ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Открыть в Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Больше4 482
Подписчики
+1124 часа
+887 дней
+88530 дней
Архив постов
+4
የባሶ ሊበን ወረዳ የግል ታጣቂ ዝግጁ ነኝ ብሏል!
መቶ አለቃ አበበ ሰው መሆን
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
➾ስለ Christian Tadele Tsegaye ዝሞ አንልም‼
ሌላ አጀንዳም የለንም።
ገብርዬ ለአንተ ብዙ ውለታ አለብን።
ስለ ጀግኖች ዝም አንልም።
እኔም ክርስቲያን ታደለ ነኝ‼
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ እዝ 5ተኛ ክፍለጦር
ቡሬ ዳሞት ብርጌድ የሻለቃ ተሃድሶ ሰራ።
🌻🌻🌻🌻
ግዙፉ ራስ ቢትወደድ መንገሻ አቲከም 5ኛ ክፍለ ጦር ከውጊያው ጎንለጎን ከማህበረሰባዊ ንቅናቄ አስከሰራዊት ተሃድሶ መጠነሰፊ ስራወችን በመስራት ላይ ሲሆን አይበገሬው ቡሬ ዳሞት ብርጌድም በስሩ ያሉ ሻለቆችን እየገመገመ ችግሮችን አስተካክሎ ለግዳጅ በማዘጋጀት ስራ ላይ ነው።
የመርከብ ሻለቃን ሙሉ የብርጌድ አመራር በተገኘበት ሰፊና ጥልቅ ግምገማ በማድረግ ያሉትን ችግሮች ነቅሶ በማውጣት ሙሉ የሻለቃ አመራሮችን ሁለት ቀን ማለትም በቀን 07/1/2018 እና በቀን 08/1/2018 ሙሉ በመገምገም ለቀጣይ ትግሉን ሊያስቀጥሉ የሚችሉ መሪወችን ሪፎርም ሰርቷል ።
በዚህም መሰረት
1 ሻለቃ መሪ ጥላየ ክብረት
2 ም/ሻለቃ መሪ ግዜው ይርጋ
3 ዘመቻ መሪ ሙሉጌታ ተሻገር
4 ም/ዘመቻ አሞኜ ይመኑ
5 የሰ/አስተዳደር ንጉሴ መኩሪያው
6 ኦርዲናስና ሎጀስቲክ መኩሪያው አያሌው
በመሆን ተመርጠዋል ሲል የብርጌዱ ህዝብ ግንኙነት ፋኖ ሀብታሙ ሁነኛው ተናግሯል።
ዘመኑ አማረ
የ5ኛ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+4
መሪዎቻችን ጀግኖቻችን ናችሁ
በሚል መሪ ቃል በሁለተኛ አመት ክብረ በአላችን ምክንያት በማድረግ የነበልባል ክፍለጦር ስራ አስፈፃሚው ኮሚቴ ባዘጋጀው መድረክና ከአፋብኃ ማእከላይ ኮሚቴ ፣ ከከሰም ክፍለጦር ከፍተኛ አመራር በተገኙበት እንዲሁም በነበልባል ክፍለጦር ስር የሚገኙት ብርጌዶችና ተወርዋሪ አመራሮች እና የተወሰኑ አባላት በተሰበሰቡበት የማበረታቻ ሽልማት በቀ 08/01/2018ዓም ተከናውኗል።
በዚህ ስነ ስርዓት የማበረታቻ የምስጋና ምስክር ወረቀት (ሁሉም ስራ አስፈፃሚ የፈረመበት) ፣ ከፊት ለፊት #ነበልባል ከጀርባው የእያንዳንዱ አመራር ስም የተፃፈበት የመዳልያ እና ሌሎች ሽልማቶች ለነበልባል ክፍለጦር ኮር አመራሮች በመሸለም ያለፈው ሁለት አመት በጎ ስራ የሰሩት እውቅና በመስጠት እና ለቀጣይ የበለጠ እንዲሰሩ የአደራ መልእክት ጭምር አስተላልፎ ተጠኗቋል።
ድል ለአማራ ፋኖ ብሄራዊ ኃይል !!!💪💪💪
ክብርና ሞገስ ለትግሉ ሰማእታት!!!🙏🙏🙏
ነበልባል ክፍለጦር ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ!!!፥
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#ፍትህ_ለክርስቲያን_ታደለ❗️
09/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ ከተማ ለኗሪዎች ሲኦል ሆናልች ሲሉ ኗሪዎች ገለጹ‼️
============
የሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ ከተማ ኗሪዎች በሚኒሻ፣በፖሊስ እና በብልጽግና አመራሮች በእየጊዜው በሚደርስባቸው ወከባ፣ዛቻ ፣እስር እና ዱላ ከተማው ሲኦል እንደሆነባቸው በምሬት ለግዮን ብርጌድ ገለጹ።
በግዮን ብርጌድ የከተማ ጥቃት መቋቋም ያቃተው በፍርሀት ቆፈን ውስጥ ያለው ባንዳ ሚኒሻና ፖሊስ በዛሬው ዕለት የውጭ መብራት አሰርታችሁ ለምን አላበራችሁም በማለት ሰከላ ወረዳ ግሽ አባይ ከተማ ኬላ ሰፈር፣አዲስ አለም ጎጥ የሚኖረውን ሰላማዊ ኗሪ የመኖሪያ ቤት እየገነጠሉ ሲደበድቡ አምሽተዋል። እነዚህን ባንዳዎች ግዮን ብርጌድ አደብ እንዲያስገዛልን በማለት ኗሪዎች ለግዮን ብርጌድ አድርሰዋል።
አዲስ ትውልድ!አዲስ አስተሳሰብ!አዲስ ተስፋ!
