ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Открыть в Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Больше
4 418
Подписчики
+1224 часа
+287 дней
+1 15930 дней
Архив постов
መርጡለ ማርያም አስደናቂ ኦፕሬሽን ተሰርቶ ዉሏል ፈጥኖ ደራሹ 9ኛ ሳሙኤል አወቀ ክ/ጦ መርጡለ ማርያም ከተማ በአገዛዙ ሰራዊት ላይ የተሳካ ድምሰሳ አድርጓል። የክፍለጦሩ የሳሙኤል አወቀ ልጆች ሁሉም ብርጌጆች በሚገርም መናበብ እና በጀግንነት  ጠላትን በቦንብ ሲያደባዩት ዉለዋል። አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ    መስከረም 30/2018 ዓ.ም ጠላት አውናይብ ላይ በተደረገዉ ከ6:00 ሰዓት በላይ በፈጀ እልህ አስጨራሽ ዉጊያ የፋኖን ጥይት እና ቦንብ መቋቋም ሲያቅተዉ  አብዛሀኛዉ ሀይሉን ካስጨረሰ በኋላ ፋኖ አይተኩስብኝም በማለት የአዉናይብ ቤ/ክርስቲያንን ቁልፍ ሰብሮ በመግባት መቅደሱ ላይ ምሽግ ሰርቶ ይገኛል። በተለያዩ ቦታዎች የቀጠለዉ ዉጊያ ዛሬ ከቀኑ 6:00 ጀምሮ የክ/ጦሩ አካል የሆኑ አባይ ሸለቆ ብርጌድ አረንዛዉ ጎንቻ ብርጌድ ሶማ ብርጌድ እና የክ/ጦሩ መች ሀይል ጋር በጋራ ባደረጉት ኦፕሬሽን በርካታ ምሽጎችን በመስበር ጠላትን በየምሽጉ መቅበር ተችሏል። ጀግኖቹ የቁርጥ ቀን የአማራ ልጆች በአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ወታደር ላይ ሙሉ ከተማዉን ከበባ በማድረግ ጥቃት የፈፀሙ ሲሆን በጉናጉና ካንፕ፣ ዶማ ትምህርት ቤት፣አዉይናይብ ቤተክርስቲያን ፣ ኮሌጂ፣ ሆስፒታል እና ሸራፊት በተባሉ የተለያዩ ቦታዎች የሰፈረዉን የአብይ የግል ጠባቂ ሀይል በበርካታ አቅጣጫዎች በመክበብ ሲያራግፉት ዉለዋል። የክ/ጦሩ ወታደራዊ አዛዦች ከብርጌድና ከሻለቃ አመራሮች ጋር ባደረጉት የተቀናጀ ዘመቻ በወረዳዉ የነበረዉን በርካታ የአብይ ወታደር ሚሊሻ እና ፓሊስ ላይ በወሰዱት እርምጃ እጂ አልሰጥም ያለ ወደላይኛዉ ላይመለስ ሲሸኝ በሰላም እጁን የሰጠ በጀግኖች እንክብካቤ እየተደረገለት ይገኛል። የአማራ ሆዳደር ሚሊሻ ስብስብ እና የአገዛዙ ታማኝ ጥምር ሚሊሾችን ጨምሮ መደበኛ የተባለዉ ከየጫት ቤቱ ታፍሶ የመጣዉ የምርኮኛዉ ብርሀኑ ጁላ ጦር መሄጃ አቶ ሲጨነቅ ዉሏል። ከፍተኛ ማዕረግ ያላቸው የመከላከያ አመራሮች እና ታማኝ ካድሪዎችን ጨምሮ በጀግናው 9ኛ ሳሙኤል አወቀ ክፍለጦር በተወሰደባቸው መብረቃዊ ጥቃት መደምሰሳቸው እና እጂ መስጠታቸዉ ተረጋግጧል። በሌላ በኩል አረንዛዉ ጎንቻ ብርጌድ ቡዛ ት/ቤት እና ቴክኒኩ ላይ ትንኮሳ ያደረገ ሲሆን በጠላት ላይ ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሰዋል ሶማ ብርጌድ ጫን ያለዉ ሻለቃ ፈለገ ከተማ ላይ ደፈጣ በመጣል ዉጊያ ከፈታ ዉላለች። ክብር በየአዉደ ዉጊያዉ ለአማራ ህዝብ ሲሉ የደምና አጥንት ዋጋ ለሚከፍሉ ሰመዓታት ይሁን 9ኛ ሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎     

የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ሰሜን አማራ ቀጠና  በላይ ዕዝ ሁለተኛ መይሳው ካሳ ኮር የካራ ማራ ክፍለጦር ዕጩ የፋኖ አባላትን እና የጤና ባለሙያዎችን በድምቀት አስመርቋል። የአፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሁለተኛ መይሳዉ ካሳ ኮር የካራማራ ክፍለጦር ለወራት ያሰለጠናቸዉን የፋኖ አባላት እና የጤና ባለሙያዎችን ያስመረቀ ሲሆን በምረቃ ስነስርዓቱ የአካባቢው ማህበረሰብ፣የኮር፣የክፍለጦር እና የብርጌድ እንዲሁም የሻለቃ አመራሮች በተገኙበት ተካሂዷል ። የሰዉ ኃይል አደረጃጀቱን እና አቅሙን በማሳደግ ሰፊ ቀጠናን መቆጣጠር የቻለዉ ካራማራ ክፍለጦር አዲስ የፋኖ አባላትን አሰልጥኖ ማስመረቁ ለቀጣይ የትግል ጉዞ ጉልህ ሚና እንዳለዉ ተገልጿል። አዲስ ተመራቂ የፋኖ አባላት የቀጣይ የትግል ሂደት ለማፋጠን እና ትግሉን ለመቋጨት ቁርጠኛ መሆናቸዉን ተናግረዋል። ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎     

