ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
Открыть в Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Больше3 279
Подписчики
+3924 часа
+3057 дней
+69830 дней
Архив постов
፻ አለቃ ያየህ አረጉ የደንበጫ ወረዳ ሚኒሻ ጽ/ቤት ኃላፊ 109ኛ ኮርን ተቀላቅሏል። የአረመኔው ሰራዊት እየደረሰበት ያለውን ምት መቋቋም ተስኖት ብትንትኑ መውጣቱን የተመለከተው የሚኒሻ አዛዡ 109ኛ ኮርን ተቀላቅሎ ህይወቱን ታድጓል።
ቴዎድሮስ ዕዝ ኮሮችን አቀናጅቶ በተከታታይ በከፈተው ጥቃት ጀነራሎች ወደ አዲስ አበባ መኮብለላቸውን ያረጋገጠው ፻ አለቃ ያየህ አረጉ ፋኖን ሲቀላቀል በየ ምሽጉ ያደፈጡ የሰራዊት አባላት በጭንቀት ተውጠዋል ብሏል።
የደቡብ እና የኦሮሞ እናቶች ልጆቻችሁን አትላኩ ብንልም የሚሰማ ስለጠፋ መሳሪያዎችን እየተቀበልን እነሱ ወደ ሲ--ኦል እየ sheኘን እንገኛለን ።
የሰሞኑ ለየት የሚያደርገው የጅምላ መቃብ--ሩ መብዛት ነው አንድ ወረዳ ብቻ ከ70 በላይ ጅምላ መቃ b ር ተምሶ አፈር የተጫነበት መኖሩ ነው ። የማያምን ይኖራል ብዬ አላስብም ካለ ለማሳየት ዝግጁ ነን ። "ሞጣ ቀራኒዮ ምነው አይታረስ " የሚለው ተረት ጎጃም ዙሪያ ገባው ምነው አይታረስ " በተግባር ተፈፅሟል ።
በቀጣይ ..
በዚህ የአንድ ወደፌ አብይ አህመድ ስልጣን ጠባቂ በሆነ ቅጥረኛ ሰራዊት ላይ የሚወሰደው ወሳኝ እርምጃ ቦታ እና መጠኑን ጨምሮ ተጠናክሮ ይቀጥላል ።
ውጊያውን ሳይሆን ጦርነቱን ለማሸነፍ የሚያስችል አቅም ስንፈጥር ከርመናል ። 1 ሻለቃ የጠላት አሃድ እስኪቀር ድረስ ድምሰsa--ውም ይቀጥላል ።
ቲዎድሮስ ዕዝ
እንችላለን ነው ምልህ
ሰበር ዜና!
የእቴጌ ጣይቱ ክፍለ ጦር ተወርዋሪዎች በባሶና ወረዳ መብረቃዊ ጥቃት መፈጸማቸውን አስታወቁ!
በአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) የሸዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ስር የሚንቀሳቀሰው የመሐመድ ቢሆነኝ ኮር እቴጌ ጣይቱ ክፍለ ጦር፣ በባሶና ወረዳ እሮብ ገበያ ቀበሌ ላይ በወሰደው ድንገተኛ ጥቃት ድል መቀዳጀቱን ገለጸ።
ክፍለ ጦሩ ባወጣው መረጃ መሠረት፣ የአገዛዙ የመከላከያና የአድማ ብተና ኃይሎችን ያቀፈው "ጥምር ጦር" ከደብረ ብርሃን እና ከውሻውሽኝ በመነሳት እሮብ ገበያ ላይ የተሰበሰበውን ሕዝብ ከቦ ለምርጫ ካርድ እንዲመዘገብ ሲያስገድድና ሲያገላታ እንደነበር ተጠቁሟል።
ከኅብረተሰቡ በደረሰው መረጃ መሠረት የክፍለ ጦሩ 4ኛ ሻለቃ በቦታው በመድረስ በፈጸመው መብረቃዊ ጥቃት፣ የአገዛዙ ጦር የምርጫ ካርዶቹን በመበተን እንዲሁም ሙትና ቁስለኞቹን በመያዝ ወደ መጣበት እንዲመለስ መደረጉን ክፍለጦሩ አስታውቋል።
