ru
Feedback
ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea

Открыть в Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Больше
3 334
Подписчики
+2524 часа
+3407 дней
+72430 дней
Архив постов
መጋቢት 24 ጥቁር ቀን የስምንት ዓመታት የእልቂትና የሰቆቃ ዘመን ◈በጣም የሚያስፈራው ልክ መጠን የሌለው የጥፋት ልምምዳችን ነው። ◈በእነዚህ ስምንት የዕልቂት ዓመታት ከትናንት እስከ ዛሬ የሆነብን
መጋቢት 24 ጥቁር ቀን የስምንት ዓመታት የእልቂትና የሰቆቃ ዘመን ◈በጣም የሚያስፈራው ልክ መጠን የሌለው የጥፋት ልምምዳችን ነው። ◈በእነዚህ ስምንት የዕልቂት ዓመታት ከትናንት እስከ ዛሬ የሆነብን እና የእኛን መረዳት ስመለከተው አስፈሪም አሳፋሪም ልምምድ ላይ እንኛለን። ◈ሁኔታውን መቀየር እየቻልነ የበዛ ልምምዳችን የጥፋት ዕጣ ፈንታ የወደቀብን አስመስሎናል። ◈የምእመናንን፣የገዳማትን፣የአብነትን..ውድመት ሰምነትን በልምምድ እያሳለፍነው ነው። ◈ሞትን ውድመትን መልመድ፤ ◈መጠቃትን፣መዋረድን መለማመድ፤ ◈እልቂትን ፍጅትን መለማመድ፤ ◈መሳደድን መሳቀቅን መለማመድ፤ ◈ትርክትን ስደትን መለማመድ፤ ◈ግፍን ሰቆቃን መለማመድ፤ ◈ኢ ቀኖናዊነትን፣መለካዊነትን መለማመድ፤ ◈ሁለንተናዊ ጥፋትን መለማመድ ከጀመረን በተለየ መልኩ ስምንት የሞት ዓመታት ተቆጥረዋል። ◈በልምምድ በሽታ ተሸፍነን እውነታውን መርሳት አይቻልም። ◈ክርስቲያን መሰል ድንዙዛን ኦርቶዶክሳውያንም የጥፋቱ ዱላ ሁነው አብረው ራሳቸውን፣ታሪካቸውን፣ወገናቸውን.. ሲያጠፉ ይስተዋላሉ። ◈ሁሉም ሰው በሞት ልምምድ ወጥቶ በያለበት እንደየ አቅሙ በጸሎት እግዚአብሔርን ከመጠየቅ ጀምሮ የመፍትሄ መንገድ መፈለግ አለበት። ◈ማስመሰልና ራስን ማታለል ግን አደገኛ የሞት ልምምድ ነው። ◈ከጥፋት ልምምዱ ወጥተን ወደ ጠቃሚ ልምምዱ ስንመሰል ሁሉም መልክ ይይዛል። ◈ክርስቲያን የምድር ጨው ነው ሁሉንም ማጣፈጥና መለወጥ አለበት።ማቴ.፭፥፲፫ ጨምሩበት ቤተሰብ

ደምበጫ- የዘለቃ
+3
ደምበጫ- የዘለቃ

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ቴዎድሮስ ዕዝ ጀግኖች

አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ቀን: መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የአንድነት እና አመራር ምደባን አስመልክቶ ከአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው እዝ የተሰጠ መግለጫ የአማራ ህዝብ የህልወና አደጋ ተጋርጦበት እንዲቆይ ያደረገው እና የህልውና አደጋው ውስጥ እንዲገባ በር የከፈተው የህዝብን ጥቅም እና የህዝቡን ጥያቄ የሚያስቀድም ድርጅት ባለመኖሩ ነው። በመሆኑም ለግማሽ ምእተ አመት በአማራ  ህዝብ ላይ የተደቀነውን የህልውና አደጋ ቀድመው በመረዳት አማራው መደራጀት አለበት በሚል ፅኑ እምነት ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ እና የትግል አጋሮቻቸው የመላው አማራ ህዝብ ድርጅት መአህድን ቢመሰረቱም በወቅቱ በነበረው ስርዓት እና ትግል ጠላፊዎች እረጅም ርቀት ሳይጓዝ ቀርቷል።  