ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Открыть в Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Больше4 256
Подписчики
-824 часа
+887 дней
+1 19430 дней
Архив постов
+1
በዳባት ዙሪያ ውጊያ ጠ*ላ*ት ኪ*ሳ*ራ ደረሰበት!!
ዘራይ ክ/ጦርና ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦሮች የተወጣጡ ሸጋው ውበትና ይታየው ብርጌዶች በዳባት ከተማ ዙሪያ ታህሳስ 15/2018 ዓ.ም የአርሶ አደር የጦር መሳሪያ ለመዝረፍ ተሰማርቶ የነበረን የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት በመፋለም ባደረሱበት ብርቱ ክንድ ከባድ ሰብዓዊና ቁሳዊ ኪሳራ ደርሶበታል።
*የተ*ደ*መ*ሰ*ሰ 31
*የቁስለኛ የቆሰለ 55
*የተ*ማ*ረ*ከ የነፍስ ወከፍ መሳሪያ 16
ከ4ኛ ደጃዝማች ኮር ዘራይ ሸጋው ብርጌድ ከ5ኛ ዳ/ቴዎድሮስ ኮር ጎንደሬ በጋሻው ክ/ጦር ይታየው ብርጌድ በዳባት ዙሪያ በተለይም ቀረሃ በተባለ ቦታ የዓብይ ፋሽስታዊ ሰራዊትን በመምታት ቀሪው ነብሱን ለማትረፍ ወደ ዳባት ሸሽቶ መግባቱ ይታወቃል።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
አፋብኃ በላይ ዘለቀ ዕዝ
ህ/ግንኙነት መምሪያ
በአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ኃይለ ማርያም ማሞ ክ/ጦር ተደጋጋሚ ኦፕሬሽን የተደናገጠው የብልጽግና ሰራዊት በደመ ነብስ የሞርተር ቅንቡላ ወዳገኘበት ሲወረውር ዋለ።
===============
በአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ፪ኛ ኮር ኃይለማርያም ማሞ ክ/ጦር ተደጋጋሚ ኦፕሬሽን ተስፋ የቆረጠው የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት በደመ ነብስ በሚወረውረው የሞርተር ቅንቡላ የንሀሃን ቤት እና ቤተ ክርስቲያን ላይ ጉዳት እየደረሰ ነው::
ተስፋ የቆረጠው የአብይ አህመድ ዙፋን አስጠባቂ ሰራዊት ከሰፈረበት ካምፕ ሳይወጣ የኃይለ ማርያም ማሞ ክ/ጦር ቦጋለ ሻለቃን አገኛለሁ በማለት በሚወረውረው የሞርተር ቅንቡላ በአካባቢው በሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎች፣ የቤት እንሰሳት እና ቤተ ክርስቲያን ላይ ጉዳት ደርሷል::
የብልጽግና ሰራዊት የኃይለ ማርያም ማሞ ክ/ጦር ቦጋለ ሻለቃ ጎርፎ በተባለ ቦታ ምሽግ ይዟል ብሎ በመደናገጥ የሞርተር ጥቃት እየፈጸመ እንደሆነ ከውስጥ የመረጃ ምንጮች ማረጋገጥ ተችሏል::
በዚህም የብልጽግና መራሹ የጥፋት ቡድን በተፈጸመ የሞርተር ጥቃት በቄስ ከለላው ይረዱ መኖሪያ ቤት ተኝቶ የነበረ ህጻን ላይ የአካል ጉዳት ሲደደርስ በመክበቢያ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ_ክርሥቲያን በረንዳ ላይ በወደቀ ቅንቡላ ደግሞ የቤተ ክርስቲያኗ አካል ጉዳት ደርሶበታል::
በተጨማሪም በፍረሀት ቆፈን የአብይ አህመድ መከላከያ በዘፈቀደ የወረወረው የሞርተር ቅንቡላ በአቶ ነጋሽ ተፈረዴ ቤት አካባቢ ወድቆ በልጆቹ እና በቤት እንሰሳት ላይ ከባድ ጉዳት ደርሷል::
መረጃውን ያደረሰን የአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ከሰም ኮር የህዝብ ግንኙነት ክፍል ኃላፊ አርበኛ ይታገሱ ጌታሁን ነው።
" ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን"
አፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ የህዝብ ግንኙነት ዜና ክፍል።
ታህሳስ 16/2018 ዓ.ም
በምዕራብ ዐምሓራ ቀጠና በፋኖ ቁጥጥር ስር በሚገኙ አከባቢዎች ላይ ተከታታይ የሆነ የድሮን ቅኝት እየተደረገ ነው።
ዛሬ ታህሳስ 16/2018 ዓ/ም ከንጋት ጀምሮ በደምበጫና በአከባቢው፣ በማቻከል፣ በደብረ ኤልያስና በአከባቢው እንዲሁም በሌሎች የምዕራብ ዐምሓራ ቀጠናዎች ተከታታይ የሆነ የድሮን ቅኝት እየተደረገ ነው።
አገዛዙ በርከት ያለ የሰዎች ስብስብ ካገኘ ጥቃት ከመፈፀም ወደኋላ እንደማይል ከዚህ ቀደም በፈፀማቸው ጥቃቶች ያሳየ ሲሆን፡ ስለሆነም ማሕበረሰቡ እንደ ገበያና የሐይማኖት ስፍራዎች እንዲሁም መሠለ መሰባሰቢያ ስፍራዎች ላይ ልዩ ጥንቃቄ እንዲያደርግ ምንጮቻችን አሳስበዋል።
አዲሱን የድርጅታን የአደረጃጀት ማሻሻያ ተከትሎ ወደ ትግላችን ሰርገው የገቡ የጠላት የተልዕኮ እጆች ቀን በቀን እየተቆረጡ ይገኛሉ።
አዲሱን የድርጂታዊ መዋቅርና የሰራዊታችንን አደረጃጀት በሻለቃ፣ በክፍለጦር፣በኮር እና በዕዝ መልሶ ከማደራጀት ጎንለጎን በሂደት ሀገር ተራካቢ ሰራዊትና አመራር ለመፍጠር በሚያስችል አግባብ ተቋማዊነትን በጊዜያዊ የመንግስት አስተዳደር መዋቅር ውስጥ ጭምር በማዋቀር ህዝብንና ትግልን አንድ አድርጎ መምራት እና ማፅናት ላይ እንገኛለን።
ይሁን እንጂ የኦሮሙማው አማራ ጠል ስርዓት ማህበረሰቡን እየዘረፈ ፣በፆም ወተት አምጡ ከዚያም ቅመሽ እያለ ኢ- ሀይማኖታዊ ተግባር አየፈፀመ ይገኛል። ሌላው ደግሞ የገጠመውን የፋይናንስ ችግር ለማስታገስ ጊዜ ለመግዛት በግብር ሰበብ
1.ለአንድ ቋት ወፍጮ 20,000ሺ ብ ር፣
2.ለሱቆችና ተመሳሳይ ነጋዴወች እስከ 50,000ብር እየጠየቀ ስለሆነ ህዝቡ መክፈል እንደሌለበት እናምናለን።
ስለዚህ ህዝባችን ማወቅ ያለበት ነገር፦
አዲሱን አደረጃጀት ስለጨረስን በቅርቡ ኦፕሬሽን ሰርትን ጠላትን ቀጠናውንም ሆነ ህዝባችን ነፃ ለማድረግ ዝግጂታችን ጨርሰናል።። ይህንን የማጥራት ዘመቻ ተከትሎ የጠላትን ስውርና ግልፅ ተልዕኮወች ተቀብሎ በባንዳነት የሚያስፈፅምም ሆነ በተለያዩ ድህረ ገፆች የምታራግቡ ግለሰቦች ከድርጊታችሁ ተቆጠቡ ካልሆ ግን ድርጂታዊ እርምጃ እንድንወስድ እንገደዳለን።
ክፋት ለማንም
በጎነት ለሁሉም!!!
የአጊአመ ህ/ ግንኙነት
ፋኖ በረከት ፀሐይነህ
Ashara Media - አሻራ ሚዲያ:
አረመኔው አሸ ባሪ ዘር አጥ* ፊ የውንብድና ሠራዊት በገነት አቦ ከተማ ሁለት የዐማራ አባላቱን ረሸነ
═══════════❁✿❁═══════════
(ታኅሣስ 15/2018 ዓ.ም፣ 33ኛ ክ/ጦር ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ)
በዐፋብኀ 102ኛ ኮር የ33ኛ ክፍለ ጦር በሚያስተዳድረው ቀጠና በገነት አቦ ከተማ የመሸገው አረመኔው አሸ ባሪ ዘር አጥ* ፊ የውንብድና ሠራዊት በገነት አቦ ከተማ ሁለት የዐማራ አባላቱን በግፍ ረሽኗል።
አገዛዙ እነዚህን ሁለት አባላት በአደባባይ የረሸነው "ከድታችሁ ፋኖን ልትቀላቀሉ አስባችኋል" በሚል ምክንያት መኾኑን የውስጥ የመረጃ ምንጮቻችን ያሳወቁ ቢኾንም፤ ለማኅበረሰቡ ግን "በአስገድዶ መድፈር እና በዝርፊያ ወንጀል የተገኘባቸው ናቸው" በማለት ለማስተባበል ሞክረዋል።