[ ጥብቅ ወታደራዊ መረጃዎች ] ከዛሬ ሌሊት ጀምሮ በጀነራል ዘውዱ ሰጣርጌ የሚመራው የሰሜን ምስራቅ ሰራዊት በእነዚህ አካባቢዎች የማጥቃት እንቅስቃሴ ለማረግ ወስነዋል።👇 ከኩታበር እስከ አምባሰል ፣ወርቃሪያ ፣ አባሰላማ_ግሸን ፤ዚሀልጎት ፤ ደሴ ዙሪያ ፤ አያታ_በር ፤ ሙሜ_ድጉጉሩ ፤  አያታ_በራራ አካባቢ  የምትንቀሳቀሱ የወገን ሀይል አደረጃጀቶች ጥንቃቄ ታረጉ ዘንድ ለማሳሰብ እንወዳለን። አለን 🙌

አገዛዙ ብልፅግና በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ዉሀ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ በወጡ ሰላማዊ ዜጎች ጥቃት መፈፀሙ ተገለፀ። በመንግስት አካላት የተደራጁ የቅማንት ፅንፈኛ ኃይሎች በአካባቢው ማህበረሰብ ላይ ተ
+6
አገዛዙ ብልፅግና በምዕራብ ጎንደር ዞን ገንዳ ዉሀ ከተማ ሰላማዊ ሰልፍ በወጡ ሰላማዊ ዜጎች ጥቃት መፈፀሙ ተገለፀ። በመንግስት አካላት የተደራጁ የቅማንት ፅንፈኛ ኃይሎች በአካባቢው ማህበረሰብ ላይ ተደጋጋሚ ወንጀሎችን መፈፀማቸዉን ተከትሎ የገንዳ ዉሀ ከተማ እና አካባቢው ኗሪዎች ይህንን ድርጊት ለማዉገዝ ወደ አደባባይ ቢወጡም በአገዛዙ ብልፅግና ጥምር ጦር እንዲበተኑ ተደርገዋል። ፀረ አማራው የብልፅግና ጥምር ጦር ድምፃቸዉን ለማሰማት ወደ አደባባይ በዉጡ ሰላማዊ ዜጎች ላይ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን በርካታ ቁጥር ያላቸዉ ተማሪዎች፣የሀይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች መታሰራቸዉ ታዉቋል።

ትናትና በቀን 29/01/2018 የ አ ፋ ብ ኃ ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ  አፄ ዘርያቆብ ፩ኮር ቃኚ ቡድን በአገዛዙ ዙፋን አስጠባቂ መከላከያ ሰራዊት ላይ በመራቤቴ ወርዳ ገርን ቀርጫ በተባለ ቦታ አስደማሜ ጀብድ መስራታችን ይታወቃል። የአብይ አህመድ ሚኒሻ በጀግኖች የአሳምነው አናብስቶች አይቀጡ ቅጣት ከመቀጣትም አልፎ ሙትና ቁስለኛ የሆነበትም ነበር። ይበንዲህ እንዳለ የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ሚኒሻ የሞተ =8 ከባድ ቁስለኛ =3 ቀላል ቁስለኛ= 4 እንዲሁም በተረጋገጠ ዜና የብርሃኑ ጁላ ዳይፐር ቀያሪ መከላከያ የሞተ = 7 ቁስለኛ =10 ሆኖ ከሞቱት ሚሉሾች ውስጥ የተወሰኑት በስም ዝርዝር አካተናል!! 1 ኛ    ይታገሡ 2 ኛ    ካሳዬ ዳምጠው 3 ኛ    ጨከነ  ተምትም 4ኛ    ሸዋንግዘው  የተማረከ ክላሽ = 2 ከእነ ሙሉ ትጥቅ    ከ120 የክላሽ ፍሬ ጋር ሲሆን አንድ የመንግስት ፓትሮል ከጥቅም ወጭ የሆነ በቁጥር አንድ አንፑላንስ  አመራር የያዘች ከጥቅም ውጭም የሆነችበት ድሎች ተመዝግበዋል። ሽንፈቱን መቋቋም ያቃተው አረመኔ አገዛዝ የሞተበትን አስክሬን እና ቁስለኛ ሲያስጭን ከቆየ በኋላ በደረሰበት የሰውና የንብረትም  የተበሳጨው አገዛዙ የበደል ብትሩን ዘግናኝ በሆነ መንገድ በንፁኃን ላይ ፈፅሟል። በመሆኑን አያሌው በሽዬ የተባለ  የ45 አመት አዛውንት በገረን ቀበሌ ኗሪ የነበረና እና  በአፈዘዝ ቀበሌ ይኖር የነበረ ጎለምሳ ወጣት ትርሻ ገብሬ  የተበለ የ40 አመት ጎረምሳ እረሽኗል። በሌላ ዜና የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርያቆብ ፩ኛ ኮር የሰባት ለሰባ  ክፍለ ጦር ደመላሽ ሻለቃ ዛሬ በቀን 30/1/2018 አ.ም ከከሌቱ 9:00 በዲሽቃና ሞርተር የጦር መሳሪያ በታገዘ አውደ ውጊያ በከርካሜ፤ ፈርድውሃና ሌመን አካባቤ መሽጎ የነበርውን የብርሃኑ ጁላ ወንበር አስጠባቂ ሚሻና መከላከያ በአጣዬ ሆስፒታል የሚገኝ 8 ከባድ ቁስለኛ በማድረግና የቀሩት እና የሞቱን የአሳምነው አናብስቶች ከንጋቱ ጀምሮ ደፈጣ በመያዝ እሬሳ አላስነሳ ስላሉት አሁን ከተለያዩ ቦታዎች ኃይሉን በማሰባሰብ ላይ ይገኛል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል‼️ ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን        መስከረም 30/ዐ1/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎     