ግዮን ብርጌድ ህ/ግንኙነት
መስከረም ፰/፳፻፲፰
ጎጃም-ዓምሓራ
08/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ጥብቅ መረጃ ወለጋ‼
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
በዬግዜው ገዳዩ ይቀያዬራል ሟቹ ግን ያው አሳረኛው አማራ ነው። በመጀመርያ በኦነግ ሸኔ ሲጨፈጨፍ የኖረው ህዝባችን እራሱን አደራጅቶ ከኦነግ ዘር አጥፊና ጨፍጫፊ ሀይል እራሱን መከላከል ሲጀምር ቀጥታ በክልሉ ትዕዛዝ ሰጭነት በኦሮሚያ ልዩ ሀይልና ሚኒሻ ህዝባችን መጨፍጨፍ ጀመረ።
ህዝባችን ተከቦ ወዴትም ማምለጫ ምንገድ አልነበረውምና የመጣበትን የሞት ድግስ ተጋፍጦ የጥፋት አጀንደው ይዞ ከመጣውን ከኦሮሚያ ልዩ ሀይል ጋር አንገት ለአንገት በመተናነቀ አስከፊውን መስዋት በመቀበል የመጣበትን የጥፋት አደጋ ቀልብሶት ነበር።
የአማራው ማህበረሰብ በዝህ ልክ ከኦነግ ከሚኒሻና ከኦሮሚያ ልዩ ሀይል ከእግረኛ እስከ ኮማንዶ አንገት ለአንገት ተናንቆ ከኦማሮያ ክልል አማራን አጸዳለሁ ብሎ ተማምሎ የመጣውን ጥምር ጦር አሳፍሮ መመለሱ ያንገበገበው የኦሮሚያ ክልል መንግስት የፌድራል መንግስት ገብቶ አማራውን እንዲጨፈጭፍለት አስቼኳይ ጥሪ አቀረበ።
በጥሪውም መሰረት አማራ ወደሚበዛባቸው ወረዳዎች የገባው በስሙ የገሀር መከላከያ ሰራዊት በግብሩ ግን የኦሮሚያን ልዩ ሀይል የሚያስንቅ እንግልት ህዝባችን ላይ እዬፈጸመ ይገኛል።
የዝህ ሁሉ ጥምር ጦር አማማራው ማህበረሰብ ላይ የሚደረገው ጭፍጨፋ ዘረፋና እንግልት ያላረካቸው የኦሮሚያ ክልል አመራሮች፣የኦሮሞ ባለሀብቶችና ዲያስፖራዎች ሰሞኑን ወለጋ ላይ ባይነቱ ለዬት ያለ በኦሮማያ ባለሀብቶችና በኦሮሞ ዲያስፖራዎች የሚዘወር ነፍጠኛን ከኦሮማያ እናጽዳ አባይን እናሻግራት በሚል መሪቃል አዲስ ሀይል እዬተቋቋመ ይገኛል።
ይህ ሀይል አማራን ብቻ በጅምላ የሚጨፈጭፍና የኦሮሚያን ድንበር የሚጠብቅ ነው ተብሏል በዋናነት በአሁኑ ስዓት ኪረሙ ወረዳ ላይ እዬተቋቋመ ሲገኝ በቶሎ ወደ ሌሎች ወረዳዎችም ይስፋፋል በቅርብ ቀንም ወደ ስራ ይገባል ተብሏል።
የፋይናንስ ችግር እንዳይገጥመው አሁኑ ዲያስፖራዎችና ባለሀብቶች የአማራ የሆነን ንብረትና መሬት ቃል ተግብቶላቸው መዋጮ መጀመራቸውን ቢዛሞ ሚዲያ ከውስጥ ምንጮቹ አረጋግጧል።
መስከረም 08/2018ዓ.ም
ቢዛሞ ሚዲያ
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
#ጃዊ_መተከል‼️
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦር ጥቅል ግምገማዎችን አካሄደ።