በሟቾች ሬንጀር "ደፋሪና ዘራፊ" የሚል ጽሑፍ ጽፈው ማንም እንዳያነሳቸው በመከልከል አስከሬናቸው በአደባባይ ውሏል።
በመጨረሻም በአካባቢው ቅን የሀገር ሽማግሌዎች ተማፅኖ እምነታቸውን ግምት ውስጥ ያስገባ ሥርዓተ ቃብር ሊፈጸምላቸው ችሏል።
✔ በሁለት አቅጣጫ ተሰልፈን ከምንሞት በአንድ አቅጣጫ ታግለን ሞትን እንግደል‼
✔ ሰላም ለሁሉም ፥ ሞት ለማንም‼
✔ ዐማራዊ አንድነት ያሸንፋል‼
የአረጋ ከበደ ስብሰባ በመርዓዊ ከሽፏል
።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።።
በዛሬው ዕለት ማለትም ታህሳስ 15/2018 ዓ/ም መርዓዊ ከተማ ላይ የባንዳዎች ፊት አውራሪ አረጋ ከበደ የተመራው ልዑክ በመርዓዊ ህዝብ ፊት ተዋረደ።
የመርዓዊ ህዝብ የአረጋ ከበደን ልዑክ በአዳራሽ ተገኝቶ አቀባበል እንዲያደርግና የአማራን ህዝብ ትግል ጠልፎ የሚጥል ሀሳብ እንዲሰነዝሩ ከአገዛዙ ጥሪ ቢደረግም ሜጨኞቹ ግን አንድም የብልፅግና አመራር ለመቀበል ዝግጁ አይደለንም እኛ የአማራ ህዝብ ትግል ቆስቋሽም ታጋይም ነን በማለት በራቸውን ዘግተዋል።
በዚህ የተበሳጨው የአገዛዙ ወንበር ጠባቂ ቡድን ቤት ለቤት እየዞረ ወደ ስብሰባው እንዲገቡ ለማስገደድ ሙከራ ያደረገ ቢሆንም የመጨረሻ ያለውን ሀይል በማሰባሰብ ከባህር ዳር ደብረ ማርቆስ በህዝብ ማመላለሻ ትራንስፖርት ተሳፍረው የሚንቀሳቀሱ ተሳፋሪዎችን በማስገደድ ተሳፋሪዎች የመርዓዊ ከተማ ነዋሪ መስለው እንዲሰበሰቡ ለማድረግ ቢሞክርም የአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የ102ኛ ኮር 22ኛ ክ/ጦር በኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ሻለቃ ኢፌሳና አማሪት ጎደሀ ቀጠና በማካለል መርዓዊ ከተማ ላይ በሞርተርና በዲሽቃ የታገዘ ውጊያ በማድረግ ስብሰባው እንዲከሽፍ ተደርጓል።
በዚህም ዕቅዱ የከሸፈበት ቡድን ያገኘውን ሁሉ በሀይል በዱላና ሰደፍ እየደበደበ የጤና መድን ክፈሉ እናንተ ሜጨኞች የፅንፈኛው ቀድኛ ደጋፊ ናችሁ በማለት በተለይ ሴቶችን እያንገላታ እንደነበር ለማረጋገጥ ችለናል።
የዛሬው ድል አፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ የመዋቅር ማሻሻያ እና ጦሩን በኮር የማደራጀት ስራ ሰርተን ባጠናቀቅንበት ማግስትና የስርዓቱ አገልጋዮች ሜጫ ላይ የቸደራጀ የፋኖ አወቃቀር በቸለይም በቀድሞ አጠራሩ የኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ የሚባለውን ሀይል ሙሉ በሙሉ ደምስሰን በትነነዋል ብለው የተለመደ የተፈበረከ ዜናቸውን ከመስራታቸውን ማግስት መርዓዊ ላይ ገብቶ የአረጋ ከበደን ስብሰባ መበተንና ጠላትን ሙትና ቁስለኛ ማድረጋችን ልዩ ያደርገዋል።
ታህሳስ 15/2018 ዓ/ም
የአፋብኃ ምዕ/አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ 102ኛ ኮር 22ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ
ፋኖ ቴዎድሮስ የደሜ
የአባት አርበኞች ጦር ጥቃት ፈፅመዋል "
ታህሳስ 15/2018 ዓ.ም
በ201ኛ ኮር 74 ክ/ጦር የእናርጅ እናውጋ ወረዳ የዲያጠባ ቀበሌ አባት አርበኞች ጦር የገበሬውን የግል የጦር መሳሪያ ለመዝረፍ የተንቀሳቀሰውን የምኒሻና እና አድማ ብተና ቡድን ላይ የደፈጣ ጥቃት በመፈፀም 4 ምኒሻ ከባድ ቁስለኛ ሆነዋል።