ዛሬ ላይ ግን ከአማራ ማህፀን የወጣው የአማራ ፋኖ ታላቁን የአማራ ህዝብ  የሚመጥን መሰባሰቢያ ድርጅት ለመስራት ብዙ ውጣ ውረዶችን በማለፍ እና ጠንካራ ውይይቶች በማድረግ በቋሚነት የአማራን ጥያቄ ሊፈታ በሚችል አካሄድ ከስምምነት በመድረስ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ(አፋብን)ን መሥርቷል። ​በተፈጠረው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ውህደት መሠረት እና ድርጅታችን አፋብን ባስቀመጠው አቅጣጫ  መሰረት በሸዋ  የሚንቀሳቀሱትን ሁለት ግዙፍ ዕዞች በአንድ ወጥ መዋቅር ስር የማደራጀት ስራ በተለያዩ ምዕራፎች ሲከወን ቆይቷል። በመሆኑም ድርጅታዊ አቅማችንን በፖለቲካዊ፣ በወታደራዊ እና በአስተዳደራዊ ስራዎች ይበልጥ ለማጎልበት እና መዋቅራዊ አሰራርን በማቀላጠፍ ዕዝና ሰንሰለቱን በጠበቀ መንገድ  በጠላታችን ላይ የማያዳግም ድል ለመቀዳጀትና የሕዝባችንን የህልውና ጥያቄ ለዘለቄታው ለመፍታት አፉብን ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝና ሸዋጠቅላይ ግዛት ዕዝ በአንድ ጠንካራ መዋቅር ስር ተዋህደዋል። በመሆኑም በአድሱ መዋቅር አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው እዝ ስር የማዋሃድ ሂደቱ በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ለመላው ህዝባችን በኩራት እናበስራለን። ​ይህ ውህደት የአማራን ህዝብ ህልውና ለማስከበር በምናደርገው ጉዞ አዲስ ምዕራፍ የከፈተና የተበታተነ ጉልበትን ወደ አንድ የሰበስበ ታሪካዊ እርምጃ ነው። ውህደቱን ተከትሎ ስራዎችን በብቃት ለመምራት፣ ተቋማዊ እና ግልጽነት ያለው አሰራር ለመዘርጋት  የሚከተሉት የኃላፊነት ድልድሎች መደረጋቸውን  አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው እዝ እንደሚከተለው ይገልፃል። በዋና መምሪያነት 1. ዋና መሪ  -አርበኛ ኢንጂነር ደሳለኝ ሲያስብሸዋ 2. ም/ል መሪ -አርበኛ ጠጁ ባበይ 3. ወታደራዊ አዛዥ -አርበኛ አማን እሸቱ 4. ም/ወ አዛዥ -አርበኛ ኢሳያስ ደመቀ 5. ፖለቲካ መምሪያ -ዶ/ር ታደሰ ተ/ስላሴ 6. ህዝብ ግንኙነት መምሪያ- አርበኛ አከበር ስመኘው 7. አደረጃጀት መምሪያ  - አርበኛ ግርማ ጌታቸው 8. ፅ/ቤት ሀላፊ -አርበኛ ዳግማዊ ዓምደ ጽዮን 9.ትም/ት እና ስልጠና መምሪያ-አርበኛ ይብዛወርቅ መስፍን                                  10.ዘመቻ መምሪያ -አርበኛ አሳልፍ (ቀጭን) ደስታ 11.ጥናትና ስትራቴጅ መምሪያ -አርበኛ አበባዬሁ ኃይለጊዮርጊስ 12.ወታደራዊ አስተዳደር መምሪያ - ​​​፶ አለቃ ይርጋ ወንድአለ 13.ሎጅስቲክ መምሪያ -አርበኛ ዘገዬ ዳኜ 14.ወታደራዊ መረጃ እና መገናኛ መምሪያ-አርበኛ ሞገስ መላኩ 15.ሀብት አሰባሰብ መምሪያ-አርበኛ አበበ ፀጋዬ 16.ፋይናንስና ግዢ መምሪያ-አርበኛ አናኒያ ጥላሁን 17.ህዝብ አስተዳደር መምሪያ -አርበኛ ኤፍሬም ባዩ 18.ማህበራዊ ዘርፍ መምሪያ -አርበኛ አስታወሰኝ ላቀ 19.ሕግ እና ስነ-ምግባር መምሪያ-አርበኛ ሽመልስ ንጉሴ 20.ኢንዶክትርኔሽን መምሪያ -አርበኛ ስንታዬሁ ደመቀ 21.መካናይዝድ መምሪያ -  ​​​፶  ​​​አለቃ ካሳ ጌታቸው 22.የሰው ሀብት አስተዳደር መምሪያ -አርበኛ ግዛቸው ደረበ 23.ወታደራዊ ስልጠና መምሪያ -አርበኛ እሸቱ ኃ/ሚካኤል 24.ጤና መምሪያ -አርበኛ አበበ አላዩ 25.ሴቶች ጉዳይ መምሪያ -አርበኛ ትንቢት ኃ/ማሪያም 26.ልዩ ዘመቻ መምሪያ -አርበኛ ለማ አስማማው 27. ወታደራዊ ዕቅድና ስትራቴጂ መምሪያ -፻አለቃ  ልመነው ሻውል 28.መረጃና ደህንነት መምሪያ -* እንዲሁም በምክትል መምሪያ 1.ፖለቲካ መምሪያ -አርበኛ ዶ/ር አብደላ ኢድሪስ 2.ህዝብ ግንኙነት መምሪያ -አርበኛ አዶናይ አበበ 3.አደረጃጀት መምሪያ -አርበኛ ደረሰ ታደሰ 4.ትም/ት እና ስልጠና መምሪያ-አርበኛ እያሱ ሙሉጌታ 5.ዘመቻ መምሪያ- ፻ አለቃ ኤርሚያስ ግጨው 6.ጥናት እና ስትራቴጂ መምሪያ -አርበኛ ተስፋማርያም ታፈሰ 7.ወታደራዊ አስተዳደር መምሪያ-አርበኛ ተሰማ ፀዓዳ 8.ሎጅስቲክ መምሪያ  -  ፲፻ አለቃ ሞገስ ለማ 9.