ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
Открыть в Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Больше3 678
Подписчики
+2624 часа
+3797 дней
+1 10930 дней
Архив постов
+1
የምህርት አዋጁን የተቀበለ የአገዛዙ ሰራዊት አባላት የጎፍ ክ/ጦርን ተቀላቅሏል።
የካቲት 09/2018ዓ.ም
ደ/ወሎ አልብኮ ወረዳ አካድ ከሚባል ቦታ የአገዛዙ ሰራዊት 11ኛ ዕዝ 104ኛ ኮር 36ኛክ/ጦር 3ኛሬጅመንት አባል የነበር አንድ ጥቁር ክላሽ ከነተተኳሹ በመያዝ አፋብን ሚኒሊክ ዕዝ ልጅዕያሱ ኮር የጎፍ ክፍለ ጦር ተቀላቅለዋል።
ህልውናችን በተባበረ ክዳችን💪💪💪
የካቲት 09/2018 ዓ.ም
አፋብን ሚኒሊክ ዕዝ ልጅ ዕያሱ ኮር የጎፍ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት ።
ነብዮ ጀኔራል አሳምነው ፅጌ የአማራ ብሔርተኝነት እርሾ!!
አሳምነውነት-እውነት፣ሃቅ፣መርህ፣ሚዛናዊነት እና ተቋማዊነት ነው።
የትናንታችንን እውነት ለትውልዱ እናፀናዋለን!!
አሳምነውነት የትውልዱ ርዕዮተነት ሆኖ በመላው አማራ ሰማይ ሰር ይተከላል።
አፋብን የአሳምነውነት ስብስብ ነው።
የቆምነው በእውነተኛ አስተሳስብህ እና በከፈልከው አማራዊ ጀግንነትህ ነው።
ሃቅን የማንበላ እልፍ አማራዎች ዛሬም አለን
መስዋአትነትህን ላናረክሰው ቃል ገብተናል!!
አሻራህ በድል ይጠናቀቅ ዘንድ እውነተኛ ልጆችህ ፩ ላይ ቆመናል።
ከአፋብን ጎጠግ ዕዝ የተሰጠ የሐዘን መግለጫ፦
የአማራን ህዝብ ህልውና ለማረጋገጥ በሚደረገው ተጋድሎ ጀግኖች በደም ቀለም ደማቅ ታሪክ እየፃፉ እያለፉ ይገኛሉ።
ትውልድን ለማረሰቀጠልና ለብዙኃኑ ህልውና ሲባል ጀግኖችን መገብር የግድ በሆነበት በህልውና ትግላችን ለቃላቸው የታመኑ ጀግኖች ከጠላት ጋር ጉርንቦ ለጉርንቦ ተናንቀው መሰዕዋትነት እየከፈሉ ይገኛሉ።
ትግሉን በደሙ ከለኮሰው አርበኛ አይሸሽም ዮሐንስ ጀምሮ በሶስት አመት ቆይታ ውስጥ ብዙ የትውልዱ ፈርጦችን ገብረናል።
በጎንደር ቀጠና ከሚጠቀሱት ቀደምት ክፍለጦሮች ተርታ የሚመደበው ግዙፉ በጌምድር ክፍለጦር ከጎንደር ከተማ እስከ አርማጭሆ፤መተማ፤ገንደዋ፣መሸሐ፣ላስታ ሽመለጋራ በርሐወች፤ እንዲሁም ከአዘዞ አየር ማርፊያ ጀምሮ ደንቢያ፣ጣቁሳ፣አለፋ፣ቋራ፣ደለጎ፣ሽንፋ ዱባባ፣ቱመት፣ፎድሮዶ፣መንዶካ፣ ሻሽየና በዙሪያው ያሉ በርሐማ ቦታወች በሙሉ ያልተዋጋበትና ጠላት ያላረገፈበት ቀጠና የለም።
ክፍለጦሩ በእነዚህ ሁሉ ቀጠናወች በሚያደርገው ተጋድሎ እንቁ ጀግኖችን ገብሯል።
