тнσυgнт нσмє
Открыть в Telegram
♘ᴡᴇʟᴄᴏᴍᴇ ᴛᴏ ᴍʏ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ♘ ɪɴ ᴛʜɪs ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ᴅᴇᴇᴘ ᴀɴᴅ ᴛᴇᴀᴄʜ ᴀᴍʜᴀʀɪᴄ ǫᴜᴏᴛᴇ//ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ,ғᴜɴɴʏ ᴍᴏᴍᴇɴᴛs ᴘᴏsᴛ ɪɴ ᴅᴀɪʟʏ. ᴊᴏɪɴ ᴛᴏ ᴛʜɪs ᴄᴏᴍᴍᴜɴɪᴛʏ ᴇɴᴊᴏʏ ᴀɴᴅ sʜᴀʀᴇ ᴡɪᴛʜ ᴏᴛʜᴇʀs. 𝚏𝚘𝚛𝚎 𝚊𝚗𝚢 𝚌𝚘𝚖𝚖𝚎𝚗𝚝 👉 @Leul_oz
Больше265
Подписчики
Нет данных24 часа
-27 дней
-1530 день
Архив постов
265
"አንዳንድ ጊዜ ሕይወት ከአቅማችን በላይ የሚመስሉ ፈተናዎችን ታመጣለች። መንገዱ የተዘጋ ይመስላል፣ የጠበቅነውም ነገር ይዘገያል። ነገር ግን የእግዚአብሔር ምሕረት በዝምታ ውስጥም ይሠራል፣ በመዘግየት ውስጥም ዓላማ አለው።
ዛሬ ያለህበት ቦታ የጉዞህ መጨረሻ አይደለም።🙌🏽
265
የዉስጣችንን ሰላም የምናገኘው
መቆጣጠር የማንችለዉን ነገር ስንቀበል እና
መድረግ በምንችለው ነገር ላይ ብቻ ትኩራት ስናደርግ ነው🙌🏼
Someone🧚♀
265
ሁሉም ይፈተናል ማንም አይቀርለትም፤ ልዩነቱ ማነው ፈተናውን በጥበብና በትዕግስት የሚያልፈው የሚለው ነው፤ ወዳጄ አንዱ አንተ እንደሆንክ አልጠራጠርም!
265
የዛሬው ውድቀት የነገው ስኬትህ መጀመሪያ ሊሆን ይችላል።ተስፋ አትቁረጠ ምክንያቱም ታላላቅ ነገሮች ጊዜ ይወስዳሉ።ትልቁ ተራራ የሚናደው በአንድ ጊዜ ሳይሆን፣ በትንንሽ ድንጋዮች ፍንቀላ ነው።
🙌🏼
265
ሁላችንም መኖር የምንፈልገው ጣፋጭ ህይወት አለ
ዛሬ ዋጋ ካልከፈልክ ነገ አዲስ ነገር አይኖርም፤ መዋኘት ትፈልጋለህ ግን መርጠብ የማትፈልግ ከሆነ የሚዋኙ እያየህ ስትቀና ትኖራለህ! ንቃ ወዳጄ!
265
Channel'en ቡዳ በላው መሰለኝ😀
Left በዛ
265
አንድ ነገር በጣም ከተወዳደብህ
በመተው አርክሰው 🙌🏽
265
የጥቅሙ አይነት ይለያያል እንጅ ሁሉም ሰው ጥቅመኛ ነው 🙌🏼🙂
ማን እንደሆንሽ ተውቅያለሽ 😇
265
የራስህን ዉሀ ስትሸከም እያንዳንዱ ጠብታ ዋጋ እንዳለው ትረዳለህ 🙌🏼
265
እናንተ ብርሃን ዉስጥ እንድትኖሩ ❤️
ሌላ ሰው
ጨለማ ዉስጥ አትክተቱት 😠
🦋Good mornig ቁርስ ብሉ🍬
265
ሽሮዋን ጥርግ አርጋ እየበላች ትውልና
1 ቸኮሌት አንዱ ሲሰጣት
нєя ѕтσяу :"chocolate lover🍫"
ኩክንያም😏😂
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
265
ልብ በሉ የለፋ ሳይሆን ያስተዋለ ነው
የምያልፈለት ወጤት የሌለው ነገር ከሆነ ተዉት🙌🏽🤯
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
