ፍኖተ- አማራ ሚዲያ (Finote- Amhara ) Midea
Открыть в Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Больше3 606
Подписчики
+6624 часа
+5877 дней
+1 04130 дней
Архив постов
+2
ለምሳ ሲያስቡን ለቁርስ አረግናቸው ማለት ይሄነው አንተተተተተ!!!!
ተጨባጭ አሁኑኑ ራስ ጋይት...!
አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት ዕዝ እና አፋብን በላይ ዕዝ በጥምረት ሁለት ዲሽቃ ስምንት ብሬን ብዙ ነብስ ወከፍ መሳሪያ ገቢ አድርገዋል፡፡ እንዲሁም ብዙ የጠላት ፖትሮሎች ተማርከዋል፡፡ጠላትንም አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቷል፡፡ በጭዋ ደንብ ምርኮኞችንም ይዘዋል፡፡
ዘረ ዉባንተዎች ዘረ ከፌያለዎች ...!
አማራዉ አቸነፍ
+2
ሰበር የድል መረጃ!!
የሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ሁለተኛ ዓመት የመታሰቢያ ቀንን ምክንያት በማድረግ
🎯ሜ/ጀኔራል ውባንተ አባተ 1ኛ ኮር ከባህር ዳር ቅርብ ርቀት የምትገኘውን ሀሙሲት ከተማ የነበረን ጠላት ተደምስሷል። 4 ብሬን እና ዲሽቃ ተማርኳል።በጋሳኝ ከፍተኛ የሆነ ትንቅንቅ አለ።
🎯ሜጀር ጀኔራል ከፊያለው ደሴ (206)ኮር ንፋስ መውጫ ያለን የጠላት ሀይል አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ከተማዋን በቁጥጥር ያደረገ ሲሆን
ከነብስ ወከፍ እስከ ቡድን መሳሪያም ገቢ ሁኗል።
#ገቢ ከሆኑ የቡድን መሳሪያዎች
ከሃዲዎቹ ይዘውት የገቡትን አንድ ዲሽቃ በተጨማሪ ሶስት በመጨመር አራት (4) ዲሽቃ ገቢ የተደረገ ሲሆን
ከስምንት በላይ ብሬንም አስረክቦ የተረፈው ፈርጥጧል!!
ብዛት ያለው ክላሽ ኮፍ የጦር መሳሪያ ተማርኳል።
አርበኝነታችን የህልውናችን መድህን
የነፃነታችን ችቦ ነው!!!
ዮሐንስ ንጉሱ ሙጨ
ብልፅግና ##_ፖራ_ኮማንዶ_በሚል አሰልጥኖ ያሰማራው ሀይል በጅምላ እየፈረሰ ፋኖን እየተቀላቀለ ነው ።
መጋቢት 08/2018ዓም
ስርዓቱ በአማራ ትግል እየደረሰበት ያለውን ሽንፈት መቆቋም ያስችለኛል ብሎ በማሰብ በጭንቅትና በመደናበር ውስጥ ሆኖ ከሁሉም የኢትዮጵያ ግዛቶች ወጣቶችን በሀይል እያፈነ ወደ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ካምፖች ማጋዙ እና ጦርነት መማገዱ በተለያዩ ጊዜ በአውደ ውጊያወች እየተማረኩ የሚታዩ ወጣቶች ምስክርነታቸውን የሰጡበት ጉዳይ መሆኑ የአደባባይ ሀቅ ነው። ይህ ስርዓት በቅርቡ ለማደናገሪያ ፓራ ኮማንዶ አስመረቄ ለጦርነት አሰማራሁ ያለ ቢሆንም ፓራ ኮማንዶው በደርዘን እየፈረሰ ይገኛል ።
1ኛ እስቲበል ፈጠነ
2ኛ አበባው ወንዴ
3ኛ ታዘብ ገብሬ
4ኛ ሳሙኤል ፈንታሁን
5ኛ መላክ አብነህ
6ኛ ሀብታሙ አበ
7ኛ ይበልጣል ጨቅሌ
8ኛ በቃሉ መልኬ
9ኛ በላይነህ ደሴ
10ኛ ዘውዱ ወርቁ
11ኛ አበበ አንለይ
የተባሉ የአብይ ፓራ ኮማንዶው አባል የሆኑት ከሜጫ ቀጠና ገርጨጭ በመውጣት አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ
102ኛ ኮር 11ኛ ክፍለ ጦርን ተቀላቅለዋል ።
የወልህ ወገኔ በደንብ ስማኝማ! ዛሬ የምነግርህ የመኖርን ሚስጥሩ ። ነገሩ እንዲህ ነው... የሕይወት ድግስህን መጥነህ ካልደገስከው፣ መዘዙ ብዙ ነው። የኑሮ ትርጉም የሚገኘው ደግሞ ተነጥሎ በመቆም ሳይሆን፣ ክንድ ለክንድ ተያይዞ በመቆም ውስጥ ነው።
ውድ አማራዊያን አሁን ሰዓቱ ደርሷል። ያንን መርዘኛ ሾተላይና ባንዳ እያባረርህ፣ ከወንድሞችህና ካለህበት ድርጅት ከአፋብን ጋር አብረህ ቆመህ ማሸነፍ ስትችል ነው የምትከበረው። ስለዚህ፣ ፊት ለፊት ግጠመው እንጂ በፍጹም አትፍራው! 'የአማራ እናት ፈሪ አልወለደችም! ብለህ ለጠላትህ ንገረው።Dawit Amhara ከንጉሶቹ መንደር
+3
የዋርካው አጥር
ኧረ ግባ በለው! ኧረ ግባ በለው!