ወታደራዊ መረጃ እና መገናኛ መምሪያ- አርበኛ ዳመን ወርቄ 10.ሀብት አሰባሰብ መምሪያ-አርበኛ በላይ አስማማው 11.ፋይናንስ እና ግዢ መምረመያ- አርበኛ ታደሰ ዳምጠው 12.ህዝብ አስተዳደር መምሪያ- አርበኛ ወርቁ ማሞ 13.ማህበራዊ ዘርፍ መምሪያ-አርበኛ ገነት ጥበቡ 14.ሕግ እና ስነ -ምግባር መምሪያ-አርበኛ ኑሩ ሁሴን 15. ኢንዶክትርኔሽን መምሪያ-አርበኛ አበራ ማንጉዴ 16.መካናይዝድ መምረመያ --  ፲፻   አለቃ አከበረኝ ታለማ 17.የሰው ሀብት አስተዳደር መምረመያ-አርበኛ ይታገስ ተሾመ 18.ወታደራዊ ስልጠና መምሪያ  -  ፲፻  አለቃ አቡሽ እንግዳ 19.ጤና መምሪያ- አርበኛ ዳዊት አንተነህ 20.ሴቶች ጉዳይ መምሪያ- አርበኛ አመለወርቅ አበበ 21.ልዩ ዘመቻ መምሪያ- አርበኛ ታድሎ ንጉሴ 22. ወታደራዊ ዕቅድና ስትራቴጅ መምሪያ- አርበኛ አጥላባቸው ተስፋዬ 23.መረጃና ደህንነት መምሪያ- **** በማድረግ መድቧል።    አዲሱ መዋቅር ማለትም አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው እዝ ይህን መግለጫ ከወጣበት ዕለት  ከመጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ስራውን በይፋ የጀመረ ሲሆን፣ ​በየደረጃው ያላችሁ አመራሮች እና ሰራዊታችን፦ ማንኛውም ትዕዛዝ የሚሰጠውና ሪፖርት የሚደረገው በአዲሱ የዕዝ ሰንሰለት መሰረት ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ድርጅታዊ ተልዕኳችሁን በውሳኔው መሰረት ተግባራዊ እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን። ​ለመላው የአማራ ህዝብ እና ደጋፊዎቻችን በሙሉ  ፦ ይህ ውህደት የህዝባችንን የረጅም ጊዜ ጥያቄ የሚመልስ የጥንካሬያችን መገለጫ ሲሆን የህዝባችንን ሰላምና ደህንነት በአስተማማኝ ሁኔታ ለመጠበቅ እና የአማራን ህዝብ ህልውና ለማስከበር አዲስ ምዕራፍ የከፈተ በመሆኑ፣ ከዚህ ቀደም የነበረውን ሁለገብ ድጋፍ አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን። ​ አንገታችን አንድ ፣ዓላማችን አንድ፣ ጠላታችን አንድ፣ መዳረሻችንም አንድ ነው!!               '' ክብር ለተሰውት''  ​ ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !! ​አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ

መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የአመራር ምደባን አስመልክቶ ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ ከመደበኛው የህልውና ተጋድሎዉ ጎን ለጎን ድርጅታዊ መዋቅሩን በማጠናቀቅ ላይ የሚገኘው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ በሚከተሉት የኃላፊነት ቦታወች ላይ አመራሮችን መድቧል። በዚህም መሠረት;- 1ኛ) አርበኛ ማርከው መንግስቴ የአፋብን ትምህርትና ስልጠና መምሪያ ኃላፊ፤ 2ኛ) አርበኛ ፀዳሉ ሙላት የአፋብን ማህበራዊ ጉዳይ መምሪያ ኃላፊ፣ 3ኛ) አርበኛ ዘበነ በላይነህ የአፋብን ወታደራዊ እቅድ እና ስትራቴጅ መምሪያ ኃላፊ፣ 4ኛ) አርበኛ አብርሃም ኩራባቸው የአፋብን መካናይዝድ ጦር መምሪያ ኃላፊ፣ 5ኛ) አርበኛ ደሳለኝ ሲያስብሸዋ የአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ሰብሳቢ፣ 6ኛ) አርበኛ ዮሀንስ ንጉሱ የአፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዕዝ ሰብሳቢ፣ 7ኛ) አርበኛ ኤርምያስ ጥጋቤ የአፋብን ሎጅስቲክ መምሪያ ኃላፊ፣ 8ኛ) አርበኛ ደሞዝ ግዳፍ የአፋብን ወታደራዊ መረጃና መገናኛ መምሪያ ኃላፊ 9ኛ) አርበኛ አበበ ሙላቱ የአፋብን ወታደራዊ ቃል አቀባይ በማድረግ መድቧል። በቀሪ የኃላፊነት ቦታወች ላይ የሚመደቡ አመራሮችን ወደፊት የምናሳውቅ ይሆናል። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ፖሊት ቢሮ

አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ቀን: መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም የአንድነት እና አመራር ምደባን አስመልክቶ ከአፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው እዝ የተሰጠ መግለጫ የአማራ ህዝብ የህልወና አደጋ ተጋርጦበት እንዲቆይ ያደረገው እና የህልውና አደጋው ውስጥ እንዲገባ በር የከፈተው የህዝብን ጥቅም እና የህዝቡን ጥያቄ የሚያስቀድም ድርጅት ባለመኖሩ ነው። በመሆኑም ለግማሽ ምእተ አመት በአማራ  ህዝብ ላይ የተደቀነውን የህልውና አደጋ ቀድመው በመረዳት አማራው መደራጀት አለበት በሚል ፅኑ እምነት ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ እና የትግል አጋሮቻቸው የመላው አማራ ህዝብ ድርጅት መአህድን ቢመሰረቱም በወቅቱ በነበረው ስርዓት እና ትግል ጠላፊዎች እረጅም ርቀት ሳይጓዝ ቀርቷል።  ዛሬ ላይ ግን ከአማራ ማህፀን የወጣው የአማራ ፋኖ ታላቁን የአማራ ህዝብ  የሚመጥን መሰባሰቢያ ድርጅት ለመስራት ብዙ ውጣ ውረዶችን በማለፍ እና ጠንካራ ውይይቶች በማድረግ በቋሚነት የአማራን ጥያቄ ሊፈታ በሚችል አካሄድ ከስምምነት በመድረስ የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ(አፋብን)ን መሥርቷል። ​በተፈጠረው የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ውህደት መሠረት እና ድርጅታችን አፋብን ባስቀመጠው አቅጣጫ  መሰረት በሸዋ  የሚንቀሳቀሱትን ሁለት ግዙፍ ዕዞች በአንድ ወጥ መዋቅር ስር የማደራጀት ስራ በተለያዩ ምዕራፎች ሲከወን ቆይቷል። በመሆኑም ድርጅታዊ አቅማችንን በፖለቲካዊ፣ በወታደራዊ እና በአስተዳደራዊ ስራዎች ይበልጥ ለማጎልበት እና መዋቅራዊ አሰራርን በማቀላጠፍ ዕዝና ሰንሰለቱን በጠበቀ መንገድ  በጠላታችን ላይ የማያዳግም ድል ለመቀዳጀትና የሕዝባችንን የህልውና ጥያቄ ለዘለቄታው ለመፍታት አፉብን ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝና ሸዋጠቅላይ ግዛት ዕዝ በአንድ ጠንካራ መዋቅር ስር ተዋህደዋል። በመሆኑም በአድሱ መዋቅር አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው እዝ ስር የማዋሃድ ሂደቱ በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ለመላው ህዝባችን በኩራት እናበስራለን። ​ይህ ውህደት የአማራን ህዝብ ህልውና ለማስከበር በምናደርገው ጉዞ አዲስ ምዕራፍ የከፈተና የተበታተነ ጉልበትን ወደ አንድ የሰበስበ ታሪካዊ እርምጃ ነው። ውህደቱን ተከትሎ ስራዎችን በብቃት ለመምራት፣ ተቋማዊ እና ግልጽነት ያለው አሰራር ለመዘርጋት  የሚከተሉት የኃላፊነት ድልድሎች መደረጋቸውን  አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው እዝ እንደሚከተለው ይገልፃል። በዋና መምሪያነት 1. ዋና መሪ  -አርበኛ ኢንጂነር ደሳለኝ ሲያስብሸዋ 2. ም/ል መሪ -አርበኛ ጠጁ ባበይ 3. ወታደራዊ አዛዥ -አርበኛ አማን እሸቱ 4. ም/ወ አዛዥ -አርበኛ ኢሳያስ ደመቀ 5. ፖለቲካ መምሪያ -ዶ/ር ታደሰ ተ/ስላሴ 6. ህዝብ ግንኙነት መምሪያ- አርበኛ አከበር ስመኘው 7. አደረጃጀት መምሪያ  - አርበኛ ግርማ ጌታቸው 8. ፅ/ቤት ሀላፊ -አርበኛ ዳግማዊ ዓምደ ጽዮን 9.