ከቀን 06 እስከ 08/01/2018 ዓ.ም ለ 3 ተከታታይ ቀናት በተደረገ ድርጅታዊ አሰራርን መሰረት ባደረገ ግምገማ የክ/ጦሩን መሰረታዊ ክፍተቶች በማመላከት የመፍትሔ አቅጣጫ ማስቀመጥ ተችሏል።
የአ/ፋ/ብ/ኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ከፍተኛ አመራሮች ዶ/ር ጋሹ ክንዱ፣ አርበኛ አዲሱ ፈጠነ፣ አርበኛ ኃ/ሚካኤል ባየ፣ ፋኖ ብርሃኑ ቻሌ በተገኙበት መመሪያን እና መርህን መሰረት ባደረገ የክ/ጦር አመራሩ አካላዊ ግምገማ በማድረግ ተጠያቂነትን ያሰፈነ አሰራር ተግባራዊ እንዲሆን ማድረግ ተችሏል።
በዚህም መሰረት በድርጅቱ ጠንካራ ግምገማ መሰረት የክ/ጦር አመራሩን በከፊል የስራ ሽግሽግ ማድረግ ተችሏል።
©እስቲበል አለሙ
08/ዐ1/2018 ዓ.ም
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ከአፋብኃ የተሰጠ መግለጫ!
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 1ኛ ክ/ጦር ኮ/ል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ አስደማሚ ኦፕሬሽን አካሂዷል።
በዛሬው እለት ገርጨጭ ከተማ ዙሪያ በተለምዶ እንጉሊ ድልድይ ላይ በጀግኖቹ የአበረ ይማም ሻለቃ አባላት በተደረገ ደፈጣ ወራሪው የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት ከባድ ምት አርፎበታል በዚህ ውጊያ 8 የመከላከያ አባላት እስከወዲያኛው ሲሸኙ 6 ቁስለኛ ማድረግ ተችሏል።
በተመሳሳይ በሌላኛው ቀጠና ከተለያዩ ቦታወች በርከታ ሃይሉን ይዞ የግዮን ሻለቃን በ4 አቅጣጫ ወደ ድምብክ አነስተኛ የገጠር ቀጠና ሲጓዝ የነበረው ምርኮኛው የብርሃኑ ጁላ ሰራዊት በግዮን ሻለቃ እና በአለማየሁ ከቤ ሻለቃ በጥምረት ያለተጠበቀ መብረቃዊ ጥቃት በመክፈት ጠላት ደቁሰውታል።
እንደተለመደው የአረመኔው ሰራዊት ከፍተኛ ጉዳት ስለደረሰበት የአርሶ አደር ቤት፣ ሻይ ቤቶችን፣የግለሰብ ሱቆችን፣ እየበረበረ ያገኘውን ቁሳቁስ ሁሉ አውድሞ እንደተለመደው ወደ መጣበት ተመልሷል።
የጠላት ሀይል አስክሬን ለማውጣት በሞርተር የታገዘ ጥፋት በሲቪል ማህበረሰብ ላይ አድርሷል።
ገበርማ ከተባለ ቦታ ጫኔ ደመላሽ የተባለ የአካባቢው ነዋሪ 3ልጆች በብልፅግና አረመኔ ሰራዊት የሞርተር ሰለባ ሆነዋል። ይህም አማራ እና የአማራ የሆነውን ሁሉ እያወደመ እንደሆነ በግልፅ በተግባር አሳይቷል።
ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ ዕዝ 1ኛ ክፍለ ጦር ህዝብ ግንኙነት
መስከረም 07/2018ዓ.ም
በአረመኔዉ የአገዛዙ ስርዓት ተዋናይነት ለሚሰቃዩት ንፁሃን ጠበቃዎች እንሁን፣