ሰበር ሰበር ሰበር እየሮጠ የመጣ አህያ አጥብቀህ ጫነው ይላሉ አበው ሲተርቱ። እንሆ በ29/01/2018ዓም በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ መሬት በድበቱ ቀበሌ እንጀሩር አማንኤል ጎጥ የአንድ ባንዳ ቤተሰብ ለመቅበር ተግተልትሎ የመጣው የአገዛዙ ሰራዊት እንሆ በመቶ አለቃ አበባው ብርጌድ አባላት ደፈጣ አንድ የድሽቃ ተኳሽ ጨምሮ በርካታ አባላትን ሙትና ቁስለኛ ታቅፈው ወደ መጡበት እንደ እባብ ተቀጥቅጠው ተመልሷል። ከቦካን መቆረጡን ያወቀው የአገዛዙ ሰራዊት ወደ ኃላ በመሸሽ በክርስቶስ ሰምራ አድርጎ ወደ በሳ ያደረገው ፍርጠጣ ማህበረሰቡ የአገዛዙ ያለበት ደረጃ አቋም በትክክል የተገነዘበበት ክስተት ሆኖ አልፏል ብቻ ሳይሆን በዛሬው እለት ማለትም በእለተ ቅዱስ የውሃንስ የአገዛዙ 84ኛ ክፍለጦር በ30/01/2018ዓም ምንጃር ሸንኮራ ለቆ ሲወጣ የማስታወሻ ጥንቻችን አሳርፈንበት እየቆዘመ በዛሬው እለት ወረዳችን ምንጃር ሸንኮራ ለቆ ወጥቷል። የነበልባል ክፍለጦር የመቶ አለቃ አበባው ብርጌድ አባላት ከነበሩበት ቦታ በፍጥነት በሩጫ ጠላት ላይ ባለመድረሳቸው ቢቆጩም የመቶ አለቃ አበባው ቃኟውን ጀብድ ግን ለመላው የመቶ አለቃ አበባው ብርጌድ አባላት አፅናኝ ሆኖ አልፋል። ድል ለአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሃይል ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማእታት አፋብኃ ነበልባል ክፍለጦር ሚድያ ክፍል። ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎     

ከሰሞኑ በአማራ ክልል በመንግስት ወታደሮች እና በፋኖ ሀይሎች መሀል በተለይ ሰሜን ወሎ አካባቢ በተደረገው ውጊያ በርካቶች ህይወታቸው እንዳለፈ፣ ሌሎች ደግሞ ቁስለኛ እንደሆኑ መረጃዎች ሲወጡ ነበር። የፋኖ ሀይሎች በስፍራው ድል በመቀናጀት እንደ መርሳ ያሉ ቦታዎችን እንደተቆጣጠሩ ሲገልፁ መንግስት በበኩሉ የኤርትራ መንግስት እና ህወሀት ለፋኖ ድጋፍ ሲያደርጉ ነበር በማለት ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት በፃፈው ደብዳቤ ከሷል። መሠረት ሚድያ የተመለከተው እና በዛሬው ዕለት በዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በኩል የወጣ መግለጫም ይህን ያጠናክራል። ኮሚቴው በመግለጫው በሰሞኑ ውጊያ በርካታ ሰዎች መጎዳታቸውን ገልፆ ለተጎዱ ሰዎች ህክምና ማድረጉን እና ምርኮኞችን መጎብኘቱን ገልጿል። ይህን ተከትሎም የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ ባለፉት ስድስት ቀናት ሁለት ቡድኖችን ወደ ላልይበላ እና ወልድያ አካባቢ መላኩን ገልፆ መድሀኒቶችን ማከፋፈሉን እና ለ250 የቆሰሉ ሰዎች ቀዶ ጥገና ማድረጊያ የሚሆን ቁሳቁስ ማቅረቡን አስታውቋል። “መስከረም 28 ቀን ድርጅታችን 16 ከፍተኛ ጉዳት ያጋጠማቸውን እና ህክምና የሚያስፈልጋቸውን ሰዎች ካሉበት ቦታ አውጥቷል። ፋኖ እነዚህን ወታደሮች ለቀይ መስቀል አስረክቧል፣ ከዛም ወታደሮቹ ወደ ወልዲያ ከተወሰዱ በኋላ ለመንግስት ሀይሎች ተሰጥተዋል" በማለት መግለጫው ይፋ አርጓል። አክሎም ትናንት መስከረም 29 ደግሞ የቀይ መስቀል ሰራተኞች በሰሜን ወሎ በፋኖ ሀይሎች ቁጥጥር ስር ያሉ ምርኮኞችን/ታሳሪዎችን ጎብኝቷል ብሏል። በላልይበላ የነበረው የቀይ መስቀል ቡድን መሪ ማርቲን ትሀልማን "ከሰሞኑ በሰሜን ወሎ በርካታ ሰዎች ተገድለዋል ወይም ቆስለዋል" በማለት ሙጃ እና ኩልመስክ በተባሉ ቦታዎች የተመለከቱን አጋርተዋል። ማርቲን በአማራ ፋኖ የተያዙ ተዋጊዎችን መጎብኘታቸውን ገልፀው ያሉበትን ሁኔታ ማየታቸውን እንዲሁም ከቤተሰቦቻቸው ጋር ንግግር ማድረግ እንዲችሉ ሙከራ መደረጉን ጠቅሰዋል። የዓለም አቀፍ ቀይ መስቀል ኮሚቴ በሰሜን ወሎ የሚያደርገውን ድጋፍ እንደሚቀጥል የቡድን መሪው ገልፀው በአማራ ክልል በሚካሄደው ጦርነት ላይ የሚሳተፉ አካላት ለአለም አቀፍ የሰብአዊነት ህግ ተገዢ እንዲሆኑ ጠይቀዋል። ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎     