የአሳምነው ዕዝ መሐመድ ቢሆነኝ ኮር ጀግኖች ለአብይ አህመድ አስተዳደር ስልጣን ጠባቂ ለሆነው ሠራዊት በየቀኑ እንቅልፍ በመንሳት የውርደት ሽንፈትን እያከናነቡት መሆኑን የገለጸው መግለጫው፣ ሕዝባዊ ትግሉ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ገልጿል።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ዕዞች በጥምረት ዳውንት ወረዳ ላይ ተጋድሎ በማድረግ ድል አስመዘገቡ::
ምኒልክ ዕዝ የ106ኛ ኮር አሃዶች እና የጎንደር ጠቅላይ ግዛት የ206ኛ ኮር አሃዶች በጥምረት በዳዉንት ባደረጉት ተጋድሎ ታላቅ ድል አስመዘገቡ::
የአፋብን ዕዞች የተቀናጀ ተጋድሎ በዳዉንት ወረዳ ዛሬ መጋቢት 30/2018 ዓ.ም ከጧቱ 12:00 ጀምሮ እስከ ቀን 8:00 ድረስ በገፍ የገባዉን የአቢይ አህመድ ወንበር ጠባቂ ሰራዊት ሙት እና ቁስለኛ ሲያደርጉት የዋሉ ሲሆን ጠላት ላይ ከባድ ሰብዓዊ ኪሳራ አድርሰውበታል::
ምኒልክ ዕዝ የ106ኛ ኮር እና የጎንደር ጠቅላይ ግዛት 206ኛ ኮር በጋራ በመሆን 20 በላይ የጠላት ሃይል ሲደመሠሱ ከ32 በላይ ከባድ እና ቀላል ቁስለኛ አድርገዉታል:: ጠላት ቁስለኛዉን ወደ ዳዉንት ጤና ጣቢያ እያመላለሰ መዋሉም ተገልጿል::
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
አፋብን ወሎ ቤተ-አማራ ምኒልክ ዕዝ
መጋቢት 30/2018 ዓ.ም
+1
#ሰበር የሚሊሺያ ጽ/ቤት ኃላፊው ፋኖን ተቀላቀለ ‼️
ቀን 30/07/2018 ዓ/ም
የደምበጫ ወረዳ ሚሊሻ ጽ/ቤት ኃላፊ የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦርን ተቀላቀለ‼️
አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር የደምበጫ ወረዳ ሚሊሻ ጽ/ቤት ኃላፊ የሆነውን 100 አለቃ #ያየህ_አረጉ እና #ስማቸው_ስንታየሁ የተባለን የአድማ ብተና የአገዛዙ ተላላኪ የነበሩትን 99ኛ ክ/ጦር የሰጠውን የምረት አዋጅ ተቀብለው ተቀላቅለዋል::
ይህ በእንዲህ እንዳለ ደምበጫ ልዮ ቦታው የሸቦች በተባለ ቦታ በተደረገ የቦንብ ጥቃት ሁለት የአገዛዙ ሰራዊት ላይ እርምጃ ሲወሰድ 4 ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል::
©99ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት
+9
እንደቀጠለ ነው... አፋብን ቴወድሮስ እዝ ዛሬም አንድ የወረዳ ከተማ ላይ የተከማቸ የጠላት መሳሪያ፣ ተተኳሽ፣ ተሽከርካሪወች እና ሌሎች ወታደራዊ ቀሳቁሶችን ማርኳል። ሙሉ ዝርዝሩ እንደደረሰን ይቀርባል።
አርበኛ አስረስ
ሰበር ዜና!
