝክር አርጥቢ፣ ሥራሽንም በመልካም አሳምሪ። 🤲 اللَّهُمَّ ثَبِّتْ قُلُوبَنَا عَلَى دِينِكَ የአላህ ሆይ! ልቦቻችንን በዲንህ ላይ አጽናቸው። አሚን! 🌷 ይህ መክር ለሌላ ሰውም መልካም ከሆነ አጋሩት።🌸 Join us🥰 @amilanmana

بسم الله الرحمن الرحيم ልብሽን ከአላህ ጋር አያይዢ! አንዳንድ ጊዜ ዓለም በችግሮች ትከብዳለች፤ ልብሽም በጭንቀት ይሞላል። ነገር ግን የአላህን ምሕረት አትርሺ። ወደ እርሱ በዱዓ ተመለሺ፣ ሶላትሽን ጠብቂ፣ በትእግስትም ተገኚ። 🌸 አላህ በቁርአኑ እንዲህ ይላል፦
﴿ أَلَا بِذِكْرِ اللَّهِ تَطْمَئِنُّ الْقُلُوبُ ﴾ «ንቁ! ልቦች በአላህ ዝክር ይረጋጋሉ።»
📚 ሱረቱ አር-ረዕድ፣ 13:28 🕊️ እህቴ ሆይ! ዱንያ ጊዜያዊ ናት፤ የአኼራ ሕይወት ግን ዘላለማዊ ነው። ስለዚህ ልብሽን በኢማን አሳምሪ፣ ምላስሽን በዝክር አርጥቢ፣ ሥራሽንም በመልካም አሳምሪ። 🤲 اللَّهُمَّ ثَبِّتْ قُلُوبَنَا عَلَى دِينِكَ የአላህ ሆይ! ልቦቻችንን በዲንህ ላይ አጽናቸው። አሚን! 🌷 ይህ መክር ለሌላ ሰውም መልካም ከሆነ አጋሩት።🌸 Join us🥰 @amilanmana

አልሃምዱሊላህ 🥹

فَبِأَيِّ ألَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ❤️ ከጌታቹህ ፀጋዎች በየትኛው ታስተባብላላቹሁ??? በዲያሊሲስ ወቅት ደም በቀይ ቱቦ ከሰውነት ይወጣል ከዚያም በማሽን ውስጥ ካለፈ በ
فَبِأَيِّ ألَاءِ رَبِّكُمَا تُكَذِّبَانِ ❤️ ከጌታቹህ ፀጋዎች በየትኛው ታስተባብላላቹሁ??? በዲያሊሲስ ወቅት ደም በቀይ ቱቦ ከሰውነት ይወጣል ከዚያም በማሽን ውስጥ ካለፈ በኋላ እንደገና በሰማያዊ ቱቦ ወደ ሰውነታችን ይገባል. የዲያሊሲስ ሂደት ለ 4 ሰዓታት ያህል የሚቆይ ሲሆን በሽተኛው በሳምንት ከሁለት እስከ ሶስት ጊዜ ሂደቱን መድገም አለበት ከከባድ ህመም ና ድካም ጋር ። በሌላ በኩል ኩላሊታቸው ጤናማ በሆኑ ሰዎች አካል ውስጥ በቀን 36 ጊዜ ተመሳሳይ ሂደት ካለ ምንም አይነት ህመም ና ድካም ይከናወናል። ታዲያ #ሳንከፍል #ሳንደክም ለተሰጠን ሙሉ ጤና #አልሃምዱሊላህ እንበላ! Copy

በ ህይወትህ ማወቅ ያለብህ 8 ነገሮች: 1- ደስታ? 👉"ሰላትን በጊዜዋ ስገድ" 2 የፊት ብርሃን? 👉''ለይል ስገድ፤ ፈጅርንም አታስመልጥ" 3 ጤና? 👉"ፁም " 4 - እርጋታ እና ሰላም? 👉"ቁርዓን ቅራ" 5 - ፈረጃ? 👉"እስቲግፋር አብዛ" 6 - የጭንቀት መወገድ? 👉"ዱዓ ማድረግ አዘውትር - አብዛ" 7 - በረካ? 👉"ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ላይ ሰለዋት አውርድ።' 8 - የመከራ መወገድ? 👉"(ላ ሃውለ ወላ ቁወተ ኢላ ቢላህ) ማለት አብዛ።''