ሰበር ዜና! ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር በደፈጣ የጠላት ድሽቃ ተኳሽን ጨምሮ ሌሎችንም የጠላት አሽከሮች ደመሰሰ።         ዛሬ መስከረም 30/2018 ዓ.ም  ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ላይ አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ  ዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦርና ታድሎ ብርሃን ክ/ጦር አሃዶች በጥምረት ምንዝሮ ላይ የጠላትን ኃይል ሙትና ቁስለኛ ማድረጋቸው ታውቋል።     ሰሞኑን ጠላት ግብስብስ ኃይሉን የቦታ ቅይይር እያከናወነ መሆኑን ተከትሎ ከጎንደር ወደ ማክሰኝት ከ30 በላይ ተሽከርካሪዎችን አጅበው በመንቀሳቀስ ላይ በነበሩ የአድማ ብተና አባላት ላይ የማያዳግም እርምጃ  ተወስዷል።    በእጀባ ላይ የነበረው የአድማ ብተና አባላት ሲያጅቡት የነበረውን ተሽከርካሪዎች በመተው ወደ ማክሰኝት አቅጣጫ መፈርጠጣቸውም ታውቋል።      በደፈጣ ጥቃቱም የድሽቃ ተኳሹን ጨምሮ 11 የአድማ ብተና አባላትን እስከ ወዲያኛው ተሸኝተዋል።       ** ከ8 በላይ የሚሆኑት ደግሞ ቁስለኛ እንደሆኑ ለማወቅ ተችሏል።            ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!             አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ እዝ ዳግ/ቴዎ/5ኛ ኮር ህ/ግን/ኃላፊ ➤ አብነት ሞላ                       መስከረም 30/ 2018 ዓ.ም

ግጥም ተጋበዙ

ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በሰሞኑ ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በርካታ ሰራዊቱ የተደመሰሰበትና የተማረከበት ብልፅግና ከወለጋ ያመጣው የማዕከላዊ ዕዝ ሰራዊት ከወልድያ እየጠፋ ምኒልክ ዕዝን እየተቀላቀለ ነው:: ሰሞኑን በአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ ከባድ ሽንፈት የገጠመው ፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና የተደመሰሰበትንና የተማረከበትን አምስት ክፍለጦር ሰራዊት ለመተካት ከተለያየ ክልል ያመጣው ምልምል ሰራዊት ወልድያ ከደረሰ በኋላ እየጠፋና እየኮበለለ ፋኖን እየተቀላቀለ ያለ ሲሆን መስከረም 29/2018 ዓ.ም ምስራቅ አማራ ኮር 1 ሐውጃኖ ክፍለጦር ሰባት አሳምነው ክፍለጦር ሁለት አጠቃላይ ዘጠኝ የሰራዊቱ አባላት ተቀላቅለዋል:: ኮሎኔል ሞገስ ዘገየን ጨምሮ የምኒልክ ዕዝ የክፍለጦር የኮርና የድርጅት ከፍተኛ አመራሮች አቀባበል አድርገውላቸዋል:: ኮብልለው ፋኖን የተቀላቀሉ የማዕከላዊ ዕዝ አባላት የአማራ ህዝብ ላይ ዘር ማጥፋትና ወረራ እየፈፀመ ያለው ብልፅግና ሁሉንም ነገሩን አሟጦ አማራ ላይ ወረራ እየፈፀመ ስለሆነ አማራ ሆነን አማራ ላይ ወረራ አንፈፅምም እንዲያውም እድሉን በማግኘታችን ደስተኛ ነን እንታገለዋለን ብለዋል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) መስከረም 30/2018 አ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎     

የጥንቃቄ መረጃ‼️ 3 Isuzu ለብለብ እና 3 ሲኖ ቁሳቁስ ጀማን ተሻግሮ ወደ ፌጥራ እያቀና ነው። ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎     

ሽፈራው ገርበው ብርጌድ በሸበል በረንታ ከመምህራን ጋር ውይይት አደረገ። መስከረም 30/2018 ዓ.ም አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ሽፈራው ገርባው ብርጌድ ከሸበል በረንታ ወረዳ አመምህራኖች ጋር መስከረም 29/2018 ዓ.ም ውይይት አካሂዶል። በውይይቱም የተገኙት መምህራን በትምህርት ጉዳይ ላይ በርካታ ጥያቄዎችን ጠይቀዋል።ትምህርት መጀመር አለበት ትውልዱ ወደ ሆደ ሆላ እየቀር ነው?በሁሉም ቦታዎች ወጥ የሆነት ት/ት ሊከፍት ወይም ሊዘጋ ይገባል በማለት በርካታ ጥያቄዎችን አቅርበዋል።ውይይቱን የመሩት የሽፈራው ብርጌድ አመራሮች ለተጠየቁት ጥያቄ መልስ ሰጥተዋል።በት/ት ተቋማት ላይ የአብይ አህመድ አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ እያካሄደ ያለውን ዘር ተኮር ጭፍጫፋ እየፈፀመ ያለው ግፍ እና በደሎችን በሙሉ አስረድተዋል። በመሆኑም የአብይ አህመድ አገዛዝ ሰራዊት አማራ የሆኑ ህፃናትን፣ተማሪዎችን፣እናቶችን ደፍሯል። በአማራ ክልል ያሉ ት/ቤቶችን የወታደር ካምፕ አድረጓል።ጠላት ያልሰፈረባቸው ት/ቤቶች በድሮን እና በከባድ መሳሪያዎች የጦርነት አውድማ አድርጓቸዋል።ዛሬ ላይ ት/ት ለመጀመር የት/ት ቁሳቁሶች መሟላት እንዳለባቸው ፣ት/ት ቤቶች መታደስ እንዳለባቸው፣ት/ት ቤቶች ከአገዛዙ ካንፕ መላቀቅ እንዳለባቸው፣ት/ት ከየትኛው የፖለቲካ አጀንዳ ገለልተኛ መሆን እንዳለበትና የትኛውም መምህራን በወረዳው ውስጥ እንደፈለጋቸው መንቀሳቀስ እንደሚችል በማስረዳት የብርጌድ አመራሮች የት/ት ጉዳይ አጀንዳ አድርገን ደግመኛ የምንወያየትበት እና መልሱን ከድርጅቱ አፋብኃ ኮማንድ አባሎች ተቀብለን ወጥ የሆነ ትዛዞችን የምናስተላልፍ ይሆናል በማለት አቅጣጫ በመስጠት ውይይቱ በሰላም ተጠናቋል። በውይይቱ ተሳታፊ የነበሩ ሱፐር ቫይዘር፣የዕር/መ/ር እና መምህራን በት/ት ጉዳይ ላይ መድረኩን ላዘጋጁት የሽፈራው ብርጌድ አመራር አዲስ ደስታና ድጋፋዊ ወኔ የቀሰቀሰ መሆኑን ማረጋገጥ ችለናል።                                                                                           አዲስ ትውልድ፤አዲስ አስተሳሰብ፤አዲስ ተስፋ!        መስከረም 30/2018 ዓ.ም ፋኖ #ይበልጣል_ጌቴ ከአፋብኃ ቴዎድሮስ እዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