የምሬ አጃቢ ለሞት የማይሳሳው፤
ዋርካው ሲራመድ ጥላ የሚሆነው፣
አጃቢ አይደለህም የብረት አጥር ነህ!
አንበሳ ሲቆጣ ነብር ሲገሰግስ፣
አንተ ነህ ጋሻው ጥይት የምትመልስ፤
ምሬ ወዳጆ ሆይ ዋርካው ባለውበት፣
አጃቢው ቆሟልና እንደ እሳት እራት።
የጥይት መዓበል መሀል የምትገባ፣
ለአለቃህ መከታ የጀግንነት አርባ፤
ጠላት ቢፎክርም ቢደነፋ ባዶ፣
አጃቢው ቆሟልና እንደ ቋጥኝ ረግዶ።
ኧረ ግባ በለው! ያ የምሬ ዘብ፣
ለጠላት መቅሰፍት ለወገን ኩራት፤
አንተ ስላለህ ነው ዋርካው የጸናው፣
የጀግና አጃቢ ነህ ታሪክ የሚዘክረው!
ገና ምኑ ታየና የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ አሸንፎ የአማራ ህዝብ የመኖር ነፃነት ይርጋጋጣል ሆኖም ፎኖተ አማራ በአራቱም ማዕዘን
1. ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው
2.ሽዋ ጠቅላይ ዕዘ
3. ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒልክ ዕዝ
4.ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
5.ጎንደር ጠቅላይ ዕዝ
6.ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ
እነዚህ በአንድ ላይ በሚገኙት የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች ጋር ግንባር ሁኑን እየሰራን እንገኛለን። የቴሌግራም ሊንካችን ታች እናስቀምጠዋለን ለወዳጅ እና ለአማራ ደጋፊዎች ሸር በማድርግ ይወዳጁን ቤተሰብ ይሁን ከአፋብን ጋር ወደፊት ብቻ!!!
አፋብን ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓያዕቆብ ፩ ኮር ነጎድጓድ ክፍለጦር በጠላት ኃይል ላይ መብረቃዊ ጥቃት ፈጸመ።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ደ/አ/ቀ አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ ኮር የነጎድጓድ ክፍለ ጦር የአብይን ጨፍጫፊ እና አራዊት ሠራዊት መነሻውን ከመንዲዳ ፣ከአንጨቆረር፣ ከእነዋሪ እና ከደነባ ማለትም ከአራት አቅጣጫ ያደረገው የአገዛዙ ጨፍጫፊ ቡድን በጥምረት ማለትም የኦሮሚያ ልዩ ኃይል፣የኦሮሚያ ሚኒሻ ፣የአማራ ባለሁለት እግር አሳማ ሚሊሻ ፣አድማ በታኝ እና የወራሪው የግለሰብ ወንበር አስጠባቂ በመጣመር ፋኖን ሞኜ አማን ጉልት በሚባል ቦታ ከበባ ለማድረግ በእሁድ ገበያ እና በወርዮ ቀበሌ ማለትም በአብደላ ወንዝ በሦሥት አቅጣጫ አስፍቶ በመምጣት በክንደ ነበልባሎቹ ክፉኛ ምት ተመትቶ ሙትና ቁስለኛውን በሽርጥ በመልቀም ወደ መጣበት እግሬ አውጭኝ ብሎ ፈርጥጧል።