በዚህ የአባት አርበኞች ጦር ቁስለኛ ካደረጎቸው የሚሊሻ አባለት ፦
1. ሞላ አንዳርጌ
2. አባትነህ ዋለ
3. ስላባት በቀለ
4. ቢሰነብት የወጉ የተባሉ የብልፅግና ተላላኪ የምኒሻ አባላት በደፈጣ ጥቃቱ በጠና ቆስለው ደ/ወርቅ ሆስፒታል መግባታቸውን አረጋግጠናል።
በአሁኑ ወቅት 74ኛ ክፍለ ጦር አባላት እና የቀጠናው የአረበኞች ጦር ታሪክን በተግባር ሰርተው አርያ መሆናቸውን አረጋግጠዋል።
ታህሳስ 15/2018 ዓ.ም
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ
አዱስተስፋ"
የቴወድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር ህዝብ ግንኘነት
#ዳሞት_ያስተፋል_ሃሞት
በዛሬው ዕለት ማለትም በቀን15/04/2018 ዓ / ም የ109ኛ ኮር 99ኛ ክፍለጦር የደጋዳሞት ሻለቃ ታላቅ ድልን ተጎናፀፈ።በኮሩ ዘመቻ መምርያ ኃለፊ በሆነው በኮማንዶው ፲ አለቃ ንብረት ደሴ እና በክፍለጦሩ ዘመቻ መምርያ ኃላፊ በሆነው በሻለቃ አባይነህ እየተመራ ወደ ግንባር የተመመው የደጋዳሞት ሻለቃ የብርሃኑ ጁላ የእጅ ጓንት የሆነው መከላከያ እና የዘመኑ ተረፈ ይሁዳዎች የሆኑት ሚሊሻዎች መሽገውበት የነበረውን ቅዳሜ ገብያን ተቆጣጥረውት ውለዋል።ድልን መጎናፀፍ የዘወትር ሥራው የሆነው ይሁ ሻለቃ ዛሬም የሕዝብ አውንታዊ ወኔ ቀስቃሽ የሆነ ድልን እንሆ ብሎናል።በጥበብ መምራትን ከአባታቸው ከጀኔራል ዝናቡ የወረሱት ፲ አለቃ ንብረት ደሴ እና ፲፻ አለቃ አባይነህ በጥበብ ተራምደው የጥበብን ዉጤት አሳይተውናል።<<ጥበብ ቤቷን ሰራች >>ማለት ይህ ነው።
ከዚህ ጋር ተያይዞ የፋኖ ክንድ መፈርጠሙን እና የአገዛዙ የዥዋዥዌ ጉዞውን የተገነዘቡ የዓብይ ተፃምሮተ ተባይ የነበረው መከላከያ እየካደ ፋኖን እየተቀላቀለ ነው።
ለዚህም ማሳያ በቀን15/04/2018 ዓ /ም ፈረስቤት ከተማ ላይ ተወሽቆ ከነበረው የመከላከያ ሰራዊት ውስጥ
ሁለት መሰረታዊ ወታደሮች ሁለቱም እያንዳንዳቸው ጥቁር ክላሽ በመያዝ ወጥተው የደጋዳሞትን ሻለቃ ተቀላቅለዋል።
-አድነው እንየው የተባለው መሰረታዊ ወታደር አንድ ጥቁር ክላሽ እና 91ጥይት በመያዝ
-ንግሩ ደመቀ የተባለው መሰረታዊ ወታደር አንድ ጥቁር ክላሽ እና 110 ጥይት ይዘው በመውጣት ፋኖን የተቀላቀሉ ሲሆኑ ሁለቱም አንደኛ ሬጅመንት ፡ሦስተኛሻንበል እንደነበሩገልፀዋል።
ወለጋ!!
በቢዛሞ ሻሾበር ከተማ በአረመኔው አገዛዝ በርካታ ሴቶች እና ህፃናት በከባድ መሳሪያ እና በስ-ለ-ት አንገታቸው እ-የ-ተ-ቆረ-ጠ እ-የተ-ገ-ደ-ሉ ነው ::
ከተማዋንም አ-ው-ድ-መ-ዋታል ።
ከቀናት በፊት መከላከያ አካባቢውን ለቆ መውጣቱን ተከትሎ በብዙ ሺህ የሚቆጠር የልዩ ሐይል ፣ ጋቼና ሲርና ፣ ሚሊሻ በጥምረት ወደ ቦታው በመግባት ንፁ-ሐ-ንን ለመ-ጨ-ፍ-ጨ-ፍ ሙከራ ሲያደርግ ጀግናው ቢዛሞ ዕዝ በቦታው ደርሶ ከ216 በላይ ሐይል ደ-ም-ስሶ ነበር ።
በትናንትናው ዕለት የበ-ቀ-ል እ-ር-ም-ጃ ለመውሰድ መከላከያውን አስከትለው ተመልሰው በመግባት በርካታ እናቶችን እና ህፃናትን በአ-ሰ-ቃቂ ሁኔታ እ-የገ%ደሉ ይገኛል ።
ጀኔራል ኃይሉ ከበደ ክፍለ ጦር እና ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር በጥምረት ከ105 በላይ የአገዛዙን ሰራዊት በመደምሰስና ከ80 በላይ በማቁሰል ታላቅ ድል ተጎናፀፉ!
ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጀኔራል አሳምነዉ ፅጌ ኮር ጄኔራል ኃይሉ ከበደ ክፍለ ጦር እና ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር በጥምረት ባደረጉት ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ በጠላት ላይ የበላይነትን በመቀዳጀት ታላቅ ጀብዱ ፈፅመው ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ታህሳስ 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሁለት ቀናት በተካሄደው ከባድ ትንቅንቅ የጠላት ኃይል በአምስት አቅጣጫ ማለትም ከአስ ከተማ በደጋው ወደ ጭማው አቅጣጫ፣ከአስከተማ ቁልቋል ጊዮርጊስ አቅጣጫ፣ከብልባላ ላልኪው ኩራዝባይ አቅጣጫ፣ከይምርሐ አዲስ አለም ሽልም ድንጋይ አቅጣጫ እና ከዶቅሳ ወደ ወይሎ አቅጣጫ አስፍቶ የመጣውን የጠላት ኃይል ቀድሞ መረጃው የደረሳቸው የክፍለ ጦሮቹ ወታደራዊ መረጃ ክፍሎች ስትራቴጂካዊ ቦታዎችን ቀድሞ በማስያዝ አዲስ አለም ፋጭላ ተራራ የሚገኙ አራት ምሽጎችን በመስበር ጠላት በመጣበት ሁሉም አቅጣጫ የሽንፈት ካባ ተከናንቧል።
ለተከታታይ ሁለት ቀናት በተካሄደው እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅና ተጋድሎ ከ105 በላይ የብርሐኑ ጁላ አገር አፍራሽ አራዊት ሰራዊት ሲደመሰስ ከ80 በላይ ቁስለኛውን ይዞ ወደ ላልኪው ከተማ ፈርጥጧል።
በዚህም የፋኖን ምት መቋቋም ያቃተው የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና አራዊት ሰራዊት የአማራ ህዝብ ላይ የግፍ እና የበቀል አፈሙዙን ጦር መሳሪያ ያልታጠቁ ንፁሃን አማራዎች ላይ በማዞር ዲዝ ባዕለ እግዚአብሔር ላይ ሦስት የንፁሃንን ቤት ሲያቃጥል ኩራዝባይ ላይ አምስት የአርሶ አደሮችን የእህል ክምር በሞርተር ቅምቡላ አቃጥሏል። በዚህ ግፍ ያልረካው የአገዛዙ ምስለኔ ዘውማርያም ቀበሌ ሲገባ አንድ የአምስት ልጆች አባትን እና አንዲት የሁለት ልጆች እናትን በክላሽ ረሽኗል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የላስታ ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል መረጃውን አድርሷል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 16/ 2018 ዓ.ም
በ15/4/2018 ዓ.ም
በአፋብኃ ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው እዝ ከሰም ፪ኛ ኮር በኃይለማሪያም ማሞ
ክ/ጦር ላይ የብልፅግና ሰራዊት የፍርሃት ቆፈን ውሥጥ ሆኖ በተደጋጋሚ የሞርተር ቅንቡላ ውርወራ አደረገ።
የአገዛዙ ግትልትል ሰራዊት ልዩ ቦታው ጎርፎ ከሚባል ቀበሌ ከሀገረ ማርያም ከሰም ወርዳ የአገዛዙ ካምፖ አቅራቢያ በመሆን በኃይለማርያም ማሞ ክ/ጦር ቦጋለ ሻለቃ የፋኖ ሰራዊት ምሽግ ላይ በሞርተር ደብድቤ አጠቃለሁ ብሎ በተደጋጋሚ የወረወረው የሞርተር ቅንቡላ በአካባቢው በሚኖሩ ማህበረሰብ ላይና እንስሳት እንዲሁም ቤተ_ክርሥቲያን ላይ ጉዳት አደረሰ።
ቦጋለ ሻለቃ በአገዛዙ ካምፕ አቅራቢያ ምሽግ በመያዝና አገዛዙን ፍርሃት ቆፈን ውስጥ የከተተው ሲሆን የጠላት ሰራዊትም አትደረሱብን በሚያሥመሥል መልኩ የፍርሃት ዱላውን ሲያዘንብ አምሽቷል።
የደረሰውም ጉዳት:-
1,በቄስ ከለላው ይረዱ በሚባል ገበሬ እቤቱ ውስጥ ህፃን ልጅ በተኛችበት ቤቱን በማውደም በህፃኗ ላይ ጉዳት አድርሷል።
2ኛ=መክበቢያ ቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ_ክርሥቲያን በረንዳ ለይና
3ኛ=በአቶ ነጋሽ ተፈረዴ ቤት አካባቢ በእንሰሳት እና በልጆች መካከልም ጥሎ ጉዳት ያደረሰ ሲሆን
በአጠቃላይ የተጣለው ቅቡላ ማህበረሰቡን ያሥጨነቀና ያሥደነገጠ ነው።
➔ የማይቀረው የድልና የነፃነት ትግላችን ከወትሮ በተሻለ ተጠናክሮ ይቀጥላል።
ኃልውናችን በክንዳችን!!!
ክብረና ሞገሥ ለትግሉ ሰማዕታት!!
ምንጭ:-የኃይለ ማርያም ማሞ ክፍለ ጦር ሪፖርተር!!!!
ዛሬ ባህርዳር ከተማ የሥርዓቱ ከዳሚዎቹ የቀበሌ ደንገጥሮች በየሰፈሩ እየዞሩ ቦታ መደራጀት ሊሠጣ ነው ጤና መድንና ዲጅታል መታወቂያ አውጡ እያሉ ቅስቀሳ ይዘዋል።
አላማው ሥርዓቱ የደረሰበትን የገንዘብ ጠኔ ከያንዳንዱ ግለሰብ በነፍስ ወክፍ ለማከካስ ነው።
በያንዳንዱ ምክንያት ከከ1500-2000ብር በላይ ይሰበሰባሉ ።
ጀኔራል ኃይሉ ከበደ ክፍለ ጦር እና ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር በጥምረት ከ105 በላይ የአገዛዙን ሰራዊት በመደምሰስና ከ80 በላይ በማቁሰል ታላቅ ድል ተጎናፀፉ!
ምኒልክ ዕዝ ላስታ ጀኔራል አሳምነዉ ፅጌ ኮር ጄኔራል ኃይሉ ከበደ ክፍለ ጦር እና ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር በጥምረት ባደረጉት ከባድ ትንቅንቅና ተጋድሎ በጠላት ላይ የበላይነትን በመቀዳጀት ታላቅ ጀብዱ ፈፅመው ታላቅ ድል ተጎናፅፈዋል::
የአገዛዙ ወንበር አስጠባቂ ሰራዊት ታህሳስ 14/2018 ዓ.ም ጀምሮ ለተከታታይ ሁለት ቀናት በተካሄደው ከባድ ትንቅንቅ የጠላት ኃይል በአምስት አቅጣጫ ማለትም ከአስ ከተማ በደጋው ወደ ጭማው አቅጣጫ፣ከአስከተማ ቁልቋል ጊዮርጊስ አቅጣጫ፣ከብልባላ ላልኪው ኩራዝባይ አቅጣጫ፣ከይምርሐ አዲስ አለም ሽልም ድንጋይ አቅጣጫ እና ከዶቅሳ ወደ ወይሎ አቅጣጫ አስፍቶ የመጣውን የጠላት ኃይል ቀድሞ መረጃው የደረሳቸው የክፍለ ጦሮቹ ወታደራዊ መረጃ ክፍሎች ስትራቴጂካዊ ቦታዎችን ቀድሞ በማስያዝ አዲስ አለም ፋጭላ ተራራ የሚገኙ አራት ምሽጎችን በመስበር ጠላት በመጣበት ሁሉም አቅጣጫ የሽንፈት ካባ ተከናንቧል።
ለተከታታይ ሁለት ቀናት በተካሄደው እልህ አስጨራሽ ትንቅንቅና ተጋድሎ ከ105 በላይ የብርሐኑ ጁላ አገር አፍራሽ አራዊት ሰራዊት ሲደመሰስ ከ80 በላይ ቁስለኛውን ይዞ ወደ ላልኪው ከተማ ፈርጥጧል።
በዚህም የፋኖን ምት መቋቋም ያቃተው የፋሽስቱ አገዛዝ ብልፅግና አራዊት ሰራዊት የአማራ ህዝብ ላይ የግፍ እና የበቀል አፈሙዙን ጦር መሳሪያ ያልታጠቁ ንፁሃን አማራዎች ላይ በማዞር ዲዝ ባዕለ እግዚአብሔር ላይ ሦስት የንፁሃንን ቤት ሲያቃጥል ኩራዝባይ ላይ አምስት የአርሶ አደሮችን የእህል ክምር በሞርተር ቅምቡላ አቃጥሏል። በዚህ ግፍ ያልረካው የአገዛዙ ምስለኔ ዘውማርያም ቀበሌ ሲገባ አንድ የአምስት ልጆች አባትን እና አንዲት የሁለት ልጆች እናትን በክላሽ ረሽኗል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል ሲል የላስታ ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር ህዝብ ግንኙነት ክፍል መረጃውን አድርሷል!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ)
ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ
ታህሳስ 16/ 2018 ዓ.ም
እስኪ ለዚህ እንቁ አማራ ክብር ስጡልኝ🙏
ደብረ ብርሃን ለሚገኙ ተፈናቃዮች 15 ሚሊዮን ብር የለገሱ ሲሆን ይሄን በጎ ስራ ላስተባበረው ቲክቶከር ታኩርም የ5 ሚሊዮን ብር መኪና ሊሸልሙት ቃል ገብተውለታል
አቶ ወርቁ አይተነው በየጊዜው ለሚሰሩት በጎ ስራ እያመሰግን ፈጣሪ ዕድሜና ጤናዎትዎን ይሰጥዎት ዘንድ እንመኛለን🙏
አቶ ወርቁ አይተነው ይችላሉ💪
የጥንቃቄ መልዕክት !
ትላንት ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ (UAE) የተነሳችና 7Q-ASU የምዝገባ ቁጥር ያላት ግዙፍ የጭነት አውሮፕላን (Ilyushin Il-76TD) መድረሻዋን ደብቃ በባህር ዳር በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ ማረፏ የተረጋገጠ ሲሆን አዳዲስ አጥፍቶ ጠፊ ድሮኖችንም እንዳራገፈች አረጋግጠናል።
አገዛዙ ከኤምሬትስ ያስገባቸውን እነዚህ አዳዲስ አጥፍቶ ጠፊ ድሮኖች (Suicide Drones) በክልሉ ለመሞከር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አውቀናል። ባለሙያዎችም አረቦች መሆናቸውን አረጋግጠናል።
ስለሆነም የፋኖ የማዘዣ ጣቢያዎችና የሰራዊት ስብስቦች ከአየር ላይ ጥቃት ራሳቸውን እንዲከላከሉ፣ የተበታተነ እንቅስቃሴ እንዲያደርጉና የድሮን እንቅስቃሴዎችን በንቃት እንዲከታተሉ ቢደረግ ጥሩ ነው።
በአካባቢያችሁ የሚታዩ አዳዲስ የድሮን አይነቶችንም ሆነ ያልተለመዱ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችን መረጃ በመለዋወጥ ለተጋድሎው ደህንነት የበኩላችሁን ተወጡ።
©ይኸነው የሸበሉ
የጥንቃቄ መልዕክት !