የህዝብ ንቅናቄ መድረኮች እንደ ቀጠሉ ናቸው። የአ.ፋ.ብ.ሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮሰ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ስር የሚገኙ ብርጌዶች ደባይ ጮቄ ብርጌድ በደባይ ጥላትግን በተለያዩ ቀበሌዎች የዳማ ቀበሌ፣ወደብ እየሱስ ቀበሌ፣ቅድሰቴ ቀበሌ እና ዛምበረሃ ብርጌድ በደጀን ጥርጭ እና ጀባ ቀበሌ ነዋሪወች ጋር መስከረም 29/2018 ዓ.ም ሰፊ ውይይት አድርገዋል። በውይይቱም በቀበሌዎች ያሉ የመልካም አሰተዳደር ችግሮች  በተመለከተ በቀበሌ የሚገኙ የጎበዝ አለቃዎችን የስራ አፈፃፀም በመገምገም ከማህበረሰቡ ጋር ሰፋ ያለ ውይይት ተደርጓል። በውይይቱም ማህበረሰባችን ፋኖ ለውይይት በፈጠራቸው መድርኮች አጋርነቱ አሳይተዋል።ተሳታፊዎች በብርጌድ አመራሮች የፓለቲካ ሰልጠና ተሰጥቶቸዋል። አዲስ ትውልድ፤አዲስ አስተሳሰብ፤አዲስ ተስፋ!       መስከረም 30/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎     

በድጋሚ የተለጠፈ አሁንም ሼር በማድረግ ተባበሩት ዘላቂ መፍትሄ እንድያገኝ ነበር ደብረ ብርሀን ስለታሰረው ጌታሁን ገብረስላሴ ሲወጣባቸው ከ መከላከያ ካምፕ አውጥተው ጠባሴ ክፍለ ከተማ ፓሊስ ጣቢያ ወስደውት ነበር አሁን ግን ፓሊስ ጣቢያ ቁጭ አድርገውታል፣ክስ የለ ምን የለ በጣም አሳዛኝ ነገር ውስጥ ነው። በደብረ ብርሀን ከተማ ከንቲባ አቶ በድሉ ውብሸት ቀጭን ትዕዛዝ የታገተው የማስተር ተመራቂው ጌታሁን ገብረስላሴ!!! የቀድሞ የደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ የተማሪ ፓሊስ ፕሬዝዳንት ወጣት ጌታሁን ገብረስላሴ በአቶ በድሉ ውብሸት ትዕዛዝ በአገዛዙ ወታደሮች ከታገተ 2 ወር የሞላው ሲሆን ደብረ ብርሀን ከተማ ዳሸን አካባቢ በሚገኘው የባህር ሀይል ካምፕ ውስጥ እጅግ አሰቃቂ የሰብአዊ መብት ጥሰት እየተፈፀመበት እና አካላዊ ድብደባ እየደረሰበት ይገኛል። ጌታሁን ገብረስላሴ የመጀመሪያ ድግሪውን በ economics ትምህርት ከ ደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ በከፍተኛ ውጤት በ 2015 የተመረቀ ሲሆን የ ማስተርስ(ሁለተኛ ድግሪውን)በ project management በ 2017 ዓ.ም ከዛው የደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ ተመርቋል። ወጣቱ እጅግ አስተዋይ እና ለትምህርቱ ዋጋ የሚሰጥ በመምህራኖቹ የተመሰከረለት እንደሆነ አብረውት የተማሩ ተማሪዎች እና መምህራኖች ይናገራሉ። ከዚህም በተጨማሪ በደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ ላለፉት አመታት ተንሰራፍቶ የነበረውን የባለስልጣናት የሙስናና ብልሹ አሰራሮችን በመቃወም የዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች መብት እንዲከበር ሲሞግት እና የበኩሉን አስተዋፅኦ ሲያደርግ ቆይቷል። ነገር ግን የነቃ እና የሚጠይቅ ለመብቱ መከበር ዘብ የሚቆም ወጣት የማይወዱ የደብረ ብርሀን ዩኒቨርሲቲ አመራሮች ከ ከተማው ከንቲባ አቶ በድሉ ውብሸት ጋር በመሆን ወጣት ጌታሁን ገብረስላሴን ለ 2 ወር ያክል በ መከላከያ ካምፕ አሳፍነው ከፍተኛ የሆነ ድብደባ እና የሰብአዊ መብት ጥሰት እንዲፈፀምበት እያደረጉ ይገኛሉ። አዲስ አበባ ከተማ ውስጥ የ 48 ሚልዮን ብር ቤት የገዛው እና የደብረ ብርሀንን መሬት በደላላ እየቸበቸበ የሚገኘው በድሉ ውብሸት በትዕዛዙ ያሳፈነውን ወጣት ጌታሁን ገብረስላሴን እንዲለቀቅ የማያደርግ ከሆነ እጃችን ላይ ያሉ አደገኛ  መረጃዎችን ለህዝብ ይፋ የምናደርግ መሆኑን ለማስገንዘብ እንወዳለን። ወጣቱን በአፋጣኝ ልቀቁት