ትም/ት እና ስልጠና መምሪያ-አርበኛ ይብዛወርቅ መስፍን                                  10.ዘመቻ መምሪያ -አርበኛ አሳልፍ (ቀጭን) ደስታ 11.ጥናትና ስትራቴጅ መምሪያ -አርበኛ አበባዬሁ ኃይለጊዮርጊስ 12.ወታደራዊ አስተዳደር መምሪያ - ​​​፶ አለቃ ይርጋ ወንድአለ 13.ሎጅስቲክ መምሪያ -አርበኛ ዘገዬ ዳኜ 14.ወታደራዊ መረጃ እና መገናኛ መምሪያ-አርበኛ ሞገስ መላኩ 15.ሀብት አሰባሰብ መምሪያ-አርበኛ አበበ ፀጋዬ 16.ፋይናንስና ግዢ መምሪያ-አርበኛ አናኒያ ጥላሁን 17.ህዝብ አስተዳደር መምሪያ -አርበኛ ኤፍሬም ባዩ 18.ማህበራዊ ዘርፍ መምሪያ -አርበኛ አስታወሰኝ ላቀ 19.ሕግ እና ስነ-ምግባር መምሪያ-አርበኛ ሽመልስ ንጉሴ 20.ኢንዶክትርኔሽን መምሪያ -አርበኛ ስንታዬሁ ደመቀ 21.መካናይዝድ መምሪያ -  ​​​፶  ​​​አለቃ ካሳ ጌታቸው 22.የሰው ሀብት አስተዳደር መምሪያ -አርበኛ ግዛቸው ደረበ 23.ወታደራዊ ስልጠና መምሪያ -አርበኛ እሸቱ ኃ/ሚካኤል 24.ጤና መምሪያ -አርበኛ አበበ አላዩ 25.ሴቶች ጉዳይ መምሪያ -አርበኛ ትንቢት ኃ/ማሪያም 26.ልዩ ዘመቻ መምሪያ -አርበኛ ለማ አስማማው 27. ወታደራዊ ዕቅድና ስትራቴጂ መምሪያ -፻አለቃ  ልመነው ሻውል 28.መረጃና ደህንነት መምሪያ -* እንዲሁም በምክትል መምሪያ 1.ፖለቲካ መምሪያ -አርበኛ ዶ/ር አብደላ ኢድሪስ 2.ህዝብ ግንኙነት መምሪያ -አርበኛ አዶናይ አበበ 3.አደረጃጀት መምሪያ -አርበኛ ደረሰ ታደሰ 4.ትም/ት እና ስልጠና መምሪያ-አርበኛ እያሱ ሙሉጌታ 5.ዘመቻ መምሪያ- ፻ አለቃ ኤርሚያስ ግጨው 6.ጥናት እና ስትራቴጂ መምሪያ -አርበኛ ተስፋማርያም ታፈሰ 7.ወታደራዊ አስተዳደር መምሪያ-አርበኛ ተሰማ ፀዓዳ 8.ሎጅስቲክ መምሪያ  -  ፲፻ አለቃ ሞገስ ለማ 9.ወታደራዊ መረጃ እና መገናኛ መምሪያ- አርበኛ ዳመን ወርቄ 10.ሀብት አሰባሰብ መምሪያ-አርበኛ በላይ አስማማው 11.ፋይናንስ እና ግዢ መምረመያ- አርበኛ ታደሰ ዳምጠው 12.ህዝብ አስተዳደር መምሪያ- አርበኛ ወርቁ ማሞ 13.ማህበራዊ ዘርፍ መምሪያ-አርበኛ ገነት ጥበቡ 14.ሕግ እና ስነ -ምግባር መምሪያ-አርበኛ ኑሩ ሁሴን 15. ኢንዶክትርኔሽን መምሪያ-አርበኛ አበራ ማንጉዴ 16.መካናይዝድ መምረመያ --  ፲፻   አለቃ አከበረኝ ታለማ 17.የሰው ሀብት አስተዳደር መምረመያ-አርበኛ ይታገስ ተሾመ 18.ወታደራዊ ስልጠና መምሪያ  -  ፲፻  አለቃ አቡሽ እንግዳ 19.ጤና መምሪያ- አርበኛ ዳዊት አንተነህ 20.ሴቶች ጉዳይ መምሪያ- አርበኛ አመለወርቅ አበበ 21.ልዩ ዘመቻ መምሪያ- አርበኛ ታድሎ ንጉሴ 22. ወታደራዊ ዕቅድና ስትራቴጅ መምሪያ- አርበኛ አጥላባቸው ተስፋዬ 23.መረጃና ደህንነት መምሪያ- **** በማድረግ መድቧል።    አዲሱ መዋቅር ማለትም አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው እዝ ይህን መግለጫ ከወጣበት ዕለት  ከመጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ ስራውን በይፋ የጀመረ ሲሆን፣ ​በየደረጃው ያላችሁ አመራሮች እና ሰራዊታችን፦ ማንኛውም ትዕዛዝ የሚሰጠውና ሪፖርት የሚደረገው በአዲሱ የዕዝ ሰንሰለት መሰረት ብቻ መሆኑን አውቃችሁ ድርጅታዊ ተልዕኳችሁን በውሳኔው መሰረት ተግባራዊ እንድታደርጉ በጥብቅ እናሳስባለን። ​ለመላው የአማራ ህዝብ እና ደጋፊዎቻችን በሙሉ  ፦ ይህ ውህደት የህዝባችንን የረጅም ጊዜ ጥያቄ የሚመልስ የጥንካሬያችን መገለጫ ሲሆን የህዝባችንን ሰላምና ደህንነት በአስተማማኝ ሁኔታ ለመጠበቅ እና የአማራን ህዝብ ህልውና ለማስከበር አዲስ ምዕራፍ የከፈተ በመሆኑ፣ ከዚህ ቀደም የነበረውን ሁለገብ ድጋፍ አጠናክራችሁ እንድትቀጥሉ ጥሪያችንን እናቀርባለን። ​ አንገታችን አንድ ፣ዓላማችን አንድ፣ ጠላታችን አንድ፣ መዳረሻችንም አንድ ነው!!               '' ክብር ለተሰውት''  ​ ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !! ​አፋብን ሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ህዝብ ግንኙነት መምሪያ

