ch
Feedback
тнσυgнт нσмє

тнσυgнт нσмє

前往频道在 Telegram

♘ᴡᴇʟᴄᴏᴍᴇ ᴛᴏ ᴍʏ ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ♘ ɪɴ ᴛʜɪs ᴄʜᴀɴɴᴇʟ ᴅᴇᴇᴘ ᴀɴᴅ ᴛᴇᴀᴄʜ ᴀᴍʜᴀʀɪᴄ ǫᴜᴏᴛᴇ//ᴛʜᴏᴜɢʜᴛ,ғᴜɴɴʏ ᴍᴏᴍᴇɴᴛs ᴘᴏsᴛ ɪɴ ᴅᴀɪʟʏ. ᴊᴏɪɴ ᴛᴏ ᴛʜɪs ᴄᴏᴍᴍᴜɴɪᴛʏ ᴇɴᴊᴏʏ ᴀɴᴅ sʜᴀʀᴇ ᴡɪᴛʜ ᴏᴛʜᴇʀs. 𝚏𝚘𝚛𝚎 𝚊𝚗𝚢 𝚌𝚘𝚖𝚖𝚎𝚗𝚝 👉 @Leul_oz

显示更多
265
订阅者
无数据24 小时
-27
-1530
帖子存档
"አንዳንድ ጊዜ ሕይወት ከአቅማችን በላይ የሚመስሉ ፈተናዎችን ታመጣለች። መንገዱ የተዘጋ ይመስላል፣ የጠበቅነውም ነገር ይዘገያል። ነገር ግን የእግዚአብሔር ምሕረት በዝምታ ውስጥም ይሠራል፣ በመዘግየት ውስጥም ዓላማ አለው። ዛሬ ያለህበት ቦታ የጉዞህ መጨረሻ አይደለም።🙌🏽

የዉስጣችንን ሰላም የምናገኘው መቆጣጠር የማንችለዉን ነገር ስንቀበል እና መድረግ በምንችለው ነገር ላይ ብቻ ትኩራት ስናደርግ ነው🙌🏼 Someone🧚‍♀

ሁሉም ይፈተናል ማንም አይቀርለትም፤ ልዩነቱ ማነው ፈተናውን በጥበብና በትዕግስት የሚያልፈው የሚለው ነው፤ ወዳጄ አንዱ አንተ እንደሆንክ አልጠራጠርም!
ሁሉም ይፈተናል ማንም አይቀርለትም፤ ልዩነቱ ማነው ፈተናውን በጥበብና በትዕግስት የሚያልፈው የሚለው ነው፤ ወዳጄ አንዱ አንተ እንደሆንክ አልጠራጠርም!

Story

የዛሬው ውድቀት የነገው ስኬትህ መጀመሪያ ሊሆን ይችላል።ተስፋ አትቁረጠ ምክንያቱም ታላላቅ ነገሮች ጊዜ ይወስዳሉ።ትልቁ ተራራ የሚናደው በአንድ ጊዜ ሳይሆን፣ በትንንሽ ድንጋዮች ፍንቀላ ነው። 🙌🏼
የዛሬው ውድቀት የነገው ስኬትህ መጀመሪያ ሊሆን ይችላል።ተስፋ አትቁረጠ ምክንያቱም ታላላቅ ነገሮች ጊዜ ይወስዳሉ።ትልቁ ተራራ የሚናደው በአንድ ጊዜ ሳይሆን፣ በትንንሽ ድንጋዮች ፍንቀላ ነው። 🙌🏼

አጃኢብ ሰው መዉደድ አጃኢብ ትዝታ........ እንደምን ይቻላል..... ......ናፍቆትን መላመድ የተለዩ ለታ......... 😉

አጃኢብ ሰው መዉደድ አጃኢብ ትዝታ........ እንደምን ይቻላል..... ......ናፍቆትን መላመድ የተለዩ ለታ......... 😉

ሁላችንም መኖር የምንፈልገው ጣፋጭ ህይወት አለ ዛሬ ዋጋ ካልከፈልክ ነገ አዲስ ነገር አይኖርም፤ መዋኘት ትፈልጋለህ ግን መርጠብ የማትፈልግ ከሆነ የሚዋኙ እያየህ ስትቀና ትኖራለህ! ንቃ ወዳጄ!
ሁላችንም መኖር የምንፈልገው ጣፋጭ ህይወት አለ ዛሬ ዋጋ ካልከፈልክ ነገ አዲስ ነገር አይኖርም፤ መዋኘት ትፈልጋለህ ግን መርጠብ የማትፈልግ ከሆነ የሚዋኙ እያየህ ስትቀና ትኖራለህ! ንቃ ወዳጄ!

የጥቅሙ አይነት ይለያያል እንጅ ሁሉም ሰው ጥቅመኛ ነው 🙌🏼🙂 ማን እንደሆንሽ ተውቅያለሽ 😇
የጥቅሙ አይነት ይለያያል እንጅ ሁሉም ሰው ጥቅመኛ ነው 🙌🏼🙂 ማን እንደሆንሽ ተውቅያለሽ 😇

እናንተ ብርሃን ዉስጥ እንድትኖሩ ❤️ ሌላ ሰው ጨለማ ዉስጥ አትክተቱት 😠 🦋Good mornig ቁርስ ብሉ🍬
እናንተ ብርሃን ዉስጥ እንድትኖሩ ❤️ ሌላ ሰው ጨለማ ዉስጥ አትክተቱት 😠 🦋Good mornig ቁርስ ብሉ🍬

አዋጅ አዋጅ አዋጅ ነገ ልዳተ ነው አዋጅ 😂ማንም ሰው እንዳይቀር አዋጅ ከ 12:00 ሰዓት እስካ 12:00 ነው አዋጅ 😅

ሰርጋችሁን የ Pogba እና Drogba ያድርግልን 🫶🥰🙆‍♂️
ሰርጋችሁን የ Pogba እና Drogba ያድርግልን 🫶🥰🙆‍♂️

photo content
+5

ሽሮዋን ጥርግ አርጋ እየበላች ትውልና 1 ቸኮሌት አንዱ ሲሰጣት нєя ѕтσяу :"chocolate lover🍫" ኩክንያም😏😂 ♡ ㅤ  ⎙ㅤ  ⌲        ✉️          ˡᶦᵏᵉ    ˢᵃᵛᵉ    ˢʰᵃʳᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ

ልብ በሉ የለፋ ሳይሆን ያስተዋለ ነው የምያልፈለት ወጤት የሌለው ነገር ከሆነ ተዉት🙌🏽🤯
ልብ በሉ የለፋ ሳይሆን ያስተዋለ ነው የምያልፈለት ወጤት የሌለው ነገር ከሆነ ተዉት🙌🏽🤯