በሃገር መከላከያ ሰራዊት ስም ለአገዛዙ በምስሌነት የተቀመጠው ኃይል አኖሌን ጎበኜ፡፡ እኛ ቀድመን በስሙ ጠርተነዋል‼️
በሃገር መከላከያ ሰራዊት ስም ለአገዛዙ በምስሌነት የተቀመጠው ኃይል አኖሌን ጎበኜ፡፡ እኛ ቀድመን በስሙ ጠርተነዋል‼️

ይህ ትውልድ የነፃነታችን ቀይ መስመራችን ነው አለቀ አማራነት እስከ ቀራኔዎ ድረስ የምንወጣበት ሰፊው የነፃነት ተምሳሌትነ ነው አንድ ሙህር ስለ አገሩ ታሪክ ሳያቅ ሰል አውሮፓና አሜሪካ ታሪክ ያቃል ማለት በቅሎ አባትህ ማነው ቤሉት ፈርስ አለ እንደማለት ነው። ፋኖነት የአማራው የነፃነት መንፋሳዊ እስትራቲጀካዊ ፖለቲካዊ መዋቅርን ያካተተ የአዲሱ ትውልድ ማሳያ መሳሪያችን ነው ። ለሕዝብ ታምኖ መታገል የበለጠ ክብርና ሞገስ እንዳለው በተግባር ማስረዳት ይጠበቅብናል! ፖለቲካ ቁማር ሳይሆን ጥበብ ነው፡፡ ጥበብ መሆኑን ዘንግተው በፖለቲካው ለሚቆምሩ ድኩማን ፣ እውነትን ሁሌ ስለምንይዝ እንበልጣለን እንጅ አናንስም፤ እንሸንፋለን እንጅ ፣ አንሸነፍም፤ ለሴራ ፖለቲካ እጅ አንሰጥም፤ከመሽኮርመም ፖለቲካ ወጥተን ለአማራ ህዝብ የማይቀሬ የአንድነት ህይወታችንን ትልቁን ቤታችንን ለመስራት ዝግጁ ነን!! ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️ ዳዊት የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

