ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Открыть в Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Больше
4 379
Подписчики
-924 часа
+2477 дней
+1 42930 дней
Архив постов
ህፃን እዮብ ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ! በቀን 26/02/2018 ዓ ም ከ109ኛኮር 99 ክፍለጦር ጋር ማቻከል ወረዳ ላይ ግራ ቅዳምን ከምትባል ቀበሌ ከተማ ላይ ከአብይ አራዊት ሰራዊትጋ በተደረገዉ
ህፃን እዮብ ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ! በቀን 26/02/2018 ዓ ም ከ109ኛኮር 99 ክፍለጦር ጋር ማቻከል ወረዳ ላይ ግራ ቅዳምን ከምትባል ቀበሌ ከተማ ላይ ከአብይ አራዊት ሰራዊትጋ በተደረገዉ እልህ አስጨራሽ ዉጊያ ላይ የፋኖን በትር መቋቋም ያቃተዉ ጡት ቆራጩ ሀይል ሞርተር በማስወንጨፋ የ5 ዓመት ህፃን እዮብ ዋጋን ሂዎት ቀጥፏል! እዮባ ነፍስህ በአፀደ ገነት ትረፍ😭

ህዳር 04/2018 ዓ.ም በሸበል በረንታ ወረዳ የሚገኘው የአገዛዙ ሰራዊት በንፁሀን በማህበረሰቡ ላይ እየፈፀመ ያለውን ግፍ በመረዳት የአገዛዙን ሀይል በመክዳት አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64
+2
ህዳር 04/2018 ዓ.ም በሸበል በረንታ ወረዳ የሚገኘው የአገዛዙ ሰራዊት በንፁሀን በማህበረሰቡ ላይ እየፈፀመ ያለውን ግፍ በመረዳት የአገዛዙን ሀይል በመክዳት አፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር በዛሬው እለት ፋኖን መቀላቀል ችለዋል ። 1ኛ.እንደሽው ሙሉቀን ሸበል በረንታ ጎይ ቀበሌ 2ኛ.ሀይማኖት አባይ ሸበል በረንታ አባራ ቀበሌ 3ኛ.አየነው አለሙ ዳግላ አጋጋ ቀበሌ በአማራ ላይ እየተፈፀመ ያለውን ግፍ እያየን መቆየት አልቻልንም ከወገኖቻችን ጋር  መሰለፍ አለብን ቀሪ ጊዜያችንን ደግሞ ለአማራ ህዝብ መስዋት መክፈል አለብን በማለት ወደ ወገናቸው ተቀላቅለዋል። ሐብታሙ የሱፍ የቴድሮስ እዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ህዳር 04/2018 ዓ.ም

የ206ኛ ኮር 14ኛ ክፍለ ጦር የበረኸኛው ጅበላ ሙተራ ሻለቃ     ጠላትን ተናንቀዋለች። ህዳር4/2018 ዓ.ም     ከደብረ ኤልያስ ተነስቶ ወደ ቸርተከልና ከደብረ ማርቆስ ከተማ በመነሳት በሌላ አቅጣጫ በየቦ ወደ ሊባኖስ ቀበሌ ለመግባት በመድፍ የታገዘ ሙከራ ያደረገው የአረመኔው ሰራዊት ከደብረ ማርቆስ የተነሳውን ጠላት በመነጠል ውጊያ የከፈተችው የ14ኛ ክፍለ ጦር ጅበላ ሙተራ ሻለቃ በጠላት ላይ ከፍተኛ ኪሳራ በማድረስ ሙትና ቁስለኛው አሸክማ ወደ መጣበት አጣድፈዋለች። ትስስር ፈጥሮ የተንቀሳቀሰው የጠላት ኃይል በሁለት ግንባር እንዲወጠር የተደረገ ሲሆን ከደብረ ኤልያስ ወደ ቸርተከል  የተንቀሳቀሰው ጠላት መሉ ለሙሉ ከበባ ውስጥ ገብቶ እየተጨነቀ ይገኛል። ጠላት የደረሰበትን ከበባ ለመጣስ ተደጋጋሚ የሆነ የመድፋና የሞርተር ድብዳ በማድረግ ወ/ሮ ዜማ በቃል የተባለችን የልጆችን እናት በአሰቃቂ ሁኔታ ገድሏል። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ !አዲስ ተስፋ! የ206ኛ ኮር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ

የአሳምነው ክፍለጦር እና የዞብል አምባ ክፍለጦር አሃዶች በጥምረት ባደረጉት ተጋድሎ ድል አስመዘገቡ:: የምስራቅ አማራ ኮር 1 አሳምነው ክፍለጦር እና የምስራቅ አማራ ኮር 2 ዞብል አምባ ክፍለጦር አሃዶች ዛሬ ህዳር 4/2018 ዓ.ም ንጋት ጀምሮ በጥምረት ባደረጉት ተጋድሎ ወሳኝ ወታደራዊ ቦታ የሆነችውን በቅሎ ማነቂያ ለማጥቃትና ለመቆጣጠር የመጣን ጠላት ሙትና ቁስለኛ አድርገው ወደመጣበት ወልድያ ዙሪያ መልሰውታል:: በተጋድሎው የአሳምነው ክፍለጦር 3ኛ ሻለቃ እና ዞብል አምባ ክፍለጦር 7ኛ ሻለቃ በጥምረት የመጣውን ጠላት ከፍተኛ ሰብዓዊ ኪሳራ አድርሰው ወደመጣበት በመመለስ ቁልፍ ወታደራዊ ይዞታቸው የሆነችውን በቅሎ ማነቂያ አስከብረዋል:: የፋሽስቱ ብልፅግና ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት እንደተለመደው የፋኖን ክንድ መቋቋም ሲያቅተው ንፁሃንን ኢላማ ያደረገ መድፍ በማስወንጨፍና ድብደባ በመፈፀም ንፁሃን ላይ ጉዳት ከማድረስ ባሻገር ቤትና ንብረት እንዲሁም እንስሳቶች ላይ ከፍተኛ ጉዳት በማድረስ በቀል ሲበቀል ውሏል:: መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ህዳር 4/2018 ዓ.ም

