ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку 👈

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Открыть в Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Больше
4 133
Подписчики
+224 часа
+4237 дней
+1 19130 дней
Архив постов
አሳዛኝ ዜና!😥 #በጎጃም - ለገና በዓል ቤተሰብ ጥየቃ ለመሄድ እየተዘጋጁ የነበሩ 17 ላብ አደሮች በአገዛዙ የፀጥታ ኃይሎች በግፍ ተ-ረ-ሽ-ነ-ዋ-ል!! ከተረሸኑት መካከል 15ቱ በአንድ ጉድጓድ ተቀብረዋል። '' ወጣቶቹ ቅዳሜ ምሽት ጎጃም ውስጥ በመንግስት ሀይሎች መ-ረ-ሸ''ና-ቸውን የአካባቢው ነዋሪዎች ጠቁመዋል። ወጣቶቹ የሚድሮክ አካል በሆነው በአየሁ እርሻ ልማት መስሪያ ቤት ውስጥ ሲሰሩ የነበሩ መሆናቸውም ታውቋል!''

ኮማንዶ ጌች ሲሳይ ጥሪ አቅርቧል #አማራ #ህዝብ #የህውና #ትግል #አሁናዊ #ጥሪ!!!!! የአማራ ህዝብ በአምስት ሽህ አመታት የኢትዮጵያ ታሪክ ውስጥ ሀገር በመምራት እና በመስራት ፣ተከብራ እንድትኖር በማድረግና እንደ ዘመነ መሳፍንት አይነት ውስብስብ ችግር በተፈጠረ ስአትም ሀገር በማስቀጠል ጉልህ አበርክቶ የነበረው ህዝብ ነው። ነገር ግን ለአምስት አስርት አመታት በላይ በተቀረፀው አምሓራ ጠል ትርክት የተነሳ ህልውናውና ማንነቱ አጣብቂኝ ውስጥ ገብቶበት በርካታ ጥያቄዎች ሲያነሳቆይቷል።የአመራ ህዝብ የነበሩት የህልውና፣የማንነት፣የፖለቲካ ፣የኢኮኖሚ፣የማህበራዊና የታሪክ ጥያቄዎችን በሰላማዊ መንገድ ሲጠይቅና ሲታገል የቆየ ቢሆንም ስር የሰደደው ዐምሓራ ጠል አገዛዝ ወደ ጨፍጫፊ ስርአትነት ተቀይሮ ለአምሓራ ህዝብ ጥያቄዎች ተገቢውን ምላሽ ከመስጠት ይልቅ በእብሪት ጥያቄዎችን በሀይል ለማፈን ሰርቷል። እነዚህን የህልውናና የመብት ጥያቄዎችን አንስቶ ፍትህን ቢጠብቅም በተገላቢጦሽ የአምሓራ ህዝብ እንደህዝብ በጠላትነት ተፈርጆ ከራሱ ቄየ ተፈናቅሏል፣ታግቷል ፣ታርዷል ፣በጅምላ ተጨፍጭፏል፣ በገፍ ታስሯል ከዚህ አለፍ ሲል በታሪክ በሰው ልጅ ተፈፅሞ የማያቅ ግፍ ተፈፅሞበታል። በመጨረሻም በሰላማዊ ትግል የሚፈታ ምንም አይነት የአማራ ህዝብ ጥያቄ አለመኖሩን ብቻ ሳይሆን ያነሳውን ጥያቄ ከመመለስ ይልቅ የመኖርና ያለመኖር የህልውና አደጋ ውስጥ እንዲገባ መደረጉን በገሀድ በመረዳት የአምሓራ ህዝብ በግል ፣ በውስን ቡድን እና በጋራ የህልውና አደጋላይ መውደቁን በመገንዘብ ወደ ትጥቅ ትግል እንዲገባ ተገዷል። በዚህ በደረሰበት የግፍግፍ የተነሳ ህዝብ የወለደው አብዮት ከሻለቃዎች እስከ እዞች ድርጅታዊ መዋቅር በመያዝ ለትግል ያመች ዘንድ በየቀጠናው ተቋማትን በመፍጠር የህልውናውን የትጥቅ ትግል መስመር ለማስያዝ ብዙ ተለፍቶና ተደክሞ ውጤታማ አደረጃጀቶች ተፈጥረዋል። ተቋማዊ አደረጃጀቶች በተቋማዊ የውስጥ አሰራር በውጫዊና ቀጠናዊ ገፊ ምክኒያቶች ተቋማዊ ና ድርጅታዊ አደረጃጀቶች በየጊዜው ይቀያየራሉ ። በዚህም ምክኒያት የአፋብሀ ከነበረው የአራት እዞች ቀጠናዊ አደረጃጀት በተጨማሪ ወቅቱን የጠበቀ የጠላት አሰላለፍና ቀጠናዊ የሀይል ሚዛን ሊያስጠብቅና የወገንን የማድረግ አቅም ሊጨምርና ሊያሳድግ በሚችል መልኩ የጋራ መች ሀይል ና የውጊያ ማርሽ ቀያሪ የኮማንዶ ኮር በመጨመር የነበረውን አደረጃጀት በሰው ሀይል ፣በቡድን መሳሪያ ፣የግዳጅ አፈፃፀም እና ጂኦግራፊን መሰረት በማድረግ ለስራ በሚያመች አስተዳደራዊ ና ሎጀስቲካዊሁኔታዎችን ግምት ውስጥ በማስገባት ይህ ኮር አደረጃጀት እየሰራን እንገኛለን። ከዚህ በመቀጠል በሀገር ውስጥም ውጪም የሰለጠናችሁ በትግሉ ውስጥም ያላችሁ ከትግሉ ውጪም የምትኖሩ የአማራ ህዝብ የህልውና ትግል ኢትዮጵያን ማስቀጠል ነው ብሎ የሚያምን የኮማንዶ፣ አየር ወለድ፣ እና ልዩ ሀይል የነበራችሁ ወንድሞች የትግሉ የግልና የጋራ አስተዋፅኦ እንድታደርጉ እና እንድትቀላቀሉ አማራዊ የትግል ጥሪያችነን እናስተላልፋለን ። አፋብኋ የኮማንዶ ዩኒት!!! አማራ ያሸንፋል!!💪💪

