ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)
Открыть в Telegram
የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)
Больше4 407
Подписчики
-724 часа
+137 дней
+1 18630 дней
Архив постов
ለሚመለከታቸው ነው ይህ መልክት
#inbox
ሰላም እንዴት ናቹ አንድ መረጃ ላጋራህ በምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ ወረዳ ውስጥ እስካሁን በአማራነታቸው ብቻ ከ 25 በላይ ንፁሀን ዜጎች በገጀራ እና በዱላ ተቀጥቅጠው ተገለዋል 8ሰዎች አንድ መቃብር ውስጥ ሲቀበሩ አብዛኛው እሬሳ ሜዳ ላይ አስተኝተውት ይገኛሉ ቦታው በማዕከላዊ ኢትዮጲያ ክልል ጉራጌ ዞን አበሽጌ ወረዳ ዳርጌ ከተማ አቅራብያ ቦታ ነው
ሁሉም አማራ በሎጅክ የሚያምን ከሆነ ለምን ስለ ነፃነት አይሰብክም ታዲያ
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9
ቁንጥጫም ቡጢም ነዉ🤣
ደሞ እንደለመዳችሁት በዉስጥ እየመጣችሁ ዛቱ አስፈራሩ ጆሮ ዳባ ካልናችሁ ቆየን እናም ቁንጥጫዉ እንደሚከተለዉ ይቀርባል ቤተሰብ
ይድረስ ለቲዎድሮስ ዕዝ ቃል አቀባይ ለአርበኛ ፋኖ ማርሸት ፀሀዩ ደምሴ
ለትግሉ ላበረከትከው አስተዋፅኦ እያመሰገነሁ እንድህ ስል ቅሬታዬን አቀርባለሁ።
ዛሬ የትግላችንን ደጋፊዎች "ተልባ ቢንጫጫ ባንድ ሙቀጫ " ስትል መዘለፍህን ሁሉም ሰው ተመልክቷል።
ምን አልባት የልጅነት መንፈስ ይዞህ ከሆነ እንደዛ ያልክ ይቅርታ እንደምጠይቅ ተስፋ አደርጋለሁ።
ዳሩ ግን የማህበራዊ ሚድያን ጥቅም ያውም ካንተ በላይ ለሚያወቀው ለሌላው አሻራ ሚድያ ላይ ትሰራ ለነበረ ልጅና በድርጅቱም ዘንድ ከቆየህበት የስራ ባህርይ አንፃር ትይይዩ የሆን ዘንድ ቃል አቀባይም ሆነህ ሳለ ሆን ብለህ ከሆነ እንደዛ ያልከው ከዛሬ ጀመሮ የፖለቲካ ሞት ሙተሀል እኔም አዘንልሀለሁ እንጅ አልበሳጭብህም ምክንያቱም በአማራ ህዝብ ፊት ራስክን አዋርደሀልና።
መቼም አርበኛ ዘመነ ካሴ ወይም ሻለቃ ዝናቡ ወይም ጠበቃ አስረስ ወይም መቶ አለቃ አበበ ወይም ሻለቃ የኔለም ልክ እንደ አንተ "ተልባ ቢንጫጫ ባንድ ሙቀጫ" ይሉናል ብዬ አልጠብቅም ምንም እንኳ አንተን ዝም በማለታቸው ብወቅሳቸውም።
ታገል ለነጻነት
የአብይ አህመድ ጡት ቆራጩ መከላከያ ሰራዊት ከዛሬ ጀምሮ በመላው አማራ ክፍል እንቅስቃሴ ጀምሯል በአፋር በኩል ወደ ወሎ እንዲሁም የድሮል እንቅስቃሴዎችም ጭምር ስላሉ ጥንቃቄ እንዳይለያችሁ ሰንል መረጃዎችን በፍኖተ አማራ ሚዲያ መረጃዎች ቶሎ እንዲደርሱ ሸር ሸር አድርጉ።
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
🔥#አይዞን_አንበሳየ‼️
ድንገት በውጊያ መኃል "አይዞህ አንበሣየ!..ከነ ነፍሱ ነው የምፈልገው፣ ከነ ነፍሱ ኮሌታውን አንቀህ አምጣልኝ!....የአሳምነው መንፈስ ከጎንህ አለ...ምሽጉን ሳትደረምስ እንዳትመለስ....በደም የራሰ ብትንትኑ የወጣ የጠላት ምሽግ ነው ማየት የምፈልገው"...የሚል ድምፅ ከሰማችሁ....እሱ ድምፅ አልባው ሚሳኤል አርበኛ ወንድሙ ማሩ ነው።
የጨዋታ ለዛው ጥርስ አያስከድንም።ሰራዊቱን እንደ ወንድምም፣ እንደ አባትም፣ እንደ አመራርም ሆኖ ነው የሚቀርበው።
በቅርብ የሚያውቁት ጓዶቹ ሲበዛ ደፋር ነው ይሉታል። በውጊያ ወቅት ውጊያን ከመምራት ባለፈ በርከክ ብሎ ሲተኩስም ...ጥይቱ ከጠላት አንገት ስር ነው የምትሰካው።
በውጊያ ወቅት ብትንትኑ የወጣ፡ በደም የጨቀየ የጠላት ምሽግ በአይኑ ካላየ አይመለስም።
ከውጊያው ጎንለጎን ከሦስት በላይ ወረዳዎችን በመቆጣጠርና የሲቪል መዋቅር በመዘርጋት ለሁለት ዓመታት እያስተዳደረ ነው።
በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ ስር የሚገኘው የላስታ ጄነራል አሳምነው ፅጌ ኮር አዛዡ አርበኛ ወንድሙ ማሩ!
ምኒሊክ ዕዝ በርቱልን💪
11/ዐ2/2018 ዓ.ም
የድሮን_ቀኝት_መረጃ‼️
ከምሽቱ 3:ዐዐ አካባቢ ጀምሮ አዲስ ቅዳምን ዙሪያ ፣አፈሳ ፣ዳጊ እና አካባቢዎች የድሮን ቅኝት ስላለ ጥንቃቄ ይደረግ ሲሉ የንስር አማራ ምንጮች ገልፀዋል‼️
ሼርር
11/ዐ2/2018 ዓ.ም
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይለ ደቡብ አማራ አሳምነው ዕዝ ምክትል መሪ ጀግናው ዝምተኛው ለአመነበት የሚሞት አርበኛ ፋኖ ኢሳያስ ደመቀ የደሱ ቀኝ እጂ ጀግናዉ ሁሌም በስራ ላይ ያሰልጥናሉ ይታጠቃሉ ድምጻቼዉን አጥፍተዉ ስራ እና ስራ ብቻ ድምጽ አልባ ሚሳኤሎች💪
የደጀን ከተማ ኖሪዎች በአረመኔው ጡት ቆራጭ አገዛዝ ካድሪዎች ታሰሩ!
የአረመኔው ጡት ቆራጭ አገዛዝ አስፈፃሚ ቅጥረኛ ሆዳም ካድሪዎች በደጀን ከተማ የከተመዋ ኖሪዎችን ከፋኖ ጋር ግንኙነት አላቹህ በማለት እያሰሩ መሆኑንን አረጋግጠናል።ከታሰሩት ሰዎች መካከል:-
1ኛ.ይልቃል
2ኛ.አበባው ዳምን
3ኛ.ተመስገን ማህበራት ሰራተኛ
4ኛ.ፍቃዱ ማህበራት ሰራተኛ
5ኛ.ማርቆሴው ድላላ ስራ
6ኛ.መኩሪያት ንግድ ባንክ ሰራተኛ
በደጀን ወረዳ ጢቅ ቀበሌ ለንግስና በዓል ጨፈራቹሀል ተብለዉ የታሰሩ:-
1ኛ.ይበልጣል ወርቄ
2ኛ.ገርባቸው ወርቄ
3ኛ.አብርሀም ታደለ
4ኛ.አበበ ባንቴ
5ኛ. አለባቸው መኩሪያው በአገዛዙ ቅጥረኛ ካድሪዎች ታፍነው ታስረዋል።የዚህም ድርጊት ፈፃሚ እና አስፈፃሚ አካላት ውስጥ:-
1ኛ.የአሻግሬ ቸርነት ፖሊስ አዛዥ
2ኛ.አዲሱ አባብየ ሚኒሻ ሀላፊ
3ኛ.ዳኘ ደንቀው ሰላምና ደህንነት ኃላፊ እና ሌሎችም በስም ያልጠቀስናቸው የአገዛዙ ጡት ቆራጭ ሰራዊት አገልጋዮች ይገኙበታል።በመሆኑም በዚህ ድሪጊት የተሳተፍ የአገዛዙ ቅጥረኛ አመራሮች ላይ የቀኜ አባላት እርምጃ እትወስዱ ጥቆማ እንሰጣለን።
በደጀን ወረዳ ደጀን ከተማ በከተማዋ ማህበረሰብ፣ሹፊሮች እና ነጋዴዎች ላይ አገዛዙ እየፈፀመ ያለውን በመረዳት እንዲሁም በደጀን ወረዳ የሚገኜው ዛምበረሃ ብርጌድ በደጀን ወረዳ ምንጅ ቀበሌ በፈፀመው ጀብድ ተስፋ በመቁረጥ አገዛዙን በመክዳት ወጥተዋል።ከእነዚህም የሚሊሻ አባላት ውስጥ:-
1ኛ.መኳንንት ጠጁ
2ኛ.እንዳወቀ አስማረ በአጃቢነትና በተወርዋሪነት እያገለገሉ የነበሩ የሚሊሻ አባል ይገኙበታል።
አዲስ ትውልድ፣አዲስ አስተሳሰብ፣አዲስ ተስፋ!
ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9
ጎንደር/ እስቴ ወረዳ
የእስቴ የወረዳው የፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ልየውን እና በርካታ የጡት ቆራጩ አራዊት ሰራዊት ተደምስሷል::
አምሓራ አይኔን በአይኔ ብሎ መጨከን አለበት❗️
ድል ለሰፊው የአምሓራ ሕዝብ‼️
🟢🟡🔴⚔⚔⚔🟢🟡🔴
በጠላት ላይ የተሳካ ጥቃት ተፈፀመ
ጥቅምት 11/02/2018 ዓ.ም
አፋብኃ ቴወድሮስ እዝ ፩ኛ ክ/ጦር የኮ/ል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ዛሬ በመራዊ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ተሰብስቦ በነበረ የብልፅግና ጉዳይ አስፈፃሚ አመራር እና ወንበር ጠባቂ ሃይል ላይ ከባድ ጉዳት ማድረስ ተችሏል።
በተደረገው ልዩ አፕሬሽን ለጊዜው ስሙ ያልታወቀ አመራርን ጨምሮ ከ5 በላይ ተላላኪዎች ከፍተኛ ጉዳት ማድረስ መቻሉን ከውስጥ ምንጮቻችን ማረጋገጥ ችለናል። በሰሞኑ ያለምክንያት የመራዊ ወጣቶችን የሚያፍሰውና የሚያግተው የስርዓቱ ቅጥረኛ ስብስብ በዛሬው ጥቃት ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ መግባቱንና እርስ በእርሱ አለመተማመን እንደገጠመው ማረጋገጥ ተችሏል።
ፋኖ ሐብታሙ የሱፍ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴድሮስ ዕዝ 1ኛክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት ።
ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም
ፍኖተ-አማራ ሚዲያ ወቅታዊና ትኩስ የፋኖ እንቅስቃሴን መረጃን ከግንባር ሁነን በአራቱም ማዕዘን እየሰራን እንገኛለን።
ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራምና ፊስቡክ ቻናላችን እና ጆይን ሸር አድርጉ አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️
https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk
https://www.facebook.com/share/p/17FBBgD9
የሰማዕቷ ቤተሰብ በተወሰደ አፃፋዊ ዝግጅት ፈርተው ተለቀዋል።
ጡቷን ቆርጠው ሰውነቷን ተልትለው የገደሏትን የባለምን ቤተሰቦች ዛሬ ሌሊት አፍነው መውሰዳቸውን ጥዋት መዘገባችን የሚታወቅ ቢሆንም ፋኖ አፃፋዊ እርምጃ ለመውሰድ በሰፊው መዘጋጀቱ አስፈርቷቸው ከመሸ ልቀዋቸዋል።
የባለምላይን ቤተሰቦች ከወሰዱ በኋላም ልጃችንን የገደላት ፋኖ ነው በሉና ብዙ ብር እንስጣችሁ አሉን ። ይህማ የልጄን ስጋ መብላት ነው አልኋቸው ይላል ። መከላከያ ጡት አይቆርጥም ብለህ ተናገር ፣ ፋኖ ሌባ ነው በል እያሉ የሚፈልጉትን እንድናገር በጥፊ እየመቱ ጠየቁኝ አሁን የማትናገር ከሆነ ማታ በግድህ ትናገራለህ ሲሉኝ ቆይተው ድንገት ፋኖ ሊወጋን እየመጣነው ቶሎ ይለቀቁ ብለው ለቀቁኝ ሲል ገልጿል የሰማዕቷ አባት አቶ ዋሲሁን።
ጡት መቁረጡና የሰው አካል መተልተሉ በህዝብ ዘንድ እንዳሰወገዛቸው እና የሕዝብ ቁጣ እየቀሰቀሰ መሆኑን የገባቸው አረመኔው ሰራዊት በማስገደድ የተሳሳተ መረጃ ለመቀበል ሀዘንተኛ ቤተሰቦችን በጥፊ መምታትና እንግርግሪያ አድርሶባቸዋል።
በዚህ የተበሳጨው ፋኖ ወደ ፍኖተሰላም እና ቡሬ እንቅስቃሴ ማድረጉን የተረዳው አረመኔ ሰራዊት በማታ ሊፈፅመው የነበረውን ድርጊት በመተው ሊለቃቸው ችሏል።
አሁንም በሰላም ቤታቸው መግባታቸውን አረጋግጠናል።
አፋብኃ ቴወድሮስ እዝ ፩ኛ ክ/ጦር የኮ/ል ታደሰ ሙሉነህ ብርጌድ ዛሬ በመራዊ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት ቅጥር ግቢ ተሰብስቦ በነበረ የብልፅግና ጉዳይ አስፈፃሚ አመራር እና ወንበር ጠባቂ ሃይል ላይ ከባድ ጉዳት ማድረስ ተችሏል። በጥቃቱም በርካታ አመራሮችን ታርጌት ያደረገና ከፍተኛ ሰባዊና ቁሳዊ ኪሳራ ማድረስ ተችሏል።
በሰሞኑ ያለምክንያት የመራዊ ወጣቶችን የሚያፍሰውና የሚያግተው የስርዓቱ ቅጥረኛ ስብስብ በዛሬው ጥቃት ከፍተኛ ድንጋጤ ውስጥ መግባቱንና እርስ በእርሱ አለመተማመን እንደገጠመው ማረጋገጥ ተችናል።
የአማራን ግፍ በውል የተገነዘቡ ፣ከጡት ቆራጭ ስርዓት ጋር አንወግንም ያሉ ከ9 በላይ የአረመኔው ሰራዊት አባላት ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድን ተቀላቅለዋ።
አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ!
አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ
ጥቅምት 11/2018 ዓ.ም
🔥#ከአርበኛ_ምሬ_ወዳጆ_የተሰጠ_መግለጫ‼️
በድሮንና በጄት ጋጋታ የሚቆም ትግል የለም ፣ የትግል ስልት እንቀይራለን ፣ የኦሮሞ ህዝብ ስማ!!
በወቅታዊ ጉዳይ ከአፋብኃ ሴንተራል ኮማንድ አባልና ከምኒልክ ዕዝ ሰብሳቢ አርበኛ ምሬ ወዳጆ (ዋርካው) የተሰጠ መግለጫ‼️
አድምጡት ታተርፉበታላችሁ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtu.be/8RcNfmaUcRU?si=3yzU8JdCzALV52St
የአማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ሴንተራል ኮማንድ አባልና የምኒልክ እዝ ሰብሳቢ ዋርካው ምሬ ወዳጆ በወቅታዊ ጉዳዮች የሰጠው ማብራሪያ
የአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ በዘመቻ ሳጅን አደም አሊ በርካታ ድሎችን ያገኘበት ሚስጥር ምንድን ነው? ተብሎ ለቀርበለት ጥያቂ የሚከተሉትን ሀሳቦች አስቀምጧል
የአፋብኃ ምኒልክ ዕዝ በዘመቻ ሳጅን አደም አሊ በርካታ ድሎችን ያገኘበት ምክንያት የተለያዩ ሁኔታዎች ናቸው። እንደዚህ ዓይነት ድሎች በብዙ ነገሮች ላይ የተመሰረቱ ናቸው። እነዚህም የሚከተሉትን ሀሳቦች ለሚዲያ ክፍላችን አጋርቶናል፡-
የአመራር ብቃት:
የዕዙ አባላት የሰለጠኑ፣ ቁርጠኛ እና ተነሳሽነት ያላቸው በመሆናቸው።
የጦር መሳሪያ ብቃት:የጦር መሳሪያዎች ብቃትና አጠቃቀም፣ እንዲሁም የሎጂስቲክስ ድጋፍ ወሳኝ ናቸው።
የታክቲክ ብቃት:የጦር ሜዳ ስልቶች (ታክቲክ) እና የውጊያ ዘዴዎች ውጤታማነት ወሳኝ ናቸው።
የጠላት ድክመት: የጠላት ድክመት (የአመራር ችግር፣ የሞራል ዝቅጠት፣ የጦር መሳሪያ እጥረት) ሰለነበርባቸው ለድል አብቅቶናል።
2. ፋኖ ቁስለኞችን ለቀይ መስቀል ማስተላለፍ እና የሴት ፋኖዎችን ጡት መቁረጥ መካከል ያለው መልዕክት ምንድን ነው? እንዴት ተመለከትከው? ምስሉን ስታየው ምን ተሰማህ?**
የፋኖ ድርጊት (ቁስለኞችን ማስረከብ):ይህ ድርጊት የሰብአዊነት እና የሞራል እሴቶችን ከፍታ ላይ መሆኑን ያሳያል፤ ይህም የፋኖን መልካም ስም የአለም የምርኮ አያያዝን ህግ ጥብቀን መዋጋታችንን ያሳያል።
* የአገዛዙ ድርጊት (ጡት መቁረጥ): ይህ ድርጊት እጅግ በጣም አሰቃቂ እና ሰብአዊነት የጎደለው ነው። ይህም የጭካኔ እና የጭቆና የተሸናፊነት ምልክትነትን ያሳያል።
3. ለአማራ ወጣቶች የምታስተላልፈው መልዕክት?ለአማራ ወጣቶች የሚከተሉትን መሰረታዊ መልዕክቶች ማስተላለፍ ችሏል፡-
አስተዋይነት እና አንድነት ማጠናከር አለበት
4. የአገዛዙ ጋሻ ጃግሬ ሆነው ሕዝባቸውን ለሚያስጨፈጭፉስ?
እንዲህ ያሉ ግለሰቦች ከድርጊታቸው እንድቆጠቡ እና የሰውን ሕይወት ዋጋ እንዲሰጡ
አማራዊ የሞራል የሌላቸ ናቸው:
ኃላፊነት የጎደላቸው ናቸው
ሁድ አደር ባንዳዎች ናቸው
ለአማራ ህዝብ በሙሉ
ለአማራ ውጣቶች
ለአማራ ሙህራን
ለአማራ ዶክተሮች
ለአማራ ፖለቲከኞች
ለአማራ ፖሊስ
ለአማራ አድማ ብተና
ለአማራ ሚሊሻ
ለአማራ ዲያስፖራ
ለአማራ ሚዲያ ባለሙያዎች
እንዲሆም ኢትዮጵያን ለሚወድ ሁሉ
#እጅ_የመስጠት_ዜና
በዳንግላ ከተማ የአረመኔው የብልፅግና ስርአትን ሲያስጠብቁ የነበሩ የአገዛዙ አገልጋዮች እጃቸውን ለፋኖ በመስጠት ወደ ሰላማዊ ህይወታቸው እየተመለሱ ነው እንደ ፍላጎታቸውም ትጥቃቸውን በመያዝ የህዝብ ልጅ የሆነውን ፋኖ በመቀላቀል እየታገሉ ይገኛሉ በዚህ ሳምንት ብቻ 11 የሚደርሱ የክልሉ መለዮ ለባሾች ከዳንግላ ከተማ ብልፅግናን ክደው ወጥተው የአፋብሐ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ 3ተኛ ጎጃም አገው ምድር ክ/ጦር ቢትወደድ መንገሻ ጀምበሬ ብርጌድን ተቀላቅለዋል ።
ከታች ስማቸው የተገለፁትን እና ለግዜው ማንነታቸውን ማሳወቅ ያልፈለጉ አባላት ይገኙበታል
ስም የስራ ክፍል ሀላፊነት
1 በላይነህ ገረመው ሰላም አስከባሪ መቶ አዛዥ
2 ስማኒ ፀኒሀ ሰላም አስከባሪ መቶ አዛዥ
3 ታምራት አትንኩት ሰላም አስአባሪ ጓድ አዛዥ
4 ሀብታሙ ታከለ ሰላም አስከባሪ አባል
ሰሞናዊ መረጃ ወለጋ‼
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳን ጨምሮ አማራ የሚኖርባቸው የተለያዩ ወረዳዎች የኦሮሚያ ልዩ ሀይል በብዛት እዬገባ ሲገኝ አንዳድ አካባቢዎች ላይ ውጥረት ነግሷል።
ውጥረት ከነገሰባቸው አካባቢዎች ጊዳ አያናና ሲቡ ስሬ ወረዳዎች በዋናነት ሲጠቀሱ በአንጻሩ ኪረሙ ወረዳ ለግዜው ጋብ ብል የነበረው ጦርነት የአገዛዙ ጥምር ጦር ወደ ፋኖዎች ቀጠና ድንገተኛ ትንኮሳ ተደጋጋሚ ማድረጉን ተከትሎ ሊያገረሽ እንደሚችል ቢዛሞ ሚዲያ ያነጋገራቸው የወረዳዋ ኗሪዎች ገልጸዋል።
በተያያዘ ዜና የተለያዩ ፋኖዎች እንቅስቃሴ የሚያደርጉበት ቀጠናዎች አካባቢ ላይ የኦሮሞ ሹፌሮችን በመግደልና ተሳፋሪዎች ላይ ጥቃት በመሰንዘር ፋኖ የኦሮሞን ህዝብ ጨፈጨፈ በሚል የሀሰት ትርክት ሁለቱን ህዝብ ወደማያባራ ጦርነት እዬገፋፉት ይገኛሉ።
እንዲሁም የተለያዩ አካባቢዎች ላይ ፋኖ ጋር ግንኙነት አላቹህ የተባሉ ወግኖቻችን ለጥያቄ ትፈለጋላቹህ በሚል ወደ አልታወቀ ስፍራ እዬተወሰዱ ይገኛሉ።ለአብነትም ምስራቅ ወለጋ ዞን ጉዳያ ቢላ ወረዳ የአባይ ዳሌ ቀበሌ ሊቀመንበር የሆኑት አዱኛ አለሙን ጨምሮ የቀበሌውን ሰራተኞች አበባው አለሙና ዘላለም ምህረቴ ለጥያቄ ትፈለጋላቹ ተብለው ወደ አልታወቀ ቦታ ከተወሰዱ 10ቀናቶች መቆጠራቸውን የቀበሌዋ ኗሪዎች ለቢዛሞ ሚዲያ ገልጸዋል።
በሌላ ዜና ኦሮሚያ ክልል ምዕራብ ሸዋ ዞን ኖኖ ወረዳ በትናንትናው ዕለት ፋኖ 22ንጹሃንን ኦሮሞችን ገደለ በሚል ኦሮሚያ ክልል የምንኖር አማሮችንን ለማሳደድ ይመቻቸው ዘንድ አጀንዳ ቀርጸዋልና መላው ህዝባችን አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርግ እናሳስባለን።
ጥቅምት 11/2018ዓ.ም
ቢዛሞ ሚዲያ
የጠላት ካንፕ በብርሃን ፍጥነት እየፈረሰ ነዉ‼️
ስቦ ማስከዳት በ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ‼️
በስቦ ማስከዳት እና ስቦ መምታት ጥበቡ የጠላትን ካምፕ እያፈራረሰ የሚገኘዉ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ ፫ኛ ጎጃም አገዉ ምድር ፲/አ ኤፍሬም አጥናፉ ብርጌድ ዛሬም በስቦ ማስከዳት ዉጤታማ ስራ ሰርቷል።
አዲስ ቅዳም ከተማ አድጓሚ ተራራ መሽጎ ከነበረዉ የጠላት ጦር ዉስጥ በትላንትና እና በዛሬዉ ለሊት ማለትም በቀን11/2/2018 ብቻ
1ኛ ጌትነት ደሳለዉ
2ኛ ደረጀ የኔዉ
3ኛ ባዘዘዉ ፀጋየ
4ኛ አበበ ይሁን
5ኛ ቢክሰኝ ያረጋል
6ኛ ተመስገን ይሁኔ
7ኛ ያለዉ የሽዋስ
8ኛ አበባዉ አምሳል
9ኛ ጌታነህ ካሳ የተባሉ 8 ባለጠመንጃ እና አንድ ጀሌ በድምሩ 9 ወንድሞቻችን ብርጌዳችንን በሰላም ተቀላቅለዋል።
ይቀጥላል ገና.......
ይበልጣል የዉነቱ (እሳቱ)