በመተከል አዉራጃ ፓዊ ወረዳ ዳግም ሀብተማርያም የተባለ የ4 አመት ህፃን አገዛዙ ባሰማራቸው ሌቦች ታግቶ 6,000,000 (ስድስት ሚሊዮን ብር) ጠይቋል።
የሚገርመው ነገር አገዛዙ ተቆጣጠርኩት በሚለዉ ቀጠና ዉስጥ የታገተ ህፃን በፋኖ ስም የዕገታ ወንጀሉ እንደተፈፀመ በማስመሰል ድራማዊ ትወና የሚጫወተዉ አረመኔዉ የመንግስት ስርዓት የህፃኑ የቅርብ ሰዎች በደህንነት ደርሰዉብሃል።
"ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለህፃኑ ዳግም ሀብተማርያም"
በሌላ መረጃ የአገዛዙ ካድሬዎች የዘረፋ ስራቸዉን አጠናክረዉ ቀጥለዋል።
በጃዊ ወረዳ የፈንድቃ ከተማ ከንቲባ እና ግብረአበሮቹ ከፍተኛ የነዳጅ ዘረፋ እየፈፀሙ መሁኑን የመረጃ ምንጮች ገልፀዋል።
600 በርሚል ነዳጅ ወደ ማቡክ ከተማ በስርቆት ተሽጧል። እንዲሁም ከንቲባው እና ግብረአበሮቹ በዘረፉት ገንዘብ ባህርዳር ይባብ ከሚባል ሰፈር የማደያ ቦታ እንደገዙ መረጃዎች ይጠቁማሉ።
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ከአመታት በፊት አንድ የማዕከላዊ መርማሪ '' ምን አባክ ጠዋት ማታ ህወሓት ህወሓት ትላለህ? ህወሓት ምን ያድርግህ? ሲያስርና ሲፈታህ የኖረውኮ ብአዴን ነው!'' ሲል በስድቡ ውስጥ ያስተላለፈውን መራራ እውነት ፈፅሞ አልረሳውም!
አሁንም ''ዝም'' ያልነው ምንም መረጃ ስለሌለንና ስለማናውቅ አይደለም። ተራ ቅንጥብጣቢ እየተጣለለት ከተሰባሰበ ከሀዲ 'አክቲቪስት ነኝ' ባይ ጥሩምባ ጀምሮ እስከ ከፍተኛ አመራር ድረስ ፣ ያውም ተቋማዊ መልክና ቅርፅ ባለው መልኩ ሳይሆን ፣ እንደጋንግስተር በቴሌግራም ግሩፕ ተሰባስበው ጠዋት ማታ '' እከሌ ይታሰር ፣ እከሌ ትንሽ ይቆይ ፣ እከሌ እንዳይፈታ ይሰቃይ ፥ እከሌ ማስጠንቀቂያ ይሰጠው ፣ እከሌ ይፈታ ፣ እከሌ ይገ...'' የሚሉት እነማን እንደሆኑ በመረጃና በማስረጃ ጠንቅቀን እናውቃቸዋለን!
የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉ ነገር ሲገለባቀጥ '' እኛ ምን እናድርጋችሁ? አብዛሀኛው የግፍና የመከራ ጥንስስ የተጠነሰሰውኮ በራሳችሁ ሰዎች ነው። የዚያ ሁሉ ሰቆቃ ደራሲያንና የአፈፃፀም መርሃ ግብር አርቃቂዎቹኮ አማራዎች ናቸው። በስም ዝርዝር እየጠቆሙ ይታሰር ይፈታ ሲሉ የነበሩትኮ እነእከሌ የተባሉ አማራዎች ናቸው። እኛን ምን አድርጉ ነው የምትሉን?'' ሲሉ የምንሰማበት ጊዜም ሩቅ አይሆንም!
ሰማዕቱ አባታችን ፕሮፌሰር አስራት ወልደየስ '' የአማራ ጠላቱ ሆዳሙ አማራ ነው!'' ብለው የገለፁትም ይህኑ መራር እውነታ ነው!
ለሁሉም ጊዜ አለው!😏
©ዘርይሁን ገሠሠ
በአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ
የ2ኛ (ተፈራ ዳምጤ) ክ/ጦር የተሰጠ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ
እንደሚታወቀው አገዛዙ ትላልቅ መንገዶችን በመዝጋት ኢኮኖሚያዊ እና ማህበራዊ እንቅስቃሴዎችን ማወክ እና ህዝብን እንግልት ውስጥ ማስገባት ከጀመረ ሰነባብቷል።
አረመኔው የአብይ አህመድ ሰራዊት ከሐምሌ 10 /2017 ዓ/ም ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ ከሁለት ወራት በላይ
~ከአዲስ አበባ -ሞጣ - ባህር ዳር ያለውን መንገድ በመዝጋት ህብረተሰቡን ከቦታ ቦታ ተንቀሳቅሶ መስራት እንዳይችል በማድረግ፣
~የንግዱ ማህበረሰብ የንግድ ስራውን በተገቢው ሁኔታ እንዳያከናውን በማድረግ፣
~ በከፍተኛ ሆስፒታሎች የጤና ክትትል የሚታከሙ የልብ፣የኩላሊት ፣የስኳርና ግፊት፣የወሊድ አገልግሎት ፣ እንዲሁም ተያያዥ የጤና እክል ያለባቸው ህሙማንን ህክምና በመከልከል ህዝባችንን በመንግስት መሩ ስርዓት ከሚጨፈጨፉት በተጨማሪ ህዝባችንን በህክምና እጦት ለህልፈተ ህይወት እየዳረገ በመሆኑ ፣
~ ባለፉት ሁለት ወራት የመኽር ወቅት አርሶ አደሩ የሰብል ምርቱን በተገቢው ሁኔታ እንዳይሰራ የግብዓት ምርቶች ወደ ቀጠናው እንዳይገቡና የኢኮኖሚ ውድቀት እንዲደርስበት በማድረግ ህዝባችንን በህይወት የመኖር የህልውና ስጋት ላይ የጣለ በመሆኑ ፣
~ በ2ኛ ( ተፈራ ዳምጤ) ክ/ጦር ስር የሚተዳደሩ አምስት ወረዳዎችና አንድ የከተማ መስተዳድር ማለትም ቢቡኝ ወረዳ ፣ደጋ ዳሞት ወረዳ ፣ሞጣ ከተማ አስተዳደር ፣ሁለት እጁ እነሴ ወረዳ ፣ጎንጅ ቆለላ ወረዳ እና የሰዴ ወረዳ ህዝብ አጠቃላይ ማህበራዊ ፣ኢኮኖሚያዊና ፣ስነ-ልቦናዊ ጫና እንዲደርስበት ታስቦ የተሰራ የፖለቲካ አሻጥር በመሆኑ ና ሌሎች ተደራራቢ ምክንያቶችን ከግምት ውስጥ በማስገባት እነዚህን ትዕዛዞች ሰጥቷል።
ከመስከረም 09/01/2018 ዓ/ም ጀምሮ
ተለዋጭ መግለጫ እስክናወጣ ድረስ
1, ከመርጦ ለማርያም ና ግንደወይን ወደ _ሞጣ
2, ከሞጣ_ ሰዴ-ወይን ውሐ_ድጎ እና ከሞጣ _ቀራኒዮ_ ግንደወይን መስመር
3, ከአዴት _ጎንጅና ገረገራ የሚደረጉ ማንኛውንም አይነት ተሽከርካሪ እገዳ የጣልን መሆኑን፣
4, ሞጣ ፣ድጎ ሰዴ ፣ጎንጅ ፣ፈረስቤት ና ገረገራ ከተሞች ላይ ያሉ የገበያ ማዕከላት የትኛውንም አይነት ለምግብነት የሚውሉ እህሎችን እና የቀንድ ከብቶችን ይዞ መውጣትና ለገበያ ማቅረብ የማይቻል መሆኑን እያሳሰብን
***የክፍለ ጦሩን ማስጠንቀቂያ በቸለልተኝነት በማየት ተላልፎ የተገኜ ማንኛውም አካል በንብረቱም ይሁን በግለሰቡ ላይ ለሚወሰደው ርምጃ ራሱ ኃላፊነት የሚወስድ ይሆናል።
አዲስ ትውልድ ፣ አዲስ አስተሳሰ. ፣ አዲስ ተስፋ
የአፋብኃ ምዕ/አ/ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ
2ኛ (ተፈራ ዳምጤ )ክ/ጦር ስራ አስፈፃሚ ኮሚቴ
መስከረም 08/2018 ዓ/ም
እንዲህ ጨከን ማለት ያስፈልጋል በጠላቶቻችን መቃብር ላይ ሆነን ነጻነታችንን እናረጋግጣለን።
ጠላት ጠላት ነው ግደለው።
የትም ቦታ ያለን ጠላት መደምሰሱ ይቀጥላል።
እምሽክክክ ነው💪💪💪
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
ክሪስ ገብርዬ የእኔ አባት ፈጣሪ ይጠብቅህ!!