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ ከአንድ ሻለቃ በላይ የጠላት ኃይልን በመደምሰስ የሰዴ ወረዳን በቁጥጥር ስር አዋለ!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ (አፋብን) ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ፣ የምስራቅ ጎጃም ዞን የሰዴ ወረዳ መቀመጫ የሆነችውን ሰዴ ከተማንና መላውን ወረዳ ሙሉ በሙሉ በቁጥጥር ስር ማዋሉን አስታወቀ።
ንቅናቄው መጋቢት 30 ቀን 2018 ዓ.ም ባወጣው መግለጫ መሠረት፣ 201ኛ እና 206ኛ ኮሮችን በማቀናጀት በጀነራል መንበሩ ጌትዬ ስም በተሰየመው በዚህ ኦፕሬሽን የጠላትን ካምፕ ሙሉ በሙሉ በመደምሰስ የአካባቢውን ማኅበረሰብ ከአገዛዙ ጭቆና ነፃ ማውጣት ተችሏል።
በቴዎድሮስ ዕዝ ወታደራዊ አመራሮችና በሁለቱ ኮሮች ጥብቅ ቅንጅት የተመራው ይህ ውጊያ በአገዛዙ ጦር ላይ ከፍተኛ የሞራልና የስነ-ልቦና ስብራት ያደረሰ ሲሆን፣ የአብይ አህመድ ጦር ከተማዋን ላለመልቀቅ ድሮንና መድፍን በመጠቀም ተደጋጋሚ ጥቃት ቢሰነዝርም የፋኖን ቆራጥነት መቋቋም ባለመቻሉ አካባቢውን ለቆ ለመውጣት ተገዷል።
በዚህ ስልታዊ አውደ ውጊያ ከፍተኛ ቁጥር ያለው ወታደራዊ ትጥቅና ሎጅስቲክስ በፋኖ እጅ የገባ ሲሆን፣ ምርኮውም 5 ብሬን፣ 100 ክላሽንኮቭ፣ 17 ስናይፐር፣ 1 የመገናኛ ሬዲዮ፣ 140 ካዝናዎች፣ 50 የእጅ ቦንቦች እንዲሁም 35,000 የሚጠጉ የብሬንና የክላሽ ተተኳሾችን ያካተተ ነው። ከተሽከርካሪ አንጻርም 3 የአመራር መኪናዎች፣ 4 ዳብል ጋቢና ፓትሮሎች፣ 1 አምቡላንስ፣ 1 ኤፍ.ኤስ.አር እና 15 ሞተር ብስክሌቶች ተማርከዋል።
በተጨማሪም ለሠራዊቱ ቀለብ ተዘጋጅቶ የነበረ 60 ኩንታል ጤፍ፣ 10 ኩንታል ስኳር እና አንድ ኮንቴይነር ዘይት በንቅናቄው ቁጥጥር ስር ውሏል።
እንደ አፋብን ቴዎድሮስ ሕዝብ ግንኙነት መረጃ ከሆነ፣ በአውደ ውጊያው በአጠቃላይ 167 የአገዛዙ ታጣቂዎች የተደመሰሱ ሲሆን፣ ከእነዚህም መካከል 90 የመከላከያ፣ 22 የሪፐብሊካን ጋርድ (ኮማንዶ) እና 55 ሚሊሻዎች ይገኙበታል።
ከተደመሰሱት መካከል በርካታ መኮንኖችና አዋጊዎች የሚገኙበት ሲሆን፣ አንድ የመቶ አለቃ ማዕረግ ያለው አዋጊ ለማምለጥ ሲሞክር መገደሉ ተረጋግጧል።
በሌላ በኩል ደግሞ አንድ የመቶ አለቃን ጨምሮ 29 የጠላት ኃይል አባላት በነፍስ የተማረኩ ሲሆን፣ ንቅናቄው ለምርኮኞቹ ተገቢውን ሰብዓዊ እንክብካቤ እያደረገላቸው መሆኑን ገልጿል።
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብን ከህልውና አደጋ ለመታደግ የሚደረገው የጠላትን ኃይል የማጽዳት ዘመቻ ተጠናክሮ እንደሚቀጥልም ገልጿል።
የመከላከያ 25ኛ ክፍለ ጦር 6ኛ ሻለቃ ምክትል አዛዥ መቶ አለቃ አንተነህ ገመቹ ከእኛ ጋር ነው። ዛሬ ሰዴ ላይ አፋብን በከፈተዉ ውጊያ በመሮጥ ላይ እያለ ቀላል ጉዳት ስለደረሰበት የቴወድሮስ ዕዝ ዘመቻ ኃላፊ መቶ አለቃ አበበ ሰው መሆን ወደ ህክምና ልኮታል።
ለቤተሰብ ጥየቃ ወደ ቂልንጦ የሄዱ እናቶች እና እህቶች ዘረፋ ተካሄደባቸው !!