ይህ መራር መስዕዋትነ ዛሬም የቀጠለ ሲሆን አርበኛ ታድሎ ወርቄ( አባ ጠቅል)፤ አዲሱ ትውልድ እየመነዘረ ሊጠቀምባቸው የሚችሉ ጀብዶችን ሲፈፅም ኖሮ በትናትናው ዕለት ማለትም የካቲት 08/2018 ዓ/ም ጠላትን ሲረፈርፍ ውሎ በጀግንነት ተሰውቷል።
አርበኛ ታድሎ ወርቄ(አባ ጠቅል) አስከ አስረኛ ክፍል ከተማረ በኋላ ገና በለጋ እድሜዎ ወደ ውትድርና ህይወት የገባ ሲሆን የአማራ ልዩ ሐይልን በመቀላቀል የሚወደውን ህዝብ ያገለገለ የልዩ ሐይል ኮማንዶ ነበር።
ይህ እየታገልነው ያለው ጨፍጫፊ ስርዓት የአማራ ልዩ ሐይልን በበተነበት ሰዓት ስናይፕር ይዞ በመውጣትና ትግሉን በመቀላቀል ተወልዶ ባደገበት ምዕራብ ደንቢያ፤ ጉራንዲ ወንበባና አካባቢው ወጣቱን በማደራጀት አንጫጫው ሻለቃን በመመስረት ትግሉን ከለኮሱት ጓዶቹና የትግል አባቱ እራ ደረጀ በላይ ጋር በመናበብ ትግል ጀምሯል።
ከጯት ከተማ በቅርብ እርቀት ራሱ በመሰረተው አንጫጫው ሻለቃ እየተንቀሳቀሰ ጯሒት የነበረን የስርዓቱ ሐየል በማፈራረስ ቁጥር አንድ አፈፃፀም ነበረው።
እየቆየ ሲሔድ፤ የአመራር ብቃቱ፣የወታደር ሙያው፣ የተገራ ስነ-ምግባሩና የአላማ ፅናቱ ወደ ሌላ ሐላፊነት እንዲታጭ ምክንያት ሆኖት የግዙፉ ናደው ብርጌድ ዋና አዛዥ በመሆን አንድ አመት በላይ አግልግሏል።
በብርጌድ አመራርነቱም የነበረው ወታደራዊ ልምድ በተፈጥሮ ከተቸረው የአመራር ብቃት ጋር ተዳምሮ ብርጌዷን ጠላት በስሟ ብቻ እንዲናድ አድርጎ በመስራት ብዙ የጠላትን ቅስም የሰበሩ ጀብዶችን ፈፅሟል።
ሙያውና የአፈፃፀም ብቃቱ ከገራገር ባህሪው ጋር ተዳምሮ የሰራዊቱ ልብ ውስጥ የገባው አርበኛ ታድሎ ወርቄ(ጠቅል) የበጌምድር ሰራዊት በስስት የሚወደው ደፋር ታጋይ በመሆኑ የክፍለጦር ዘመቻ መሪ እንዲሆን ተመረጦ እስከተሰዋበት ሰዓት ድረስ ግዙፉን በጌምድር ክፍለጦር በዘመቻ መሪነት በብቃትና በጀግንነት መርቷል።
አርበኛው በ1987 ዓ/ም ከላይ በተጠቀሰው ቦታ የተወለደ ሲሆን ባለትዳርና የሶስት ልጆች አባት ነበር።
በትናትናው ዕለት ማለትም በ08/2018 ዓ/ም በጭልጋና ጣቁሳ ወረዳ አዋሳኝ የሚገኝ ጨውድባና ወርቅድባ በተባለ ቦታ ላይ ከቀኑ 9:00 ገደማ በተጀመረውና እስከ ምሽቱ 2:00 በዘለቀው እልህ አስጨራሽ ትንቅን ከሚመራው ሰራዊት ጋር የጠላትን ሐይል በከፍተኛ ሁኔታ ከደመሰሱ በኋላ በክብርና በጀግንነት ተሰውቷል።
ሽዎችን መርቶ፤ አስተምሮ፤ በአምሳሉ ቀርፆ የተሰዋው ግዙፉ አርበኛ ታድሎ ወረቄ በመስዕዋትነቱ አዲሰ የትግል ምዕራፍ ለኩሶ አርፏል። ውዱ ጓዳችን የተሰዋለት ውዱ ትግል በአምሳሉ በቀረፃቸው ጓዶቹ ተጧጡፎ ይቀጥላል።
"ሐዘናችን በእለቅሶ ሳይሆን በዘመቻ እንወጣለን"
"አናለቅስም ጓዴ"!
እንደ እሸቴ ሞገስ እንደ ሸዋው ጀግና፣
የአብራኩ ክፋይ ይታገስ ሞቶበት
"አላለቅስ" ብሎ በቃሉ እንደፀና፣
እቅድክን ሳንጨር
እኛም አናለቅስም ቃል አለብን እና።
"አናለቅስም ጓዴ"✊
በሰላም ዕረፍ!
የአፋብን ጎጠግ ዕዝ!
+1
የምህርት አዋጁን የተቀበሉ የአገዛዙ ሰራዊት አባላት 64ኛ ክፍለ ጦር ተቀላቀሉ።
የካቲት 09/2018ዓ.ም
1ኛ.መሀመድ ደምሴ
2ኛ.ቢኒያም ግዛቸው የተባሉ በእነማይ ወረዳ ጠልማ ቀበሌ ከሚገኘው የአገዛዙ ሰራዊት 6ኛ ዕዝ 602 ኮር 75ኛ ክ/ጦር 6ኛ ሬጅመንት አባል የነበሩ ሁለት ኮሪያ ክላሽ ተተኮሽ በመያዝ አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ተቀላቅለዋል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!
የካቲት 09/2018 ዓ.ም
አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት
የአገዛዙን ተልዕኮ የማክሸፍ ስራዎች እና በትግላችን ልዩ ፍላጎት የነበራቸው እጆች ተቆርጠው ወድቀዋል።
የደጅ አዝማች በላይ ዘለቀ እና የሽፈራው ገርባው ልጆች የትላንት ክፍተቶችን በመፍታት በቀጠናው የተሻለ ስራ ለመስራት እጅ ለእጅ በአንድነት ቆመዋል።
እልፍ ጀግኖች የወደቁበት ቀጠና ለማጠናከር ጀግኖች በመተሳሰብ እና በመመካከር የትላንት ክፍተቶችን ፈተው ህዝብ እና ድርጅቱ የሰጣቸውን ስራ ወደ መሬት አውርደው ለመስራት እንዲህ በደስታ እና በፈገግታ ብቅ ብለዋል።
ከሰላማዊ ትግሉ እስከ ትጥቅ ትግሉ ብዙ ዋጋ የከፈሉ ጀግኖችን አንዱን ከአንዱ ለይቶ በማሞገስ እና በመነጠል ጀግኖች ከትግሉ ለመነጠል የሐሰት ፊክ አካውንቶች በመክፈት ሐሰተኛ ወሬ የሚያራግቡ ግለሰቦች ምላስ ተቆርጦል።
በጀግኖች ወንድም አማቾች መሀል ጣልቃ በመግባት ለህዝባችን እና ለጦራችን እንዲሁም ለትግሉ ደጋፊ በሙሉ ሐሰተኛ መረጃዎችን በማህበራዊ ሚዲያው የሚያሰራጩ የጀግኖችን ስም በጥሩ እንዳይነሳ የምትፈልጉ ግለሰቦች፣ የትግሉ የደም ነጋዴዎች ስንት ጀግኖች ውድ ሕይወታቸውን ሰውተው ድርጅቱ እና ህዝባችንን ለእኛ አደራ በሰጡን ጓዶች አፅም ስም ከእንደዚህ አይነት አስነዋሪ ተግባር እንድትወጡ ወንድማዊ ምክሬን እለግሳለሁ።
በመሆኑን በእንደዚህ አይነት ድርጊት ግዜ ከምታባክኑ ይልቅ የድርጅቱ ጠንካራ አመራሮችን፣ 64ኛ ክፍለ ጦር አመራርና ከባላት ጎን እንድቆሙ በአክብሮት እንገልፃለሁ።
አንድነት ኃይል ነው💪💪💪
ፍቅር ያሸንፋል💚💛❤️
የጠላት እጅ ተቆርጦል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስስ ተስፋ!!
መጋቢት 09/2018 ዓ.ም
የአገዛዙን ተልዕኮ የማክሸፍ ስራዎች እና በትግላችን ልዩ ፍላጎት የነበራቸው እጆች ተቆርጠው ወድቀዋል።
የደጅ አዝማች በላይ ዘለቀ እና የሽፈራው ገርባው ልጆች የትላንት ክፍተቶችን በመፍታት በቀጠናው የተሻለ ስራ ለመስራት እጅ ለእጅ በአንድነት ቆመዋል።
እልፍ ጀግኖች የወደቁበት ቀጠና ለማጠናከር ጀግኖች በመተሳሰብ እና በመመካከር የትላንት ክፍተቶችን ፈተው ህዝብ እና ድርጅቱ የሰጣቸውን ስራ ወደ መሬት አውርደው ለመስራት እንዲህ በደስታ እና በፈገግታ ብቅ ብለዋል።
ከሰላማዊ ትግሉ እስከ ትጥቅ ትግሉ ብዙ ዋጋ የከፈሉ ጀግኖችን አንዱን ከአንዱ ለይቶ በማሞገስ እና በመነጠል ጀግኖች ከትግሉ ለመነጠል የሐሰት ፊክ አካውንቶች በመክፈት ሐሰተኛ ወሬ የሚያራግቡ ግለሰቦች ምላስ ተቆርጦል።
በጀግኖች ወንድም አማቾች መሀል ጣልቃ በመግባት ለህዝባችን እና ለጦራችን እንዲሁም ለትግሉ ደጋፊ በሙሉ ሐሰተኛ መረጃዎችን በማህበራዊ ሚዲያው የሚያሰራጩ የጀግኖችን ስም በጥሩ እንዳይነሳ የምትፈልጉ ግለሰቦች፣ የትግሉ የደም ነጋዴዎች ስንት ጀግኖች ውድ ሕይወታቸውን ሰውተው ድርጅቱ እና ህዝባችንን ለእኛ አደራ በሰጡን ጓዶች አፅም ስም ከእንደዚህ አይነት አስነዋሪ ተግባር እንድትወጡ ወንድማዊ ምክሬን እለግሳለሁ።
በመሆኑን በእንደዚህ አይነት ድርጊት ግዜ ከምታባክኑ ይልቅ የድርጅቱ ጠንካራ አመራሮችን፣ 64ኛ ክፍለ ጦር አመራርና ከባላት ጎን እንድቆሙ በአክብሮት እንገልፃለሁ።
አንድነት ኃይል ነው💪💪💪
ፍቅር ያሸንፋል💚💛❤️
የጠላት እጅ ተቆርጦል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስስ ተስፋ!!
የካቲት 09/2018 ዓ.ም
እግር ተከላ ብሎ ሲንከላወስ የከረመው ብአዴን በመጨረሻም እግሩ ከናካቴው እንደተቆረጠ ተረድቷል፤ እግር ሳይኖርህ በአማራ ምድር የምተክለው እግር የለም።
የሆነው ሆኖ የወጣበትን ማህበረሰብ እንዲወጋ በደንብ እስካፍንጫው ያስታጠቁት አድማብተና እና ሚሊሽያ፣ ቀን ጠብቆ ወደ ወገን ኃይል (ፋኖ) በገፍ እየተመመ ይገኛል።
ሰብዓዊነት ካልፈጠረበት የኦሮሙማ አገዛዝ እራስን ማራቅ አማራ ስለሆናችሁ ብቻ የምታደርጉት ሳይሆን፣ ሰው የሆነ ሁሉ ሊወስደው የሚገባ እርምጃ ነው።
አሁንም የምህረት አዋጁን ተጠቀሙበት፤ አይ ያለ ደግሞ የምሬት እርምጃ ይጠብቀዋል።
የካቲት 08 ቀን 2018 ዓ.ም
በቀጠለው የጎንደሩ ተጋድሎ ከባህርዳር ጎንደር መስመር ላይ ከባህርዳር በ60 ኪሎ ሜትር ርቀት የምትገኘው ወረታ ከተማ የተከማቸን የጠላት ሎጅስቲክ በመማረክ ጀብዱ ተፈፅሟል። አብይ አህመድ እንደተለመደው ከተማው ላይ የድሮን ናዳ አውርዷል። ድሮኑ በሰራዊታችን ላይ አንዳችም ጉዳት ባያደርስም በሲቪሊያን ላይ ጉዳት አድርሷል። የአገዛዙ ሰራዊት የመከላከል ውጊያ እያደረገ መሆኑን አሚኮን ጨምሮ በልሳኖቹ በኩል አረጋግጧል።
ከአፋር ክልል ጭፍራ ተነስቶ ወልድያን በማቋረጥ ወደ ላሊበላ መስመር በአራት ዙ23 ታጅቦ በበርካታ መኪኖች ይጓዝ የነበረ የፋሽስቱ ብልፅግና አገዛዝ ሰራዊት በምኒልክ ዕዝ የአሳምነው ክፍለ ጦር ቃኝ ሳንቃ ከተማ ዙሪያ የተሳካ የደፈጣ ጥቃት ተፈፅሞበታል። በዚህ ጥቃት በሁለት ተሽከርካሪ ላይ የነበረ የጠላት ሰራዊት ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል።
በሌሎች አካባቢወችም የተጠናከሩ ውጊያወች በመደረግ ላይ ናቸው።
እብናት፣ በለሳ፣ ደራ፣ እስቴ፣ ስማዳን ጨምሮ በበርካታ ወረዳወች በፈቃደኝነት እጅ የሰጠው የጠላት ሰራዊት በምህርት አዋጁ መሰረት እየተስተናገደ ይገኛል። በሌሎች የክልሉ ወረዳወች የተሰማራ ኃይልም የምህረት አዋጁን ተከትሎ በገፍ እየመጣ ነው።
የወረረው የአማራ ምድር ሁሉ የእሳት ረመጥ የሆነበት የብልፅግና አገዛዝ ከፍተኛ ጭንቀት ውስጥ ይገኛል። የጦርነቱን ትርክት ለመለወጥ የተንደፋደፈበት የፕሮፖጋንዳ ስራም እንደ ጉም ተኗል።
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ተወርዋሪ ክፍለ ጦር
የካቲት 08/2018ዓ.ም ምሽት 02:30
ፀዳሉ ደሴ ላይ የተፈጸመ ደፈጣ አጃቢዎቹን አሥመታ❗
የአቢይ አሕመድ አገዛዝ አገልጋይና ዙፋን ጠባቂው ከሐዲ ፀዳሉ ደሴ ከደብረ ታቦር ወደ ዓለም በር ከአድማ ብተናና ወዶ ገቦቹ ከሐዲያን የሆድ ዘመዶቹ ጋር ተሽከርካሪዎቹን ከኋላ እግረኛን ከፊት አድርገው እየተጓዙ ባሉበት ሠዓት ነፍጠኞቹ የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ የአብራክ ልጆች በወሰዱት ፈጣን ውሳኔ አጃቢዎቹና ውሥን የአድማ ብተና አካላት ተመትተዋል። አድማዎቹ ወድያውኑ ሕይወታቸው ሲያልፍ የፀዳለች አጃቢዎች ቁሥለኛ ሆነዋል። ፀዳለች ደሴ ለ02ኛ ጊዜ ዩዜን ቦልትነትን ተንፍሳለች። 06 አድማ ብተናዎች አጋጣሚውን ተጠቅመው ከአማራ በታኙ ተቋም አምልጠዋል።
ወደዓለም በር ሲመጣ የነበረው ኃይልም በድንጋጤ እግሬ አውጭኝ ሢል በፍጥነት ደብረ ታቦር ከተማ ገብቷል።
ኅልውናችን በተባበረ ክንዳችን❗
ዝንተዓለም ዓምሐራ Forever AMHARA🔑
አፋብን ሰ/አ/ቀ በላይ ዕዝ
ሜ/ጀ/ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር ሕ/ግ
ፋኖ ኃቅአለው ፀጋ አለባቸው
ቋሚ ምሥል፦ ዓምሐሮች ብቻ🔑✊
ሰበር ዜና
የ206ኛ ኮር አዳኝ ቡድን በደብረ ማርቆስ ከተማ ከምሽቱ 1:45 በፈፀመው የቦምብ ጥቃት በአንድ ፓትሮል ላይ የነበሩ 10 አድማ ብተና ተገድለዋል
የካቲት 8/2018 ዓ.ም
====================================
ተደጋጋሚ ጥቃት በመክፈት በደብረ ማርቆስ ከተማ የአገዛዙን ኃይሎች በተናጥልና በቡድን በቦምብ ሚያጋዩት አነፍናፊ የ206ኛ ኮር አዳኞች በፈፀሙት የምሽት ጥቃት በአብማ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 01 በግ ተራ አካባቢ በአንድ ፓትሮል ተጭነው የሚንቀሳቀሱ 10 አድማ ብተናዎች በቦምብ ጋይተዋል።
ተከታታይነት ባለው የተጠና ኦፕሬሽ ደብረ ማርቆስ ከተማ የመሸገውን የአረመኔውን ሰራዊት የሚያስጨንቁት የ206ኛ ኮር አዳኝ ቡድን በፈፀሙት አስደናቂ ጀብድ በፓትሮል የሚከንፉ አድማ ብተናዎችን አየር ላይ ቀልመዋቸዋል። በዚህ ጥቃት የተደናገጠው ጠላት ከተማዋን በተኩስ እየናጣት ሲሆን በወገን በኩል ምንም አይነት ጉዳት አልደረሰም።
አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ!
የአፋብን ቴዎድርስ ዕዝ 206ኛ ኮር ህዝብ ግንኙነት
Baye Desta
ሰበር መርጃ የጠላት እንቅስቃሴ ወደ ወረታ
ከአመሻሹ 12:24 አካባቢ ከማክሰኝት እና በአዲስ ዘመን አቅጣጫ ዙ 23 እና ዲሽቃዎችን የታጠቀ ጠላት ኃይል ወደ ወረታ እያመራ ነው መረጃው ወረታ ለሚገኘው የወገን ኃይል ይዳረስ።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ፤ እንደ አንበሳ ተከናንቦ፣ እንደ ንስር ታድሶና በብርሃን ፍጥነት በመጓዝ፣ የማንንም ባዕድ አጀንዳ ሳይቀበል ወደ መጨረሻው የነፃነት ድል እየገሰገሰ ይገኛል። በጎንደር፣ በጎጃም፣ በወሎና በሸዋ አንድነቱን አጥንቶ የአባቶቹን ምድር ከወሮበላው የአብይ አህመድ ሥርዓት ሊያላቅቅ የመጨረሻውን የድል ፊሽካ ለመንፋት ጥቂት ቀናት ብቻ ቀርተውታል።
ይህንን ታሪካዊ የምስራች ለመስማትና ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት፣ እኛ በቀጥታ ከግንባር ሆነን በቴሌግራም ሚዲያችን መረጃዎችን እያደረስንዎት እንገኛለን። ሚዲያችን ለመላው ሕዝባችን ተደራሽ እንዲሆንና ድምፃችን እንዲሰማ Share እና Like በማድረግ ከጎናችን እንዲቆሙ ጥሪያችንን እናቀርባለን! እርስዎም ይወዳጁን!!!!!
+1
ከመሞት መሰንበት..!
የምህረት አዋጁን በመጠቀም አብዛኛዉ የአገዛዙ ታጣቂ ሀይል ለፋኖ እጅ እየሰጠ ነዉ፡፡በዛሬዉ የወረታገዉጊያ ለአፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት 204ኛ ኮር አፄ ፋሲል ክፍለጦር እጅ ከሰጡት መካከል:-
ኑ ለቤተሰባችህ ትረፉላቸዉ..!
+1
ከመሞት መሰንበት..!
የምህረት አዋጁን በመጠቀም አብዛኛዉ የአገዛዙ ታጣቂ ሀይል ለፋኖ እጅ እየሰጠ ነዉ፡፡በዛሬዉ የወረታገ ዉጊያ 204ኛ ኮር አፄ ፋሲል ክፍለጦር እጅ ከሰጡት መካከል:-
ኑ ለቤተሰባችህ ትረፉላቸዉ..!
የህልዉልና ትግል ላይ ነን፡፡
እንደማመጥ ጋይስ የትኛውንም የፋኖ ተዋጊ ማንም አላከውም ለማንምም አይላላክም።
የአማራ ህዝብ ቁጣ ውስጥ ነው ያለው፤ ህዝቡ ተቆጥቷል፤ እመነኝ ከዚህ በኋላ የአማራን ህዝብ በዙ-23 እታጀብክ ስንት አመት እንደምትመሩት አብረን እናያለን።
ወደ ህሊናችሁ ተመለሱ እየመጣ ያለው የተቆጣ ህዝብ ነው። የፈለገህን ያህል ብትጮህ በዉሸት ፕሮፖጋንዳ ራስህ አቃጥለህ የሆነ የአገልግሎት ተቋም ተቃጠለ ብሎ ቁጣው የሚበርድ ህዝብ የለም፤ ቀይ መስመር ተጥሷል።
የአማራ ህዝብ ቁጣ ውስጥ ነው ያለው፤ ህዝቡ ተቆጥቷል፤ ቀይ መስመሩ ተነክቷል፡፡
ትግሉም ላይለመለስ ተቀጣጥሏል፡፡