➾የአርበኛ ስሜነህ ሙላቱ መልዕክት:- የተከበራችሁ የአፋብሃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴውድሮስ እዝ ከፍተኛ አመራሮች የተከበራችሁ የቴውድሮስ ዕዝ የ3ተኛ ጎጃም አገው ምድር ክ/ጦር አመራሮች፣የተከበራችሁ የቴውድሮስ ዕዝ የ5ተኛ ክ/ጦር  አረንዛው ዳሞትና ቡሬ ዳሞት ብርጌድ አመራሮች፣የተከበራችሁ የዘንገና ብርጌድ አመራሮችና አባላት፣የተከበራችሁ የግዮን ብርጌድ አመራሮችና አባላት፣የተከበራችሁ የቀኛች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ አመራሮች፣የተከበራችሁ የሃይማኖት አባቶች፣የሃገር ሽማግሎች፣ጥሪየተደረገላችሁ እንግዶች እና የተከበራችሁ የሰራዊታችን አባላቶች እንኳን ለዚህች ቀን አደረሰን አደረሳችሁ። ወንድማማቾች ተብለው የሚጠሩት ጀብደኞች፣ የደፈጣ ስፔሻሊስቶች፣ የወታደራዊ ትስስር ምሳሌዎች ግዮንና ዘንገና ብርጌዶች፣ እንዲሁም ቀኛች ስሜነህ ደስታ ብርጌድ፣ አ/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድና በአጠቃላይ በክፍለጦሩ ውስጥ ያሉት ብርጌዶች በተለያዬ መልኩ የተሳተፉበት፤  ጀግኖች በጥይት ባሩድ እንደጭስ እየታጠኑ የተዋደቁበት የድርጅታችን ትልቁ ስኬት የተመዘገበበት የመቶ ተራራሮች ዘመቻ ማርሽ ቀያሪዎች በድጋሜ እንኳን ለድላችሁ እና ለድላችን መታሰቢያ አንደኛ አመት ክብረ በዓል አደረሳችሁ አደረሰን። ማለት እፈልጋለሁ። መስከረም 29:- የዲሽቃ፣ የብሬን፣ የክላሽኮፍ፣ የረጅም እርቀት መገናኛ፣ የተተኳሽ፣ የፋይናንስ እና ጠላት ከኮረኔል እስከ እግረኛ በሰልፍ የተማረከበት የድል ቀን ነው። ጀብደኛው የ3ተኛ ጎጃም አገው ምድር ክፍለጦር ዘመቻውን ከሌሎች ክ/ጦሮች ሲወዳደር ከፊት ሁኖ ያጠናቀቀበት ብርጌዶቹ የውጊያ አቅማቸውን ያሳዩበት የድል ቀን ነው። የተከበራችሁ የዚህ ፕሮግራም ታዳሚዎች የአማራ ህዝብ በአምስት ሺ አመት በላይ ታሪክ ያለው ህዝብ እና በአለም  ታሪክ የረቀቀው የጀነቲክስ፣ ስነ-ምህንድስና  የስነመግስትነትን ስልጣኔ ተምሳሌት የሆነ ህዝብ ነው። እንዲሁም ኢትዮጵያ በየዘመናቱ በገጠማት መናወጥ ታፍራና ተከብራ እንድትኖር ያደረገ ሃገር መስራች ህዝብ ነው። ነገር ግን የአማራ ህዝብ ከግማሽ ክፍለዘመናት ባላነሰ ከውጭ እስከ ውስጥ በተሰራበት የሃሰት ትርክት ፍሬ አፍርቶ የአማራ ህዝብ በገዛ ቀዬው ተፈናቅሏል፣ ተጨፍጭፏል፣ ነፍሱ ብቻ ሳትሆን አጽሙ ሳይቀር ተሰዷል። ትናንት ከትጥቅ ትግሉ በፊት ሲታሰብ በተለይም ለአማራ ህዝብ፣ መጭው ዘመን ካለፈው አሰቃቂ መከራ ቢብስ እንጅ ፈፅሞ የተሻለ ሊሆን እንደማይችል ለመናገር የተለየ ነብይ መሆን፣ መመራመር፣ ወይም ፖለቲካን በቅጡ መረዳት እንኳን አይጠይቅም ነበር። በታሪክ እስከየመን ባህረ ሰላጤ በማስተዳደር ስልጣኔን ለአለም ያጋራ ታላቁ ህዝብ የህልውና አደጋ ውስጥ ገብቶ በሰላማዊ መንገድ የእንኑር! የአትግደሉን! ጥያቄዎቹን አቅርቦ ጀሮ ተነፍጓል፣ ለዛም ነው ፍትሃዊ እና የጽድቅ መንገድ የሆነውን አብዮታዊ የትጥቅ ትግል ውስጥ የገባነው። ዛሬ ላይ ግን ክብር ምስጋና ይሁነውና የአብይ አህመድ አረመኔያዊ አገዛዝ በይፋ ጭፍጨፋ አውጆ በየደጃፋችን የላከውን የስልጣን አስጠባቂ ቡድን በሚገባው ቋንቋ አናግሮ በቴውድሮስ ዕዝ ውስጥ ብቻ እንኳ ዙ-23፣ RBJ፣ ዲሽቃ፣ ሞርተር፣ መትረይስ፣ ስናይፐር፣  ክላሽኮቭ  የታጠቅን ሲሆ የትጥቅ ትግል በራስ ቴክኖሎጂ በማገዝ ባለራዕይ በሆነው መሪያችን በሚመራው በዘሪሁን-13 ፕሮጀክት የሚመረቱ ፈንጆች፣ ሞርተርና ሮኬትቶችን ታጥቀናል።በመሆኑም የአማራ ህዝብ የህልውና የትጥቅ ትግል  የመጨረሻውን ምዕራፍ ለመወጣት ሁሉም የድርሻውን እንዲወጣ እያሳሰብኩ በዋናነት የሚከተሉትን መልዕክት ማስተላለፍ እፈልጋለሁ። 1ኛ. ለዲያስፖራው:-በአለም ታሪክ በዚህ ልክ ማዕከላዊ የስልጣን ባለቤት ነኝ ያለን አምባገነን ታግሎ በዚህ ልክ ምንም እንዳልሆነ ያሳዬን የትጥቅ ትግል የዓለም ህዝብ ትኩረቱን ነፍጓል። ከውስኑ ተሰባስቦ ለመደገፍ ይታትራል፣ ውስኑ አሁንም ሚዛኑን የሳተው ዲያስፖራ በጎራ ተከፋፍሎ ዛሬም ንትርክ ላይ ነው። የተበታተነው የዲያስፖራው ማህበረሰባችን ወደቀልቡ ተመልሶ እራስን መግዛት ያለበት ሰዓት ላይ ነው። የምንታገለልለት ህዝብም፣ ዓላማም፣ መዳረሻ ግባችንም ማይለያይ ሆኖ ሳለ መሬት ላይ ያለውን ታጋይ ከመከፋፈል እና ሚናችሁን ከመደበላለቅ ወጣችሁ የራሳችሁን ሚና መወጣት ይኖርባችኋል። ሚናችሁም ሀ. በአንድ ቋት በመሰባሰብ ታይቶና ተሰምቶ የማያውቀውን በአማራ ህዝብ ላይየተፈጸመውን ግፍና በደል በሁሉም ግዙፍ የአለም፣አደባባዮች ለአለም-አቀፉ ማህበረሰብ የማሳወቅ ለ. ችግር ፈቺ የሆነ ከፍተኛ ሃብት የማሰባሰብና የመደገፍ ሐ. በጽሁፍ/በሰነድ የተደገፉ ሙያዊ እገዛዎች ማድረግና ማማከር ሚናችሁን እንድትወጡ አሳስባለሁ። 2ኛ. ለደጀኑ ህዝባችን በአለም ታሪክ ውስጥ ህዝብን ገጥሞ ያሸነፈ ሃይል ሰምተን አናውቅም። በዚህ ትግል ውስጥ ባንክ፣ ታንክ፣ ድሮንን፣ መድፍ፣ ቢኤም፣ ፈንጅና ትናንት የታፈረው ዛሬ በገፍ እየተጋዘ እየሰመጠ የሚቀረው የአረመኔያዊው የአብይ አህመድ ስልጣን አስጠባቂ ሰራዊት.... የማያቆመው/የማይበግረው ትውልድ የተፈጠረው የመብት ጥያቄ ከሆኑት የፖለቲካ እና የኢኮኖሚ ጥያቄዎች ተቋዳሽ ለመሆን ሳይሆን በዘር/በማንነታችን አማራ ናችሁ ተብለን ተለይተን ትጠፋላችሁ ተብለን በታወጀብን የመኖርና ያለመኖር የህልውና የትጥቅ ትግል መሆኑ ይታወቃል። ስለሆነም እኛ የምንሞተው ለተቀደሰ አላማ፣ ለመጪው ትውልድ ራዕይ፣ ለነፃነት እና ለህዝባችን ነው። ስለሆነም የትግሉ ባለቤት የሆነው ህዝባችን ድሉን ለማፋጠን የመረጃ፣ የስንቅና ትጥቅ አቅርቦት እንዲሁም ደጀንነታችሁን ከወትሮው በተለዬ አጠናክሮ እንዲቀጥል አሳስባለሁ። 3ኛ. ለሃይማኖት አባቶችና ለሃገር ሽማግሎች አባቶች አለም የምትዳኜው አለም የምትኖረው በዴሞክራሲ በሚሉት የሰውን ልጆች በፈጠሩት ሳይንስ ባልነበረበት ሰዓት የአማራ ህዝብ በህገ ልቦና ይዳኝ ፣ይ..ዳኝ፣ ይበይንንና ያስተዳድር የነበረ ቀደምት ህዝብ እንደሆነ ታሪክ የሚዘክረው በልጅ እግሮቻችንም ጭላንጭሉን ያየነው ሃቅ ነው። አሁን የተማርነው ወይም በማር ተለውሶ የሚሰጠን ዲሞክራሲ ደግሞ ሚጻፈው በሃያልነት/በአገረኛ ቋንቋው ደግሞ በሁሉን አቀፍ ጉልበት መሆኑ ከታወቀ ውሎ አድሯል። ስለሆነም ለሆዱ የሚኖር አሳማ ብቻ ነው እንዲል ብሂሉ ሃያሉ እና ቀደምቱ የሃገር ካስማ የነበር የአማራ ህዝብ ከታሪኩ ወርደው፣ በሆዳቸው ወድቀው የሚላላኩ እንቁላል ቀቃይ ባንዳዎች ከተሰማሩበት ድርጊ ለመጨረሻ ጊዜ ከድርጊታቸው ታርመው እየፈረሰ ካለው ስርዓት ወጠው ፋኖን እንዲቀላቀሉ ታደርጉ ዘንድ አሳስባለሁ። 4ኛ. ለሰራዊታችን የትግላችን መርህ በሆነው ዋና መንገድ በየለቱ እንመክራለን፣ አደረጃጄት እናሻሽላለን፣ እንሰለጥናለን፣ እንታጠቃለን፣ የወቅቱን ፖለቲካ በሚመጥን መልኩ ተሰልፈን ህዝብና የሃገርን ጥቅም ለማስከበር የደም ዋጋ ከፍለን ህዝባችንን ነጻ እናወጣለን። ስለሆነም የትግላችንን የድል ችቦ ምናበራበት ጊዜ ሩቅ ማይሆንበትን የተጋድሎ ቀን ቅርብ ነውና የወታደራዊ የወትሮ ዝግጁነታችሁን በማንኛውም ጊዜ አሟልታችሁ እንድትገኙ አሳስባለሁ። በመጨረሻም ትላንትና ትግሉ ሲጀመር ጥቂት ነበረነ ፣ ዛሬ በጣም በዝተናል ትናንት ህመማትንን አልፈን ዛሬ ስቅለት ላይ ደርሰናል። ስቅለትን አልፈን  ለትንሳኤው እጅግ በጣም ተቃርበናል፤ ነፃነታችንን እኛ ካልሆነ ማንም፣ በዚህ እሳት የጎረሰ ትውልድ ካልሆነ መቼም! ክብር ለትግሉ ሰማዕታ! ድል ለአማራነት! አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ! የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሃይል፣ ምዕራብ አማራ ቀጠና፣ ቴውድሮስ ዕዝ መስከረም 30/2018 ዓ.ም

#የመከላከያ_ዋና_ደህንነት_ተያዘ ‼️ 50 አለቃ ገ/ አብዝጊ ሮመሃ የምስራቅ ዕዝ እስታፍ አባል የጀ/ መሀመድ ተሰማ የእጀባ ሹፌር ስም በባህርዳር ብርጌድ በላይ ዘለቀ ሻለቀ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆ
+2
#የመከላከያ_ዋና_ደህንነት_ተያዘ ‼️ 50 አለቃ ገ/ አብዝጊ ሮመሃ የምስራቅ ዕዝ እስታፍ አባል የጀ/ መሀመድ ተሰማ የእጀባ ሹፌር ስም በባህርዳር ብርጌድ በላይ ዘለቀ ሻለቀ በቁጥጥር ስር የዋለ ሲሆን ይህ ሰው ከዚህ በፊት የሰራችው ስራወች፦ 1ኛ ጥቅምት11/2017 ዓ.ም ከአርብ ገበያ ፋኖ ወዳለበት ዘንዘልማ መከላከያን የ74ኛ ክፍለ ጦርን በምራት ይዞ የመጣ 2ኛ አዴት አግታ ቀበሌ ላይ የሻለቃ አንሙት ያዛቸው ብርጌድን መረጃ ሰብስቦ የሄደ መሆኑን ከእራሱ አንደበት ማረጋገጥ የተቻለ ሲሆን ከዚህ በኃላ ማንኛውም ወዘ ልውጥ አዲስ ሰው  ከከተማም ሆነ ከከተማ ውጭ የሚንቀሳቀሱ ግለሰቦችን በጥንቃቄ በመመልከት መመርመር አለባቹህ ከተቋሙ ተልኮ ተሰጥቷቸው ፋኖ በሚንቀሳቀስባቸው ቦታወች ላይ ለመረጃነት አዳዲስ ሻይ እና ቡና ቤቶች ቁርስቤት በመክፈት የተለያዩ ጌጣጌጦች እና ልብስ ነጋዴ እንዲሁም በልመና ስራ የተሰማሩ በመምሰል ለስለላ ስምሪት የተላኩ እንዳሉ ጥቆማወች ተሰጥተውናል ። ጥንቃቄ ለሁሉም ፋኖወች ⁉️⁉️    ፋኖ ሐብታሙየሱፍ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴድሮስ እዝ1ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት 30/ዐ1/2018 ዓg