~ ከዚህ አገዛዝ ፍትህ ባንጠይቅም፥ የሕዝብ ተመራጭ የሆነው ጀግና ታሞ ህክምና ሲከለከል "ስለ ፍትህ እንሞግታለን" የሚለው ዓለም፥ ከወዴት አለ?
ለ 70 ሚሊዮን ዐማራ አንደበት ለሆነው ለጀግናው ገብርዬ፥ ብዙ ሆነን ለአንዱ ስለምን ድምፅ መሆን አቃተን?
ሕክምና አይለመንም!
አለም የአገዛዙን ጭካኔ ይመልከት!
ሕክምና ለተከበሩ ክርስቲያን ታደለ (ገብርዬ)!
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
አፋብኃ ሰሜን አማራ ቀጠና በላይ ዕዝ
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ጣና ገላውዴዎሥ ክፍለ ጦር
መሥከረም 08/2017ዓ.ም
ከባሕር ዳርና ሐሙሢት መሐከል ልዩ ሥሙ ይዘብ የተባለ ቦታ ላይ ሹፌሮችንና ተሳፋሪዎችን ሲዘርፍ የነበረ ዘራፊ ቡድን ጣና ብርጌድ በዘራፊዎች ላይ የታቀደ ርምጃ ወሥዷል። ይህ ድርጊት ከቀኑ 05:00 ላይ ሲሆን ለሌባው ኃይል ሽፋን ለመሥጠት የአገዛዙ ኮንዶም የሆነው አድማ ብተና ከሐሙሢትና ከቦምባት መጥቷል።
ከሐሙሲትና ቦምባት የመጣው አድማ ብተና(አማራ በታኝ) ጋር ለ01:00 የተኩሥ ልውውጥ ተደርጓል።
ይህ ድርጊት የሚያሳዬው አገዛዙ ለራሱ ዕቅድ ያዘጋጀው ኃይል እንዳለ እና በተዘዋዋሪ ሳይሆን አንዱ ለአንዱ ደራሽ እንደሆነ እማኝነታቸውን የገለጡበት ነው።
ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን❗
ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
+1
ሕዝባዊ ውይይት በንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ!
በመዋጋት ጠላትን ከማፅዳት ጎን ለጎን ህዝብን ማወያየት፣ማደራጀትና ማስተዳደርን አጠናክረን ቀጥለናል።
የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴወድሮስ እዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ፮ኛ ክ/ጦር የንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ የብርጌዱ አመራሮች በተገኙበት ከመሊትና ሜራ ማህበረሰብ ጋር ሰፊ የሆነ ህዝባዊ ውይይት አደረገ።
በውይይቱም የጀመርነውን የሕልውና ትግል ከዳር ለማድረስ ከህዝብ ምን ይጠበቃል ፣ የትግሉ አሁናዊ ቁመና ምን ይመስላል እና መልካም አስተዳደርን በተመለከተ በሰፊው ተወያይተናል: መክረናል።
በውይይቱም:- የብርጌዱ ፖለቲካ ዘርፍ ኃላፊ ፋኖ ይታያል ጌታ ፣የብርጌዱ ም/ሰብሳቢ ፋኖ ምንይዋብ አንበሉ፣ የብርጌዱ ህዝብ ግንኙነት ፋኖ ባዬ ሽፈራው ፣ የብርጌዱ አደረጃጀት ዘርፍ ኃላፊ ፋኖ አንሙት አባቴነህ ፣ የብርጌዱ ህግና ስነስርዓት ጉባኤ ኃላፊ ፋኖ ቅናው ታምር ተገኝተዉ ከማህበረሰቡ የተሰጡ አስተያየቶችን በመቀበል በተነሱ ጥያቄዎች ላይም አስፈላጊውን ምላሽ ሠጥተዋል።
አዲሰ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ ! አዲስ ተስፋ!
መስከረም 08/2018 ዓ.ም]
ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ ያድርጉ ‼️
የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