ከደንበጫ እስከ ጅጋ ድረስ በመንቀሳቀስ ሹፌርንና ተሳፋሪን ሲዘርፉ የነበሩች በ109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር በኢ/ር ክበር ተመስገን ብርጌድ ቁጥጥር ስር ዋሉ።

አፋብኃ በላይ ዕዝ 2ኛ ኮር ድል ተቀዳጀ!!   አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር 🔸ህዳር 3/2018 ዓ.ም  የመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ፊታውራሪ ገበየሁ ክ/ጦር አማሀድንግል ብርጌድ እና አይሸሽም ብርጌድ በአርበኛ አሌ መጋቢያው እየተመራ በአገዛዙ ዘራፊና አራጅ ቡድን ላይ ከፍተኛ ድልን ተጎናፀፉ። የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ጥምር ሀይል መነሻውን ከጎንደር ፣ከጭልጋ፣ ከነጋዴባህርና ከሽንፋ ተውጣጦ በአደባባይ ዝርፊያና ስርቆት ለመፈፀም ንብረትና ቅርስ ለማውደም እና የአርሶአደሩን ትጥቅ ለማስወረድ የመጨረሻ የሚለውን የዘር ማፅዳትና የማሸበር ተግባሩን በአማራ ህዝብ ላይ ለመፈፀም ያለውን ግብስብስ ሀይልና የብልፅግና አሸርጋጅ ምስለኔዎችን ይዞ ወደ ምዕራብ ጎንደር አዳኝ አገር ጫቆ እና ምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ ሻሽጌ የተንቀሳቀሰ ሲሆን ይህንኑ የአረመኔነት ተግባሩን ለማከናወን ወደ ቀጠናው ቢገባም የፋኖ ሰራዊት ከማህበረሰቡ እና አባት አረበኞች ጋር በመተጋገዝ  የእግር እሳት ሆኖበት እንደ ልቡ በቀጠናው እንዳይንቀሳቀስ ሙትና ቁስለኛ እየሆነ አሁን ላይ መውጫ መግቢያ አጦ እየተጨነቀ ይገኛል።    ይህ ከተለያየ ከተማ ተሰባስቦ ወደ ቀጠናው የገባው ዘራፊ   ፀረ አማራ ቡድን አዳኝ አገር ጫቆ ገኒ ከምትባል ከተማ በመግባት ያልፈፀመው ፀያፍ ተግባር የለም። በየ አርሶአደሩ ቤት ክፍችኝ በመግባት እየዘረፉ፣የበሉትን እየበሉና የተረፈውን እንደ ዝንዠሮ እያበላሹ ከፍተኛ ንብረት ያወደሙ ሲሆን ሁለት አርሶአደሮችን ታደሰ መስፍን እና  በቀለ ተገኘ  የሚባሉ በማታ ከመኖሪያ ቤታቸው አውጥተው በአሰቃቂ ሁኔታ በጥይት ከገደሉ በኃላ በጩቤ አርደው ጥለዋቸው ተገኝቷል። ሌላኛው በገኒ ከተማ በየ ቤቱ ክፍችኝ በመግባት በገንዘብ ከ3ሚሊዬን ብር በላይ በንግድ ቤቶችና በመኖሪያ ቤቶች ከመዝረፋቸው ባሻገር የብዙ ቤቶችን በርና መስኮት አውድመዋል፤ የቤት እቃዎችን ሰብረዋል፣አቃጥለዋል። በተጨማሪም ገኒ ከተማ ላይ ከ2 በላይ መኖሪያ ቤቶችን አቃጥለዋል።የአርሶ አደሮችን በሬዎች አርደው በልተዋል። ከፍተኛ በደል እያደረሰ የነበረው የጠላት ሀይል በደፈጣና በመደበኛ ውጊያ በየደረሰበት ሙሉ ቀኑን እየተቀጠቀጠ አመራርን ጨምሮ ሙትና ቁስለኛ እየሆነ በየቦታው አስከሬኑን እያዝረከረከ ይገኛል። እንዲሁም አሁን ላይ ፊታውራሪ ገበየሁ ክ/ጦር በሁሉም ቀጠና ሙሉ ሰራዊቱን ስምሪት በመስራት ጠላት ከገባ ላይወጣ ማህበረሰቡንም በማስተባበር ከበባ ውስጥ በማስገባት ክፉኛ ከፍተኛ በትር እያረፈበት ይገኛል። እስከ አሁን የተረጋገጠ ከ 26 በላይ የተደመሰሰ ሲሆን ከ 32 በላይ ቆስለኛ ሁኗል።      ጨኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!! አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ        ህዳር 4/2018 ዓ.ም