አስቸኳይ የጥንቃቄ መልዕክት ለመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ክፍለጦሮች ! በምዕራብ ጎንደር ዞን ከተማ ገንደውሃ (ሸህዲ) ሆም ተብሎ በሚመስል መልኩ የትራንስፈርመር ቃጠሎ ተከስቶ ሙሉ የተቃጠለ እና መብራት የሌለ ሲሆን በተያያዘ ። 👉ከሽንፋ ከገንደውሃና(ሸህዲ) ከቱመት የተነሳ በርካታ አራዊት ሰራዊት የቋራ እና የመተማ ወረዳ ቀበሌዎችን  አይሳካለትም እንጂ ከተሳካለት ሰፊውን የሱዳን ኮሪደር ለመቆጣጠር    ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገ እንደሚገኝ መረጃዎች እየወጡ ይገኛሉ። ታህሳስ 27/2018*ዓ/ም

የስናን ጀግኖች እና እንጉርጉሯቸው .... የጎጃም ስናን እረቡ ገበያ ህዝብ ባርነትን ሲጠየፍ ፣ በቃኝ ሲል እና አምቢተኝነት ሲሰማው በዛ ቅዝቃዜ ውስጥ ደሙ እየሞቀ ጋራውን እያየ እንዲህ በማለት ያን
+3
የስናን ጀግኖች እና እንጉርጉሯቸው .... የጎጃም ስናን እረቡ ገበያ ህዝብ ባርነትን ሲጠየፍ ፣ በቃኝ ሲል እና አምቢተኝነት ሲሰማው በዛ ቅዝቃዜ ውስጥ ደሙ እየሞቀ ጋራውን እያየ እንዲህ በማለት ያንጎራጉራል ። " እረ ጎጃም ስናን በሬው በሬነትክን እረሳኸው ወይ ፤ የአባ ጅሜው ጀግና ያልገዛ ሲነዳህ እምቢ አትልም ወይ ? " ስናኖች የማይመጥን መሪ ሲገጥማቸው ፣ ነገሩ ሲገለባበጥባቸው እና መፍትሔ ለማምጣት ለጎረቤቶቻቸው  መልዕክት ለማጋራት ሲያስቡ ደግሞ የተለመደው እንጉርጉሯቸውን እንደዚህ በማለት ይቀጥላሉ ።    " ዳንጉሌን ነጭ ጤፍ  ፣ እነ ማይን ግብጦ የዘሩቱ እንደሆን ፤ እረ ጎንቻ ናልኝ  አሮ ተክኖ መቅረት ያለ ቦተው መሆን ። " ታዲያ ከነዚህ ድንቅ ማህበረሰብ ውስጥ ወንድ ልጅ ሁኖ ተፈጥሮ ፈሪ መሆን ጎጂ ባህላዊ ልማድ ስለሆነ የተወገዘ ነው ። ለማንኛውም የጀነራል ሙሐመድ ተሰማ እና የአረጋ ከበደን 'ጎጃምን እንቃኛት ' የአዳራሽ ድስኩር ስብርብሩን ያወጣችሁ በየደረጃው ያላችሁ አመራሮች እና ተዋጊ የፋኖ አባሎቻችን ክብር ይገባችሁል ። በመጨረሻም 206ኛ ኮር በስቦ ማስከዳት ፣ በስቦ መምታት ፣ በስርጎ መምታት ፣ባንዳን በማፅዳት ፣ በመረጃ አሰባሰብ እና ስርጭት ፣ በማህበረሰብ አያያዝ ፣ በአመራር ተግባታችሁ እና በድርጅታዊ አሰራራችሁ 1ኞች ስለሆናችሁ ትበረቱ ዘንድ ጓዳዊ ሀሳቤም ምስክርነቴም ነው ። በርቱ ! እንበርታ ! አርበኛ ግሩም ምሳሌ