-----------------------------------
*
----------------------------------
አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 28/2018 ዓ.ም በቂልንጦ ማረሚያ ቤት በማንነታቸው ብቻ ተመርጠው ያለ ምንም ፍርድ ከሶስት አመት በላይ በግፍ ታሰረው የሚገኙ የህሊና እስረኞች ቤተሰቦች ላይ የብልፅግና መንግሰት ያሰማራቸው አጋችና አፋኝ ቡድን ተደራራቢ ግፍ እና በደል እየተፈፀመብን ይገኛል ሲሉ የህሌና እሰረኞች ቤተሰብ አካል የሆኑ ለህዝብ አሳውቁልን ሲሉ ነግረውናል።
በመሆኑም በማንነታችን ታሰረን የምንሰቃየው አልበቃ ያለው የኦሮሙማ ብልፅግና አገዛዝ እኛን ለመጠየቅና ስንቅ ለማቀበል የሚመጡ ጠያቂ ቤተሰቦቻችን ላይ ጥናት በማድረግ እና አፋኝ ቡድን በማሰማራት ፤ የመረጃ መረቡንም ከማረሚያ ቤት እስከ መኖሪያ ቤት ድረስ በመዘርጋት አንድ ሴት እህታችን የሶስት ልጆች እናት የሆነችው እህታችን ላይ በዛሬው እለት ከፍተኛ የሆነ ዘረፋና ውንብድና ሰራ ተሰርቶባት ህይወቷን እንዴ እግዚአብሔር ፍቃድ አትርፋ ከስንት መከራና ሰቃይ ቡሃላ ከሰወሩበትና ከአፋኗት ቦታ ሊለቋት ችለዎል ።ይች እህታችን ያለአግባብ ታሰሮናፐየሚሰቃየውን ቤተሰቧን ለመጠየቅ በቂሊንጦ ማረሚያ ቤት ስትመላለሰ የነበረች በመሆኗ ማንነቷን በመለየትና በማጥናት
ካደረሱባት ጥቃቶች ውስጥ
1.በመጀመሪያ ማንን እንደምጠይቅ ከጠየቋት ቡሃላ ፣ 2. ከየት እንደመጣች
3. ብሄሬሺ የት ነው ሌላ ቋንቀሰ ምን መናገር ትችያለሺ
4.ስራሺ ምንድን ነው የት ነው የምትሰሪው ብለው ከጠየቁኝ በኋላ የላዳ መኪና ሹፌሩ ሁለት ሰው ይዣለሁ አንችን ከተጨመረሺ መጓዝ እንችላለን ሲለኝ ቆዩ ።እኔም በላዳ መኪናው ውሰጥ ያሉት ሰዎች ውሰጥ አንድ ወንድ እና አንድ ሴት ተሳፋሪዎች ሰላሉ እነህ ሰዎች እያሉ አንችን ምን እናደርግሻለን ሲሉኝ ሌላ የትራንሰፖርት አመራጭ ሰላልነበረ በላዳዎ እንድገባ ገፋፍተው በላድ መኪናው ካሰገቡኝ ቡሃላ የተለዬ እንቅስቃሴ ማየት ጀመሩ አለች ። እኔን ካሰገቡኝ ቡሃላ በውሰጥ ያሉት ሲቪል
ፓሊሶቹ በቀስታ መነጋገር ጀመሩ ... በላዳው ውሰጥ እያለን አንድኛው ወንድ ተሳፋሪ የሲቪል ልብሱን ከቀየረ ቡሃላ እነሱን ላድርስ በሚል ወዳልታወቀ ቦታ ከወሰደኝ በኋላ ጩቤ በማውጣት ወይ ህይወትሺን ወይ ገንዘብሺን አምጭ ብለው ከኋላ ያሉት ተሳፋሪዎች ጉሮሮዬን አንቀው
1. ቦረሳዬ ውሰጥ ያለ 1800ጥሬ ብር
2. የግል የመኖሪመታወቂያንና የፋይዳ መታወቂያዬን
3. አንገቴ ላን የነበረ 15ግራም ወርቅ
4. እጣቴ ላይ ያለ የጣት ወርቅ ከሰድሰት ግሬም በላይ
5. አንድ አይፎን ስልክ ከሰልሳ ሺብር በላይ የሚሸጥ ስልክ ከእጅ ላይ ከተቀበሉ ቡሃላ
6. በቦርሳዬ ያለውን የሴት እቃ በሙሉ ከወሰዱ እና ሁሉንም ንብረቶች ከዘረፉ ቡሃላ ድጋም ወደ ቂሊንጦ ማረማያ ቤት ቤተሰብ ጥየቃ ብለሺ የምትመጭ ከሆነ ህይወትሺን ምረጭ ብለው የማላውቀው ቦታ ጥለውኝ ከሄዱ ቡሃላ ያለሁበት ሁሉ ጠፍቶኝ ለከባድ ጭንቀትእና ህመም ተጋልጣለች።
በዚህ ብቻ አላበቃም ። ጉዳዩን ለማንም ትንፍሽ እንዳልል የቤት ቁጥሬን ፣ ሰፈሬንና ስልክ ቁጥሬን ተቀብለውኝ ገጠር በሚመስል አካባቢ ጥለውኝ ሄዱ ትለናለች ።
ነውረኛው ረገዛዝ ፤ ሰዎችን ያለምንም ወንጀል ማሰር ፣ ማሰቃየት እና ማሸማቀቅ ብቻ ሳይሆን እሰከ ቤተሰብ የሚደርስ የመረጃ ሰንሰለት በመዘርጋት ፤ ሰብዓዊ መብትን በመጣስ የህሊና እስረኞችን በረሃብ ፣ በበሽታ እና በአዕምሮ መታወክ ውስጥ በማስገባት የግፍ ጥግ መፈፀም ነው ።
እጅግ የሚገርመው ፤ የአንድን ታሳሪ ቤተሰብ ዝርዝር መረጃ ከየት እንዴት ተገኘ የሚለው ነው ??
ይህንን ያነበብክ ሰው የሆንክ ሁሉ ለዓለማቀፍ ማህበረሰቡ በተለያዩ ቋንቋዎች እንዲደርስ ድጋፋችሁን እንሻለን ።
ማሳሰቢያ :-ለጊዜው የህሌና ታሳሪው ሰም እና የተወረፈችውን ልጅ ሰም ለዳግም ጦቃት ላለመጋለጥ ያልፃፍን ሰለሆነ በጥቅሉ ለኢትዮጲያ ህዝብ ይታወቅልን ሰንል በቂሊንጦ መረሚያ ቤት ያሚገኙ የእሰረኛ ቤተሰብ መረጃውን አቀብሎናል በማለት ሚድያ ላይ አውሉልን።

+4
የመከላከያ መረጃ እና ደህንነት እንዲሁም የሚኒሻ ሻምበል መሪውና ጋንታ መሪው ወደ ፋኖ ተቀላቀሉ።
^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^^
....መጋቢት 30/2018 ዓ.ም
የአማራን ህዝብ በድለናል ይቅር ይበለን በሚል ቁጭት ሰዴ ላይ ከመሸገው ከአገዛዙ ጋር አብሮ የነበረው ከሚኒሻ ቡድን ሻምበል መሪውና ጋንታ መሪው ለፋኖ እጅ ሰጥተዋል። በአብይ አህመድ ሴራ ተታለን ቆይተናል ህዝባችንን ይቅርታ ማለት እንፈልጋለን ሲሉም ተናግረዋል። በሁሉም አውደ ውጊያና ግዳጅ ሚኒሻ እንዲጋፈጥ ብቻ ያደርጉናል ከጠየቅንም ተልዕኮ አለህ በማለት ያንገራግሩናል ሲሉም ጨምረው የመንግስትን ስልታዊ አማራን የማጫረስ እቅድ ደርሰንበታል ሲሉ ተናግረዋል።
1ኛ.አቶ ባምላኩ አወቀ ሻምበል መሪ አንድ ክላሽ ኮቭ
2ኛ.ቄ/አስራደ አምሳሉ ጋንታ መሪ እስኬስ 3ኛ.#ሸጋው_ባብየ ከ25ኛ ክ/ጦር ሲሆኑ የክፍለ ጦሩ መረጃ እና ደህንነት የነበ ሲሆን ከአንድ ጥቁር ክላሽና 90ጥይት ጋር ወደ ፋኖ ተቀላቅለዋል።
አማራነት ያሸንፋል።
ፋኖነት ያሸንፋል
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አሰተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!