አፋብኃ በላይ ዕዝ 2ኛ ኮር ድል ተቀዳጀ!!   አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር 🔸ህዳር 3/2018 ዓ.ም  የመይሳው ካሳ 2ኛ ኮር ፊታውራሪ ገበየሁ ክ/ጦር አማሀድንግል ብርጌድ እና አይሸሽም ብርጌድ በአርበኛ አሌ መጋቢያው እየተመራ በአገዛዙ ዘራፊና አራጅ ቡድን ላይ ከፍተኛ ድልን ተጎናፀፉ። የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ጥምር ሀይል መነሻውን ከጎንደር ፣ከጭልጋ፣ ከነጋዴባህርና ከሽንፋ ተውጣጦ በአደባባይ ዝርፊያና ስርቆት ለመፈፀም ንብረትና ቅርስ ለማውደም እና የአርሶአደሩን ትጥቅ ለማስወረድ የመጨረሻ የሚለውን የዘር ማፅዳትና የማሸበር ተግባሩን በአማራ ህዝብ ላይ ለመፈፀም ያለውን ግብስብስ ሀይልና የብልፅግና አሸርጋጅ ምስለኔዎችን ይዞ ወደ ምዕራብ ጎንደር አዳኝ አገር ጫቆ እና ምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ ሻሽጌ የተንቀሳቀሰ ሲሆን ይህንኑ የአረመኔነት ተግባሩን ለማከናወን ወደ ቀጠናው ቢገባም የፋኖ ሰራዊት ከማህበረሰቡ እና አባት አረበኞች ጋር በመተጋገዝ  የእግር እሳት ሆኖበት እንደ ልቡ በቀጠናው እንዳይንቀሳቀስ ሙትና ቁስለኛ እየሆነ አሁን ላይ መውጫ መግቢያ አጦ እየተጨነቀ ይገኛል።    ይህ ከተለያየ ከተማ ተሰባስቦ ወደ ቀጠናው የገባው ዘራፊ   ፀረ አማራ ቡድን አዳኝ አገር ጫቆ ገኒ ከምትባል ከተማ በመግባት ያልፈፀመው ፀያፍ ተግባር የለም። በየ አርሶአደሩ ቤት ክፍችኝ በመግባት እየዘረፉ፣የበሉትን እየበሉና የተረፈውን እንደ ዝንዠሮ እያበላሹ ከፍተኛ ንብረት ያወደሙ ሲሆን ሁለት አርሶአደሮችን ታደሰ መስፍን እና  በቀለ ተገኘ  የሚባሉ በማታ ከመኖሪያ ቤታቸው አውጥተው በአሰቃቂ ሁኔታ በጥይት ከገደሉ በኃላ በጩቤ አርደው ጥለዋቸው ተገኝቷል። ሌላኛው በገኒ ከተማ በየ ቤቱ ክፍችኝ በመግባት በገንዘብ ከ3ሚሊዬን ብር በላይ በንግድ ቤቶችና በመኖሪያ ቤቶች ከመዝረፋቸው ባሻገር የብዙ ቤቶችን በርና መስኮት አውድመዋል፤ የቤት እቃዎችን ሰብረዋል፣አቃጥለዋል። በተጨማሪም ገኒ ከተማ ላይ ከ2 በላይ መኖሪያ ቤቶችን አቃጥለዋል።የአርሶ አደሮችን በሬዎች አርደው በልተዋል። ከፍተኛ በደል እያደረሰ የነበረው የጠላት ሀይል በደፈጣና በመደበኛ ውጊያ በየደረሰበት ሙሉ ቀኑን እየተቀጠቀጠ አመራርን ጨምሮ ሙትና ቁስለኛ እየሆነ በየቦታው አስከሬኑን እያዝረከረከ ይገኛል። እንዲሁም አሁን ላይ ፊታውራሪ ገበየሁ ክ/ጦር በሁሉም ቀጠና ሙሉ ሰራዊቱን ስምሪት በመስራት ጠላት ከገባ ላይወጣ ማህበረሰቡንም በማስተባበር ከበባ ውስጥ በማስገባት ክፉኛ ከፍተኛ በትር እያረፈበት ይገኛል። እስከ አሁን የተረጋገጠ ከ 26 በላይ የተደመሰሰ ሲሆን ከ 32 በላይ ቆስለኛ ሁኗል።      ጨኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!! አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ        ህዳር 4/2018 ዓ.ም

የአገዛዙ ሰራዊት አባላት አሁንም ወደ ፋኖ እየኮበለለ ይገኛል። አዲስ የተቋቋመችዉ በሰሜን ምስራቅ ዕዝ 12 ኛ ክፍለ ጦር አባል የሆኑ ሶስት የአገዛዙ ሰራዊት አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸዉ አፋብኃ ምስራ
+3
የአገዛዙ ሰራዊት አባላት አሁንም ወደ ፋኖ እየኮበለለ ይገኛል። አዲስ የተቋቋመችዉ በሰሜን ምስራቅ ዕዝ 12 ኛ ክፍለ ጦር አባል የሆኑ ሶስት የአገዛዙ ሰራዊት አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸዉ  አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ላስታ አሳመነዉ ኮርን በዛሬዉ እለት ተቀላቅለዋል። ይች ክፍለ ጦርም በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ(አባ ናደዉ) ዘመቻ ሙሉ በሙሉ መደምሰሷ እና የክፍለ ጦሯ አዛዥ ቁስሎ እንዳመለጠ እና ምክትል አዛዡም መማርኩም አይዘነጋም። አሁን እየኮበለለ ያለው በአዲስ መልክ የተደራጀው የክፍለጦሯ ሰራዊት ነው:: ኮብልለዉ አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ላስታ አሳመነዉ ኮርን የተቀላቀሉ የአገዛዙ ሰራዊት አባለት 1. 10 አለቃ እሸት ሽመልስ 12ኛ ክ/ጦር 3ኛ ሻለቃ ጓድ መሪ 2. ወርቁ ይቻል 12 ኛ ክ/ጦር 3 ኛ ሻለቃ አባል 3. መሰረት አብራራዉ 12 ክ/ጦር 3 ኛ ሻለቃ አባል አገዛዙን ከድተዉ ወደ ፋኖ የተቀላቀሉት የሰራዊት አባላቶችም እኛ የ አንድ ግለሰብ ወንበር አስጠባቂ አንሆንም ብለን ወጥተናል አሁንም የአገዛዙ የሰራዊት አባላት እስካሁን ተሸዉዳቹሃል ከአሁን በኋላ እንድትነቁ እና ወደ እዉነተኛ ትግል ወደ አለበት አማራ ፋኖ በሁሉም ቀጠና እንድትቀላቀሉ ሲሉ ጥሪ አስተላልፈዉ እኛም አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ላስታ አሳመነዉ ኮርን ተቀላቅለን ይህን ስርዓት ገርስሰን ለመጣል ዝግጁ ነን ብለዋል። አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ላስታ አሳመነዉ ኮር ሚዲያ እና ኮሚኒኬሽን ክፍል ኃላፊ ጋዜጠኛ  ፋኖ ደረበ መኮንን! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ ህዳር 4/3/2018