የክንደ ነበልባሎቹን ምት መቋቋም የአቃተው ወራሪውና ጨፍጫፊው ቡድን ዛሬም እንደ ትላንቱ የንጹሀን ደም የመጠጣት ሰይጣናዊ ግብሩን ሶስት ንፁሀንን ከመኖሪያ ቤት በማውጣት በመረሸን እና 1 ንፁሀን በማቁሰል የአማራን ህዝብ እንደህዝብ የማጥፋት ትልዕኮውን በግልጽ አሳይቷል። የኦሮሚያ ልዩ ሃይል እና ሚሊሻውን ከመንዲዳ ያስመጣው የሞተበትን ወደ ደነባ ወስዷል ቁስለኛውን በአንጨቆረር ጤና ጣቢያ እያሳከመ ይገኛል ሌላው ደግሞ ተደናግጦ አፍሙዙን ወደ ንጹሀን አዞሮ ፋሽስታዊ ተግባሩን ፈጽሞ ተመልሷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
የአፋብን ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርያዕቆብ ፩ ኮር ህዝብ ግንኙነት አማረ ታዘዘ
መጋቢት 08/07/2018 ዓ.ም
+3
ቀን 08/07/2018 ዓ/ም
👉ነጎድጓድ ክፍለጦር መብረቃዊ ጥቃት ፈጸመ።
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ደ/አ/ቀ አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርዓ ያዕቆብ ፩ ኮር የነጎድጓድ ክፍለ ጦር የአብይን ጨፍጫፊ እና አራዊት ሠራዊት መነሻውን ከመንዲዳ ፣ከአንጨቆረር፣ ከእነዋሪ እና ከደነባ ማለትም ከአራት አቅጣጫ ያደረገው የአገዛዙ ጨፍጫፊ ቡድን በጥምረት ማለትም የኦሮሚያ ልዩ ኃይል፣የኦሮሚያ ሚኒሻ ፣የአማራ ባለሁለት እግር አሳማ ሚሊሻ ፣አድማ በታኝ እና የወራሪው የግለሰብ ወንበር አስጠባቂ በመጣመር ፋኖን ሞኜ አማን ጉልት በሚባል ቦታ ከበባ ለማድረግ በእሁድ ገበያ እና በወርዮ ቀበሌ ማለትም በአብደላ ወንዝ በሦሥት አቅጣጫ አስፍቶ በመምጣት በክንደ ነበልባሎቹ ክፉኛ ምት ተመትቶ ሙትና ቁስለኛውን በሽርጥ በመልቀም ወደ መጣበት እግሬ አውጭኝ ብሎ ፈርጥጧል።
የክንደ ነበልባሎቹን ምት መቋቋም የአቃተው ወራሪውና ጨፍጫፊው ቡድን ዛሬም እንደ ትላንቱ የንጹሀን ደም የመጠጣት ሰይጣናዊ ግብሩን ሶስት ንፁሀንን ከመኖሪያ ቤት በማውጣት በመረሸን እና 1 ንፁሀን በማቁሰል የአማራን ህዝብ እንደህዝብ የማጥፋት ትልዕኮውን በግልጽ አሳይቷል። የኦሮሚያ ልዩ ሃይል እና ሚሊሻውን ከመንዲዳ ያስመጣው የሞተበትን ወደ ደነባ ወስዷል ቁስለኛውን በአንጨቆረር ጤና ጣቢያ እያሳከመ ይገኛል ሌላው ደግሞ ተደናግጦ አፍሙዙን ወደ ንጹሀን አዞሮ ፋሽስታዊ ተግባሩን ፈጽሞ ተመልሷል።
መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል!!
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን!!
የአፋብን ደቡብ አማራ ቀጣና አሳምነው ዕዝ ዓፄ ዘርያዕቆብ ፩ ኮር ህዝብ ግንኙነት ነው!!!!!!
