ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Открыть в Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Больше
4 407
Подписчики
-724 часа
+137 дней
+1 18630 дней
Архив постов
ጥቅምት 9 ቀን 2018 ዓ.ም የአባታችንን እረፍት አስመልክቶ ከአፋብኃ የተሰጠ መግለጫ ```````````` በእምነታቸው የከበሩት፣ በአባትነታቸው ብዙዎችን ያፈሩት ፣ በእውቀታቸው ብዙ የቸሩት ልዩ አ
+1
ጥቅምት 9 ቀን 2018 ዓ.ም የአባታችንን እረፍት አስመልክቶ ከአፋብኃ የተሰጠ መግለጫ ```````````` በእምነታቸው የከበሩት፣ በአባትነታቸው ብዙዎችን ያፈሩት ፣ በእውቀታቸው ብዙ የቸሩት ልዩ አባታዊ ገፅታና ስብእናን ያሳዩን ታላቁ  የሀይማኖት መምህርና አባት በሁላችንም ዘንድ የተወደዱት  ክቡር ዶክተር ሐጅ ዑመር ኢንድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል:: አብይ አህመድ በማንነታቸው ምክንያት  በአደባባይ ምሎ ክህደት የፈፀመባቸው ብሎም ገፍቷቸው የመጨረሻ ዘመናቸውን በቅሬታ ያሳለፉት የሁሉም ኢትዮጵያዊ ደግ አባት ተቀዳሚ ሙፍቲ ዶ/ር ሐጅ ዑመር ኢድሪስ ወደ አኼራ  መሄድ የብዙ ወገናችንን ልብ የሰበረ መርዶ ሆኗል:: የሀገራችን ዋርካ እና የሁሉም አባት የነበሩት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ በሙስሊሙም በክርስቲያኑም ኢትዮጵያዊ ሁሉ በክብር እና በሞገስ ሲታወሱ የሚኖሩ ደግ አባት ናቸው። ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ከእምነት አባትነታቸው ከነበራቸው በረከት ባሻገር በሀገር ወዳድነታቸው እና በሩህሩህ አባታዊ ግብራቸው የአማራን ህዝብ የሞራል ልዕልና ያሳዩ በመሆናቸው ትውልዱ ሲዘክራቸው ይኖራል። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እና ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እየተመኘ በአባታችን እረፍት የተሰማውን ሐዘን ይገልፃል። አባታችንን አላህ መልካም አበርክቷቸውን ይቀበላቸው! ሕልውናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)

#ጫንጮ_አልብኮ💪 የአፋብኃ ሚኒሊክ ዕዝ ልጅ ዕያሱ ኮር የጎፍ ክ/ጦር ጥቅምት 9/2018 ዓ•ም ጫንጮ እተባለ ቦታ ላይ ከመክት ሻለቃ የተመረጡ ተርቦች የአረመኔውን ብልፅግና አጅበው የመጦ ሆድ አደር አድማ ብተና አባላት ላይ እርምጃ የወሰደ ሲሆን 3 ባንዳ አድማ ብተና ወዳው ሲሞቱ 5 ቁስለኛውን ይዞ ወደ ደሴ ፈርጥጧል። ካድሪዎቹ ያዘጋጁት የውሸት ትሪትም ሳይሳካ ተበትኗል ሲል የአፋብኃ ሚኒሊክ ዕዝ ልጅ ዕያሱ ኮር የጎፍ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ሱልጣን የሱፍ ለንስር አማራ በላከው መልዕክት ገልጿል‼️ 09/ዐ2/2018 ዓ.ም

የአረንዛው ጎንቻ ብርጌድ ከጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ መምህራን ጋር ውይይት አደረገ ጥቅምት 9/2018 ዓ.ም የዘጠነኛ ሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር አረንዛው ጎንቻ ብርጌድ ከ725 መምህራን ጋር ትምህርትን በተ
+3
የአረንዛው ጎንቻ ብርጌድ ከጎንቻ ሲሶ እነሴ ወረዳ መምህራን ጋር ውይይት አደረገ ጥቅምት 9/2018 ዓ.ም   የዘጠነኛ ሳሙኤል አወቀ ክ/ጦር አረንዛው ጎንቻ ብርጌድ ከ725  መምህራን ጋር ትምህርትን በተመለከተ የክ/ጦሩ አመራሮች በተገኙበት ውይይት አድርጓል። የአረመኔው ሰራዊት በክልሉ ወረራ ከፈፀመ ጀምሮ የመማር ማስተማር ሒደቱ ሙሉ ለሙሉ መቋረጡን ተከትሎ በተለያዩ አካባቢዎች ከባለድርሻ አካላት ጋር የሚደረገው ውይይት ተጠናክሮ ቀጥሏል። የአረመኔው ሰራዊት ት/ቤቶችን ወታደራዊ ካምፕ በማድረግ እና ት/ቤቶችን ኢላማ ያደረገ ጥቃት በመሰንዘሩ በወረዳው የሚገኙ 84 አንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤቶች ሀብት ንብረት የተማሪዎች መማሪያ ክፍሎችን ጨምሮ መጽሐፍት፣ወንበር ፣ኮምፒውተር ፣ የላብራቶሪ ቁሳቁሶች፣ የተማሪዎች መረጃና የትምህርት ቤቱ አጠቃላይ ሰነድ በመውደሙ ትምህርት ማጀመር የማይቻል መሆኑ ተረጋግጧል። የመማር ማስተማር ሒደቱን በዘላቂነት ለመፍታት የአረመኔው ሰራዊት ት/ቤቶችን ከጦር ካምፕነት በመልቀቅ የወደሙ ትምህርት ቤቶችን የመልሶ ማቋቋም ተግባር በገለልተኛ አካላት በማድረግ ትምህርትን ከፖለቲካ መሳሪያነት በማላቁቅ በአለም አቀፍ ተቋማት እንዲመራ መስራት በሚያችሉ ዝርዝር ተግባራት ተለይተው አስፈፃሚ ጊዚአዊ ኮሚቴ ተቋቁሟል።  በመምህራንና እና በፋኖ አጠቃላይ ከህዝቡ ጋር ሊኖር ስለሚገባ ግንኙነት በስፋት ተነስቶ ከተሳታፊዎች የተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ ተሰጦባቸዋል። በመጨረሻም በመምህራን ላይ ማንኛውንም ጥቃት በሚሰነዝሩ አካላት ላይ የማያዳግም እርምጃ እንደሚወስድ ያስታወቀው አረንዛው ጎንቻ ብርጌድ በአረመኔው ሰራዊት የተዘረፉ እና የወደሙ ት/ቤቶችን ለመምህራን በማስጎብኘት ውይይቱ ተጠናቋል። አዲስ ትውልድ !አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ!