በጀግና ወንድሞቻችን ደም ትግሉን በማቆም፣ የበቃ እና የነቃ ሰራዊት በመፍጠር ጉልህ ሚና ያላት፤ ጠላት መማረክን ገና የካቲት 26 ቀን 2014 ዓ.ም የጀመረችው የቀድሞዋ መብረቁ ብርጌድ የምትታወቅበት
በጀግና ወንድሞቻችን ደም ትግሉን በማቆም፣ የበቃ እና የነቃ ሰራዊት በመፍጠር ጉልህ ሚና ያላት፤ ጠላት መማረክን ገና የካቲት 26 ቀን 2014 ዓ.ም የጀመረችው የቀድሞዋ መብረቁ ብርጌድ የምትታወቅበት አንድ ፋከራ አለ። መብረቁ! ደረሰባቸው ሳይታጠቁ! ዛሬ መጋቢት 24/2018 ዓ.ም አነጋግ ላይ ጠላት ሰዴ ከተማ ምሽግ ሲቆፍር የቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 54ኛ ክፍለ ጦር ጀግኖች ሞጣ ላይ የሰፈረውን አንድ የመከላከያ ሬጅመንት ከነ ምሊሻው መራር ፅዋ አስጎንጭታዋለች። ሞጣ ከተማ በፍጥነት በተሰራው በዚህ ኦፕሬሽን:- • ምስሉ ከስር የሚታዬዉ ሻለቃ ነጋሽ አበበ ሀይሌ የተባለው የጠላት ከፍተኛ መኮንን ከነ ህይወቱ ተማርኳል፣ • ሻለቃ ጋሻው እና አንድ ለጊዜው ማንነቱ ያልታወቀን መቶ አለቃን ጨምሮ 47 የመከላከያ ሰራዊት አባላት እና 27 ምሊሻ አባላት በድምሩ ከ74 በላይ የጠላት ሰራዊት ተገድለዋል። • በርካታ የጠላት ሰራዊት ተማርኳል። •ከ 50 በላይ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ እና ሌሎች ወታደራዊ ቁሳቁሶች ወደ ክፍለ ጦሩ ግምጃ ቤት ገቢ ሆነዋል። ይቀጥላል...

ሾልኮ የወጣ መረጃ ብልፅግና ሰሞኑን በአማራ ክልል አስቸኳይ የካድሬወች ውይይት እያደረገ ሲሆን በመድረኩ የብልፅግና ዋና የትኩረት አቅጣጫ እና የውስጥ ድክመቱን ገምግሞ መፈፀም የማይችለውን ብሎም የተ
ሾልኮ የወጣ መረጃ ብልፅግና ሰሞኑን በአማራ ክልል አስቸኳይ የካድሬወች ውይይት እያደረገ ሲሆን በመድረኩ የብልፅግና ዋና የትኩረት አቅጣጫ እና የውስጥ ድክመቱን ገምግሞ መፈፀም የማይችለውን ብሎም የተገፉ ሰዎችን ሲፈራ የራሱ ለማድረግ እየተጋጋጠ ነው። 1ኛ. የብልፅግና የሲቪል እና ወታደራዊ አመራሮች የነበሩና የተባረሩ አመራሮቾ ህውሀት ከፋኖ ጋር ሲመጣ መጠቀሚያ ስለሚያደርጋቸው ቀድመን ከነሱ ጋር ተነጋግረን መታረቅ እና ወደራሳችን ማምጣት አለብን። 2ኛ. ታማኝ እና እጅግ ጠንካራወቹን የፋኖ አመራሮች ስማቸውን በማጥፋት በህዝቡና በሰራዊቱ እንዲጠረጠሩ ማድረግ ዋና ስልት ነው። 3ኛ. ማዳበሪያ ማቅረብ አንችልም እና ይሄን ስህተት ፅንፈኛው እንዳይጠቀምበት እና ህዝቡ እንዳይበላን ካሁን በሙሉ አቅማችን ሰርተን ህዝቡን ማሳመን እና መያዝ አለብን የሚል አስቸኳይ ተግባራት ተሰጥተዋል።   ከፋኖ እና ከህዝባችን  የሚጠበቅ 1.በደህና ቀን የተገፉ ሰዎች ዛሬ መጠቀማያ እንዳይሆኑ ማስተማር 👉 በመሰረቱ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳ ። 2.ማንኘውም የድርጅታችን አባል የሆናችሁ የታጋይን ስም የሚያጠፉትን መከታተል ተልኳቸውን ማወቅ ። 👉ይሄ ያለፈበት የብልፅግና ፋሽን ነው 3.የኢትጵያን  ገበሬ ያለማዳበሪያ መጠቀም ስለማይችል ሆ ብሎ ይነሳል በገጀራ አገቱን ይቀለዋል ህዝቡን በደንብ ግንዛቤ መፍጠር ። 🤔 ይሄንን መረጃ ለሁሉም ተደራሽ ማድረግ የሁሉም ሰው ሀላፊነት ነው የአማራ ፋኖ የግንባር ወቅታዊ ፈጣንና ትኩስ መረጃዎችን ለማግኘት የቴሌግራም ገፃችን ይወዳጁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!! https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