መጋቢት 08/07/2018 ዓ.ም
+2
#3/ሶስት/ የአድማ ብተና አባላት ፋኖን ተቀላቀሉ‼️‼️
መጋቢት 8/2018 ዓ/ም
አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር66ኛ ክፍለ ጦር
3/ሶስት/ የአድማ ብተና አባላት እና ሚሊሻ አገዛዙን በመክዳት ከእነ ሙሉ ትጥቃቸዉ የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅለዋል።
1.ወንድም በላይ ከደቅ
2.ግዛቸዉ ወርቄ ከደቅ
3.ዘለቀ ባብየ ሚሊሻ ከጃዊ ካለው ካንፕ በመክዳት 66ኛ ክ/ጦርን ሲቀላቀሉ፣ ወደ ጠላት የተቀላቀልነው ትጥቅ ለመታጠቅ እንጂ ፣ታላቁ የአማራን ህዝብ ለመዋጋት አልነበረም ብለዋል። ከመግባታችን በፊት ሴራውን ስለምናቅ የምንወጣበትን ቀን አመቻችተን ፋኖዎችን ተቀላቅለናል በማለት አስረድተዋል ዘገባው ለ66ኛ ክ/ጦር ህ/ግንኙነት ነውደ።
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ አዲስ ተስፋ‼️
አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ የ105ኛ ኮር ሕ/ግንኙነት
አፋብን |ቴዎድሮስ ዕዝ
__፩
የሚሊሻ አባላት በ105ኮር ተደመሰሰ።
በዛሬዉ እለት በቀን 08/07/2018 ዓ.ም በዳንጉር ወረዳ ባምባጅሃ ቀበሌ ዘመቻ አርበኛ መድፉ በተሰኘ አዉደ ዉጊያ በቀበሌዉ የተሰማራውን የአብይ ተላላኪ ሚሊሻ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መደምሰስ ተችሏል።
አርበኛ ማንደፍሮ ቆለጭ /መድፉ/ ከአንድ ወር በፊት በዚሁ በምባጅሃ ቀበሌ በአገዉ ሸኔ ሚሊሾች መገደሉ የሚታወስ ሲሆን ዛሬ የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር ዘመቻ መድፉ ብሎ ባቀደዉ የተሳካ ኦፕሬሽን ከ35 በላይ የሚሊሻ አባላትን መደምሰስ ሲቻል ከ15 በላይ የሚሆኑትን ከባድ እና ቀላል ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። በርካታ የጦር መሳሪያዎችን መመረክ ተችሏል።
ከማምቡክ ከተማ የተነሳዉ የመከላከያ ሰራዊት እና አድማ ብተና ባምባጅሃ ላይ የፋኖ ደጋፊ እና መረጃ ናችሁ በማለት የንፁሃን ቤቶችን እያቃጠለ እያወደመ ይገኛል።
__፪
109ኛ ኮር በርካታ ቦታዎች ላይ ጥቃት በመፈፀም ጀብዱ ፈፅሟል።
አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር በሦስቱም ክ/ጦሮቹ በተለያዬ ቦታዎች አውደ ውጊያ በማድረግ በርካታ የጠላትን ሀይል በመደምሰስ ታላቅ ጀብድ እየፈጸመ ይገኛል።
___1ኛ.
ብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ላይበር ከተማ እና ወታደር ሰፈር በመመሸግ ዙሪያ ጥበቃ የነበረ የሚሊሻ ስብስባ ላይ ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክ/ጦር በሌሊት ከበባ በመስራት መብረቃዊ ጥቃት በመክፈት የጠላትን ሀይል ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።
ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር አራተኛ ሻለቃ በሰራችው አስደናቂ ኦፕሬሽን አምስት(05) የሚሊሻ አባላት በመደምሰስ ከ10 በላይ የሚሊሻ ስብስብ ከባድና ቀላል ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። በዛሬው ኦፕሬሽን አበው ወድማለም፣ስለሽ ሰማህኝ፣መልካሙ የተባሉ ሚሊሾች ከተደመሰሰው የጠላት ሀይል መካከል ይገኙበታል።