ሰበር የእገታ ዜና! ታህሳስ 27/2018 ዓ.ም ከአዲስ አበባ መነሻቸውን አድርገው ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ በfm bus ሲሔዱ የነበሩ 40 ተሳፋሪዎች በኦሮሚያ ክልል አሊዶሮ ላይ መታገታቸው ተረጋግጧ
ሰበር የእገታ ዜና! ታህሳስ 27/2018 ዓ.ም ከአዲስ አበባ መነሻቸውን አድርገው ወደ ደብረ ማርቆስ ከተማ በfm bus ሲሔዱ የነበሩ 40 ተሳፋሪዎች በኦሮሚያ ክልል አሊዶሮ ላይ መታገታቸው ተረጋግጧል እስከ አሁን 7 የደብረ ማርቆስ ከተማ ነዋሪዎች በስም ተለይተዋል። በተሽከርካሪው ላይ የነበሩት መንገደኞች፣የደንበጫ፣አማኑኤል፣ደብረ ኤልያስና ጅጋ አካባቢ ተዎላጆች ለገና በዓል ወደ ቤተሰቦቻቸው እየሔዱ ባሉበት መታገታቸው አሁን የደረሰን መረጃ ያረጋግጣል። ባዬ ደስታ

አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ፊውታራሪ ክ/ጦ በትናንትናው እለት ታህሳስ 26/2018 የአገዛዙ ጥምር ሀይል መነሻውን ምዕራብ ጎንደር የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ከተ
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ፊውታራሪ ክ/ጦ በትናንትናው እለት ታህሳስ 26/2018 የአገዛዙ ጥምር ሀይል መነሻውን ምዕራብ ጎንደር የአዳኝ አገር ጫቆ ወረዳ ከተማ ነጋዴ ባህር በማድረግ አርሶአደሩን ትጥቅ ለማስፈታትና የፋኖ ቤተሰብ፣የፋኖ ደጋፊ በሚል አጀንዳ በሰበባ ሰበቡ ለመዝረፍ እና ጀኖሳይድ ለመፈፀም ወደ ጃኖላ ማርያም እንቅስቃሴ ያደረገ ሲሆን ነበልባሎቹ የመይሳው ካሳ ልጆች የፊውታራሪ ክ/ጦ ታጠቅ ብርጌድ 2ኛ ሻለቃ በአርበኛ ባበይ በሬ እየተመራ ቀድሞ መረጃውን በመከታተል አስፈላጊውን ዝግጅት በማድረግ ፤ ጠላት ወደ ቀጠናው  ከገባ በኃላ ሙት ወረዳ ላይ ከበባ በማድረግ አይቀጡ ቅጣት ተቀጦ የድረሱልኝ ጥሪ እየቀባጠረ ሙትና ቁስለኛ ሆኖ እየተዝረከረከ ያሰበውን ሰይጣናዊ ተግባር አንዳችም ነገር ማይደርግ ሳይችል አፍሮና ተቀጥቅጦ ወደ መጣበት ሊመለስ ችሏል። በአውደ ውጊያው የተገኘ ድል: ሙት = 22 ቁስለኛ = 13 የተማረከ 1 ሚኒሻ እስከ ሙሉ ትጥቁ እና 7 የነፍስ ወከፍ ክላሽ ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!! አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር የህ/ግ ፋኖ መ/ር አስተዉል አምሳሉ         ታህሳስ 23/2018

‎አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ነበልባል ክ/ጦር በጠላት ላይ የተጠና የሌሊት ኦፕሬሽን ሰራ ‎============ ‎የጠላትን ቅስም በመስበር የሚታወቀው የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር በባልጪ ከተማ በመሸገው የአብይ አህመድ ሰራዊት ላይ አስደማሚ የሌሊት ኦፕሬሽን ሰርቷል:; ‎ ‎ኦፕሬሽኑ የተሰራው የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ነበልባል ክ/ጦር በሀይሉ እና መቶ አለቃ አበባው ብርጌድ ሸማቂ የፋኖ አባላቶችና አመራሮች ተናበው በወሰዱት የቅንጅት እርምጃ ነው:: ‎ ‎በህዝብ ቅቡልነው ያጣው አራጁ የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት በየጊዜው የሚደርስበትን ከባድ የፋኖ ምት በሜድያ ፕሮፓጋንዳ ለመቀልበስ በማቀድ የፋኖ አባላቶች እና አመራሮች የሚገኙበትን ቦታ በሌሊት ለመክበብ ያሰላውን ዕቅድ ተከትሎ ነው ፋኖ የሌሊት ኦፕሬሽን የሰራበት:: ‎ ‎ታህሳስ 26/2018 ዓ ም የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኅይል ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር የነበልባል ክ/ጦር ለማፈን እየተንቀሳቀሰ በነበረው የአብይ አህመፍ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት ከምሽቱ 4:35 ላይ ሁለቱ ብርገዶች ተናበው በወሰዱት የሌሊት ኦፕሬሽን በርካታ ምልምል ስራዊቱ ሙትና ቁስለኛ ሁኗል:: ‎ ‎የፋኖን የቦንብ እና የጥይት ናዳ መቋቋም ያቃተው የብረሃኑ ጁላ ግትልትል ሰራዊት ሙትና ቁስለኛውን እንኳን መሰብሰብ ሳይችል እግሩ በመራው ተበታትኖ አድሯል:: ‎ ‎በልዩ ጥበብ ኦፕሬሽናቸውን  ያሳኩት የነበልባል ክ/ጦር የሀይሉ እና መቶ አለቃ አበባው ብርጌድ ሸማቂ የፋኖ አባላቶችና አመራሮች ስራቸውን እንደጨረሱ በሰላም ወደ ምሽጋቸው ተመልሰዋል::       የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ ኮር  የህዝብ ግንኘነት ኃላፊ አርበኛ  ይታገስ  ጌታሁን መረጃውን አድርሶናል ። -  " ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን" ‎አፋብኃ ደቡብ  አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል።     ‎ታህሳስ 27/2018 ዓ.ም