ትላንት ከዩናይትድ አረብ ኤምሬትስ (UAE) የተነሳችና 7Q-ASU የምዝገባ ቁጥር ያላት ግዙፍ የጭነት አውሮፕላን (Ilyushin Il-76TD) መድረሻዋን ደብቃ በባህር ዳር በላይ ዘለቀ አውሮፕላን ማረፊያ ማረፏ የተረጋገጠ ሲሆን አዳዲስ አጥፍቶ ጠፊ ድሮኖችንም እንዳራገፈች አረጋግጠናል።
አገዛዙ ከኤምሬትስ ያስገባቸውን እነዚህ አዳዲስ አጥፍቶ ጠፊ ድሮኖች (Suicide Drones) በክልሉ ለመሞከር ዝግጅት እያደረገ መሆኑን አውቀናል። ባለሙያዎችም አረቦች መሆናቸውን አረጋግጠናል።
ስለሆነም የፋኖ የማዘዣ ጣቢያዎችና የሰራዊት ስብስቦች ከአየር ላይ ጥቃት ራሳቸውን እንዲከላከሉ፣ የተበታተነ እንቅስቃሴ እንዲያደርጉና የድሮን እንቅስቃሴዎችን በንቃት እንዲከታተሉ ቢደረግ ጥሩ ነው።
በአካባቢያችሁ የሚታዩ አዳዲስ የድሮን አይነቶችንም ሆነ ያልተለመዱ ወታደራዊ እንቅስቃሴዎችን መረጃ በመለዋወጥ ለተጋድሎው ደህንነት የበኩላችሁን ተወጡ።
©ይኸነው የሸበሉ
#የጥንቃቄ_መልዕክት‼️
ቀን 16/04/2018
=======
ከንጋቱ 11:00 ሰአት ጀምሮ በሰከላ፣ አጉት፣ፈልቃ፣ጃቢጠህናን፣ቡሬ ዙሪያ የድሮን ቅኝት እየተደረገ ሲሆን ከሌሊቱ 11:15 ሰዓት ቡሬ ዙሪያ ደረቋ ላይ ድሮን ጥቃት ተፈፅሟል ስለሆነም ሁሉም የወገን ሀይል ጥንቃቄ ያድርግ‼️
16/ዐ4/2018 ዓ.ም
ለመላው የፋኖ ሰራዊት ይህንን ራስን ከድሮን የመከላከል የጥንቃቄ መልዕክት በመፈፀም ራሳችሁን ከድሮን ጥቃት ጠብቁ።
የከሃዲዎች የክህደት አዙሪት❗
ለመሆኑ አረመኔው አገዛዝ "እጅ ሰጡኝ" ብሎ ፕሮፖጋንዳ እየሰራባቸው የሚገኙት ከሃዲዎች እና የጥቅም ነጋዴዎች እነማን ናቸው? ደብረ ማርቆስ ላይ እጅ ሰጡ በሚል አገዛዙ ለፕሮፖጋንዳ ማሽን እየተጠቀማባቸው ከሚገኙት መካከል ስለ ዝግጁ አበበ እና ተሻገር አዲሱ ጥቂት ነገር እንበላችሁ!
ዝግጁ አበበ፤ የፋኖ የአብዮት ትግል ከመጀመሩ በፊት በጎዛምን ወረዳ በተለያዩ ቀበሌዎች ፖሊስ ሆኖ ይሰራ ነበር። ፖሊስ ሆኖ እየሰራ እያለ እናትን ልጅን ጨምሮ አራት ሴቶችን ደፈሮ ክስ ተጀምሮበት የጎዛምን ወረዳ አስተዳዳሪ የነበረውና የአክስቱ ልጅ የሆነው ሙሉሰው ቀሪ ክሱ እንዲቋረጥ አድርጎ ከፖሊስ ሥራው አስለቅቆ በደብረ ማርቆስ ከተማ ደህንነት ሆኖ እንዲሰራ አስመድቦት ነበር። በዚህ መካከል የፋኖ ትግል ሲጀመር ሙሉሰው ቀሪ በጎዛምን ወረዳ ሚሊሻ ፅ/ቤት ሎጅስቲክና ስምሪት አድርጎ መድቦት የነበረ ሲሆን፤ በዚህ ስራ እያለም በመሳሪያ እና ተተኳሽ ንግድ እየሰራ መሆኑ ተረጋግጦ መስከረም 22/2017 ዓ.ም አገዛዙ "ሴል ልየታ" በሚል ንጹሃን በግፍ ባሰረበት ወቅት በቁጥጥር ስር ውሎ ለ4 ወራት ዳንግላ ታሰሮ የነበረ ሲሆን ዳንግላ በነበረው የተሐድሶ ስልጠና ላይ ፋኖን ሲሳደብ እና ትግሉን ሲያጠለሽ የነበረ ከሃዲና ደፋሪ ግለሰብ ነው። ይህ ከሃዲ ግለሰብ ከዳንግላ ተፈቶ እንደመጣ ለደህንነት ስራ ሌላ ቦታ ተመድብሃል ሲባል አገዛዙን ከድቶ በብዙ ልመና እና መሃላ ወደ ፋኖ መጥቶ አገዛዙን ሲራገም እና የትግሉን ልክነት ሲናገር ቆይቶ አሁንም በለመደው የክህደት ታሪኩ ጊዜ ጠብቆ ወደ አገዛዙ ተመልሶ በመሄድ የውሸትና የክህደት ቅርሻቱን እየተፋ ይገኛል።
ተሻገር አዲሱ፤ በሊባኖስ ቀበሌ የችግኝ ጣቢያ ተቆጣጣሪ ሆኖ ይሰራ የነበረ ሲሆን የችግኝ ጣቢያውን ማቴሪያል እየዘረፈ እና ሰራተኞችን ከችግኝ ጣቢያ ውጭ የግል ስራው እያሰራ ለግል ጥቅሙ በማዋል በተደጋጋሚ ክስ ሲቀርብበት የነበረ በሊባኖስ/ሀሙሲት በሌብመት የሚታወቅ ግለሰብ ነው። ይህ ግለሰብ የፋኖ ትግል ሲጀመር አብሮ ወዲያ ወዲህ ሲል ቆይቶ፣ ትግሉን ክዶ ወደ ደብረ ማርቆስ በመሄድ "እኔን በቃ ተውኝ..." በሚል ልመና የባጃጅ ታክሲ እየሰራ ይኖረ የነበረ ሲሆን፣ በመሐል በድጋሚ አገዛዙን በመካድ ወደ ፋኖ ተመልሶ የቆየ ቢሆንም፤ አሁንም በለመደው የክህደት አዘሪት ወደ አረመኔው አገዛዝ ተመልሶ የባጥ የቆጡን እየቀባጠረ ይገኛል። እኒህ ዛሬ እዚህ ነገ እዚያ የሚረግጡ "ተመላላሽ ከሃዲዎች" ተራ ግለሰቦች አይደሉም፤ እነርሱ የሞራል ዝቅጠትና የክህደት ተምሳሌቶች ናቸው።
እነዚህ ግለሰቦች ትናንት የሕዝብን አደራ ተሸክመው ወደ ትግል የገቡ መስለው ነበር። ዛሬ ግን ያንን የተቀደሰ ዓላማ ለሆዳቸውና ለጥቂት ሳንቲም በመሸጥ ወደ አገዛዙ ጉያ ተመልሰዋል። በታገሉበት ትከሻ ላይ ተረግጠው፣ በከዱት ወገናቸው ደም ላይ ቆመው ዛሬ የአገዛዙ "የፕሮፓጋንዳ ማሽን" ሆነዋል።
እንደሚታወቀው አረመኔው አገዛዝ ራሱ የወንጀለኞች ማከማቻ ከመሆን አልፎ፣ አገርን የሚመዘብሩ ሌቦች በሰላም የሚኖሩበት "የጥፋት ዋሻ" ሆኗል። አገዛዙ ለምን ከሃዲዎችን ይሰበስባል? ብለን ብንጠይቅ፤ ምክንያቱም "ንጹህና መርህ ያለው ሰው" ከዚህ ቆሻሻ ሥርዓት ጋር አብሮ መጓዝ ስለማይችል ነው። አገዛዙ የሌባና የወንጀለኛ ምሽግ በመሆኑ፣ እንደነዚህ ያሉትን የሞራል ስባሪዎች እንደ ጀግና እየቆጠረ በማዕዱ እያሳለፈ አንድ ሐሙስ የቀራት እድሜውን ማራዘም ስለሚፈልግ ነው።
የእነዚህ ሰዎች ፍላጎት ነጻነት እና ለውጥ ሳይሆን በሞቀበት ማደርና መዋል ነው። እነዚህ ሰዎች ራሳቸውን የሚመለከቱት እንደ ሸቀጥ እቃ ስለሆነ አንዴ የሕዝብን ትግል አሳልፈው ይሰጣሉ። ሌላ ጊዜ ደግሞ የአገዛዙን ምስጢር ይዘው ይሸሻሉ። ወቅታዊ ዋጋውን እያዩ የሚገለባበጡ አካላት ናቸው። መድረሻቸው ግን አንድ ነው-የታሪክ ቆሻሻ ቅርጫት!
በመጨረሻ፤ ለአገዛዙና ለቅጥር ሰላዮቹ የምንነግራቸው አንድ እውነት አለን። የወንጀለኞች ስብስብ የፈለገውን ያህል ቢለጠጥና ቢደራጅ፣ በእውነትና በሕዝብ ጽናት ፊት ይፈርሳል። ሌባን በሌባ መተካት፣ ከሃዲን በከሃዲ መለወጥ የሥርዓቱን ዕድሜ አያራዝምም፤ ይልቁንም ጥፋቱን ያፋጥነዋል እንጂ!
የሌባና የከሃዲ መድረሻው አንድ ነው - ውርደት!
