ru
Feedback
ᥫ🍓𝐝𝐚𝐫𝐤 𝐰𝐡𝐢𝐬𝐩𝐞𝐫❦

ᥫ🍓𝐝𝐚𝐫𝐤 𝐰𝐡𝐢𝐬𝐩𝐞𝐫❦

Открыть в Telegram

●───♫▷🥀⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️‍🩹ㅤ    📝     🖇ㅤ    ♻️   ˡᶦᵏᵉ   ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ     ˢʰᵃʳᵉ ┊  ┊  ┊  ┊ ┊  ┊  ┊  ✿ ┊  ┊  ❀ 💔 ┊  ✿ 🪐 ❀ 🖤                          𝐖𝐞𝐥𝐥 𝐜𝐨𝐦𝐞💗🥀

Больше
Эфиопия14 350Категория не указана
641
Подписчики
+1224 часа
+667 дней
+4130 день
Архив постов
btw it have a big difference ተግባቢ መሆን እና አሽቃባጭ መሆን please understand the difference😭💔🤷‍♀️ @its_nihuti join🌸🤩

"በ አለም ላይ ለሰዉ ልጅ ተስማሚ ቦታ 1🥇 ፦.የእናት ማህፀን ነዉ"👍🔥 2🥈፦ የኛ channel ነው 😊🫣 ፈታ ዘና እያላችሁ *‌*❥ ♡ ㅤ     ❍ㅤ       ⎙ㅤ     ⌲             ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳ ቤተሰብ ሪያክሽን ቀንሷል ⌲             ⎙ ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬@Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭ ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🏻 ▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭

ሰው እንዴት አንድ ሰው አይወጣለትም ያልታደልኩ ፍጥረት🤌🏻😭💔😂

ክፉ ከመናገር ዝምታን ምረጥ ሲወዱህ የሚወድ ሲጠሉህ የማይጨነቅ ልብ ይኑርህ ምክኒያቱም ዛሬ ሰው ነገ አፈር ነህና ⌲             ⎙ ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ⌲             ⎙ ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬@Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭ ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🏻 ▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭

ብር ነው ሚያስፈልገን በዚ ሰአት ይቅርታ እህህ አቀይ😁😒

እንዴት ነው ቆይ ፍቅር ሚይዛቹ😭💔🤌🏻

yikrta🥺 አፍቃሪ ሰው እኮ....ያጠፋ አይመስለዉም ከወደደ እስከ ጥግ ..ፍቅሩ ልክ የለውም !                 አጥፍቻለው  ለካ 🥺 ሳልገድበው መንሰፍሰፌን 🤦‍♀ ሳልመጥነው መሳሳቴን 🙇‍♀        በቃ ሳልል ላንተ ብቻ ይሁን እያልኩ መሰንበቴን             አቃለኸው የሚያየኝ ሰው እያዘነ ለራሷ አትሆንም ሲሉ ባነገስኩህ 🤴 በልቤ ላይ 💔          ባስበልጥህ ከሰው በላይ ችላ ብለህ የኔን ነገር 🤦‍♀       አንድም ነገር ሳትናገር🥺    በቅጡ እንኳን ሳትረዳው😥 ያንን ፍቅር ወዴት ጣልከው???🙇‍♀            አጥፍቻለው ለካ! 🥺      ላትችለው አበዛሁት  ላንዛለቅ አከረምኩት   ላትሆነኝ ብዙ ደከምኩ🏃‍♀   ላንመቻች መንገድ ያዝኩ                 ይቅርታ💔🙏 ማትችለውን ፍቅር ስላሽከምኩህ ❤️💪 አንተን ከመጠን በላይ ስላፈቀርኩህ😔             ይቅርታ🙁   @soliyana_18 🧸

ሲጀመር መልክ ያላት ሴት መቀመጫ የላትም🙂🥀 አለ ጀለስ😁

i will never leave ነገሮች ከባድ ሲሆኑ ወይም ችግር ሲፈጠር , but i'll probably leave ክብር ሲጠፋ‼️ @its_nihuti join🌸✨

"ለአንዳንድ ሰዎች ከልክ በላይ ፍቅርና ክብር መስጠት ማለት...✍ #አንተን ዝቅ አድርገው የሚመለከቱበትን የመንፈስ ኩራትና መሰላል መስጠት ማለት ነው።" 🪜🚶‍♂️

i hate when someone says ይሄን ካንቺ አልጠብቅም... ሲጀመር ከኔ ማን ጠብቁ አላቹ😟😹 :- እየሄዳቹ😒 @its_nihuti join🌸✨

i prefer ከሰዎች ይልቅ ተራ ጥርጣሬ ነው ብዬ ችላ የምለው የስሜቴን ክፍል ማመን cuz ሁሌም ትክኵል ሆኖ አገኘዋለዉ‼️ @its_nihuti join🌸✨

ልዋጭ ልዋጭ እያሉ ሚዞሩት ሰው ሚቀይሩ ቢሆን ስንት በመዘፍዘፊያ እና በብርጭቆ እምንቀይራቸው ሰዎች ነበሩን😂💀 @its_nihuti join🌸✨

አንዳንዴ በጣም ይከፋኛል ዝም ብሎ ማለት ነው ሁሌ መሳቅ እኮ ደስተኛ መሆን ማለት አይደለንም አንዳንዴ በሰዎች ውስጥ ተከባችሁ በሰው እንደሌለ ሚሰማችሁ ጊዜ አለ አ እኔንጃ ብቻ የሆነ ቀን ደና እሆናለው ብዬ አስባለው ⌲             ⎙ ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ⌲             ⎙ ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬@Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭ ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🏻 ▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭

We just learn to say "ስለማይመለከታቹ ነው" and move on🫵 frr😌 @its_nihuti join🌸✨

ቅብጠቴ እና ድህነቴ ምንም ሊስማሙ አልቻሉም😭👩‍🦯 @its_nihuti join🌸✨

በአለም ላይ አንድ ያለኝ ወዳጅ ልብስ ሰፊው ነው... አለ ሰውየው። ለምን ሲባል! ቀትላንቱ አይለካኝም ⌲             ⎙ ˡᶦᵏᵉ    ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ    ˢᵃᵛᵉ       ˢʰᵃʳe📲📱                  ❗️ሼር እንዳትረሱ ▬▭▬ @Ye_romi_gezat  ▬▭▬⁰ ⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬ ▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭ ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🏻 ▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭

ᥫ🍓𝐝𝐚𝐫𝐤 𝐰𝐡𝐢𝐬𝐩𝐞𝐫❦ - Статистика и аналитика Telegram-канала @its_nihuti