"206ኛ ኮር እያስመዘገበ ባለው ድል መደሰታቸውን በአነደድ ወረዳ የጃማ ከተማ ማህበረሰቦች ተናገሩ" 206ኛ ኮር ታህሳስ 27/2018 ዓ.ም =================================== በአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ጠላትን በመደምሰስ ታላቅ ገድል የፈፀመው ቴዎድሮስ ዕዝ ባለፉት ጥቂት ወራት ጀምሮ በመልሶ ማደራጀት ትግበራው የኮር አደረጃጀትን በማዋቀር ባደረገው ድርጅታዊ የመዋቅር ማሻሻያ አመርቂ ለውጥ እያስመዘገበ ሲሆን 206ኛ ኮር ያከናወናቸው ተግባራት የማሻሻያው ውጤት ማሳያ ተደርገው ይታያሉ ። በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ በአነደድ ወረዳ ጃማ ከተማ ካሉ የማህበረሰብ ክፍሎች ጋር ውይይት ያደረገው 206ኛ ኮር ያልተቋረጠ የህዝብ ድጋፍና ትብብር በመኖሩ ፣በጃማ ከተማ፣ በደጀን፣በሉማሜ፣ደብረ ኤልያስ እና ጎዛምን ወረዳዎች በተከታታይ የተፈፀሙ ድሎች ሚስጢር ህዝባችን ነው እና ምስጋና ይገባችኋል ብሏል። በደብረ ማርቆስ ከተማ እና በስናን ወረዳ ከቀናት በፊት የተገኙ ድሎች ማህበረሰቡ በነቂስ በውጣት ባደረገው እርብርብ ስናይፐር በማጭድ የማረከ አርሶ አደር እንዳለ ያወሱት የኮር አመራሮች ጀብድ ለፈፀሙ የማህበረሰብ ክፍሎች እውቅና እንደሚሰጥ አስታውቀዋል። በነበረው የህዝብ መወያያ መድረክ በንቃት የተሳተፉ የማህበረሰብ ክፍሎች በበኩላቸው 206ኛ ኮር የአካባቢውን የህዝብ አስተዳደር በተገቢው ሁኔታ ያሻሻለ እና በቀጠናው በአስመዘገበው ድል ደስታ እንደተሰማቸው ተናግረዋል። የህዝብን ያልተቋረጠ ድጋፍ እና አስተማማኝ የህዝብ ደጀን በዘላቂነት በማረጋገጥ  የህዝብን የፍትህና የአስተዳደራዊ ጥያቄዎች በመቀበል አፋጣኝ ምላሽ እየሰጠ እንደሚገኝ 206ኛ ኮር አክሎ ገልጿል። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ! የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

የአፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝዳግማዊ ቴዎድሮስ ፭ ኮር በሚንቀሳቀስባቸው ቀጠናዎች በተለይ በሚካኤል ደብር እና በአካባቢው ለብልጽግና አገዛዝ መረጃ በመስጠት፣ መከላከያን መንገድ በመምራት እንዲሁም አገዛዙን ተገን አድርገው የግል ቂማቸውን እያወራረዱ የሚገኙ፣ የፋኖ ቤተሰቦች ላይና በአማራ ህዝብ ላይ ጅምላ ጭፍጨፋና ሁለንተናዊ ውድመት ከስርዓቱ ጋር ወግነው እንዲፈጸምና እየፈጸሙ የሚገኙ ግለሰቦች ስም ዝርዝር እንደሚከተለው ተቀምጧል። 1- አወቀ ጓዱ ----                         ፈጥመይ ቀበሌ 2- አረጋዊ /በላይነው አስፌ              ብልቡሃ ቀበሌ 3- ምትኩ አፈወርቅ                           ቅርኛ ቀበሌ 4- አበበ ቢያዝን                              እንፍራዝ ከተማ 5- ማሞ                                           ሰብሃ ቀበሌ 6- አብየ እሸቴ                                  ፈጥመይ ቀበሌ 7- አስማማው አበራ                          አኪራ ቀሌ 8- በየነ ታከለ     ጣራ ገዳም ቀበሌ / ፋኖ የነበረ አሁን ላይ በሚሊሻነት እያጠለገለ የሚገኝ መከላከያን መንገድ በበላይነት ሁሌም የሚመራ / 9- ደስታው ክንዴ                      ፈጥመይ ቀበሌ /ሚሊሻ የነበረ ከዚያ ፋኖ ሆነ አሁን ላይ በሚሊሻነት እያገለገለ ያለ መከላከያን መንገድ እየመራ የፋኖን ቤተሰብ የሚሳፍን /ለ 10- አበበ ተስፋው                        ሚካኤል ደብር 11- አምሳሉ ዋለ                   ዋሻ ማርያም  መንደረ  ማርያም ቀበሌ  /  የመከላከያ ቁልፍ የመረጃ ሰው ነው/ 12 -  ፈንቴ ቸኮለ                                ጊብራ 13 -  እንየው  ካሳውማር                    ሚካኤል ደብር 14 - አወቀ ደርሶ                                ሚካኤል ደብር 15-  ማረው እንዳለው                        እንባጨራ 16-  ጠጋ ጎሸ                                    "            18-  ቄስ ደሴ ተረፈ                            "             19-  ሲሳይ ተረፈ                                "             20-  ጣሜ ተረፈ                               "             21 - ያለው ካሴ                                "             22 - መስፍን ካሴ    ከተራ 15 - 22 ያሉት ግለሰቦች የፋኖን መረጃ ለጠላት አሳልፈው በመስጠትና ከመከላከያ ጋር በመሆን የፋኖ ቤተሰቦችን ንብረት በተከታታይነት የዘረፋና ያወደሙ ናቸው።      🎯 በምስራቅ ደንቢያ ወረዳ የግራርጌ ቀበሌ ነዋሪ የሆነን ግለሰብ የፋኖ ደጋፊ ነህ በሚል በሚሊሻ መንገድ መሪነት መከላከያ ከሚኖርበት ቤት ድረስ በመሄድ የመኖሪያ ቤቱን ሙሉ ለሙሉ አፍርሰው ጠቅላላ ቤቱ ውስጥ የነበረውን ሙሉ ቁሳቁስ ፣ ቆርቆሮና እንጨት በመኪና ጭነው ዘርፈው ወስደዋል።       🎯 ማሳሰቢያ :- ለጠላት መረጃ በመስጠት ፣ ለብልጽግና ታጣቂ ኃይል መንገድ በመምራት የፋኖ ቤተሰብን የምታፍንና የምታሳፍን ከዚህ እኩይ ድርጊታችሁ እንድትታቀቡ  ስንል አበክረን እናሳስባለን።        ይህን የጠላት ተልእኳችሁን ከአሁኗ ሰዓት ጀምሮ የማታቆሙ ከሆነ ግን በእናንተ ቤተሰቦች ላይ የማያዳግም እርምጃ እንድንወስድ እንገደዳለን። ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን #መረጃው:የዳግማዊ ቴዎድሮስ 5ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት አላፊ የአርበኛ መምህር አብነት ሞላ ነው።

በትግራይ ከማህበረ ዴጎ ጀምሮ እስከ አማራ ክልል በንፁኋን ላይ የዘር ፍጅት ስትፈፅም የነበረችው 25ኛ ክፍለጦር ሙሉ በሙሉ ተደመሰሰች‼️ መነሻዋን ከደብረማርቆስ አድርጋ ጮቄ ተራራንና አከባቢውን ለመ
+2
በትግራይ ከማህበረ ዴጎ ጀምሮ እስከ አማራ ክልል በንፁኋን ላይ የዘር ፍጅት ስትፈፅም የነበረችው 25ኛ ክፍለጦር ሙሉ በሙሉ ተደመሰሰች‼️ መነሻዋን ከደብረማርቆስ አድርጋ ጮቄ ተራራንና አከባቢውን ለመቆጣጠር ስትንቀሳቀስ የነበረችው በ6ኛ ዕዝ 602ኛ ኮር 25ኛ ክፍለጦር በቴዎድሮስ ዕዝ ፋኖ ሙሉ በሙሉ መደምሰሷን መረብ ሚዲያ ከዕዙ ለማረጋገጥ ችሏል። በአሁኑ የ602ኛ ኮር አዛዥ፡ በያኔው የክፍለጦር አዛዥ በነበረው ሶፊያን አህመድ እየተመራች የነበረችው 25ኛ ክፍለጦር፡ አገዛዙ ከሕወሓት ጋር አድርጎት በነበረው ውጊያ በትግራይ ክልል ማህበረ ዴጎ በተባለ አከባቢ ንፁኋንን በጅምላ ገድላ ወደ ገደል እንደወረወረች ሲነገርባት የነበረ ሲሆን፡ በተመሣሣይ አሁን ተሰማርታበት በነበረው የምዕራብ አማራ ቀጠና ንፁኋንን በጅምላ በመግደል የአገዛዙን እድሜ ለማራዘም እየሰራች ነበር። ክፍለጦሯ አሁን ላይ በጀግኖቹ ሳንጃና እርሳስ ከክፍለጦርነት ታሪክ ተፍቃለች! 27/ዐ4/2018 ዓ.ም