👉ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክ/ጦር ሁለት(02) ክላሽጦርንኮቭ ፣
#ሁለት (02)ኤስ ኬ ኤስ መሳሪያ
#ሁለት(02) አብራራው ከጠላት መማረክ ተችሏል።
___2ኛ ፦ ዘራፊውና ጨፍጫፊው የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ሀይል በምዕ/ጎጃም ወምበርማ ወረዳ ሽንዲ ከተማ መሽጎ የገጠር ቀበሌ ኗሪ ማህበረሰቡን ለመዝረፍ፣ ሐብት ንብረት ለማውደም፣ እና ንፁሃንን ለመጨፍጨፍ በኮኪ በኩል ወደ ወገዳድ ቀበሌ የተንቀሳቀሰ ሲሆን 109ኛ ኮር 88ኛ ክ/ጦር እና የቴዎድሮስ ዕዝ ኮማንዶ ዩኒት በቅንጅት የጠላትን ጭፍራ ሠራዊትን ኮኪ ቁርቁምቤ ተራራ ላይ በመተንኮስና ወደ መግደያ ወረዳ ስቦ በማስገባት የርግን ቀበሌ አሻል መድሃኒያለም ተብሎ የሚጠራ ቦታ ላይ መብረቃዊ ጥቃት በመክፈት የ73 ክ/ጦር የ2 ሬጅመንት መሪን ጨምሮ በርካታ የጠላት ሀይል በመደምሰስ ወደ ነበረበት የቀበሮ ጉድጓድ ሌሊቱን ከለላ በመጠቀም ሙት እና ቁስለኛውን አንጠልጥሎ እንዲመለስ ተደርጓል።
_3ኛ
ከደምበጫና አማኑኤል ከተማ በመነሳት በተለያዬ አቅጣጫ የተንቀሳቀሰ ሲሆን በቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር አናብስቶች ሲገረፍ ውሏል። አውደ ውጊያው ከጥዋቱ 12:00 ጀምሮ ሙሉ ቀን የተደረገ ሲሆን ጠላት ኔትወርክ በመዝጋት ሽንፈቱን ለመደበቅ ቢሞክርም ክንደ ነበልባሎቹ 99ኛ ክፍለ ጦር በርካታ የጠላትን ሀይል በመደምሰስ ለጊዜው ቁጥሩ በውል ያልታወቀ የነፍስወከፍ ክላሸንኮቭ መማረክ ችለዋል። ሙሉ ዝርዝር መረጃውን አጠናቅረን ይዘን የምንቀርብ ይሆናል።
_፫
በሸበል በረንታ ለሶስት ወር ለአገዛዙ ለሚሊሻ የመረጃ እና ደህንነት በመሆን ሲያገለግል የነበረው በቁጥጥር ስር ውሏል።
ሞሳው እንዳለው አስታጥቄ ሸበል በረንታ ቃርማ ቀጣፋ ቀበሌ ተወላጅ ሲሆን የአገዛዙን ሚኒሻ መረጃ ደህንነት በመሆን ለ3(ሶስት) ወራቶች ያገለገለ ሲሆን በንስሮች በ64ኛ ክ/ጦር 5ኛ ሻለቃ የመረጃ ደህንነት ክትትል አማካኝነት ከአገዛዙ ተልኮ ተቀብሎ በሸበል በረንታ ገብሲት ቀበሌ እናገዞ አቦ አመታዊ ክብረ በዓል የፋኖን እንቅስቃሴ ለመመረጅ ላይ እንዳለ በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር 5ኛ እሬጅመት መረጃ እና ደህንነት ክትትል በቁጥጥር ስር ውሏል።
____፬
ብልፅግና ፖራ ኮማንዶ በሚል አሰልጥኖ ያሰማራው የሚሊሻ ሀይል በጅምላ እየፈረሰ ፋኖን እየተቀላቀለ ነው ።
ይህ ስርዓት በቅርቡ ለማደናገሪያ ፓራ ኮማንዶ አስመረቄ ለጦርነት አሰማራሁ ያለ ቢሆንም ፓራ ኮማንዶው በደርዘን እየፈረሰ ይገኛል ።
1ኛ እስቲበል ፈጠነ
2ኛ አበባው ወንዴ
3ኛ ታዘብ ገብሬ
4ኛ ሳሙኤል ፈንታሁን
5ኛ መላክ አብነህ
6ኛ ሀብታሙ አበ
7ኛ ይበልጣል ጨቅሌ
8ኛ በቃሉ መልኬ
9ኛ በላይነህ ደሴ
10ኛ ዘውዱ ወርቁ
11ኛ አበበ አንለይ
የተባሉ የአብይ ፓራ ኮማንዶው አባል የሆኑት ከሜጫ ቀጠና ገርጨጭ በመውጣት አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ
102ኛ ኮር 11ኛ ክፍለ ጦርን ሲቀላቀሉ በተመሳሳይ
1. በረከት ገማልቋ 1 ጥቁር ክላሽ 120 ጥይት
2. ሙሉጌታ ተሾመ ሲሳይ 1 ጥቁር ክላሽ 170 ጥይት
3. ዘገየ ገርሱ 1 ጥቁር ክላሽ ከ90 ጥይት ጋር በመያዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
ክፋት ለማንም ፣በጎነት ለሁሉም!
አፋብን| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
መጋቢት 08/2018 ዓ.ም
አፋብን💪 ፍኖተ አማራ ሚዲያ ከግንባር የቴሌግራም ገፃችንን ይወዳጁ!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+2
#በአርበኛ ማንደፍሮ ቆለጭ/መድፉ/ዘመቻ ተካሄደ‼️
105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር በዛሬዉ እለት በቀን 08/07/2018 ዓ.ም በዳንጉር ወረዳ ባምባጅሃ ቀበሌ #ዘመቻ አርበኛ #መድፉ የተሠኘ ኦፕሬሽን ተካሄደ።
በተካሄደው ዘመቻ አርበኛ ማንደፍሮ/መድፉ/ በባምባጅሃ ቀበሌ የተሰማራውን የአብይ ተላላኪ ሚሊሻ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መደምሰስ ተችሏል።
አርበኛ ማንደፍሮ ቆለጭ /መድፉ/ ከአንድ ወር በፊት በዚሁ በምባጅሃ ቀበሌ በጥቅም በተገዙ የአገው ተወላጂ ሚሊሾች መገደሉ የሚታወስ ሲሆን 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር በቀን 08/07/2018 ዓ/ም ዘመቻ መድፉ ብሎ ባቀደዉ የተሳካ ኦፕሬሽን ከ35 በላይ የሚሊሻ አባላትን መደምሰስ ሲቻል ከ15 በላይ የሚሆኑትን ከባድ እና ቀላል ቁስለኛሲሆኑ፣ በርካታ የጦር መሳሪያዎችን መመረክ ተችሏል።
በተመሳሳይ ዜና ከማምቡክ ከተማ ወደ ባምባጅሃ ቀበሌ የተንቀሳቀሰው የመከላከያ ሰራዊት እና አድማ ብተና አረመ*ኔ ሰራዊት የፋኖ ደጋፊ እና መረጃ ናችሁ በማለት የንፁሃን ቤቶችን እያቃጠለ እያወደመ ይገኛል።ዘገባው የ66ኛ ክ/ጦር ሕ/ግንኙነት ነው።
አዳስ ትዉልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ‼️
አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ የ105ኛ ኮር ሕ/ግንኙነት
አፋብን |ቴዎድሮስ ዕዝ
__፩
የሚሊሻ አባላት በ105ኮር ተደመሰሰ።
በዛሬዉ እለት በቀን 08/07/2018 ዓ.ም በዳንጉር ወረዳ ባምባጅሃ ቀበሌ ዘመቻ አርበኛ መድፉ በተሰኘ አዉደ ዉጊያ በቀበሌዉ የተሰማራውን የአብይ ተላላኪ ሚሊሻ ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ መደምሰስ ተችሏል።
አርበኛ ማንደፍሮ ቆለጭ /መድፉ/ ከአንድ ወር በፊት በዚሁ በምባጅሃ ቀበሌ በአገዉ ሸኔ ሚሊሾች መገደሉ የሚታወስ ሲሆን ዛሬ የአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 105ኛ ኮር 66ኛ ክ/ጦር ዘመቻ መድፉ ብሎ ባቀደዉ የተሳካ ኦፕሬሽን ከ35 በላይ የሚሊሻ አባላትን መደምሰስ ሲቻል ከ15 በላይ የሚሆኑትን ከባድ እና ቀላል ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። በርካታ የጦር መሳሪያዎችን መመረክ ተችሏል።
ከማምቡክ ከተማ የተነሳዉ የመከላከያ ሰራዊት እና አድማ ብተና ባምባጅሃ ላይ የፋኖ ደጋፊ እና መረጃ ናችሁ በማለት የንፁሃን ቤቶችን እያቃጠለ እያወደመ ይገኛል።
__፪
109ኛ ኮር በርካታ ቦታዎች ላይ ጥቃት በመፈፀም ጀብዱ ፈፅሟል።
አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር በሦስቱም ክ/ጦሮቹ በተለያዬ ቦታዎች አውደ ውጊያ በማድረግ በርካታ የጠላትን ሀይል በመደምሰስ ታላቅ ጀብድ እየፈጸመ ይገኛል።
___1ኛ.
ብርሸለቆ ወታደራዊ ማሰልጠኛ ላይበር ከተማ እና ወታደር ሰፈር በመመሸግ ዙሪያ ጥበቃ የነበረ የሚሊሻ ስብስባ ላይ ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክ/ጦር በሌሊት ከበባ በመስራት መብረቃዊ ጥቃት በመክፈት የጠላትን ሀይል ሙትና ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።
ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክፍለ ጦር አራተኛ ሻለቃ በሰራችው አስደናቂ ኦፕሬሽን አምስት(05) የሚሊሻ አባላት በመደምሰስ ከ10 በላይ የሚሊሻ ስብስብ ከባድና ቀላል ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል። በዛሬው ኦፕሬሽን አበው ወድማለም፣ስለሽ ሰማህኝ፣መልካሙ የተባሉ ሚሊሾች ከተደመሰሰው የጠላት ሀይል መካከል ይገኙበታል።
👉ቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 77ኛ ክ/ጦር ሁለት(02) ክላሽጦርንኮቭ ፣
#ሁለት (02)ኤስ ኬ ኤስ መሳሪያ
#ሁለት(02) አብራራው ከጠላት መማረክ ተችሏል።
___2ኛ ፦ ዘራፊውና ጨፍጫፊው የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ ሀይል በምዕ/ጎጃም ወምበርማ ወረዳ ሽንዲ ከተማ መሽጎ የገጠር ቀበሌ ኗሪ ማህበረሰቡን ለመዝረፍ፣ ሐብት ንብረት ለማውደም፣ እና ንፁሃንን ለመጨፍጨፍ በኮኪ በኩል ወደ ወገዳድ ቀበሌ የተንቀሳቀሰ ሲሆን 109ኛ ኮር 88ኛ ክ/ጦር እና የቴዎድሮስ ዕዝ ኮማንዶ ዩኒት በቅንጅት የጠላትን ጭፍራ ሠራዊትን ኮኪ ቁርቁምቤ ተራራ ላይ በመተንኮስና ወደ መግደያ ወረዳ ስቦ በማስገባት የርግን ቀበሌ አሻል መድሃኒያለም ተብሎ የሚጠራ ቦታ ላይ መብረቃዊ ጥቃት በመክፈት የ73 ክ/ጦር የ2 ሬጅመንት መሪን ጨምሮ በርካታ የጠላት ሀይል በመደምሰስ ወደ ነበረበት የቀበሮ ጉድጓድ ሌሊቱን ከለላ በመጠቀም ሙት እና ቁስለኛውን አንጠልጥሎ እንዲመለስ ተደርጓል።
_3ኛ
ከደምበጫና አማኑኤል ከተማ በመነሳት በተለያዬ አቅጣጫ የተንቀሳቀሰ ሲሆን በቴዎድሮስ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክ/ጦር አናብስቶች ሲገረፍ ውሏል። አውደ ውጊያው ከጥዋቱ 12:00 ጀምሮ ሙሉ ቀን የተደረገ ሲሆን ጠላት ኔትወርክ በመዝጋት ሽንፈቱን ለመደበቅ ቢሞክርም ክንደ ነበልባሎቹ 99ኛ ክፍለ ጦር በርካታ የጠላትን ሀይል በመደምሰስ ለጊዜው ቁጥሩ በውል ያልታወቀ የነፍስወከፍ ክላሸንኮቭ መማረክ ችለዋል። ሙሉ ዝርዝር መረጃውን አጠናቅረን ይዘን የምንቀርብ ይሆናል።
_፫
በሸበል በረንታ ለሶስት ወር ለአገዛዙ ለሚሊሻ የመረጃ እና ደህንነት በመሆን ሲያገለግል የነበረው በቁጥጥር ስር ውሏል።
ሞሳው እንዳለው አስታጥቄ ሸበል በረንታ ቃርማ ቀጣፋ ቀበሌ ተወላጅ ሲሆን የአገዛዙን ሚኒሻ መረጃ ደህንነት በመሆን ለ3(ሶስት) ወራቶች ያገለገለ ሲሆን በንስሮች በ64ኛ ክ/ጦር 5ኛ ሻለቃ የመረጃ ደህንነት ክትትል አማካኝነት ከአገዛዙ ተልኮ ተቀብሎ በሸበል በረንታ ገብሲት ቀበሌ እናገዞ አቦ አመታዊ ክብረ በዓል የፋኖን እንቅስቃሴ ለመመረጅ ላይ እንዳለ በአፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር 5ኛ እሬጅመት መረጃ እና ደህንነት ክትትል በቁጥጥር ስር ውሏል።
____፬
ብልፅግና ፖራ ኮማንዶ በሚል አሰልጥኖ ያሰማራው የሚሊሻ ሀይል በጅምላ እየፈረሰ ፋኖን እየተቀላቀለ ነው ።
ይህ ስርዓት በቅርቡ ለማደናገሪያ ፓራ ኮማንዶ አስመረቄ ለጦርነት አሰማራሁ ያለ ቢሆንም ፓራ ኮማንዶው በደርዘን እየፈረሰ ይገኛል ።
1ኛ እስቲበል ፈጠነ
2ኛ አበባው ወንዴ
3ኛ ታዘብ ገብሬ
4ኛ ሳሙኤል ፈንታሁን
5ኛ መላክ አብነህ
6ኛ ሀብታሙ አበ
7ኛ ይበልጣል ጨቅሌ
8ኛ በቃሉ መልኬ
9ኛ በላይነህ ደሴ
10ኛ ዘውዱ ወርቁ
11ኛ አበበ አንለይ
የተባሉ የአብይ ፓራ ኮማንዶው አባል የሆኑት ከሜጫ ቀጠና ገርጨጭ በመውጣት አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ
102ኛ ኮር 11ኛ ክፍለ ጦርን ሲቀላቀሉ በተመሳሳይ
1. በረከት ገማልቋ 1 ጥቁር ክላሽ 120 ጥይት
2. ሙሉጌታ ተሾመ ሲሳይ 1 ጥቁር ክላሽ 170 ጥይት
3. ዘገየ ገርሱ 1 ጥቁር ክላሽ ከ90 ጥይት ጋር በመያዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክፍለጦርን ተቀላቅለዋል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
ክፋት ለማንም ፣በጎነት ለሁሉም!