ህዳር 04/5018 ዓ.ም አርሶአደሮች በአገዛዙ ሰራዊት ታፈኑ በእነማይ ወረዳ በሚገኙ የገጠር ቀበሌዎች ላይ በአዲስ መልኩ በአርሶ አደር ላይ አፈሳ በማካሄድ የሰለጠኑ ሚኒሻዎችን ጠርንፈናል የሚል ሐሰተኛ መረጃ እየሰራ መሆኑን ማረጋገጥ ችለናል። በእነማይ ወረዳ በአረመኔዊ አገዛዝ ከታፈኑት መካከል:- 1ኛ.መኩሬው ውብሸት ወይራ ጉሬዛም ቀበሌ 2ኛ.ወንድምነህ ዋለ ወይራ ጉሬዛም ቀበሌ 3ኛ.ጌታቸው አሰን ወይራ ጉሬዛም ቀበሌ 4ኛ.ገብሬ መንግስቴ ወይራ ጉሬዛም ቀበሌ 5ኛ.ጌቴ ሽፈረው ወይራ ጉሬዛም ቀበሌ 6ኛ.ሙሉቀን ዳኘ ወይራ ጉሬዛም ቀበሌ 7ኛ.ጌታሰው አንመው ወይራ ጉሬዛም ቀበሌ 8ኛ.ተሜ ደጓለ ወይራ ጉሬዛም ቀበሌ 9ኛ ጣሴ ውሻው ወይራ ጉሬዛም ቀበሌ 10ኛ.ስንታየሁ መሰረት ወይራ ጉሬዛም ቀበሌ 11ኛ.ምትኩ ዘገዬ ጠልማ ቀበሌ 12ኛ. አንተዬ ከቻሜ ጠልማ ቀበሌ 13ኛ.ደረጀ ፈንታ ጠልማ ቀበሌ 14ቢረስ አበበ ጠልማ ቀበሌ 15 ታደሰ አረጋ ጠልማ ቀበሌ 16. ማማሩ ገሬ ጠልማ ቀበሌ 17.ቃጫ ወንዴ ጠልማ ቀበሌ 18 ሞሳው ተሹ ጠልማ ቀበሌ 99ሞሳዬ ላሽተው ጠልማ ቀበሌ 20 አንዱአለም ታምራት ጠልማ ቀበሌ 21አንተዬ አቻሜ ጠልማ ቀበሌ 22 ሃብታም ሞስዬ ጠልማ ቀበሌ 23 ጫኔ ታምሩ ጠልማ ቀበሌ 24ኛ.ውባምላክ መኮነን የትመን 01ቀበሌ 25.ጎበዜ መሰረት የትመን 01ቀበሌ 26ኛ.እንዳሌ ካሴ የትመን 01ቀበሌ 27ኛ.ሙላት ደባስ የትመን 01ቀበሌ 28ኛ.አስሬ አጎተ የትመን 01ቀበሌ 29ኛ.ጎዴ ሰማህኝ የትመን 01ቀበሌ 30ኛ.ተስፋ በለጠ የትመን 01ቀበሌ 31ኛ.ይበልጤ ከበደ የትመን 01ቀበሌ 32ኛ.ጋርጄ አሳቡ የትመን 01ቀበሌ 33ኛ.ካሰው ይግረም የትመን 01ቀበሌ 34ኛ.ሀብቴ አሞኜ የትመን 01ቀበሌ 35ኛ.ሸበሌው የትመን 01ቀበሌ 36ኛ.ወንድፍረው ጠቅሌ የትመን 01ቀበሌ 37ኛ.አላዩ ጋሻየ የትመን 01ቀበሌ ኖሪ የነበሩ ንፁሀን አርሶ አደሮች እና ነጋዴዎች አገዛዙ በቢቸና ከተማ በግፍ አስሮቸው ይገኛል። ማሳሰቢያ:- በየትኛውም አካባቢ የምትገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች ከፋኖ ጋር ጥብቅ ግንኙነት በመፍጠር አንተን/ችን/ሁላችንንም ለማጥፋት የመጣውን ወራሪ የአገዛዙ አረመኔዊ ሰራዊትን ለመታገል ልንረባረብ ይገባል።በመሆኑም በአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር በሚያስተዳድራቸው ቀበሌዎች የምትገኙ የህብረተሰብ ክፍል ጥንቃቄ ልታደረጉ ይገባል። ሐብታሙ የሱፍ ቴድሮስ እዝ የ201ኮር ህዝብ ግንኙነት አዲስ ትውልድ አድስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ ! ህዳር 04/2018 ዓ.ም