ውትድርና ሙያም ጥበብም ሲሆን የፋኖ ውጊያ ደግሞ ሳይንሳዊ ነው።ለዚህ በቂ ማሳያ ታህሳስ 24/04/2018/ ዓ/ም በ206ኛ ኮር 24ኛ ክፍለ ጦር አንዱ ነው።በውትድርና አለም አስቸጋሪ እና ወጥመዳዊ
ውትድርና ሙያም ጥበብም ሲሆን የፋኖ ውጊያ ደግሞ ሳይንሳዊ ነው።ለዚህ በቂ ማሳያ ታህሳስ 24/04/2018/ ዓ/ም በ206ኛ ኮር 24ኛ ክፍለ ጦር አንዱ ነው።በውትድርና አለም አስቸጋሪ እና ወጥመዳዊ ስፍራን የመረጠ ሰራዊት ምናልባት ወደ ውጊያ መግባት ከፈለገ መጀመሪያ ማፈግፈግ የማይችልበት ሁኔታ ውስጥ መሆኑን ማሰብ ይጠበቅበታል።ነገር ግን በዚህ ሁኔታ ውስጥ ሆኖ ትንኮሳ የሚፈፅም እና ማምለጫ የሌለው ሰራዊት ችግሩ የራሱ እንጂ የማንም አደለም። ራስን ማጥፋት ማለት እንዲህ አይነቱ ውጊያ ነው። ሰራዊት በውጊያ ወቅት ወደ አንድ ቦታ ለመግፋት ወይም ለማጥቃት የማይችል ከሆነ እና በተቃራኒው ጠላትም ወደ አንተ ለመምጣት የማይመች ከሆነ ቦታዉ ፈታኝ ስፍራ ነው ማለት ነው። በዚህ ቦታ ጠላት እንኳን ወደ ፊት እንድትገፋው እድሉን ቢሰጥህ በፍጹም ወደ ፊት መገስገስ የለብህም። ይልቁንም ለቀቅለት እና ውጣ።ከዚህ ባለፈ ምናልባት ጠላት ለመምጣት አስቦ ግማሽ ማድረጉን ስታረጋግጥ ጥቃት ብትፈፅም ድሉ ያንተ ነው ይለናል Arte of war። እኛ የደመ ነፍስ ተዋጊዎች አደለንም ይልቁንስ የጠላትን ስስ ብልት በማጥናት አቅደን ስንፈልግ በሽምቅ ወይም መደበኛ ውጊያ ተዋግተን በድል የምናጠናቅቅ አዎጊና ተዎጊወች ስብስብ ነን!! የዚህ ማሳያ ደግሞ አንዱ ስናን ላይ የተገበርነው የውጊያ ስልት ነው። አዲስ ትውልድ ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ ! መቶ አለቃ አበበ ሰውመሆን (ኔልሰን ማንዴላ ) የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የዘመቻ መምሪያ ኃላፊ

''እኒህ ለስምሪት የወጡ ሳይሆኑ በጀግናዉ የአማራ ፋኖ ተማ*ርከዉ እየተነዱ የሚገኙ የአገዛዙ ሀይሎች ናቸዉ።'' በየግባሩ ታላላቅ ጀብዶችና ድሎች እየተመዘጉ ይገኛሉ!!
+1
''እኒህ ለስምሪት የወጡ ሳይሆኑ በጀግናዉ የአማራ ፋኖ ተማ*ርከዉ እየተነዱ የሚገኙ የአገዛዙ ሀይሎች ናቸዉ።'' በየግባሩ ታላላቅ ጀብዶችና ድሎች እየተመዘጉ ይገኛሉ!!