አፋብን| ቴወድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
መጋቢት 08/2018 ዓ.ም
የአብይ አህመድ አገዛዝ በአማራ ህዝብ ላይ እየፈፀማቸው ያሉ ዝርፊያዎች፣ የሀብት ንብረት ውድመት እና የንፁሀን እርሸና እንደቀጠለ ነው!!
መጋቢት 08/2018 ዓ.ም
የፋኖን ልዩ ኮማንዶ ስልጠና ማስቆም ያልቻለው፣ መድፍ፣ Bm 107፣ ሞርተር፣ እግርኛ መካናይዝድ ጦር እና ድሮን በመያዝ የ64ኛ ክ/ጦር ሰልጣኝ ያልበተነው የአብይ አህመድ አገዛዝ በ64ኛ ክፍለ ጦር ቀጠና ከየካቲት 29 - መጋቢት 03/2018 ዓ.ም በእነማይ ወረዳ የተለመደውን የዝርፊያ እና የውድመት ተግባሩን አሳይቷል!!
1ኛ. ወጣት ውበት መስፍን የተባለ ንፁሀን እረሽኗል።
2ኛ. በላይነህ አጥናፍ አንድ ላም በመድፍ የተገደለ
3ኛ. ጋሽ ታደለ የሻነው ፊየል የተገደች
4ኛ. የነጮ ስንታየው ላም የተገደለች
5ኛ. የበላይነህ ስለሽ ቤት የወደመ
6ኛ. የመልካም አወቀ ቤት የወደመ
7ኛ. የባምላክ አንዷለም ቤት የወደመ
8ኛ. የቅድስጌ ጤና ኬላ እና ጤና ጣብያ ሙሉ በሙሉ ዘርፈዋል ቀሪውን አውድመዋል።
9ኛ. የባለሙያዎችን የሶላር መብራት የባለሙያዎችን ልብስ የህፃናትን የክትባት ክፍል በመዝረፍ የተረፈውን አውድመውታል።
10. የእንሰሳት ጤና ባለሙያዋን የቤት እቃ በማውደም ሙሉ አልባሳት ዘርፈዋል።
11. የአይናዲስ ጌታው ሱቅ የተዘረፈ
12. መልካ ማናየ 10,00 እና ሱቅ ሙሉ በሙሉ የተዘረፈ
13. ሙሉ አብጤ ሱቅ የተዘረፈ
14. ያለም ወርቅ አሰጋውን ሱቅ የተዘረፈ
15. አለምነሽ መኮንን ሱቅ የተዘረፈ
16. እነማይ ቅድስጌ ማሪያም ቤተክርስትያን ጉልላት በከባድ መሳሪያ በመመታት ጉዳት የደረሰበት
17. ይበልጣል ላንክሬ ፈለገ ሰላም ቀበሌ የተረሸነ
18. አቡሽ ዳምን የትመን 01 ቀበሌ የተርሸነ
19. ልጃዲስ ንጉስ ቁስለኛ ሁለት አምባ ዲቢሳ ልወያ ቀበሌ
20. ቢያልፈው መኩ መኗሪያ ቤት በመድፍ ጉዳት የደርሰበት
21. ቢወጣ መሃሪ መኗሪያ ቤት በመድፍ ጉዳት የደርሰበት
22. የንጉስ ገርበው መኗሪያ ቤት በመድፍ ጉዳት በማድርስ የአብይ አህመድ አገዛዝ ለህዝብ ደንታ የሌለው መሆኑን አሳይቷል።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ፣ አዲስ ተስፋ!!
መጋቢት 08/2018 ዓ.ም
አፋብን ቴዎድሮስ ዕዝ 201ኛ ኮር 64ኛ ክፍለ ጦር ሕዝብ ግንኙነት