ታላቁ አባት ሐጂ ኡመር ኢድሪስ አረፉ። የቀድሞ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል። ታላቁ የሃይማኖት አባት
+1
ታላቁ አባት ሐጂ ኡመር ኢድሪስ አረፉ። የቀድሞ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዚዳንት የክቡር ዶ/ር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ወደ አኼራ ሄደዋል። ታላቁ የሃይማኖት አባት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ወደ ዛሬ ወደ አኼራ ሄደዋል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

ዘመቻ አርበኛ አበበ አንለይ፣ አርበኛ ፍቃዴ አለባቸው፣ አርበኛ ሸጋው ውባንተ (ገብርዬ) እና በጭካኔ ጡታቸው የተቆረጡና ቆዳቸውን የተገፈፉ አምሐሮች❗ አፋብኃ ሰሜን አምሐራ ቀጠና በላይ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ጥቅምት 09/2018ዓ.ም 01.ጉና ክፍለ ጦር 👉 እሥቴ ዴንሳ ብርጌድ እና ሐገረ ቢዘን ብርጌድ አናብሥት በእሥቴ መዳረሻ ንጋት 11:30  ደንጎልት፣ ሾለክትና ማጎት ላይ በጀመሩት ማጥቃት የጠላት ምሽጎች ተደረማምሰው ጠላት ወደ እሥቴዋ መካነ ኢዬሡሥ ከተማ ሊፈረጥጥ ችሏል።  መካነ ኢዬሡሥ ከተማ ላይ የከተመው የአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሆድ አደር አድማ ብተና እና ሚሊሻ የፋኖን ክንድ መቋቋም አቅቶት ገሚሱ ሲደመሰስ፣ ገሚሱ ሲቆስል፣ ገሚሱ እግሬ አውጭኝ ሢል ገሚሱ ደግሞ በፋኖ ቁጥጥር ሥር ውሏል። የእሥቴው መካነ ኢዬሡሥ ከተማን የአማራ ፋኖ በላቡ ተቆጣጥሮታል። አሉ የተባሉትን ጸረ ሕዝብ የአቢይ ወምበር ጠባቂዎችንም ከኮማንደር እሥከ አባል እሥከ ወድያኛው ሸኝቷቸዋል። የአማራ ፋኖ በጠላት ላይ ቁሳዊ፣ አካላዊና ሞራላዊ ኪሳራን አድርሷል። በእሥቴዋ መካነ ኢየሡሥ ከተማ የተገኙ ድሎች ✅ከ74+ የተደመሰሰ ✅ከ30+ ቁሥለኛ ✅ከ20+ ምርኮ ✅04 ብሬን ✅30 ክላሽ ✅የቃታ መሣሪያ 15 ✅መጠኑ ያልታወቀ ዓይነተኛ ተተኳሽ ✅ብዛት ያለው የጠላት ወታደራዊ ቁሳቁስና አልባሳት ተማርኳል። ✅የእሥቴ ወረዳ ፖሊሥ ጽ/ቤት አዛዥ ኮማንደር ''ልየው'' ተደምሥሧል። ✅በግፍ የታሰሩ ንጹሐን የፖለቲካ እሥረኞች ሙሉ በሙሉ ከእሥር ነጻ ተደርገዋል። ✅የጠላት ሬሽን ሙሉ በሙሉ ወድሟል። ✅ምሽግ ሆኖ የነበረው የሚሊሻ ጽ/ቤት መዳረሻ ርምጃ ተወሥዶበታል። 👉👉መቅደላ አምባ ብርጌድ የአገዛዙ ጭራቅ አራዊት ሠራዊትን ጋሳኝ ከተማ እና ማይነት ቀበሌ ላይ ባደረገው መደበኛ ውጊያ አራዊት ሠራዊቱን ደምሥሧል። መቅደላ አምባ ብርጌድ ጠላት ይዞት የነበረውን ጋሳኝ ከተማ ተቆጣጥሯል። ቁጥሩ ያልታወቀ የአገዛዙ አራዊት ሰራዊት ተደምስሷል። የአገዛዙ ቅጥረኛ ሲጠቀምበት የነበረው  የዲሽቃ ኦሳ እግር ከጥቅም ውጭ ተደርጓል። 👉👉👉አንዳ  ቤት ብርጌድ ✅የብርጌዱ አካል የሆነችው አንዷ ሻለቃ(ሻለቃ 03)  በ05 ቁጥር እና በዝጎራ በኩል አጋዥ የጠላት ኃይል እንዳይገባ አድርጋለች። ✅75%ቱ የአንዳ ቤት ብርጌድ  በአንዳ ቤቱ ወለሽ ከተማ ዙሪያ የአገዛዙን ጭራቅ ሰራዊት ለመካነኢየሡሥ የሆድ ዘመዱ አውሬ እንዳይደርሥ በማድረግ አሥጨንቆት ውሏል። 02.ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር መድፍም፣ ሞርታርም፣ ዲሽቃም፣ ዶፍም፣ ጎርፍም ሆነ የትኛውም ኃይል የማያምበረክከው የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ምልዑነትን ተንፋ ሠራዊት  ከደራ ተነሥቶ ወደ እሥቴ መካነ ኢዬሡሥ ከተማ በማምራት ላይ የነበረውን የ303ኛ ኮር አካል የሆነው 77ኛ ክፍለ ጦርን ከገላውዴዎሥ ከተማ እሥከ ገላውዴዎሥ ከተማ ዙሪያ ገቦች ከንጋት 11:00 ጀምሮ ገጥሞት ውሏል። ከገላውዴዎሥ እሥከ ውባንተ ተራራ፣ ሞሻ ተራራ፣  ግድብ ተራራ፣ ገላውዴዎሥ ከተማ፣ ቴሌ፣ ፈትሎ፣ እሥላም መቃብር እና የተለያዩ ቦታዎች ላይ ከፍተኛ ተጋድሎን ሢፈጽሙ ውለዋል። በመጨረሻም  የአማራ ፋኖ በክቡር መሥዋዕትነቱ ጭራቁን የአቢይ አገዛዝ ዙፋን ጠባቂ ገርፎ ገላውዴዎሥ ከተማን አሥለቅቋል። የ77ኛ ክፍለ ጦር አራጅ ቡድን በውባንተ ልጆች ሢገረፍ የሞራል፣ የአካልና የቁሥ ሥብራቶችን ተከናንቧል። በዚህ ውጊያ ✅ የክፍለ ጦሩ ኦርዲናንስ ተደምሥሧል። ሙሉ የክፍለ ጦሩ መረጃም በፋኖ እጅ ገብቷል። ✅ብዛት ያለው የጭራቁ አቢይ አሕመድ መከላከያ ተደምሥሧል። ✅የአንዷ ሬጅመንት የሰው ኃይል(Personel) ተደምስሷል። የሬጅመንቷ ሙሉ የሰው ኃይል መረጃ በፋኖ እጅ ገብቷል። ✅የኦርዲናንሱ እና ሰው ኃይሉ 04  አጃቢዎች ከነሙሉ የነፍሥ ወከፍ ትጥቃቸው፣ 800ጥይታቸው፣ 16 ቦምባቸው ገቢ ተደርገዋል። 03. ጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር 👉 አፈርዋናት(አፈር ውኃ ዕናት) ብርጌድ  በጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር ሰብሳቢ፣ በ02ቱም ወታደራዊ አዛዦች እና የክፍለ ጦሩ ወታደራዊ ዘመቻ እየተመራ ከሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ጋር ቅንጅት በመፍጠር  የአገዛዙን ጭራቅ 77ኛ ክፍለ ጦር  ከገላውዴዎሥ እሥከ ውባንተ(ገብርዬ) ተራራ፣ ከሞሻ እሥከ ግድብ ተራራ፣ ገላውዴዎሥ ከተማ፣ ቴሌ፣ ፈትሎ፣ እሥላም መቃብር እና የተለያዩ የገላውዴዎሥ መዳረሻዎች ከፍተኛ ተጋድሎን ሢፈጽሙ ውለዋል። አፈርዋናት ብርጌድ ከሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር ጋር በሰራቸው የጋራ ቅንጅታዊ ሥራዎች ውጤታማ ድልን በክብር  እየጻፉ ውለዋል። የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተራራ ላይ በአሥደናቂ ሁኔታ ተረፍርፏል። እሥከ ምሽቱ 1:00 ድረሥ ጥበበኞቹ የአማራ ፋኖዎች ከጠላት ጋር ተናንቀው ይገኛሉ። ጠላት ራሱን በመልሶ ማደራጀት ገላውዴዎሥ ከተማን ለማሥለቀቅ ሙከራ ቢያደርግም በአይበገሬዎቹ ዘረ ውባንተዎች ጠላት እየተመታ ይገኛ። 👉ጣና ብርጌድ እና አምበሶ ብርጌድ የአገዛዙ ጭራቅና አራጅ ቡድን በእሥቴና በደራ ምድር መምበርከኩን ተከትሎ ቀጣዩ ተረኛ ወረታና አምበሳሜ መሆኑን ያዬው የአገዛዙ አራዊት ሠራዊት ከወረታ፣ከሐሙሢትና ከአምበሳሜ ተጠራርቶ ዳምባ ላይ በመሰባሰብ ፋኖን ለመግጠም ምክክር ላይ ነበር። ነገር ግን ፈጣኖቹ ጣና  ብርጌድ እና አምበሶ ብርጌድ በብርጌድ  መሪዎቻቸውና በጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር ም/ሰብሳቢ እየተመሩ  አራጁን የአቢይ አራዊት ሠራዊት ዳምባ ላይ ውጊያውን  ጀምረውታል። አመሻሹ 11:00 የጀመረው አውደ ውጊያ አድማሱን አሥፍቶ በጉማራ፣ በሾብሊ እና በዝንጥል ቀጥሏል። ነገር ግን የአምሐራ ፋኖ ክንድ በርቶቶ ከ03 አቅጣጫ የተሰባሰበው ጠላት በመፈርጠጥ ወሮታ፣ ሐሙሢትና አምበሣሜ ከተማ ወደየመጣበት እየፈረጠጠ ይገኛል። ውጊያው እሥከ ምሽቱ 1:00 ቀጥሏል። N.B ልዩ ማሥታወሻ፦ የተጠናቀቁ ዝርዝር የጠላት ምርኮና ድምሠሣ መረጃዎች  ነገ እናደርሳለን። ድላችን በተባበረ ክንዳችን✊ አፋብኃ ሰሜን አማራ በላይ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ኃቅአለው ፀጋ አለባቸው ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

የአረመኔው #ጡት_ቆራጭ የብልጽግና አመራር #በቢቸና ከተማ እየፈፀሙት ያለውን አረመኔዊ ተግባር እንደቀጠለ ነው። የፋኖን ምት መቋቋም ያልቻለው #ጡት_ቆራጩ የብልጽግና አመራር ከአቶ አዲሱ ተሻለን ሞት ጋር ተያይዞ በአሁኑ ሰዓት በቢቸና ከተማ የፋኖን ቤተሰብ መኖሪያ ቤት ማቃጠል ጀምሯል።በዚህም ድርጊት ጋር በንፁሀን ደም እና በንፁሀን ግለሰቦች ላይ በረካታ ወንጀሎችን እየሰራቹህ የምትገኙ የእነማይ ወረዳ እና የቢቸና ከተማ ሆዳም ካድሪዎች ስም ዝርዝር :- ➤የቢቸና ከተማ አስተዳደር አመራሮች ስም:-        1ኛ.መዝገብ ቢተው      መዘጋጃ ቡድን መሪ                2ኛ.ጌትነት በቀለ          ብልፅግና ጽ/ቤት ሀላፊ ቀንደኛ  3ኛ.ሚኒችል አየለ          ከንቲባ ቀንደኛ                        4ኛ.አበበ መልካሙ       ከንቲባ ጽ/ቤት ሀላፊ ቀንደኛ      5ኛ.አስማረ ጀንበሬ       ንግድ ሀላፊ                     6ኛ.መልካሙ               ገቢዎች ሀላፊ የተባረረ             7ኛ.እናውጋው                ስራና ስልጠና ሀላፊ 8ኛ.ታደለ ሀብታሙ        ትራንስፖርት ሀላፊ  ቀንደኛ      9ኛ.ንፁህ አለማየሁ       የብልፅግና አደረጃጀት ሀላፊ 10ኛ.ብናልፍ ሽፈራው     ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ  ቀንደኛ 11ኛ.አብርሀም              የጤና ሀላፊ 12ኛ.አብርሀም ውባለ     የውሃ ጽ/ቤት ሀላፊ          13ኛ. ይረፉ ባወቀ          አደረጃጀት  ቀንደኛ 14ኛ.ታየ ሙልጌታ           አፈ ጉባኤ 15ኛ.ይፍቱ ስራ               ሴቶች ጉዳይ ኃላፊ 16ኛ.ኮማንደር ድለንሳ      ፖሊስ አዛዥ ቀንደኛ 17ኛ.ታምሩ መኩ            ሰላም ደህንነት ቀንደኛ 18ኛ.አበጀ                       ም/ል ሰላም ደህንነት ቀንደኛ 19ኛ........... ➤የእነማይ ወረዳ አመራሮች ስም ዝርዝር:-  1ኛ.አማረ ጀንበሩ          ግብርና ኃላፊ              2ኛ.በላይነህ አባተ         አስ/ጽ/ቤት ኃላፊ ቀንደኛ        3ኛ.አብርሀም ደባስ       ብልፅግና ፅ/ቤት ኅላፊ ቀንደኛ 4ኛ.ጥሩሰው ስራና        ስልጠና ምክትል 5ኛ.ደጉ አየነው              ኮምኒኬሽን 6ኛ.ቢምረው አጥናፉ       የኢንቨስትመንት  ሀላፊ ቀንደኛ 7ኛ.አያሌው መላኩ         የገቢዎች ኃላፊ ቀንደኛ          8ኛ.ይበልጣል ሉሌ          ሰብሳቢ ዳኛ                         9ኛ.ተሾመ ሞላ             ዋና አስተዳዳሪ ቀንደኛ        10ኛ.ብርሀን ግዛቸው       ማህበራት ኃላፊ                 11ኛ.ተስፍዬ በላቸው        ፋይናንስ ኃላፊ                 12ኛ.ኮማንደር የሽዋስ       ጠቅላላ ስምሪት ቀንደኛ      13ኛ.በእውቀት ይርገጥ      ት/ጽ/ቤት ም/ኃላፊ 14ኛ.ግዛቸው ሙንዬ          የት/ት ጽ/ቤት ኃላፊ 15ኛ.ማማር ብርሀኔ            ስፖርት ፅ/ቤት ኃላፊ 16ኛ.ኮማንደር አዱኛ          የፖሊስ አዛዥ               17ኛ.መቶ አለቃ መልኬ      ሰላምና ደህንነት 18ኛ.አሼ ጥላ                   ም/ል ሰላምና ደህንነት      19ኛ. ...........          ➤በእነማይ ወረዳና ቢቸና ከተማ #የጡት_ቆራጩ የአብይ አህመድ አገዛዝ የሽንት ጨረቆች #አባ_ኮስትር_ብርጌድ የቀኜ አባላት ከተገደሉ ውስጥ:- 1ኛ.አዲሱ ተሻለ              ም/አስተዳዳሪ የተገደለ 2ኛ.ኢንስፔክተር ሸጋው     ወንጀልና ምርመራ የተገደለ 3ኛ.ማናየ                        የሚሊሻ ኮማንደር  የተገደለ 4ኛ.ጌታቸው                    የ02 ኮማንደር      የተገደለ 5ኛ.አበው                       ሚሊሻ   የተገደሉ 6ኛ.አወቀ አበበ                መሬትልማትኃላፊ  የተገደለ 7ኛ............................ እና ሌሎች በስም ያልጠቀስናቹህ የቢቸና ከተማ እና የእነማይ ወረዳ የስርዓቱ #ጡት_ቆራጭ አገልጋዮች የሆናቹህ ሆዳም ካድሪዎች በውቢቶ ቢቸና ከተማ እና በዙሪያ ባሉ ቀበሌዎች የንፁሀንን ሀብት ንብርት መዝርፍ፣ማውደም፣ማቃጠል፣እና ማህበረሰባችንን የፋኖ ደጋፊ ናቹህ እያላቹህ የምታስደበድቡ፣ የምታሳስሩ፣የምታስረሽኑ መሆኑን እኛ #የኮስትር ልጆች እየፈፀማቹህ ያለውን ግፍ፣በደል፣ስቃይ እና መከራ እንዲሁም የምትበሉት መጠጥ እና የምጠጡት ምግብ እንዲሁም በየቀኑ የምትወያዮት አጀንዳ እና ልትፈፅሙ ያሰባቹህ እያንዳንዳዱ ነገር በዝርዝር ጠንቅቀን እናውቃለን። በመሆኑም ከላይ በዝርዝር የተጠቀሳቹህ የአገዛዙ #ጡት_ቆራጭ_አራጅ ሰራዊት መሪ እና የድርጊቱ ፈፃሚዎች በመሉ በቢቸና ከተማ ዙሪያ ባሉ ቀበሌዎች የፋኖን ቤተሰብ እና የፋኖ ደጋፊ ናቹህ እያላቹህ የንፁሀንን ቤት ያቃጠላቹህ፣የዘረፋቹህ፣የአወደማቹህ፣ ያሳሰራቹህ፣የደበደባቹህ በሙሉ #አባ_ኮስትር_ብርጌድ በእናተ ላይ የማያደግም የእርምት እርምጃው ይወስዳል። ፋኖ Yibeltal Getie Mitiku የአፋብኃ ቴዎድሮስ ዕዝ 8ኛ በላይ ዘለቀ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

#የኃይለ ማርያም ማሞ ክፍለ ጦር ድንቅ ኦፕሬሽን አካሄደ‼️ #ከአዲስ_አበባ_60_ኪ_ሜ_እርቀት_ላይ💪    የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው እዝ ኃይለማርያም ማሞ ክፍለ ጦር ሬጅመንት አንድ,ሬጂመንት ሁለት ,ሬጅመንት አራት እና የክፍለጦሩ ቃኚና መሃንዲሥ በጥምረት በአዲስ አበባ በቅርብ እርቀት ላይ #በኮቱ ታዳጊ ከተማ በመግባት ከበባ በማድረግ የብልፅግና አሸከሮች ላይ ድንቅ አፕሬሽን አካሂዷል። በዚህም የአገዛዙ ሰራዊት ምሽግ ላይ የቦንብ ፍንዳታና በተኩሥ ያናወጠው ሲሆን በዚህም ከከበባ የተረፉት ከተማውን ለቀው በመሸሽ ወደ ሸኖና ጫጫ ከተማ ጥለው ፈረጠዋል ፍኖም ከተማውን ለ8 ሰዓታት ተቆጣጥሯል።     በቀጣይ ቀንም የኃይለ ማርያም ማሞ አናብስቶች ይህንን ድንቅ ኦፖሬሽን አቅደውና አሥበው የክለጦሩ 1,ቤዛ ሬጂመንት 2, ዳኛቸው ሬጂመንት,3,ሰላም ሰው ሬጅመንት 4, ቦጋለ ሬጂመንትና የኃይለማርያም ማሞ ክ/ ጦር ቃኚና መሀንዲሥ በቅንጂት #ከረማሽ ንዑሥ ወረዳ ከአዲሥ አበባ አፍንጫ ሥር 60 ኪ,ሜ የእምዬ ሚኒሊክ የጦር ግምጃ ቤት ላይ የብርሃኑ ጁላን ሰራዊት መሽጎ ከነበረበት ካምፕ በመግባት ሠራዊቱን ቀለበት ውስጥ በማሥገባት የወቀጠውና ያረገፈው ሲሆን በጠላት በኩል ሁለት አምቡላን ሞትና ቁሥለኛ አሸክሞ ያሥፈረጠጠው ሲሆን ያልጠበቀው ዱብዳ የገጠመው የአብይ አራዊት ሰራዊት ከሸኖ ጫጫና አሌሊቱ ከተማ ተጨማሪ ሀይል በማሥገባት ለመከላከል ሞክሯል።       በቀጣይም የኃይለማርያም ማሞ ክፍለ ጦር ድሉን የሚያሥቀጥል መሆኑን የክፍለ ጦር ም/ አዛዥ ለአፕሬሽናልና ዘመቻ መምሪያ ኃላፊ አሥታውቀዋል።        💪ድል በጀግንነት ለተሰው ሰማዕታት!!!        💪ነፃነታችን በተባበረ ክንዳችን !!!!!        🙏ድል ለአማራ ህዝብ !!!! ©የአፋብኃ ደ/አ/ቀ/አ/እዝ ኃ/ማሞ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ክፍል‼️ 09/ዐ2/2018 ዓ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

በየቀኑ የሚያልቀው ጡት ቆራጭ ነው‼️ ጡት ከመቁርጣቸው በፊት በፋኖ የፅጥታ ሃይሎች በቁጥጥር ስር የዋሉ ናቸው፡፡ ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱ
+1
በየቀኑ የሚያልቀው ጡት ቆራጭ ነው‼️ ጡት ከመቁርጣቸው በፊት በፋኖ የፅጥታ ሃይሎች በቁጥጥር ስር የዋሉ ናቸው፡፡ ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

አፋብኃ ምኒልክ ዕዝ በራያ ቆቦ ዙሪያ ወልድያ ዙሪያ እና መርሳና ወርጌሳ ባለፉት አራት ቀናቶች ከባድ ትንቅንቅ እና ተጋድሎ ላይ ይገኛል:: የምኒልክ ዕዝ ምስራቅ አማራ ኮር 1 ኮር 2 ልጅ እያሱ ኮርና የዕዙ ልዩ ዘመቻ በሶስቱ ትላልቅ ግንባሮች ባለፉት አራት ተከታታይ ቀናቶች የኦሮሚያ ብልፅግና ልዩ ሃይልን ጨምሮ አዲስ ከተቋቋሙት የብልፅግና ሰራዊት ጋር ብርቱ ትንቅንቅና ተጋድሎ እያደረጉ ይገኛሉ:: ተጋድሎው በራያ ግንባር በጮቢ በርና ባይባወ እስከ ሸዎች እንዲሁም በተኩለሽ እስከ በረሃ ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ እየተደረገ ምሽግ ለቆ ታንክ መድፍና ቢኤም ፋኖን ለመዋጋት አይበቃኝም ብሎ ድሮንና ጀት ተማምኖ ማጥቃት የመጣ አራዊት ሰራዊት መሃል ገብቶ ቁስለኛና አስከሬን ማንሳት በማይችልበት ሁኔታ በፋኒት በአለም ዋሴ እና በፋኒት ትግስት ወዳጁ እህትና ወንድሞች እየተረመረመ ይገኛል::  በሌላኛው ግንባር ወልድያ ዙሪያ የምስራቅ አማራ ኮር 2 እና የልጅ እያሱ ኮር አሃዶች በጥምረት በመቻሬና ብስሪንቃ ማጥቃት የመጣን ጠላት መክተው በመልሶ ማጥቃት ወልድያ አስገብተውታል:: የልጅ እያሱ ኮር አሃዶች በጥምረት በሃብሩና ወርጌሳ ግንባር ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ በማድረግ በርካታ የጠላት ሰራዊት በመደምሰስና በማቁሰል እንዲሁም ከ30 በላይ ጠላትና ከ45 በላይ ክላሽ ከተተኳሽ ጋር በመማረክ ታላቅ ድል አስመዝግበዋል::  መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልዉና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ህልዉናችን በተባበረ ክንዳችን! የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ጥቅምት 9/2018 አ.ም ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ መይሳው ካሳ 2ኛ ኮር በምዕራብ ጎንደር መተማ ወረዳ እና አጎራባች ወረዳዎች አዳኝ አገር ጫቆ እና ነባሩ ጭልጋ ወረዳን በማካለል የአገዛዙ የብልፅግና ምስለኔ የስርዓቱ ተጋላቢ የወረዳና የዞን አስተዳደር ከመከላከያ ጀኔራሎችና ሻለቃ መሪዎች ጋር በመጣመር፣ባዘጋጇቸው አጋችና ገዳይ ስኳዶች የአማራ ንፁሀንን በማገት በሚሊዮን እየጠየቁ መክፈል አልችል ሲል በአሰቃቂ ሁኔታ እየገደሉ ጀኖሳይድ እየፈፀሙ እንዲሁም በኢኮኖሚ እያዳከሙ ይገኛሉ። ሌላው አሁን በተደራጀ መልኩ እየፈፀሙት ያለው የተቀነባበረ የእንስሳት ጀኖሳይድ እና የሀብት ማግኛ የመበልፀጊያ ዘዴ የደም ሀብት እያካበቱ ይገኛሉ።ከላይ በተጠቀሱት ወረዳዎች የራሳቸውን ዘራፊ ስኳድ በቁም ከብቶች መዋያ የግጦሽ ቦታ፣በከተሞችና በትልልቅ ገዳማት ሳይቀር በማሰማራት፣በወታደራዊ ካምፖች ዙሪያ በስውር እንዲጠበቁ በማድረግ ጨለማን ተገን አድርገው በእጀባ ህጋዊ በማስመሰል በመተማ በኩል ወደ አጎራባች ሀገሮች እንዲሸጡ እየተደረገ ገው። ለአብነት ያህል ጥቅምት 06/2018 15 ተሽከርካሪ የቁም ከብት ተጭኖ በገንዳውሀ በኩል አድርጎ ወደ መተማ ሊወጣ ሲል የገንዳውሀ የከተማ ነዋሪዎች፣ከተማው ውስጥ ከ480 በላይ የቁም ከብት በመጥፋቱ ምክንያት ፍተሻ ለማድረግ ባደረጉት ርብርብ፣ከአንደኛው ተሽከርካሪ ብቻ 7 ከብቶች የአንድ ሰው ሊገኝ ችሏል።ቀሪውን 14 ተሽከርካሪ ሳይፈተሽ በፍጥነት ማረጋጋት በሚመስል መልኩ ገንዳውሀ በሚገኘው ወታደራዊ ካምፕ በማስገባት፣እንዲሁም የተፈተሸውን አንዱን ተሽከርካሪ ጨምሮ እናረጋግጥ በማለት ባለቤት የተገኘላቸውን ከብቶች ጨምሮ ወደ ካምፕ በማስገባት፣ሁሉንም 07/02/2018 በንጋት አሾልኮ በእጀባ አሳልፎ ወደ መተማ ሊወስዷቸው ችለዋል።ንጉስ አይከሰስ ሰማይ አይታረስ ሆነና ነገሩ ህዝቡም የሆድ እመም ሆኖበት አፉን ይዞ ቀርቷል፣ሲነጋ ምንም ተስፋ የለም። ለጥቆማ ያህል የተሰረቁ ከብቶች የሚንቀሳቀሱበት ቀጠና ጅብዋሻ ካምፕ፣መቃ፣ሌንጫ፣ግንት እና መሰል ቦታዎች የደረስንበት ሲሆን ጨለማን ተገን በማድረግ ሁሌም በተሽከርካሪዎች የቁም ከብቶች በእጀባ መልኩ እየተጓጓዙ እንደሆነ የውስጥ መረጃዎቻችን አድርሰውናል።           ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!!        አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዘለቀ ዕዝ        መይሳው ካሰ 2ኛ ኮር የህ/ግ ፋኖ መ/ር አስተዉል አምሳሉ                      09/02/2018 ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