የደጀን ወረዳ አመራሮች በ206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር በተደረገ የጠና ኦፕሬሽን ተደመሰሱ። ህዳር 4/2018 ዓ.ም የቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር ዛምበርሃ ሻለቃ የጠላት ካምፕ ከበባ በማድረ
የደጀን ወረዳ አመራሮች በ206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር በተደረገ የጠና ኦፕሬሽን ተደመሰሱ። ህዳር 4/2018 ዓ.ም   የቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር ዛምበርሃ ሻለቃ የጠላት ካምፕ ከበባ በማድረግ አነጋጉ ላይ በፈፀመችው የተጠና ኦፕሬሽን በርካታ የአገዛዙ ሰራዊት ሲገደሉ የወረዳው አመራሮች ይገኙበታል።  ምንጅ ላይ የጦር ካምፕ ያደረገው የአረመኔው ሰራዊት በምሽጉ ድንገተኛ ከበባ የተደረገበት ሲሆን የዛምበርሃ አናብስቶች በሶስት አቅጣጫ በፈፀሙት  ጥቃት ፦ 1.ተገኑ ስለሽ የደጀን ወረዳ ኢንቨስትመንት ኃላፊ 2.በላቸው ጋሹ የደጀን ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ኃላፊ የተደመሰሱ ሲሆን ፣ተሾመ ብርሌው፣አስረሱ አዳሙ፣እሱባለው አልማው፣አወቀ ቢተው የተባሉ ሚኒሻዎችም ከተደመሰሱ 20 የጠላት ኃይሎች መካከል ይገኙበታል። ከኦሮሚያ አቅራቢያ በተደረገው ኦፕሬሽን ድል የተቀናጀው 206ኛ ኮር የቀጠናውን ትግል ቅርፅ መቀየር የሚያስችል እንቅስቃሴ በመጀመር አገዛዙን ሽብር ውስጥ የከተተውን ሌላኛውን ፈጣን የከበባ ጥቃት በማድረግ 8 የጦር መሳሪያ፣የወገብ ትጥቅ፣ ጥይት፣ወታደራዊ ቦርሳ እና ሌሎች ቁሳቁሶች ሲማርክ 8 የአረመኔው ሰራዊት ከባድ ቁስለኛ አድርጓል። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ! የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

የደጀን ወረዳ አመራሮች በ206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር በተደረገ የጠና ኦፕሬሽን ተደመሰሱ። ህዳር 4/2018 ዓ.ም የቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር ዛምበርሃ ሻለቃ የጠላት ካምፕ ከበባ በማድረ
+1
የደጀን ወረዳ አመራሮች በ206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር በተደረገ የጠና ኦፕሬሽን ተደመሰሱ። ህዳር 4/2018 ዓ.ም   የቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር ዛምበርሃ ሻለቃ የጠላት ካምፕ ከበባ በማድረግ አነጋጉ ላይ በፈፀመችው የተጠና ኦፕሬሽን በርካታ የአገዛዙ ሰራዊት ሲገደሉ የወረዳው አመራሮች ይገኙበታል።  ምንጅ ላይ የጦር ካምፕ ያደረገው የአረመኔው ሰራዊት በምሽጉ ድንገተኛ ከበባ የተደረገበት ሲሆን የዛምበርሃ አናብስቶች በሶስት አቅጣጫ በፈፀሙት  ጥቃት ፦ 1.ተገኑ ስለሽ የደጀን ወረዳ ኢንቨስትመንት ኃላፊ 2.በላቸው ጋሹ የደጀን ወረዳ ብልፅግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ኃላፊ የተደመሰሱ ሲሆን ፣ተሾመ ብርሌው፣አስረሱ አዳሙ፣እሱባለው አልማው፣አወቀ ቢተው የተባሉ ሚኒሻዎችም ከተደመሰሱ 20 የጠላት ኃይሎች መካከል ይገኙበታል። ከኦሮሚያ አቅራቢያ በተደረገው ኦፕሬሽን ድል የተቀናጀው 206ኛ ኮር የቀጠናውን ትግል ቅርፅ መቀየር የሚያስችል እንቅስቃሴ በመጀመር አገዛዙን ሽብር ውስጥ የከተተውን ሌላኛውን ፈጣን የከበባ ጥቃት በማድረግ 8 የጦር መሳሪያ፣የወገብ ትጥቅ፣ ጥይት፣ወታደራዊ ቦርሳ እና ሌሎች ቁሳቁሶች ሲማርክ 8 የአረመኔው ሰራዊት ከባድ ቁስለኛ አድርጓል። አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ! የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

ሰበር ዜና የደጋው መብረቅ ኮር በተለያዪ ቦታዎች ላይ ድልን ተቆናጠጡ!!! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ የደጋው መብረቅ ኮር ፅናት ክፍለጦር ህዳር 4/2018 ዓ/ም አረፋዱን የፋሽስቱ ሰራዊት ተቀጥቅጧል ። የፋሽስቱ ቅጥረኛ ሰራዊት ከተንታ እና  ከደላንታ ወረዳ አሰባስቦ የተሪን በረሀን አቋርጦ ወደ ደሴ እያቀና እያለ ተሪ  ላይ በደፈጣ የአሞራ ሲሳይ ተደርጓል። ከደፈጣ ምቱ የተረፈው የፋሽስቱ ሰራዊት ከፋኖዎቹ በተሰነዘረበት ጥቃት ተበታትኗል። አናብስቶቹም የጥላትን ሰራዊት እየለቀሙት ይገኛሉ። የአማራ ምድር እሳተ ጓሞራን ደግሶ የተቀበለው የፋሽስቱ ሰራዊት እንደ እሳት እራት እየተክለፈለፉ የሚቀነደሹት የጥላት ሰራዊት የመጨረሻ የባንዳ ዋጋቸውን በፋኖዎች ክንድ እየተሰጣቸው ነው። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) የደጋው መብረቅ ኮር  አንሻ ክፍለ ጦር ህዳር 4/2018 ዓ.ም

በአፋብኃ በላይ ዕዝ ጠላት ተደመሰሰ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችም ተማረኩ!!      የአፋብኃ በላይ ዕዝ ዳ/ቴዎድሮስ ፭ኛ ኮር ከባ/ዳር ጎንደር መስመር በወታደራዊ አጀብ ሲጓጓዝ የነበረ ኮንቮይ ኃይል ላይ በተለያዩ ቦታዎች በሰነዘረው የተጠና ማጥቃት ከፍተኛ ድል ተመዝግቧል።      አገዛዙ እየደረሰበት ያለውን ምት ለመቋቋም ያግዙኛል በሚል በግዳጅ የሰበሰበውን ግብስብስ ሰራዊት በተጨማሪነት ከባ/ዳር ጎንደር በማንቀሳቀስ ላይ ባለበት ከአዲዘመን ማክሰኝት በሚገኝ የመግደያ ቀጠና በማስገባት ብርቱ ምት ሊደርስበት ችሏል።      🔸 ህዳር 03/2018 ዓ.ም ከጠዋቱ ጀምሮ ከባህር ዳር ጎንደርና ከጎንደር ባህር ዳር በርካታ ቁጥር ያላቸው ሎጀስቲክና ሰራዊት  የጫኑ ተሽከርካሪዎች በማንቀሳቀስ ላይ እያለ አርኖ ጋርኖ የተሰኘ ልዩ ቦታ እንደደረሰ የጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር አንድ አካል የሆነው ነብዩ አሳምነው ብርጌድ የአርኖ ጋርኖ ከፍተኛ ቦታዎችን በመጠቀም  በጠላት ኃይል ላይ ከፍተኛ ጉዳትን አድርሰዋል። በጥቃቱም ቁጥሩ ለጊዜው በውል ያልተቻለ የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛ ተደርጓል። የ5ኛ ኮር ከፍተኛ አመራሮች በመሩት ውጊያ ከተመዘገበው አመርቂ ድል በተጨማሪ የጠላት ኃይል ተመልሶ መውጫ እንዳያገኝ በመዝጋት ሌላ ቀጠና ለተሰናዳ ደፈጣ ጠላት ተጋላጭ እንዲሆን ተደርጓል።          🔸ከአርኖ ጋርኖው ጥቃት አምልጠው ሰብሃ ገብርኤል የደረሰው የጠላት ሰራዊት በ5ኛ ኮር  የመብረቅ ክ/ጦር አካል በሆነው ቁልቋል በር ብርጌድ አማካኝነት ለዳግም ጥቃት ተዳርጓል።አያሌዎችም ላይመለሱ ሲደመሰሱ ቀሪዎቹ አካላዊ ጉዳት ተከናንበው ሊያፈገፍጉ ተገደዋል።    ድንገተኛ ጥቃት የገጠመው ጠላት የአስር አለቅነት ማእረግ ያለው ጌታሁን ወርቁ የተባለ አመራሩን እስከነ ሙሉ ትጥቁ አስማርኳል።       በክንደ ፈርጣማዎቹ ፋኖዎች የደረሰበትን አሰቃቂ ምት መቋቋም ሲያቅተው በንጹሃን አርሶ አደሮችና በህፃናት ላይ የበቀል በትሩን አሳርፏል። በዚህም የንፁሃን ጥቃት አንድ የ9 ዓመት ህፃንን ጨምሮ ስምንት ንፁሃን ወገኖችን የዓብይ አገዛዝ ታጣቂዎች በግፍ ረሽነዋል።              🔸ከአርኖ ጋርኖ እስከ ሰብሃ ገብርኤል የፋኖዎችን መብረቃዊ ጥቃት መቋቋም አቅቶት በንጹሃን አማሮች ላይ የበቀል ጥሙን አወራርዶ ወደ ጎንደር በመፈርጠጥ ላይ እያለ ፈረንጅ ውሃ ከተባለው ቦታ ላይ የጥቁር አንበሳ ክ/ጦር ንስር ብርጌድና ራስ አሞራው ውብነህ ብርጌዶች በደፈጣ ስልት እስከ ምሽቱ 2:00 ሰዓት ድረስ  ሲቀጠቅጡት አምሽተዋል።          በዚህ የደፈጣ ጥቃት እያጀበ ይዟቸው ከቦታው ያደረሳቸውን 3 ተሽከርካሪዎች ከጫኑት ስንቅና ትጥቅ ጋር የተማረከ ሲሆን ብዙ ቁጥር ያለው ኃይሉ ሙትና ቁስለኛ ሁኗል።                     ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!        የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)            ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ                 ህዳር 04/2018 ዓ.ም

109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር በማቻክል ወረዳ ግራ ቅዳምን ቀበሌ የመጀመሪያውን ግዳጅ በብቃት ተወጥቷል:: አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የመልሶ ማደራጀት እና በማሻሻል ተግባራት መካከል የኮ
+6
109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር በማቻክል ወረዳ ግራ ቅዳምን ቀበሌ የመጀመሪያውን ግዳጅ በብቃት ተወጥቷል:: አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የመልሶ ማደራጀት እና በማሻሻል ተግባራት መካከል የኮር አደረጃጀት እና የክፍለጦር መልሶ ማደራጀት ደምበጫ አማኑኤል እና ደጋ ዳሞት በማጣመር 109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር ምስረታ መጠናቀቁ ይታወሳል። ይህ አዲሱ መዋቅር በማቻክል ወረዳ ግራ ቅዳምን ቀበሌ የመጀመሪያውን ግዳጅ በብቃት ተወጥቷል። በዐ2/27/2018 ዓ.ም መነሻው ከደምበጫ፣ ማቻክል እና ከደብረ ኤልያስ ያደረገ የአብይ የሽብር ቡድን ግራ ቅዳምን እና አካባበውን ሲዘርፍ እና ከቢ ኤም እስከ መድፍ በከባድ መሳሪያ ማህበረሠቡን ሲያሠቃይ በነበረ የመከላከያ ሠራዊት ላይ በ99ኛ ክ/ጦር መናበብ በተደረገ ውጊያ ዛሬ 03/03/2017 ዓ.ም ከግራ ቅዳምንን እሬሳውን እየሠበሠበ ወደ መጣበት ተመልሷል::

የ206ኛ ኮር 34ኛ ክፍለ ጦር ባደረገው ተጋድሎ ድል ተቀናጅቷል። ህዳር 3/2018 ዓ.ም የአረመኔው ሰራዊት ከሉማሜ ከተማ ተነስቶ ወደ የሰንበት ከተማ የአርሶ አደሩን ምርት ለመዝረፍ ባደረገው እንቅ
የ206ኛ ኮር 34ኛ ክፍለ ጦር ባደረገው ተጋድሎ ድል ተቀናጅቷል። ህዳር 3/2018 ዓ.ም    የአረመኔው ሰራዊት ከሉማሜ ከተማ ተነስቶ ወደ የሰንበት ከተማ የአርሶ አደሩን ምርት ለመዝረፍ ባደረገው እንቅስቃሴ የቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር 34ኛ ክ/ጦር መብረቁ ሻለቃ ከየቀዝቀዝ እስከ ነብርማ በመዘርጋት ባደረገችው ትንቅንቅ ታላቅ ጀብድ ተፈፅሟል። ከረፋዱ 5:00 ስዓት እስከ 8:00 ስዓት በወሰደው አውደ ውጊያ በሌላ አቅጣጫ ከወጀል የተነሳውን የጠላት ኃይል በመፋለም የጠላትን ትስስር የበጠሱት ሲሆን በርካታ የጠላት ኃይል በመደምሰስ ከከባድ እና ቀላል ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።   በራሱ ተነሳሽነት ትንኮሳ ያደረገው ጠላት የተደረገበትን ጥቃት መመከት ተስኖት ከየትኖራ ወታደራዊ ካምፕ በፔፔ እና ዙ-23 የታገዘ ተጨማሪ ኃይል ቢያሰማራም በመብረቁ ሻለቃ ከፍተኛ ኪሳራን አስተናግዶ ወደ ሉማሜ ከተማ ተመልሷል። ሰዓታትን በወሰደው እልህ አስጨራሽ ፍልሚያ ጠላትን የረፈረፉት የ206ኛ ኮር አካል የሆኑት 34ኛ ክ/ጦር መብረቁ ሻለቃ 200 ጥይት የያዘ የብሬን ሸንሸል፣ አንድ የብሬን አስቃጥላ ከነ ጥይቱ እና ሌሎች ወታደራዊ ቁሳቁሶች ከጠላት ጉሮሮ ተማርከዋል። አዲስ ትውልድ!አዲስ አስተሳሰብ !አዲስ ተስፋ! የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት

‎ጓደኛቸው ማን ነው? ‎ ትናንት ‎ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ በሐሳብ ገበታ ሚዲያ ስለ የኦሮሚያ ክልል የመጀመሪያው ፕሬዝደንት ኦቦ ሐሰን አሊ "የታሪክ መምህር ነበር። ጓደኛየን ታሪክ አስተምሮታል:: የኢት
+1
‎ጓደኛቸው ማን ነው? ‎ ትናንት ‎ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ በሐሳብ ገበታ ሚዲያ ስለ የኦሮሚያ ክልል የመጀመሪያው ፕሬዝደንት ኦቦ ሐሰን አሊ "የታሪክ መምህር ነበር። ጓደኛየን ታሪክ አስተምሮታል:: የኢትዮጵያን ታሪክ እያለቀሰ ያስተምር ነበር" ብለዋል። ጓደኛቸው ማን ነው? ‎ ‎እንደሚታወቀው ሐሰን አሊ ፕሬዝደንት በነበረበት ዘመን በአማራ ማኅበረሰብና ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ላይ ጥላቻ እየዘራ ብዙ ጉዳት ያደረሰ ክፉ ሠራተኛ ነበር። የአርሲው እልቂት ያኔ የጀመረ ነበር። ታሪክ እያለቀሰ ያስተምር ነበር የተባለለት ባለሥልጣን ከሆነ በኋላ የሐሰተኛ ትርክት በመንዛት ስንቱን አስለቀሰ? ‎ ‎ በኦርቶዶክሳውያን ጥላቻ የሰከረ የመጀመሪያው የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝደንት አቶ ሐሰን አሊ የሚችለውን ክፋት ሁሉ ሠርቷል። ሐሰን አሊ ክርስቲያኖችን ሲመለከት ፊቱ ላይ ዐፄ ምኒልክ የሚታዩት ማፈሪያ እኩይ ነው። በኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ላይ ሰይጣናዊ ክፋትና ጥመት ማድረግ ንጉሥ ምኒልክ በሕይወት አግኝቶ የተበቀላቸው ይመስለዋል። ሐሰን አሊን በክርስቲያኖች ላይ ይህን ያህል ክፋት ለምን? ብላችሁ ብትጠይቁት የሚሰጣችሁ መልስ የምንፈጃችሁ ነፍጠኛውን ዐፄ ምኒልክን እያሰብን ነው ይላችኋል። ‎ ‎ጓደኛቸው ማን ነው? ጥያቄ ስንመለስ ባሕርዳር በጣና ሐይቅ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ሐሰን አሊ የታሪክ መምህር በነበሩበት ጊዜ ካስተማሩት መካከል አንዱ ዳንኤል ክብረት ነው። በሸገር FM 102.1 ጣና ሐይቅ ትምህርት ቤት እንደተማረ መናገሩን አስታውሳለሁ። የት ሚዲያ እንደሆነ እረሳሁት እንጅ የኦሮሚያ ክልል ባለሥልጣን ታሪክ እንዳስተማረው ተናግሮ ነበር። ያ ባለሥልጣን በአማራ እና ኦርቶዶክሳውያን ጥላቻ የተለከፈው ሐሰን አሊ ነው። ለመረጃ ያህል ነው። ‎ ‎ፍትሕ እና ርትዕ ለአርሲ ኦርቶዶክስ ክርስቲያኖች ይሁን። ©ዮሴፍ ፍሥሓ

አራት የቪአይፒ (VIP) ጥበቃወች ፋኖን ተቀላቀሉ። የአፋብኃ ቴድሮስ እዝ የ102ኛ ኮር 11ኛ ክፍለ ጦርን በዛሬው እለት ከወገናችን ጋር አንዋጋም በማለት ከአድማ ብተና ተቋም በመውጣት ፋኖን የተቀላ
+1
አራት የቪአይፒ (VIP) ጥበቃወች ፋኖን ተቀላቀሉ። የአፋብኃ ቴድሮስ እዝ የ102ኛ ኮር 11ኛ ክፍለ ጦርን በዛሬው እለት ከወገናችን ጋር አንዋጋም በማለት ከአድማ ብተና ተቋም በመውጣት ፋኖን የተቀላቀሉት፦ 1 መልካሙ አድኛው 2 አሸናፊ ጥጋቡ 3 እንዳለው አበበ 4 እሱባለው አቅነው  የተባሉ ሲሆኑ ፦ ➢ 04 ክላሽ  ➢06 ቦንብ ➢03 የወገብ ትጥቅ ➢06 ካዝና ➢270 የክላሽ ተተኳሽ መሉ ትጥቃቸውን በመያዝ ወደ ወገኖቻቸው የተቀላቀሉ ሲሆን በአመራሮች  ደማቅ አቀባበል ተደርጎላቸዋል ። ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ ህዳር 03/2018 ዓ.ም

74ኛክ/ጦር ጠላትን ሲለበልበው ውሏል! ጀግናው የአፋብሃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ 201ኛ ኮር 74ኛ ክ/ጦር ሁሉም ሻለቆች በተለያዩ ግንባሮችን ጠላት ድባቅ ተመቷል። ጠላት ከመርጦለማርያም ከተማ በመነሳት በሌሊት የተንቀሳቅ ቢሆንም  በወንበያ፣ሸዋትና ጃንገበያ አቅጣጫ ጨለማን በመጠቀም ለማጥቃት የመጣውን የአረመኔው ቡድን ቀድሞ መረጃ የደረሳቸው ነበልባሎቹ የ74 ክ/ጦር ሻለቃ1 ከድቦ፣ ሻለቃ 4 ከሰኞ ወርያ በመነሳት ቀድመው ቦታውን በመዝጋት በደፈጣ  ከመርጦ ለማርያም ቅርብ ርቀት ላይ በተደራጀ መረጃ ጠላት ድባቅ ተመቷል። በተጨባጭ በጠላት በኩል 07 አድማ ብተና ሙት ሲሆን ከ10በላይ ከባድ ቁስለኛ ማድረግ የተቻለ ሲሆን አቶ ካሱ ውበቱ የሚሊሻ ጠርናፊ  አለምየ አያሌው እና ጌታሰው አየለን ጨምሮ በርካቶች ቁስለኛ  ሁነው ተመልሰዋል።    ጠላት በደረሰበት ድንገተኛ ምት አሌ መናሴ የሚባል ንፁሀን አቁስለዋል ግንደወይን ላይ ሻለቃ ሁለት እንዲሁም ደብረ ወርቅ ላይ ሻለቃ አምስት ጠላትን በተቀናጀ መልኩ አፈር ሲያስግጡት የዋሉ ሲሆን በዛሬው እለት እንደ ክፍለ ጦር በሁሉም አቅጣጫ በተናበበ ምለኩ ጠላትን ሲወቅጡን ውለዋል።      ሐብታሙ የሱፍ የቴዎድሮስ እዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት ህዳር 03/2018 ዓ.ም https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

እውነት ፋኖ ይሸነፋል ❓አይሸንፍም‼️ ለሆዳሞች ለከርሳሞች ይሸነፋል ቢመስላቸው፤ ነፃነት አስጠልቶ እርኩስ መንፈስ ቢወስዳቸው፤ የጎሊያድ ትቢት ጠልፎ ወደገደል ቢጥላቸው፤ አብይ አህመድ የሰይጣን ልጅ ብር ዘግኖ ቢሰጣቸው፤ ያንን ግዙፍ ሠራዊት የማረከው ነበልባሉ፤ እውነት ፋኖ ይሸነፋል ይዘልቃል እንጂ በድሉ፤ ታሪክ ሰርቶ ይሻገራል፣ ያስነብባል በገድሉ፤ ቁጭ ብለን ስንመረምር ወስጡን ሁሉ ስናጤነው፤ ያስጨነቀስ ከአብይ ጦር እርኩስ ባንዳ ቅጥረኛ ነው፤ አዎ ፋኖ ለነፃነት ይታገላል ሳትኖ ሊያላቅቀን ከባርነት፤ አዎ ፋኖ ይሰለፋል ደም ይሰጣል ለማንነት ፤ አዎ ፋኖ ሕዝቡን ይዞ ይዋደቃል ስለዕምነት፤ አንተ የበላይ ተክል የአሳምነው ባላደራ፤ ለነፃነት የታጠከው ገድል ከሩቅ የሚጣራ፤ ዓለማትን የሚያስደምም የሰራህ ድንቅ ሥራ፤ ተነስ ትመም ልክእንደአባይ ተሻገር ያንተራራ፤ አራት ኪሎን ክበባት አብይ አህመድ እስኪፈራ፤ በሀገራችን እንዲፈልቅ የነፃነት ልዩ ጮራ፤ 📝ገጣሚ ቄስ እንዳለማው መውጫችን ማሸነፍ ብቻ ነው።💚💛❤