ሸይኽ ዑሰይሚን ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ #ለአላህ_ብለው_የሚዋደዱ_ሰዎች 💚💚ውዴታቸው በዱንያ ጉዳዮች የተነሳ አይቋረጥም፣እነርሱ ለአላህ ብሎ የሚዋደዱ ስለሆነ ከሞት በስተቀር ሌላ የሚለያያቸው ነ
ሸይኽ ዑሰይሚን ረሂመሁላህ እንዲህ ይላሉ፦ #ለአላህ_ብለው_የሚዋደዱ_ሰዎች 💚💚ውዴታቸው በዱንያ ጉዳዮች የተነሳ አይቋረጥም፣እነርሱ ለአላህ ብሎ የሚዋደዱ ስለሆነ ከሞት በስተቀር ሌላ የሚለያያቸው ነገር አይኖርም፣አንዱ በሌላው ላይ ስሕተትን ቢፈፅም፣ ሐቁን ቢያጓድልበትም እንኳ እንዲህ ያሉ ነገሮች አያስጨንቃቸውም። 📚📚ሸርሑ ሪያድ ሳሊሒን(3/263

አሰላሙ  አለይኩም ወራህመቱላሂ  ወበረካትሁ    አህባቢ ነገ ሰኞ  ነው  ፆምን  አትርሱ የሱና  ፆም ላይ  በርቱ

🐸ምርጥ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪኮች በብዛት የሚቀርብበት ቻናል ተከፈተ ፥ እንድትቀላቀሉም ጋበዝናችሁ🤗
🐸ምርጥ ኢስላሚክ ተከታታይ ታሪኮች በብዛት የሚቀርብበት ቻናል ተከፈተ ፥ እንድትቀላቀሉም ጋበዝናችሁ🤗