## ሰበር መረጃ ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር አንበሳው ጋይት ክፍለ ጦር በጠላት ላይ ከፍተኛ ምት አሳርፈበት !!! ዛሬ መጋቢት 24/2018 ዓ.ም ከጋይት እንቅስቃሴ ላይ የ
+1
## ሰበር መረጃ   ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፍያለው ደሴ ኮር አንበሳው ጋይት ክፍለ ጦር  በጠላት ላይ ከፍተኛ ምት አሳርፈበት !!! ዛሬ መጋቢት 24/2018 ዓ.ም  ከጋይት እንቅስቃሴ ላይ የነበረን የጠላት ኃይል ልዩ ስሟ መኳቢያ ላይ ከፍተኛ ምት አርፎበታል።በሻለቃ አንደበት ክንዳለም እሚመራው  አንበሳው ጋይንት ክፍለ ጦር መሀል ጋይት ብርጌድ   ጠላት  እንቅስቃሴ ላይ  እያለ  ከ15 በላይ ሙት ፣ ከ 25 በላይ ደግሞ ከቀላል እስከ  ከፍተኛ ጉዳት የደረሰበት ሲሆን:- ##  01 ጠላት ይንቀሳቀስባት የነበረች ፖትሮል ከጥቅም ውጭ የሆነች ሲሆን፤ ## 01 የዲሽቃ አፈሙዝ ፤ ## 3 አስቃጥላ የዲሽቃ ተተኳሽ፤ ## 1000 በላይ የክላሽ ኮፕ ተተኳሽ ተማርኳል። ድል ለአማራ ፋኖ!!! ድል ለአማራ ህዝብ!!! ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ 206ኛ ከፉያለው ደሴ ኮር ቃል አቀባይ ክፍል!!

#በምኒሊክ_ትውልድ_ሸዋ_ጠቅላይ_ግዛት_አንኮበር👌       #አፋብን👌 24/07/2018 ዓ.ም ህዝባችን በሰልፍ፣ ፋኖ በሰይፍ አገዛዙን ሲያስጨንቁት ውለዋል💪

የብልፅግና ድክመት እና አገር መምራት አለመቻሉ ሾልኮ የወጣ መረጃ ብልፅግና ሰሞኑን በአማራ ክልል አስቸኳይ የካድሬወች ውይይት እያደረገ ሲሆን በመድረኩ የብልፅግና ዋና የትኩረት አቅጣጫ እና የውስጥ ድክመቱን ገምግሞ መፈፀም የማይችለውን ብሎም የተገፉ ሰዎችን ሲፈራ የራሱ ለማድረግ እየተጋጋጠ ነው። 1ኛ. የብልፅግና የሲቪል እና ወታደራዊ አመራሮች የነበሩና የተባረሩ አመራሮቾ ህውሀት ከፋኖ ጋር ሲመጣ መጠቀሚያ ስለሚያደርጋቸው ቀድመን ከነሱ ጋር ተነጋግረን መታረቅ እና ወደራሳችን ማምጣት አለብን። 2ኛ. ታማኝ እና እጅግ ጠንካራወቹን የፋኖ አመራሮች ስማቸውን በማጥፋት በህዝቡና በሰራዊቱ እንዲጠረጠሩ ማድረግ ዋና ስልት ነው። 3ኛ. ማዳበሪያ ማቅረብ አንችልም እና ይሄን ስህተት ፅንፈኛው እንዳይጠቀምበት እና ህዝቡ እንዳይበላን ካሁን በሙሉ አቅማችን ሰርተን ህዝቡን ማሳመን እና መያዝ አለብን የሚል አስቸኳይ ተግባራት ተሰጥተዋል። ከፋኖ እና ከህዝባችን የሚጠበቅ 1.በደህና ቀን የተገፉ ሰዎች ዛሬ መጠቀማያ እንዳይሆኑ ማስተማር 👉 በመሰረቱ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳ ። 2.ማንኘውም የድርጅታችን አባል የሆናችሁ የታጋይን ስም የሚያጠፉትን መከታተል ተልኳቸውን ማወቅ ። 👉ይሄ ያለፈበት የብልፅግና ፋሽን ነው 3.የኢትጵያን ገበሬ ያለማዳበሪያ መጠቀም ስለማይችል ሆ ብሎ ይነሳል በገጀራ አገቱን ይቀለዋል ህዝቡን በደንብ ግንዛቤ መፍጠር ። 🤔 ይሄንን መረጃ ለሁሉም ተደራሽ ማድረግ የሁሉም ሰው ሀላፊነት ነው

በወገራ ጠላት ተመታ!! 🔸ከተለዩ አቅጣጫዎች በመጓዝ የአፋብን በላይ ዕዝ ዳ/ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር አጥናፉ ብርጌድን ለመዋጋት የሞከረው የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት መጋቢት 23/2018 ዓ.ም በወገራ ወረዳ ሚጦ የተባለ አካባቢ የደረሰ ሲሆን የጠላትን ዕቅድና አሰላለፍ ቀድሞ የተረዳው የአጥናፉ ብርጌድ አዛዥ ሻለቃ እያየይ አስምሮ የጠላትን የማጥቃት ዕቅድ አስገድዶ በማስለወጥ ወደ ማጥቃት በመሸጋገር የአጥናፉ ብርጌድ ሰራዊት ዓባላትን በማዋጋት ከሚጦ ደልዳሊት ከደልዳሊት ወርቅደሞ ጠላትን እያሳደደ ክፉኛ ሲደመስሰው ውሏል። በጠላት ላይ የደረሰ ሰብዓዊ ጉዳት ➧45 በላይ የተደመሰሰ ➧25 ቁስለኛ ሲሆን ልዩ ልዩ የጦር መሳሪያዎችም ተማርከዋል። የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር አጥናፉ ብርጌድ ለሰዓታት በተለያዩ ቦታዎች የነበረውን የጨበጣ ውጊያ በበላይነት እየቋጩ የጠላትን ዲሽቃ ለመማረክ ተኳሽና ምድብተኞችን በመደምሰስ ለዲሽቃው ተቃርበው የነበረ ቢሆንም ሙትና ቁስለኛውን አንጠባጥቦ ፈርጥጧል። 🔸የአጥናፉ ብርጌድ በሚጦ፣ደልዳሊትና ወርቅ ደሞ ያደረገውን ተጋድሎ በመቀላቀል የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ይታየው ብርጌድ ገደብየ ከተማ የመሸገውን ጠላት በመምታት ለጠላት ድንገተኛ ተጨማሪ ቅስፈትን ፈጥረውበታል። ቁጥሩ በውል ያልተረጋገጠ ጠላት ሙትና ቁስለኛ በሆነበት የገደብየ ጥቃት ከደባርቅ ጎንደር መንገድ ለሰዓታት እንቅስቃሴ ተገድቦ ነበር። ከተለያየ አቅጣጫ እንደ አራስ ነብር የተመመውን የወገራ ቀጠና የፋኖ ሰራዊት በመስጋት ወደ ተለያየ አቅጣጫ የፈረጠጠው የብልፅግና ካድሬ እስከ አሁንም አልተመለሰም። ህልውናችን በአርበኝነታችን!! አፋብን በላይ ዕዝ መጋቢት 24/2018 ዓ.ም ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ

♦️ከዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር የተሰጠ የሃዘን መግለጫ       "በጓዳችን ድንገተኛ ሞት ልባችን ተሰብሯል ፤ ትከሻችንም ቀሏል  !!"     መጋቢት 21/2018 ዓ.ም ዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር አፄ እያሱ ክ/ጦር እና 204ኛ አስቻለው ደሴ ኮር ጥምረት በመፍጠር እብናት ከተማን በእጁ ለማስገባት አሰፍስፎ የመጣን የጠላት ኃይል ከአውደ ውጊያው ከተሰለፉ የትግል ጓዶቹ ጋር በመሆን ጠላትን ረፍርፎ ለአማራ ህዝብ ሲል በክብር ተሰውቷል።       ጀግናው ጓዳችን አርበኛ አለሙ ፍቅሬ አፄ እያሱ ክ/ጦር ተመስርቶ የዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር አካል ከሆነበት ጊዜ ጀምሮ እስከ ህልፈተ ህይወቱ የአፄ እያሱ ክ/ጦር የፋይናንስ ዘርፍ ኃላፊ በመሆንና ከመሪዎቹ  የሚሰጠውን ማንኛውንም አይነት ግዳጅ በቀናኢትና በታዛዥነት መስዋእትነት እስከከፈለበት ጊዜ ድረስ ሲፈጽምና ሲያስፈጽም የቆየ ጓዳችንነበር።     ጓዳችን ትግሉ ከተጀመረ አንስቶ በአማራዊ ጨዋነት ትግሉን በመምራትና የበኩሉን አስተዋጽኦ በማድረግ እንዲሁም በአማራ ህዝብ የህልውና ስጋት በተፈጠሩበትጊዜና ወቅት ሁሉ ግንባር ቀደም ሆኖ የአማራን ህዝብ ችግር እስከወዲያኛው ለማስወገድ በአርዓያነት ከሚጠቅሳቸው ቤተሰቦቹ ና ጓዶቹ ጋር ሆኖ ለአማራ ህዝብ ክቡር ህይወቱን አሳልፎ የሰጠ ክንዳችን ነበር።         የኮራችን ብልህና ጠንካራ አርበኛ አለሙ ፍቅሬ መስዋእትነት የተሰማንን ሃዘን እየገለጽን አርበኛ አለሙ ፍቅሬና ሌሎች እልፍ ጀግኖች አርበኞቻችን የከፈሉለትን ዓላማ ከግብ ለማድረስ ከመቸውም ጊዜ በላይ በቁርጠኝነት እንሰራለን። ➢ለወዳጅ ፣ ለቤተ ዘመዱ እንዲሁም ለትግል አጋሩ በሙሉ      መጽናናትን እንመኛለን።                                                  ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ                           ዳግማዊ ቴዎድሮስ፭ ኮር                              መጋቢት 23/2018 ዓ.ም