ሕዝባዊ ውይይቶች ተደረጉ **"" አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ102ኛ ኮር አመራሮች፣የ33ኛ ክፍለ ጦር አመራሮች እና የወረዳው ጊዜያዊ መንግሥት በ 25/04/2018 ዓ.ም በ33ኛ ክፍ
+3
ሕዝባዊ ውይይቶች ተደረጉ **"" አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ102ኛ ኮር  አመራሮች፣የ33ኛ ክፍለ ጦር አመራሮች እና የወረዳው ጊዜያዊ መንግሥት በ 25/04/2018 ዓ.ም  በ33ኛ ክፍለ ጦር ጎንጅ ቆለላ ወረዳ ዘማ  ቀበሌ እንዲሁም በ26/042018 ዓ.ም በዚሁ ወረዳ አንጎፌ፣ ግንብ፣ ገረገራ ፣ በገረገራ ከተማ፣ በአብደራይ እና በደብረ መድኀኒት ቀበሌዎች ሕዝባዊ ውይይቶች ተካሂደዋል ። በውይይቶቹ የጎበዝ አለቆች፣ የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች የተሳተፉ ሲሆን በትግሉ ወቅታዊ ሁኔታ ላይ፣ ፋኖ ከማኅበረሰቡ ጋር ስላለውና ስለሚኖረው ግንኙነት፣ ሕዝባችን በትግሉ ስላለው ሚና እንዲሁም የጊዜያዊ መንግሥት ምንነ፣ አስፈላጊነት እና አሠራር ተተኳሪ ጉዳዮች ነበሩ። በተሳታፊዎቹ በኩል እየታዩ ያሉ ችግሮች የተነሱ ሲሆን የመፍትሔ አቅጣጫዎችንም ጭምር በመጠቆም እንዲስተካከሉ ተጠይቋል። አመራሮቹ በበኩላቹው የሚስተዋሉ ችግሮችን ከማኅበረሰቡ ጋር በጋራ መፍታት የሚቻልባቸውን መንገዶች ያመላከቱ ሲሆን ከተሳታፊዎቹ ጋር ሙሉ መግባባት ላይ ተደርሷል። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ! በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ የ102ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ ታኅሣሥ ፳፯/፳፻፲፰ ዓ.ም

#ለአስታጥቄ_ሰርግ_የተዘጋጀ_ድግስ‼️ አናብስቱ ፋኖ የብርሀኑ ጁላን ልጆች ድል አድርጎ ለመዳር ቀለቡ በዚህ መልኩ ተደግሷል‼️ 27/ዐ4/2018 ዓ.ም
#ለአስታጥቄ_ሰርግ_የተዘጋጀ_ድግስ‼️ አናብስቱ ፋኖ የብርሀኑ ጁላን ልጆች ድል አድርጎ ለመዳር ቀለቡ በዚህ መልኩ ተደግሷል‼️ 27/ዐ4/2018 ዓ.ም

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሰራዊት በተለያዩ ግንባሮች ድል አስመዘገበ:: በአማራ ሣይንት ግንባር:- የአማራ ሣይንት መቅደላ ክፍለ ጦር ታቦር ተራራ ብርጌድ ትናንት ለዛሬ አጥቢያ ወደ ሳይንት አጅባር ከተማ በመግባት የጠላት ካምፕ ላይ ድንገተኛ ጥቃት በመፈፀም ድል ተጎናፀፈ። በተለምዶ ነሆር ሜዳ ተብሎ የሚጠራው ስፍራ ላይ የሚገኘው የጠላት ካምፕን በመጠጋት በተከታታይ ቦንብ በመጣል ጠላትን በታትነው በጨበጣ ውጊያ ቀሪውን እየተከታተሉ መደምሰስ የቻሉት የታቦር ተራራ ብርጌድ አናብስት ሌሊቱን ታሪክ ሰርተዋል። በሌሊቱ ኦፕሬሽን የጠላት ካምፕ ወድሟል:: በርካታ አባላቶቹ ሙት እና ቁስለኛ ሆነዋል። ቁጥራቸው ቀላል የማይባል የጠላት ኃይል አባላት ወደ ሳይንት አጅባር የመጀመሪያ ደረጃ ሆስፒታል መግባታቸውም ተረጋግጧል። በተያያዘ መረጃ በለጋምቦ ግንባር:- የሳጅን አደም አሊ (አባ ናደው) ክፍለ ጦር 3ተኛ አህመድ አቀስታ ሻለቃ ለጋምቦ ወረዳ ውስጥ ገነቴ ከተማ አቅራቢያ በጣለው ደፈጣ በጠላት ላይ ከፍተኛ ሰብአዊ ጉዳት ደርሷል:: በተሽከርካሪ ተጭኖ ሲጓጓዝ የነበረው ጠላት በተጣለበት ደፈጣ ክፉኛ የተመታ ሲሆን የሰሜን ምስራቅ ዕዝ 801ኛ ኮር 45ተኛ ክፍለ ጦር ሰራዊት፣ የአማራ አድማ ብተና፣ ፓሊስ እና የደቡብ ወሎ ዞን ፓራ ኮማንዶዎች በጋራ በመንቀሳቀስ ከ3 ቀበሌዎች ህዝብ የመሬት ግብር ለመሰብሰብ አስበው ለግዳጅ ሲንቀሳቀሱ በየፈፀመባቸው የደፈጣ ጥቃት 3 ሙት እና 5 ቁስለኛ ጥለው ሲፈረጥጡ የተወሰኑት ደግሞ ገደል መግባታቸው ተረጋግጧል። የሟቾች እና ቁስለኞች ቁጥር ሊጨምር እንደሚችል የውስጥ መረጃዎች ጠቁመዋል። በሌላ የአውደ ውጊያ መረጃ ደግሞ በመሀል ሳይንት ግንባር የአማራ ሣይንት መቅደላ ክፍለ ጦር ክንፍ የሆነው አትሮንስ ብርጌድ ደንሳ ከተማ አቅራቢያ ድድቻ የተባለ ቦታ ላይ ድል አስመዝግቧል:: በ2 ፓትሮሎች ተጭኖ ሲጓዝ የነበረ ጠላት መብረቃዊ ጥቃት ተፈፅሞበት አፈር ደቼ በልቷል። ከፓትሮሎች ውስጥ ከነበሩት የጠላት ኃይል አባላት የተረፈ እንደሌለ ነው የውስጥ ወታደራዊ ምንጮች የጠቆሙት። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ታህሳስ 27 ቀን 2018 ዓ.ም

206ኛ ኮር ታህሳስ 27/ 2018 ዓ.ም እነዚህ አፈሙዞች ወደ ወገን የሚተፉትን እርሳስ እንደዋጡ በ206ኛ ኮር የተማረኩ ዲሽቃዎች እና ሞርተሮች ናቸው የኮረኔል ውዴ 25ኛ ክ/ጦር ታጥቋቸው ከነበሩት 4 ዲሽቃዎች ውስጥ 3ቱን 206ኛ ኮር 24ኛ ክ/ጦር አመድ አልብሶ ማርኳቸዋል። የአርሷደሩን አዝመራ ጨምሮ በንፁሀን ቤት ቅንቡላ ያስወነጭፍ የነበሩ ሞርተሮችም አፈፍ ተደርገዋል። ጀነራል ብርሀኑ ጥላሁን የ6ኛ ዕዝ አዛዥ ፣ጀነራል ሶፊያ መሐመድ፣ የ602ኛ ኮር አዛዥ እና ኮረኔል ውዴ የ25ኛ ክ/ጦር አዛዥ ሚኒሻውን ሚኒሽሩን አውርደው ጋቢ አልብሰው ድንኳን ወጥረው እያስለቀሱ ባለበት 618  የ25ኛ ክ/ጦር አባላት ከጥቅም ሁነው በክ/ጦሩ ያሉ 8 ብሬኖች፣ 5 ስናይፐር 3 ዲሽቃ፣ 2 ሞርተር ተማርከዋል። የምስራቅ ጎጃም ካድሬዎች ደግሞ ከወራት በፊት በvideo ቀድተው ያስቀመጡትን  ማህደር ገልፀው ጭልጋ የላኳቸውን ወንበዴዎች ድምፅ እያስተጋቡ እርግማን ላይ ናቸው። ሰራዊታችን በታላቅ መስዋትነት ያስመዘገበውን ድል ከአለም አቀፍ ሚዲያዎች እስከ ማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች ድረስ ያላችሁ ወዳጆች የተገኘውን ድል ከፍተኛ የሚዲያ ሽፋን በመስጠታችሁ የ206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት መምሪያ ምስጋና እያቀረበ ይህንን የአማራ ህዝብ ድልና የሰራዊቱን ገድል አይታችሁ እንዳላያችሁ ያለፋችሁ አመራሮች እንዳላችሁ ሲከታተል  የቆየው መምሪያው የአማራ ህዝብ የሰጣችሁን ኃላፊነት በፍትሐዊነት እንድታገለግሉበት ስንል ወንድማዊ ጥሪ እናቀርባለን። ክፋት ለማንም! በጎነት ለሁሉም! አንድ አማራ !እስከ ምጽአት አማራ! አዲስ ትውልድ ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ! የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

ለአባት አርበኞች ጦር ስልጠና ተሰጠ!! በ74ኛ ክ/ጦር የጎንቻ ሲሶ አነሴ ወረዳ ጊዜያዊ መንግስት ከሰላምአበበ፣አውጃ እና ከደብር ብርሀን ቀበሌዎች አመራሮች እና ለአባት አርበኛው ጦር እና መች ሀይሎ
+2
ለአባት አርበኞች ጦር ስልጠና ተሰጠ!! በ74ኛ ክ/ጦር  የጎንቻ ሲሶ አነሴ ወረዳ ጊዜያዊ መንግስት ከሰላምአበበ፣አውጃ እና ከደብር ብርሀን ቀበሌዎች አመራሮች እና ለአባት አርበኛው ጦር እና መች ሀይሎች ስልጠና እና ውይይት ተደርጓል። ➢ስለ ፍትህ አሰጣጥ  ➢የድርጅታችን እና የትግሉ ቁመና ➢የወርዳ ጊዜያዊ መንግሥት መዋቅር እና የቀበሌ መዋቅር የስራ ሀላፊነት ➢የፍይናስ አሰራር እና ሰንሰለት ማሳለጥ በሚሉ ሀሳቦች ከፍተኛ ስልጠናዎች እና ውይይቶች ተካሂደዋል። ከዚህ ትግል ጎን በመሆን የአማራ ታሪካዊ ጠላት የሆነው የብልፅግና አሸባሪ መንግስት እንታገላለን በማለት ሀሳባቸውን ገልፀዋል ።   አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ ታህሳስ 27/2018 ዓ.ም አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኘነት