ᥫ🍓𝐝𝐚𝐫𝐤 𝐰𝐡𝐢𝐬𝐩𝐞𝐫❦
رفتن به کانال در Telegram
●───♫▷🥀⎯꯭꯭⎯꯭ ❤️🩹ㅤ 📝 🖇ㅤ ♻️ ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ┊ ✿ ┊ ┊ ❀ 💔 ┊ ✿ 🪐 ❀ 🖤 𝐖𝐞𝐥𝐥 𝐜𝐨𝐦𝐞💗🥀
نمایش بیشترأثيوبيا14 350دسته بندی مشخص نشده است
641
مشترکین
+1224 ساعت
+667 روز
+4130 روز
آرشیو پست ها
btw it have a big difference ተግባቢ መሆን እና አሽቃባጭ መሆን
please understand the difference😭💔🤷♀️
@its_nihuti join🌸🤩
Repost from ✨𒉓꯭꯭.❛.እውነተኛ ስሜት𝅃⤹💔𓆪ꪾ⇢𓆪
"በ አለም ላይ ለሰዉ ልጅ ተስማሚ ቦታ
1🥇 ፦.የእናት ማህፀን ነዉ"👍🔥
2🥈፦ የኛ channel ነው 😊🫣
ፈታ ዘና እያላችሁ **❥
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳ
ቤተሰብ ሪያክሽን ቀንሷል
⌲ ⎙
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳe📲📱
❗️ሼር እንዳትረሱ
▬▭▬@Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰
⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬
▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭
ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🏻
▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭
Repost from ✨𒉓꯭꯭.❛.እውነተኛ ስሜት𝅃⤹💔𓆪ꪾ⇢𓆪
ክፉ ከመናገር ዝምታን ምረጥ
ሲወዱህ የሚወድ ሲጠሉህ
የማይጨነቅ ልብ ይኑርህ
ምክኒያቱም
ዛሬ ሰው ነገ አፈር ነህና
⌲ ⎙
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳe📲📱
❗️ሼር እንዳትረሱ
⌲ ⎙
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳe📲📱
❗️ሼር እንዳትረሱ
▬▭▬@Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰
⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬
▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭
ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🏻
▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭
yikrta🥺
አፍቃሪ ሰው እኮ....ያጠፋ አይመስለዉም
ከወደደ እስከ ጥግ ..ፍቅሩ ልክ የለውም !
አጥፍቻለው ለካ 🥺
ሳልገድበው መንሰፍሰፌን 🤦♀
ሳልመጥነው መሳሳቴን 🙇♀
በቃ ሳልል ላንተ ብቻ
ይሁን እያልኩ መሰንበቴን
አቃለኸው
የሚያየኝ ሰው እያዘነ ለራሷ አትሆንም ሲሉ
ባነገስኩህ 🤴 በልቤ ላይ 💔
ባስበልጥህ ከሰው በላይ
ችላ ብለህ የኔን ነገር 🤦♀
አንድም ነገር ሳትናገር🥺
በቅጡ እንኳን ሳትረዳው😥
ያንን ፍቅር ወዴት ጣልከው???🙇♀
አጥፍቻለው ለካ! 🥺
ላትችለው አበዛሁት
ላንዛለቅ አከረምኩት
ላትሆነኝ ብዙ ደከምኩ🏃♀
ላንመቻች መንገድ ያዝኩ
ይቅርታ💔🙏
ማትችለውን ፍቅር ስላሽከምኩህ ❤️💪
አንተን ከመጠን በላይ ስላፈቀርኩህ😔
ይቅርታ🙁
@soliyana_18 🧸
i will never leave ነገሮች ከባድ ሲሆኑ ወይም ችግር ሲፈጠር , but i'll probably leave ክብር ሲጠፋ‼️
@its_nihuti join🌸✨
Repost from የሳቅ ምንጭ😂🤣
"ለአንዳንድ ሰዎች ከልክ በላይ ፍቅርና ክብር መስጠት ማለት...✍
#አንተን ዝቅ አድርገው የሚመለከቱበትን የመንፈስ ኩራትና መሰላል መስጠት ማለት ነው።" 🪜🚶♂️
i hate when someone says ይሄን ካንቺ አልጠብቅም...
ሲጀመር ከኔ ማን ጠብቁ አላቹ😟😹
:- እየሄዳቹ😒
@its_nihuti join🌸✨
i prefer ከሰዎች ይልቅ ተራ ጥርጣሬ ነው ብዬ ችላ የምለው የስሜቴን ክፍል ማመን cuz ሁሌም ትክኵል ሆኖ አገኘዋለዉ‼️
@its_nihuti join🌸✨
ልዋጭ ልዋጭ እያሉ ሚዞሩት ሰው ሚቀይሩ ቢሆን ስንት በመዘፍዘፊያ እና በብርጭቆ እምንቀይራቸው ሰዎች ነበሩን😂💀
@its_nihuti join🌸✨
Repost from ✨𒉓꯭꯭.❛.እውነተኛ ስሜት𝅃⤹💔𓆪ꪾ⇢𓆪
አንዳንዴ በጣም ይከፋኛል ዝም ብሎ ማለት ነው
ሁሌ መሳቅ እኮ ደስተኛ መሆን ማለት አይደለንም
አንዳንዴ በሰዎች ውስጥ ተከባችሁ በሰው
እንደሌለ ሚሰማችሁ ጊዜ አለ አ
እኔንጃ ብቻ የሆነ ቀን ደና እሆናለው ብዬ አስባለው
⌲ ⎙
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳe📲📱
❗️ሼር እንዳትረሱ
⌲ ⎙
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳe📲📱
❗️ሼር እንዳትረሱ
▬▭▬@Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰
⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬
▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭
ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🏻
▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭
Repost from ✨𒉓꯭꯭.❛.እውነተኛ ስሜት𝅃⤹💔𓆪ꪾ⇢𓆪
በአለም ላይ አንድ ያለኝ ወዳጅ
ልብስ ሰፊው ነው...
አለ ሰውየው።
ለምን ሲባል! ቀትላንቱ አይለካኝም
⌲ ⎙
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳe📲📱
❗️ሼር እንዳትረሱ
▬▭▬ @Ye_romi_gezat ▬▭▬⁰
⁰▬▭▬ @Ye_romi_gezat ⁰▬▭▬
▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭
ምርጫዎ ስላደረጉ ከልብ እናመሰግናለን 🙏🏻
▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭▬▬▭▬ıllıllııllıllı▬▭
اکنون در دسترس! پژوهش تلگرام ۲۰۲۵ — مهمترین بینشهای سال 