"ህዝባዊ ውይይቶች ተጠናክረው ቀጥለዋል" እንመክራለን፣እንወያያለን፣እንደራጃለን የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ፮ኛ ክ/ጦር የስናን
+2
"ህዝባዊ ውይይቶች  ተጠናክረው ቀጥለዋል"         እንመክራለን፣እንወያያለን፣እንደራጃለን የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ፮ኛ ክ/ጦር የስናን አባጂሜ ብርጌድ በሚያስተዳድራቸው ቀበሌዎች ተከታታይነት ያላቸው ህዝባዊ ውይይቶችን እየተደረገ ይገኛል። በዛሬው ዕለትም በገዳማዊት ቀበሌ የገልጥማ መገራን ንዑስ ቀበሌ ከሚገኙ ማሕበረሰቦች ጋር  ሰፊ ውይይት አድርገዋል። ጥቅምት 09/2018ዓ.ም ድል ለአማራ ፋኖ! "አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!" ፋኖ ዘመን ባሳዝነው ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

🔥ኢንስፔክተር ልየው የተባለወ የፖሊስ አዛዥ ተገድሏል‼️ የጡት ቆራጩን ተላላኪ መመንጠር ተጠናክሮ ይቀጥላል።የመካነ ኢየሱስ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኢንሰፔክተር ልየው ተሸኝቷል! ይቀጥላል.... እንደዚህ
+1
🔥ኢንስፔክተር ልየው የተባለወ የፖሊስ አዛዥ ተገድሏል‼️ የጡት ቆራጩን ተላላኪ መመንጠር ተጠናክሮ ይቀጥላል።የመካነ ኢየሱስ ከተማ ፖሊስ አዛዥ ኢንሰፔክተር ልየው ተሸኝቷል! ይቀጥላል.... እንደዚህ መረር ማለት ነው የሚሻለው ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

🔥#አስቸኳይ_የድሮን_ቅኝት_መረጃ ‼️ ሞጣ መብረቁ ተፈራ ብርጌድ በሚንቀሳቀስበት ቀጠና ዛሬ ጥቅምት 9/2018 አስተርዮ እና ማክሰኝ የድሮን ቅኝት እያደረገ ነው ከቀኑ 7:30 ላይ ። ከመሰባሰብ እ
🔥#አስቸኳይ_የድሮን_ቅኝት_መረጃ ‼️ ሞጣ መብረቁ ተፈራ ብርጌድ በሚንቀሳቀስበት ቀጠና ዛሬ ጥቅምት 9/2018 አስተርዮ እና ማክሰኝ የድሮን ቅኝት እያደረገ ነው ከቀኑ 7:30 ላይ ። ከመሰባሰብ እና ለድሮን የሚያጋልጡ ነገሮችን ከአጠገባችሁ አርቁ‼️ መረጃው ይሰራጭ‼️ ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

በምስራቅ አማራ ቀጠና አርሶ አደርና ወደ ሕክምና የሚሄድ ሕመምተኛ መስለው ሲሸሹ የነበሩ ሦስት የብልፅግና ካድሬዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰምቷል። የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ
በምስራቅ አማራ ቀጠና አርሶ አደርና ወደ ሕክምና የሚሄድ ሕመምተኛ መስለው ሲሸሹ የነበሩ ሦስት የብልፅግና ካድሬዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተሰምቷል። የአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ንጉሥ ሚካኤል አሊ ኮር ሰራዊት የኬላ ላይ ፍተሻ በማድረግ ላይ ሳለ ተፈላጊ የሆኑ 3 የብልጽግና ካድሬዎችን በቁጥጥር ስር ማዋሉ ተነግሯል። ጡት በመቁረጥ የጥላቻ እርካታውን ለሚገልፀው የብልፅግና ቡድን ተላላኪ የሆኑት ካድሬዎቹ፡ አርሶ አደርና ወደ ሕክምና የሚሄድ ሕመምተኛ መስለው ሲሸሹ ነው በቁጥጥር ስር የዋሉት ተብሏል። ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

ፋኖና ኢላማ 💪 ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

የፋኒት ባ'ለም ዋሲሁን የልቅሶ ስነስርዓት ተወልዳ ባደገችበት በአርቢሲ ማርያም ቤተክርስቲያን ታላላቅ የሃይማኖት አባቶችና የ፭ኛ ክፍለ ጦር አባላትና የአረንዛው ዳሞት ብርጌድ አመራሮች በተገኙበት ተፈ
+3
የፋኒት ባ'ለም ዋሲሁን የልቅሶ ስነስርዓት ተወልዳ ባደገችበት በአርቢሲ ማርያም ቤተክርስቲያን ታላላቅ የሃይማኖት አባቶችና የ፭ኛ ክፍለ ጦር አባላትና የአረንዛው ዳሞት ብርጌድ አመራሮች በተገኙበት ተፈጽሟል። ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9

የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ አንደኛ ኮር ታሪካዊቷ ጉና ክፍለጦር፣ሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለጦር፣ጣና ገላዉዲወስ ክፍለጦር እና ነበልባሉ ፎገራ ክፍለጦር በደቡባዊው ጎንደር ቀጠና ከፍተኛ ድል ተቀዳጅተዋል። የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ አንደኛ ኮር ጉና ክፍለጦር አንበሳዉ እስቴ ዴንሳ ብርጌ፣አንዳቤት ብርጌድ፣ሀገረ ቢዘን ብርጌድ፣መቅደላ ብርጌድ ፣የጉና ክፍለጦር ቃኝ እና መሀንዲስ እንዲሁም የጉና ክፍለጦር አመራሮች እና የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ አንደኛ ኮር አመራሮች የተሳተፉበት አዉደዉጊያ ተደርጎ በጠላት ላይ ከፍተኛ የሆነ ሰባዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሷል። ዛሬም እንደ ትናንቱ ታላቅ ድል የፈፀሙት የጉና ክፍለጦር የእስቴ ዴንሳ ብርጌድ ከጧቱ 12:00 ጀምሮ ከአገዛዙ ዙፋን ጠባቂ ሰራዊት ጋር ፊት ለፊት የጨበጣ አዉደዉጊያ በማድረግ ሶስት የክንክሬት ምሽግ በመሰባበር ጠላትን ሙሉ ለሙሉ ደምስሰዉታል። አዉደዉጊያዉ በእስቴ መካነየሱስ ከተማ፣በደንጎልት፣በዮቅራሀ እና ጌጣ አድማሱን አስፍቶ የተካሄደ ሲሆን በዮቁራሀ፣ቄጣ እና ደንጎልት የፈረጠጠዉ ኃይል ሙሉ ለሙሉ ተደምስሷል።በዚህ አዉደዉጊያ የሀገረ ቢዛን ብርጌድ እና የአንዳ ቤት ብርጌድ አንድ ሻለቃ በጋራ ተሳትፈዋል። የጉና ክፍለጦር አመራሮች እና የኮሩ አመራሮች በጋራ በመሆን አዉደዉጊያዉን የመሩት ሲሆን የእስቴ ዴንሳ ብርጌድ ፣የሀገረ ቢዘን እና የአንዳቤት ብርጌድ አመራሮችም ዉጊያን በጥበብ እና ሰንሰለቱን በጠበቀ መልኩ መርተዉታል። ከከተማዋ ዉጭ የነበረዉን የጠላት ኃይል በማፅዳት በአፋጣኝ እስቴ መካነየሱስ ከተማን የተቆጣጠሩት የጉና አናብስቶች በከተማ የሰፈረዉን እና አመራር ሲጠብቅ የነበረዉን የአገዛዙን ጡት ቆራጭ ቡድን ድባቅ መተዉታል። መካነየሱስ ከተማን ሙሉ ለሙሉ በመቆጣጠር የታሰሩ እስረኞችን ማስፈታት የተቻለ ሲሆን ከታሰሩት መካከል አስር ቀን ያልሞላት እመጫት በአገዛዙ በግፍ ታስራ ዛሬ በልጆቾ የበረታ ክንድ ተለቃለች።በተጨማሪም አገዛዙ ስለሚሊሺያ ቀለብ ከዝኖ ያስቀመጠዉ ሎጀስቲክ በጀግኖቹ የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ልጆች ቁጥጥር ስር ዉሏል። በአጠቃላይ በርካታ የጠላት ኃይል የተደመሰሰ ሲሆን ሶስት ብሬን እና ቁጥሩ በዉል ያልታወቀ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ ምርኮ ተደርጓል።ከሞት የተረፈ ከ130 በላይ የጠላት ኃይል ምርኮኛ ተደርጓል።ቁጥሩ ከ100 በላይ የሚሆን የጠላት ኃይል ደግሞ ተደምስሷል። በዚሁ ቀጠና የአንዳ ቤት ብርጌድ አንዳቤት ከተማ በመግባት በጠላት ላይ ድንገተኛ ጥቃት ፈፅሟል።ጠላት በጀግኖቹ የአንዳቤት ብርጌድ ከበባ ዉስጥ ገብቱ ነፍስ ዉጭ ነፍስ ገቢ ሲል ዉሏል።ሌላኛዋ የጉና ክፍለጦር መቅደላ ብርጌድ ወደ እስቴ መካነየሱስ ሲጓዝ በነበረዉ የጡት ቆራጩ የበሰልፅግና ሰራዊት ላይ በሶስት የተጠና ቦታ ደፈጣ በመጣል አብዛኛው ሀይል ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ችለዋል።በተጨማሪም በጋሳኝ ከተማ በመግባት በርካታ የሚሊሺያ ኃይል በመደምሰስ ቀሪዉን ደግሞ ምርኮኛ ማድረግ ችለዋል። በሌላ መረጃ የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለጦር፣የጣና ገለዉዲወስ እና የነበልባሉ ፎገራ ክፍለጦር ከደራ ሀሙሲት  ከአርብ ከተማ በመዉጣት ወደ እስቴ መካነየሱስ ጉዞ በማድረግ ላይ በነበረዉ የጠላት ኃይል ላይ እርምጃ በመዉሰድ በአገዛዙ ጥምር ጦር ላይ ከፍተኛ የሆነ ሰባዊ እና ቁሳዊ ኪሳራ አድርሰዉበታል።ጀግኖቹ የሜጀር ጀኔራል ዉባንተ አባተ ልጆች ከአርብ ገብያ የወጠዉን ኃይል ድባቅ በመምታት ወደ መጣበት አሳፍረዉ መልሰዉታል። በዛሬው አዉደዉጊያ ከፍተኛ ድል የተገኛ ሲሆን ከሰሞኑ በአገዛዙ በጭካኔ የታረዱ እህቶቻችን ደም ተመልሷል።በዛሬዉ አዉደዉጊያ አንድነት የታየበት ሲሆን የራስ ተራራው ጉና ክፍለጦር የጠላትን መንገድ በመዝጋት የጠላትን አቅጣጫ ማደናቀፍ ችለዋል።በተጨማሪም የጀኔራል ሀይሌ መለሰ ክፍለጦር በስማዳ ወገዳ ከተማ በመግባት ታላቅ ድል ፈፅሟል። በዚህ አዉደዉጊያ በርካታ ጀብዶች የተገኙ ሲሆን የድሎችን ዉጤት ከሚመለከተዉ አካል ወደ እናንተ የምናደርስ ይሆናል። ( ጥቅምት 09 ቀን 2018 ዓ.ም) ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን። ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk   https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9