👉ወደ መስጅድ በመሄድ የጀመዓ ሶላት መስገድ ያለው ጠቀሜታ :- አብደላ ኢብን መኽቱም ( ረ. ዐ ) አንድ ጊዜ ነቢዩን ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) እንዲህ በማለት ጠየቃቸው :- " የአላህ መልዕክተኛ ሆይ ! መዲና በመርዘኛ ነፍሳት በጎጂ አውሬዎች የተሞላች ናት :: እነዚህ ነፍሳት የሚናከሱ አውሬዎች ይጎዱኛል ብዬ እፈራለሁ :: ወደ መስጊድ ከመምጣት ይልቅ እቤቴ ሆኜ መስገድ እንድችል አይፈቅዱልኝምን ? " የአላህ መልዕክተኛ ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ :- 👉 " ሃያ አለ ሶላህ (ወደ ሶላት ኑ ) ፣ ሃያ አለል ፈላህ ( ወደ ተሳከ ሕይወት ኑ ) የሚለውን ጥሪ ትሰማለህ ? እንደዚያ ከሆነ ወደ መስጊድ መምጣት አለብህ ። " ( አቡ ዳውድ እንደዘገቡት ) 👉ምንም አይነት አስቸጋሪ ሁኔታ ቢገጥመን የሶላት ጥሪ ( አዛን ) ከሰማን መልስ የመስጠት ግዴታ እንዳለብን ነው :: ነቢዩ ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) በአንፅኦት ያሰገነዘቡን :: ሰዎች ወደ መስጊድ ይመጡ ዘንድ የአላህ መልዕክተኛ ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) የተለያዩ መንገዶችን በመጠቀም ማስጠንቀቂያ ይሰጡ ነበር :: ኡበይ ኢብን ከዓብ ( ረ . ዐ . ) እንዲህ ይላል :- " አንድ እለት የአላህ መልዕክተኛ ( ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም ) የፈጅር ሶላት ከሰገዱ በሗላ እንዲህ አሉ " እገሌና እገሌ ለሶላት መጥተዋልን ? " አልመጡም የሚል መልስ ተሰጣቸው :: " አገሌና እገሌስ አልመጡምን ? " አሉ :: " አልመጡም " የሚል መልስ ሰጧቸው :: በዚህ ጊዜ እንደህ አሉ :- " እነዚህ ሁለት ሶላቶች ( የፈጅር እና የኢሻ ሶላት ) ናቸው በመናፍቃን ላይ ከባድ የሚሆኑት :: እነዚህ ሶላቶች የያዙትን ትርፍና ትሩፋት ብታውቁ ኖሮ በእንብርክካቹሁ እየዳሃቹሁ መጥታቹሁ በጀመዓ ትሰግዱ ነበር :: 👉የመጀመሪያው አወል ሶፍ ልክ እንደመላእክት ሶፍ ነው : የሚቆጠረው በእርሱ ውስጥ ያለውን ትሩፋት ብታውቁ ኖሮ ቦታውን ለመያዝ ትሽቀደደሙ ነበር :: አንድ ሰው ከሌላ ሰው ጋር በመሆን የሚሰግደው ሶላት ብቻውን ከሚሰግደው ሶላት ይልቅ ብዙ ትሩፋትና ብዙ ምንዳ ( አጅር ) ያስገኝለታል :: ከሁለት ሰዎች ጋር በመሆን የሚሰገድ ሶላት ከአንድ ሰው ጋር ሆኖ ከሚሰገድ ሶላት ይልቅ በላጭና ብዙ ትርፋማ ነው :: የሰጋጆች ቁጥር በበዛ ቁጥር የልቅናባለቤት የሆነው ጌታችን አላህ ይደሰታል :: ( አቡ ዳውድ ፣ ነሳኢ ) 👉በቅዱስ ቁርኣን ፡ - ጌታችን ፈጣሪያችን እንዲህ ብሏል :- " አላህን ከማውሳትና ሶላት ከመስገድ ዘካንም ከመስጠት ንግድም ሽያጭም የማያታልላቸው ልቦችና አይኖች በእርሱ የሚገለባበጡበትን ቀን የሚፈሩ የሆኑ ሰዎች ( ያጠሩታል ) :: ( አል - ኑር : 37 )

ነገ ሰኞ ነዉ የቻልን እንፁም 🤝 . . . ያልቻለ 1 ሰውም ቢሆን ያስታውስ 🙌

🤍React👳
+9
🤍React👳

ኢማም አሽ-ሻፊዒ ረሂመሁሏህ " ስለ ዐደብ ስትሰማ ያለህ ጉጉት እንዴት ነው?” ተብለው ሲጠየቁ... “አንዲት እናት ብቸኛ ልጇ ጠፍቶባት የምትፈልገውን ያህል ጉጉት አለኝ” ብለዋል። ዐደብ አላህ ይስጠ
ኢማም አሽ-ሻፊዒ ረሂመሁሏህ " ስለ ዐደብ ስትሰማ ያለህ ጉጉት እንዴት ነው?” ተብለው ሲጠየቁ... “አንዲት እናት ብቸኛ ልጇ ጠፍቶባት የምትፈልገውን ያህል ጉጉት አለኝ” ብለዋል። ዐደብ አላህ ይስጠን!🤲🥀🤍

🧕🏻 ለሙስሊም እህቶቼ 🌸 ውዷ የኢስላም እህቴ! ውበትሽ በውጫዊ ገጽታሽ ብቻ አይደለም፤ በመልካም ሥነ ምግባርሽ፣ በሐያእሽ፣ በኢማንሽ እና በአላህ ዘንድ ያለሽ ትጋት ውስጥም ነው። 🤍 አላህ ከሚወዳቸው ባሮቹ ያድርገን። آمين 🤲