አፋብን ቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
10 (አስር) የአድማ ብተና አባላት ከደብረ ማርቆስ ከተማ በመውጣት 206ኛ ኮርን ተቀላቀሉ።
መጋቢት 29 /2018 ዓ.ም
=======================================
በጠዋት ዘገባችን ከባሶሊበን ወረዳ የላምጀት ቀጠና በመውጣት አራት አድማ ብተና አባላት 206ኛ ኮርን መቀላቀላቸውን ማሳወቃችን ይታወሳል፤ ይህን ድንቅ ዜና የተመለከቱ 10 አስር የአድማ ብተና አባላት ደግሞ ከደብረ ማርቆስ ከተማ በመውጣት ደግሞ 206ኛ ኮር 14ኛ ክ/ጦር በረሃኛው ጅበላ ሙተራ ሻለቃን የተቀላቀሉ ሲሆን፦
1. ይበልጣል ትዕዛዙ
2. ብርሃን ሞኘ
3.ጌታቸው አልማው
4. አማኑኤል ማንዴ
5.ዋለ ሙሉ
6 .ዋሌ አንተነህ
7 .በላይ ዋሌ
8 .አለሙ ሰውነት
9.ጌታሁን ፍሬው
10.ምህረቱ ላመስግን በቡድን በመሆን 14ኛ ክ/ጦር ጀበላ ሙተራ ሻለቃን ሲቀላቀሉ በሻለቃ አዛዦችና በክ/ጦር አመራሮች የጀግና አቀባበል ተደርጎላቸዋል።
የጠላትን ስነ ልቦና በመስበር የ206ኛ ኮር አዳኝ ቡድን በደብረ ማርቆስ ከተማ እየፈፀመ ባለው የተጠና የቦብ ጥቃት የተማረሩት የአድማ በትን አባላት ደብረ ማርቆስ ከተማን ለቀው አነፍናፊውን 206ኛ ኮርን ተቀላቅለዋል።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ!
የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
በደጋዳሞት -ፈረስ ቤቱ ውጊያ ሌ/ኮሎኔል ደመላሽ አሰፋን ጨምሮ በርካታ ሰራዊት እና መሳሪያ የማረከው የአፋብን ቴወድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር ወታደራዊ አዛዥ የሆነው አርበኛ ታዘበው ስዬን ቤተሰቦች አገዛዙ አፍኗቸዋል።
በውጊያ የተማረከበትን ኮሎኔል በውጊያ ማስለቀቅ እንደማይችል ያረጋገጠው የብልፅግና አገዛዝ ከፋኖ ጋር ምንም አይነት ግንኑነት የሌላቸውን የአርበኛ ታዘበው ስዬ ወንድም አቶ ጌትነት ስዬ፣ እህቱን ወ/ሮ ጥሩ ወርቅ ስዬን እና የእህቱን ባል አቶ ሽመልስ ተሻለን ባህርዳር ከተማ ላይ ከመኖሪያ ቤታቸው በማፈን ምዕራብ እዝ ማዘዣ (መኮድ) አስሯቸው ይገኛል። ወ/ሮ ጥሩወርቅ ስዬ የታገተችው የአራት ወር ህፃን እንደያዘች ነው።
የአርበኛውን ቤተሰቦች በማገት የተማረከው ኮሎኔል እንዲለቀቅ ጥያቄ ያቀረቡት የብልፅግና ካድሬወች እና የመከላከያ አመራሮች ከታጋዩ የተሰጣቸው ምላሽ "ታሳፍራላችሁ" የሚል ነው።
በውጊያ የተማረከውን ኮሎኔል ለማስለቀቅ የተፈፀመው የንፁሃን እገታ ፕሮጀክት የተነደፈው እና የተመራው ሀገር እንመራለን ብለው በሚያስቡ የብልፅግና ከፍተኛ ካድሪወች እና ጀነራሎች መሆኑ ኢትዮጵያ ያለችበትን የዝቅታ ደረጃ የሚያመላክት ነው።
የሆነ ሆኖ ከጦርነቱ ጋር ግንኙነት የሌላቸው ለፍቶ አዳሪ ቤተሰቦች ላይ የተፈፀመው እገታ ነውረኛ ተግባር መሆኑን አውቀው በአስቸኳይ የማያስተካክሉ ከሆነ ይህን ተከትሎ ለሚመጣ ማንኛውም ቀውስ የአገዛዙ የፀጥታ እና የፖለቲካ አመራሮች ኃላፊነቱን የሚወስዱ መሆኑን እንገልፃለን። ©አስረስ ማረ ዳምጤ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ኛ ኮር የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር በሚያስተዳድራቸው ቀበሌ የህዝብ አመራር ሪፎርም አደርገ
ሸዋ ጠቅላይ ግዛት የአሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር፣ በሥሩ በሚገኘው የሰባት ለሰባ ክፍለጦር በኤፍራታ እና ግድም ወረዳ ስር በሚገኘው መሀል ወንዝ ቀበሌ ላይየአመራር ሪፎርም አደርገ።ሆኖም የዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር የሰባት ለሰባ ክፍለ ጦር ይህ የህዝብ የአመራር ሪፎርም ያደረገው የሚከተሉትን ግቦች ለማሳካት ነው፦
የአስተዳደር ቅልጥፍና፦ የቀበሌውን ነዋሪዎች ፍላጎት በበለጠ ፍጥነትና ጥራት ለመመለስ። አዲስ መዋቅር ለቀበሌው አመራር አዲስ የሥራ መመሪያና አደረጃጀት በመስጠት የተሻለ አሰራርን ለማጠናከር
የሕዝብ ግንኙነት በአካባቢው ማህበረሰብ እና ከክፍለ ጦሩ አመራሮች መካከል ያለውን ትብብር ይበልጥ ለማሳለጥም ጭምር ነው።
በዚህም የሰባት ለሰባ ክፍለጦር የሪፎርም ሂደቱን በመሀል ወንዝ ቀበሌ የተደረገው ለውጥ ሌሎች በዕዙ ስር የሚገኙ ቀበሌዎችም አርአያ የሚሆንና ተገቢው አገልግሎት ለህዝቡ እንዲደርስ የሚያስችል መሆኑን ነው። ይህ ሪፎርም ለውጥ ብቻ ሳይሆን የተሻለ አገልግሎትና ፍትሃዊ አስተዳደርን ለማስፈን የወሰድነው ቁርጠኛ እርምጃ ነው።
በመቀጠልም አዲስ የተመረጡት የቀበሌ አመራሮችም ህዝባቸውን በታማኝነት እና በቁርጠኝነት ለማገልገል ቃል ገብተዋል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
የአፋብን ሽዋ ጠቅላይ ግዛት አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርያዕቆብ ፩ ኮር ህዝብ ግንኙነት አማረ ታዘዘ !!!!!!
መጋቢት 29 /06/2018 ዓ.ም
ጠላት ከሰባ በላይ አስከሬኑን ጥሎ በሸሸበት ፍልሚያ የምኒልክ ዕዝ አሃዶች በጥምረት አምባሰልና ጉባላፍቶ ወረዳ ላይ ታላቅ ድል ተጎናፀፉ::
ምኒልክ ዕዝ 101ኛ ኮር 35ኛ ክፍለ ጦር እና 104ኛ ኮር 24ኛ ክፍለ ጦር የ106ኛ ኮር 32ኛ ክፍለ ጦርን ተጠባባቂ በማድረግ መጋቢት 27/2018 ዓ.ም አምባሰል ወረዳ ሚለዋ እና ጉባላፍቶ ወረዳ ደንጎላና ሸዋት የጠላትን ሃይል ስበው በማስገባት በጥምረት ባደረጉት ከባድ ተጋድሎ በርካታ የጠላት ሃይል በመደምሰስ ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
የምኒልክ ዕዝ አሃዶች ጠላትን ከወልድያ እና መርሳ ወደ አምባሰል ወረዳ ሚለዋ እንዲሁም ከደላንታ አቅጣጫ ወደ ጉባላፍቶ ወረዳ ደንጎላና ሸዋት ያለምንም ትንኮሳ እንዲገባ በማድረግ በከፈቱበት ከባድ ከበባና ማጥቃት በርካታ የጠላት ሃይል ሙትና ቁስለኛ የተደረገ ሲሆን ከሰባ በላይ አስከሬኑን ጥሎ ለመውጣት ተገዶ ፋኖ የአካባቢው ማህበረሰብ በማስተባበር እንዲቀበር አድርጓል::
በምኒልክ ዕዝ 101ኛ ኮር እና በ104ኛ ኮር የክፍለ ጦርና የኮር አመራሮች በጥምረት በተመራው ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ የፋሽስቱ ብልፅግና ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ከሰባ በላይ አስከሬኑን በረሃ ላይ ጥሎ ከመሸሽ በተጨማሪ በዞንና በወረዳ ከተሞች ዙሪያ ያሉ ምሽጎችን ለቆ ፋኖን መዋጋት እንደማይቻል በማረጋገጥ በርካታ ቀበሌዎችን ለቆ ወደ ወልድያና መርሳ ከተማ አቅራቢያ ባሉ ቀጠናዎች ለመቀመጥ ተገዷል::
©ምኒልክ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ!