ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

ፍኖተ-አማራ ሚዲያ (Finote Amhara Media)

Открыть в Telegram

የተመሠረተው የአማራን ሕዝብ ለማንቃት፣ ለማደራጀት እና ለማስተባበር ነው። የአማራ ሕዝብን ✅ ፖለቲካዊ ✅ ማህበራዊ ✅ ኢኮኖሚያዊ ታሪካዊ ጥያቄዎችን ለማሰማት እና የአማራን ሕዝብ በማንቃት ሰፊውን ሕዝብ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ ይሰራል። ወደዱም ጠሉም የኃላ ታሪካችን በእኛ እጅ ይፃፋል። አማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ( አፋብን)

Больше
4 486
Подписчики
+3524 часа
+997 дней
+94030 дней
Архив постов
🔥የሰናን አባጅሜና የንጉስ ተክለ ሃይማኖት ብርጌድ በጠላት ላይ እርምጃ ወሰዱ‼️ ክንደ ነበልባሎቹ የስናን አባጂሜ ብርጌድ እና የንጉስ ተክለ ሃይማኖት ብርጌድ በጥምረት ተቅበዝባዡ እና አረመኔያዊው የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ አራዊት ሰራዊት ከደብረ ማርቆስ ወደ ረዕቡ ገበያ ሬሽን ለማቀበል እና ቁስለኛ ለመውሰድ በሁለት ብረት ለበስ፣በBM 107፣ በሞርተር እና በዲሽቃ ታግዞ ሊገባ ቢሞክርም ወንድማማቾቹ የስናን አባጅሜና የንጉስ ተክለ ሃይማኖት ብርጌዶች የደማን ገብርኤል፣ጭንቧት እና አራት አልጋ በሚባሉ ቦታዎች ላይ ደፈጣ በመያዝ ከጥዋቱ 3:00ሰዓት እስከ ቀኑ 8:00ሰዓት ድረስ ውጊያ በማድረግ ከፍተኛ ቁጥር ያለው የብልጽግና ወራሪ ሠራዊት ተመቷል፡፡ በዚህ የደፈጣ ጥቃትም በርካታ ቁጥር ያለው የጠላት ኃይል ሙትና ቁስለኛ ሲሆን በንጉስ ተክለ ሃይማኖት ብርጌድ በኩልም ወታደራዊ ሻንጣዎች ፣ ካዝናዎችና ተተኳሾች በምርኮ ተገኝተዋል። በተመሳሳይ ሰዓትም የስናን አባጂሜ ብርጌድ ማዕበል ሻምበል ረቡዕ ገበያ ከተማ ሰርጎ በመግባት ረ/ገበያ ተወሽቆ በሚገኘው ጥላት ላይ ከፍተኛ ሰብዓዊ እና ቁሳዊ ጉዳት ማድረስ ችለዋል።   በአ/ፋ/ብ/ኃ ቴዎድሮስ ዕዝ ጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦር በሚገኙት ቀጠናዎች ዉስጥ የአገዛዙ ጥምር ጦር እየፈራረሰ ወደ ፋኖ እየተቀላቀለ ይገኛል። በ2 ቀናት ዉስጥ የወጡ የአገዛዙ ሰራዊት አባላት ስም ዝርዝር:- 1.ግዛቸዉ አበረ=ሚሊሻ ከወርቅ ሜዳ አባይ መተከል ብርጌድ 2.ጤናዉ አየለ=ሚሊሻ መንደር 24 3.አዲስ ከበደ= ሚሊሻ መንደር 24 4.ተስፋዉ ደሴ=ሚሊሻ መንደር 24 5.ደመቀ ደሴ=ሚሊሻ መንደር 24 6.ዘዉዱ ደሴ=ሚሊሻ መንደር 24 7.አበራ ታመነ=ሚሊሻ መንደር 24 8.ይንገስ ንጉሴ=ሚሊሻ መንደር 24 9.አዳነ አስማረ=ሚሊሻ መንደር 24 10.ስመኘዉ ይታየዉ=ሚሊሻ መንደር 24 11.አበባዉ አወቀ=ሚሊሻ መንደር 24 12.ፍቃዱ ያለዉ=ሚሊሻ መንደር 24 13.ፈጠነ ቢተዉ=ሚሊሻ ወርቅ ሜዳ 14.ደርበዉ ግርማዉ=መከላከያ ጃዊ 15.ሄኖክ ባሰጋላ=መከላከያ ጃዊ 16.አብርሃም ምኔ=መከላከያ ጃዊ 17.ፍቃዱ መሰለ=መከላከያ ጃዊ 18.ታዘበ ጋሻዉ=መከላከያ ጃዊ 19.አስር አለቃ ሲሳይ ተረፈ=መከላከያ ጃዊ ሁሉም መከላከያዎች ከ 95ኛ ክ/ጦር የወጡ ሲሆኑ ጃዊ መተከል 4ኛ ክ/ጦርን ተቀላቅለዋል። አዲስ ትውልድ፣ አዲስ አስተሳሰብ ፣አዲስ ተስፋ! አፋብኃ| ቴዎድሮስ ዕዝ ሕዝብ ግንኙነት መምሪያ 15/ዐ1/2018 ዓ.ም ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

እነዚህ ሁለቱ ጀግኖች አንበሳው መጮህ የማይወደው ድርሳን ብርሃኔ እና ዋርካው ይችላሉ። በየትኛውም ኢትዮጵያ ክፍል ያለ በሙሉ የአማራ የትግል ደጋፊዎች ቻሌንጅ አርበኛ ዋርካው ምሬ ጀግናው ድርሳን ብር
እነዚህ ሁለቱ ጀግኖች አንበሳው መጮህ የማይወደው ድርሳን ብርሃኔ እና ዋርካው ይችላሉ። በየትኛውም ኢትዮጵያ ክፍል ያለ በሙሉ የአማራ የትግል ደጋፊዎች ቻሌንጅ አርበኛ ዋርካው ምሬ ጀግናው ድርሳን ብርሃኔ ትችላላችሁ በማለት ቻሌጅ አስጀመርኳችሁ ጆይን ያላደረጋችሁ ጆይን አድርጉ !! በአራቱም ማዕዘን አዲስ አበባን እንዲሁም በውጩም በትግሉ ውስጥ በኢትዮያ ውስጥ የአማራን ህዝብ ነፃ እንዲወጣ የሚመኙ ኢትዮጵያንም ያካተተ ሃሳብን በመስጠትና ከአይቀሪው የትግል ጓዶቻችን ጋር ሁነን የትግሉ ደጋፊዎችን ኃሳብ ተቀብለን አብርን በመስራትና በመወያያት የምናደርግበት ትክክለኛው አማራዊ ስንለቦናን የሚያንፀባርቅ ከትግል ሚዳ ሆኖ የሚሰራ group (ግሩፕ) ነው ተቀላቀሉ ጆይንና ሸር በማድረግ  ሃሳባችሁን አጋሩን!! ስለተቀላቀሉን ከልብ እናመሰግናለን!! https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk

ሰበር ዜና! አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ አምስቱም ኮሮችና የዕዙ ልዩ ዘመቻ “በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው)” እያደረጉት ባለው አውድ ውጊያ በርካታ ድሎችን እያገኘ ሲሆን ስትራቴጂክ የሆኑ ከተማዎችንም በመቆጣጠር ላይ ይገኛል። አሁን ምኒልክ ዕዝ ከመሸ ውጫሌ ከተማ እየገባ ሲሆን የአገዛዙ ሰራዊት ባንኮችን ሙሉ ለሙሉ ዘርፎ ወጥቷል። በተያያዘ ዜና ዳውንት ላይ ድባቅ የተመታው የጠላት ኃይል ወደ ወገልጤና እየፈረጠጠ ሲሆን የምኒልክ ዕዝ ሰራዊት እየተከተሉ ድባቅ እየመቱት ይገኛሉ። በሌላ ግንባር ግሸራቤል ሸበቶ የተባለ ቦታ የልጅ እያሱ ኮር የጎፋ ክ/ር 105ኛ ኮማንዶ ክ/ርን ስትበትነዉ ዉላለች። ቁጥራዊ መረጃው አሁንም እየተጠናከረ ይገኛል። ሙሉውን ይዘን የምንቀርብ ይሆናል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 15/2018 ዓ.ም ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

#ድሮም_ጀብድ_ሰሪ_ሲሰዋም_ህያው_ነው‼️ አርበኛ አደም አሊ ያው አባ ናደው ነው። አፋብኀ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ ልጅ ዕያሱ ኮር የጎፍ ክ/ጦር ከአፋብሀ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አ
+2
#ድሮም_ጀብድ_ሰሪ_ሲሰዋም_ህያው_ነው‼️      አርበኛ አደም አሊ ያው አባ ናደው ነው።      አፋብኀ ምስራቅ አማራ ቀጠና ሚኒሊክ ዕዝ ልጅ ዕያሱ ኮር የጎፍ ክ/ጦር ከአፋብሀ ደቡብ አማራ ቀጠና አሳምነው ዕዝ አፄ ይኩኖምላክ ክ/ጦር ጋር  ጥምረት በመፍጠር በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ(አባ ናደው) ሁለተኛ ቀን አሳምነው ዕዝና ሚኒሊክ ዕዝ የሚስተሳስረውን የፋኖ ቀጠና እይዛለሁ በሚል ያለ የሌለ ቲማቲም የሆነ ቀይ መለዮ ለባሽ ብሎ በግሸራቤል በመሀል ሜዳ በመኮይ ለማስጠጋት ቢሞክርም ከሌሎች ክ/ጦሮች ጋር በመናበብ ሲደቆስ ውሎ ጥላት ሙትና ቁስለኛውን እያዝረከረከ እየፈረጠጠ ነው። የእምዬ ሚኒሊክና የአሳምነው ፅጌ ልጆችም ወደፊት እየገሰገሱ ነው ።ውጊው አሁንም የቀጠለ ሲሆን ሲጠቃለል ሙሉ መረጃውን ይዘን እንመለሳለን ሲል የየጎፍ ክፍለ ጦር ህ/ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ሱልጣን የሱፍ ከንስር አማራ ጋር በነበራቸው ቆይታ ገልፀዋል።            ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን !!!! አፋብሀ ሚኒሊክ ዕዝ ልጅ እያሱ ኮር የየጎፍ ክ/ጦር ህዝብ ግንኙነት 15/ዐ1/2018 ዓ.ም

🔥#አሁናዊ_መረጃ_ወልድያ‼️ አሁን ከመሼ 12:30 ሰሜን ወሎ ወልዲያ መቻሬ አደባባይ የመከላከያ ካንፕ ከወልዲያ ለመውጣት በሚመስል መልኩ ኦራሎች ፣ ዙ 23 ፣ታንክ ዝግጁ ሁነው ቁመዋል።  ዙ 23 አፈሙዙ ወደ ሳንቃ አቅጣጫ ዙሯል ታንኩ ወደ ሲሪንቃ አርሴማ አቅጣጫ አፈሙዙ አዙሮ ቆሟል ሲሉ የንስር አማራ ምንጮች ገልፀዋል‼️ መረጃው በፍጥነት ለወገን ኃይል ይድረስ‼️ ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

ሰበር ዜና! የ12ኛ ክፍለጦር ዋና አዛዡ ሲቆስል፣ ምክትሉ ተማርኳል፣ 15 ፓትሮልና አምቡላንስ እንዲሁም ሁለት ኦራል ተማርኳል። 721 ጠላት ሲደመሰስ፣ 188 በላይ ተማርኳል! 2ተኛ ቀን ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በታላቅ ድል ታጅቦ እንደቀጠለ ነው። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 12:00 ሰዓት የተጀመረው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በአምስቱም ኮሮች እና በዕዙ ልዩ ዘመቻ ከፍተኛ ተጋድሎ በማድረግ አስደናቂ ድሎችን እያስመዘገበ ተጠናክሮ ቀጥሏል። 2ተኛ ቀኑን በያዘው “ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በዛሬው ዕለት መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም ተጠንክሮ የቀጠለ ሲሆን በዚህ ተጋድሎም አገዛዙ ለሁለት ዓመት የሰሜን ወሎ ዞን የጦር ማዘዣ ጣቢያ አድርጎት የነበረው የግዳን ወረዳ ሙጃ ከተማ በርካታ ምሽጎችን በመስበር በምኒልክ ዕዝ ሰራዊት በቁጥጥር ስር ውሏል። የተገኙ ድሎች:- የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር የተደረገ የአውደ ውጊያ ተሳትፎ(በወንዳች ሙጃ ኩልመስክ ግንባር):- 1ኛ. እንደ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር የተገኘ ድል    ጥራሪ ክፍለ ጦር 👉 21 ጥቁር ክላሽ 👉 4 ብሬን 👉 አንድ ዲሽቃ 👉 2600 የክላሽ ተተኳሽ 👉 3480 የብሬን ተተኳሽ 👉 1250 የዲሽቃ ተተኳሽ 👉 18 ምርኮኛ 👉 147 የተደመሰሰ ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር 👉 122 ጥቁር ክላሽ 👉 4 ብሬን 👉 3200 የክላሽ ተተኳሽ 👉 2190 የብሬን ተተኳሽ 👉 3264 የድሽቃ ተተኳሸ 👉 59 ምርኮኛ 👉 256 የተደመሰሰ 👉 24 የሞርተር ተተኳሽ ተከዜ ክፍለ ጦር 👉 59 ጥቁር ክላሽ 👉 3 ብሬን 👉 1850 የክላሽ ተተኳሽ 👉 2940 የብሬን ተተኳሽ 👉 44 ምርኮኛ 👉 146 የተደመሰሰ 👉 24 የሞርተር ተተኳሽ 1.1.  ተከዜ ክፍለ ጦር 5ኛ ሻለቃ በራስ አንጎት ወረዳ አካባቢ የምትንቀሳቀሰው 👉 10 ጥቁር ክላሽ 👉 5 ሚሊሻ 👉 250 የብሬን ተተኳሽ 👉 230 የክላሽ ተተኳሽ የተማረከ ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር 👉 131 ጥቁር ክላሽ 👉 5 ብሬን 👉 2074 የክላሽ ተተኳሽ 👉 3520 የብሬን ተተኳሽ 👉 2800 የድሽቃ ተተኳሽ 👉 62 ምርኮኛ 👉 137 የተደመሰሰ 👉 16 የሞርተር ተተኳሽ 👉 ሌተናል ኮሎኔል ዘሪሁን የሚባል የተማረከ ጠቅለል ሲል እንደ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር 👉 343 ጥቁር ክላሽ 👉 16 ብሬን 👉 ሁለት ዲሽቃ 👉 9954 የክላሽ ተተኳሽ 👉 11500 የብሬን ተተኳሽ 👉 7314 የዲሽቃ ተተኳሽ 👉 716 የተደመሰሰ 👉 188 ምርኮኛ በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በዛሬው ዕለት የተማረከ ንብረት:- • 15 ፓትሮል  እና አምቡላንስ • ⁠2 ኦራል በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በአምስቱም ኮሮችና በዕዙ ልዩ ዘመቻ ነጻ የወጡ ቦታዎች:- • ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ዋና መቀመጫ የሆነችው ሙጃ ከተማ ጨምሮ ሙሉ ለሙሉ ወረዳው በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ጋዞ ወረዳ መቀመጫ የሆነችው አስታይሽን ጨምሮ ወረዳው ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ራስ አንጎት ወረዳ መቀመጫ የሆነችውን አሁን ተገኝ ከተማን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ ብልባለ ከተማን ጨምሮ ከሹምሽሃ ቀበሌ ውጭ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ከወልደያ ከተማ ውጭ ያለው ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ዳውንት ወረዳ ዋና መቀመጫ የሆነችው ኩርባ ከተማን ጨምሮ ወረዳውን ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ ከኮን ከተማ ውጭ ያለው ሙሉለሙሉ በፋኖ ቁጥጥፍ ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ ከፍላቂትና ከገራገራ ከተማ ውጭ ያለው ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል። ፍላቂትና ገረገራ ከተማ ላይ ትንቅንቅ እየተደረገ ነው። • ⁠ደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ዋና መቀመጫ የሆነችው ታሪካዊቷ ውጫሌ ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብታለች። #ማስታወሻ:- የምስራቅ አማራ ኮር 1፣ የምስራቅ አማራ ኮር 2፣ የልጅ እያሱ ኮር እና የንጉስ ሚካኤል ኮር ቁጥራዊ መረጃዎች እንደተጠናቀቁ የምናደረስ ይሆናል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 15/2018 ዓ.ም ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

#ሰበር_ዜና‼️ አፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ አምስቱም ኮሮችና የዕዙ ልዩ ዘመቻ “#በዘመቻ_አርበኛ_አደም_አሊ (አባ ናደው)” እያደረጉት ባለው አውድ ውጊያ በርካታ ድሎችን እያገኘ ሲሆን ስትራቴጂክ የሆኑ ከተማዎችንም በመቆጣጠር ላይ ይገኛል። አሁን ምኒልክ ዕዝ ከመሸ #ውጫሌ ከተማ እየገባ ሲሆን የአገዛዙ ሰራዊት ባንኮችን ሙሉ ለሙሉ ዘርፎ ወጥቷል። በተያያዘ ዜና #ዳውንት ላይ ድባቅ የተመታው የጠላት ኃይል ወደ #ወገልጤና እየፈረጠጠ ሲሆን የምኒልክ ዕዝ ሰራዊት እየተከተሉ ድባቅ እየመቱት ይገኛሉ። በሌላ ግንባር ግሸራቤል #ሸበቶ የተባለ ቦታ የልጅ እያሱ ኮር የጎፋ ክ/ር 105ኛ ኮማንዶ ክ/ርን ስትበትነዉ ዉላለች። ቁጥራዊ መረጃው አሁንም እየተጠናከረ ይገኛል። ሙሉውን ይዘን የምንቀርብ ይሆናል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ 15/ዐ1/2018 ዓ.ም

ሰበር ዜና! የ12ኛ ክፍለጦር ዋና አዛዡ ሲቆስል፣ ምክትሉ ተማርኳል፣ 15 ፓትሮልና አምቡላንስ እንዲሁም ሁለት ኦራል ተማርኳል። 721 ጠላት ሲደመሰስ፣ 188 በላይ ተማርኳል! 2ተኛ ቀን ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በታላቅ ድል ታጅቦ እንደቀጠለ ነው። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 12:00 ሰዓት የተጀመረው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በአምስቱም ኮሮች እና በዕዙ ልዩ ዘመቻ ከፍተኛ ተጋድሎ በማድረግ አስደናቂ ድሎችን እያስመዘገበ ተጠናክሮ ቀጥሏል። 2ተኛ ቀኑን በያዘው “ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በዛሬው ዕለት መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም ተጠንክሮ የቀጠለ ሲሆን በዚህ ተጋድሎም አገዛዙ ለሁለት ዓመት የሰሜን ወሎ ዞን የጦር ማዘዣ ጣቢያ አድርጎት የነበረው የግዳን ወረዳ ሙጃ ከተማ በርካታ ምሽጎችን በመስበር በምኒልክ ዕዝ ሰራዊት በቁጥጥር ስር ውሏል። የተገኙ ድሎች:- የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር የተደረገ የአውደ ውጊያ ተሳትፎ(በወንዳች ሙጃ ኩልመስክ ግንባር):- 1ኛ. እንደ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር የተገኘ ድል    ጥራሪ ክፍለ ጦር 👉 21 ጥቁር ክላሽ 👉 4 ብሬን 👉 አንድ ዲሽቃ 👉 2600 የክላሽ ተተኳሽ 👉 3480 የብሬን ተተኳሽ 👉 1250 የዲሽቃ ተተኳሽ 👉 18 ምርኮኛ 👉 147 የተደመሰሰ ማረጉ ተማረ ክፍለ ጦር 👉 122 ጥቁር ክላሽ 👉 4 ብሬን 👉 3200 የክላሽ ተተኳሽ 👉 2190 የብሬን ተተኳሽ 👉 3264 የድሽቃ ተተኳሸ 👉 59 ምርኮኛ 👉 256 የተደመሰሰ 👉 24 የሞርተር ተተኳሽ ተከዜ ክፍለ ጦር 👉 59 ጥቁር ክላሽ 👉 3 ብሬን 👉 1850 የክላሽ ተተኳሽ 👉 2940 የብሬን ተተኳሽ 👉 44 ምርኮኛ 👉 146 የተደመሰሰ 👉 24 የሞርተር ተተኳሽ 1.1.  ተከዜ ክፍለ ጦር 5ኛ ሻለቃ በራስ አንጎት ወረዳ አካባቢ የምትንቀሳቀሰው 👉 10 ጥቁር ክላሽ 👉 5 ሚሊሻ 👉 250 የብሬን ተተኳሽ 👉 230 የክላሽ ተተኳሽ የተማረከ ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር 👉 131 ጥቁር ክላሽ 👉 5 ብሬን 👉 2074 የክላሽ ተተኳሽ 👉 3520 የብሬን ተተኳሽ 👉 2800 የድሽቃ ተተኳሽ 👉 62 ምርኮኛ 👉 137 የተደመሰሰ 👉 16 የሞርተር ተተኳሽ 👉 ሌተናል ኮሎኔል ዘሪሁን የሚባል የተማረከ ጠቅለል ሲል እንደ ላስታ ጄኔራል አሳምነው ፅጌ ኮር 👉 343 ጥቁር ክላሽ 👉 16 ብሬን 👉 ሁለት ዲሽቃ 👉 9954 የክላሽ ተተኳሽ 👉 11500 የብሬን ተተኳሽ 👉 7314 የዲሽቃ ተተኳሽ 👉 716 የተደመሰሰ 👉 188 ምርኮኛ በአፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ በዛሬው ዕለት የተማረከ ንብረት:- • 15 ፓትሮል  እና አምቡላንስ • ⁠2 ኦራል በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በአምስቱም ኮሮችና በዕዙ ልዩ ዘመቻ ነጻ የወጡ ቦታዎች:- • ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ዋና መቀመጫ የሆነችው ሙጃ ከተማ ጨምሮ ሙሉ ለሙሉ ወረዳው በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ጋዞ ወረዳ መቀመጫ የሆነችው አስታይሽን ጨምሮ ወረዳው ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ራስ አንጎት ወረዳ መቀመጫ የሆነችውን አሁን ተገኝ ከተማን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ ብልባለ ከተማን ጨምሮ ከሹምሽሃ ቀበሌ ውጭ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ከወልደያ ከተማ ውጭ ያለው ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ዳውንት ወረዳ ዋና መቀመጫ የሆነችው ኩርባ ከተማን ጨምሮ ወረዳውን ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ ከኮን ከተማ ውጭ ያለው ሙሉለሙሉ በፋኖ ቁጥጥፍ ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ ከፍላቂትና ከገራገራ ከተማ ውጭ ያለው ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል። ፍላቂትና ገረገራ ከተማ ላይ ትንቅንቅ እየተደረገ ነው። • ⁠ደቡብ ወሎ ዞን አምባሰል ወረዳ ዋና መቀመጫ የሆነችው ታሪካዊቷ ውጫሌ ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብታለች። #ማስታወሻ:- የምስራቅ አማራ ኮር 1፣ የምስራቅ አማራ ኮር 2፣ የልጅ እያሱ ኮር እና የንጉስ ሚካኤል ኮር ቁጥራዊ መረጃዎች እንደተጠናቀቁ የምናደረስ ይሆናል። መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 15/2018 ዓ.ም

🔥#12ኛ_እና_61ኛ_ክፍለ_ጦሮች_ታሪክ_ሆነዋል‼️ የምስራቅ አማራ ተርቦች ምኒልክ ዕዝ በዘመቻ አደም አሊ ዛሬም በከፍተኛ ድል እንደቀጠሉ ናቸዉ። እስካሁን በደረሰን መረጃ ዛሬ ከነጋ ብቻ:- 👉 3
🔥#12ኛ_እና_61ኛ_ክፍለ_ጦሮች_ታሪክ_ሆነዋል‼️ የምስራቅ አማራ ተርቦች ምኒልክ ዕዝ በዘመቻ አደም አሊ ዛሬም በከፍተኛ ድል እንደቀጠሉ ናቸዉ። እስካሁን በደረሰን መረጃ ዛሬ ከነጋ ብቻ:- 👉 3 ዲሽቃ፣ 👉 በርካታ ብሬን፣ 👉 ስናይፐሮች እና ና ክላሽኮቮች፣ 👉 ከ7 (ሰባት) በላይ ኦራሎችና በርካታ ፓትሮሎች ከተለያየ ተተኳሽና ልዩ ልዩ ግብዓቶች ጋር ተማርኳል። 👉 ሙጃ፣ እስታይሽ፣ አሁን ተገኝ፣ ብልባላ፣ ኩርባ፣ ፣ኮን፣ ፍላቂት፣ ገረገራ የተባሉ የወረዳ ከተሞችንም መቆጣጠር ተችሏል። ዝርዝር መረጃ ይዘን የምንመለስ ይሆናል ‼️ #ዘመቻ_አርበኛ_አደም_አሊ (#አባ_ናደው)ይቀጥላል...‼️ 15/ዐ1/2018 ዓ.ም

🔶 "...አከርካሪያችሁ ተመታ..." ነው ያለው ጁላ😂 ወሎ -ቤተ አማራ ላይ የትላንቱን ድል አጣጥመን ሳንጨርስ ዛሬም ሌላ ተዓምር ተደግሟል። መሳሪያ፣ ተተኳሽ፣ ተሽከርካሪ ሙሉ ወታደራዊ ቁሳቁስ ተማርኳል ሳይሆን ታፍሷል። የተሟላ ዝርዝር እስኪመጣ ለቅምሻ እነሆ:- የምስራቅ አማራ ተርቦች ምኒልክ ዕዝ በዘመቻ አደም አሊ ዛሬም በከፍተኛ ድል እንደቀጠሉ ናቸዉ። እስካሁን በደረሰን መረጃ ዛሬ ከነጋ ብቻ:- 👉 3 ዲሽቃ፣ 👉 በርካታ ብሬን፣ 👉 ስናይፐሮች እና ና ክላሽኮቮች፣ 👉 ከ7 (ሰባት) በላይ ኦራሎችና  በርካታ ፓትሮሎች ከተለያየ ተተኳሽና ልዩ ልዩ ግብዓቶች ጋር ተማርኳል። 👉 ሙጃ፣ እስታይሽ፣ አሁን ተገኝ፣ ብልባላ፣ ኩርባ፣ ፣ኮን፣ ፍላቂት፣ ገረገራ የተባሉ የወረዳ ከተሞችንም መቆጣጠር ተችሏል። እጅ መስጠት ያልፈለገ ከ180 በላይ የጠላት ሰራዊት ተሸኝቷል:: ከ600 በላይ የሚሆኑት እጅ በመስጠት ህይወታቸውን አትርፈዋል። ውጊያው ላሊበላ እና ወልድያ ዙሪያ ደርሷል። የብልፅግና የዞን እና የወረዳ አመራሮች ቤተሰባቸውን ጥለው በመሸሽ ላይ ናቸው። 12ኛ እና 61ኛ ክፍለ ጦሮች ታሪክ ሆነዋል። ይቀጥላል... ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

የደፈጣ ውጊያ በንጉሶች መንደር‼️ የአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ ዕዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ ፮ኛ  ክፍለ ጦር ንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ የደማን ላይ የአብይን ስራዊት እንደታህሳስ ገብስ ሲወቃው ውሏል። ከደብረ ማርቆስ ወደ ስናን ሮቡ ገብያ ሬሽን ለማቀበል የተንቀሳቀሰው የአብይ አህመድ ወንበር አስጠባቂ የምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ ሰራዊት የንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ አናብስቶችን ምት ለማምለጥ ሌሊት 9:00 ከደብረ ማርቆስ ከተማ ቢወጣም ቀድሞ መረጃው የደረሳቸው የንጉሱ ጀግኖች ቀድመው የደማን ላይ ደፈጣ በመያዝ የአብይን ወንበር አስጠባቂዎች የተለመደ ክንዳቸውን ሲያቀምሱት ውለዋል። በውጊያውም 3 ወታደራዊ ሳንጣ ፣7 የክለሽ ካዝና ፣ በርካታ የክላሽ ተተኳሽ  ወደ ንጉስ ተክለሃይማኖት ጀግኖች ገቢ የተደረገ  ሲሆን ቁጥሩ በውል  ያልታወቀ የተተኳሽና ሌሎች ምርኮዎችም በአካባቢው ማህበረሰብ እጅ ገቢ ሆነዋል። አንድ ስሙን ያላወቅነው የስናን ወረዳ ከፍተኛ የጨፍጫፊው ብልፅግና አመራር እንደቆሰለም መረጃዎች ደርሰውናል፡፡ በውል ቁጥራቸው ያለተወቀ የስርዓቱ ወታደሮች ሙትና ቁስለኛም ሆነዋል። ሬሽኑን በማድረስ 2 ብረት ለበስ ተሽከርካሪ ፣ ዙ- 23 ፣ ሞርተር  በመያዝ የፌደራል ፖሊስ፣ የምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ መከላከያ፣ የእናት ጡት ነካሹ አድማ ብተና ፣ አጥቦ አይለብሴ ሚሊሻ የመጣ ቢሆንም ከዚህ በፊት የንጉሱን ልጆች ክንድ የሚያውቁት የእናት ጡት ነካሹ አድማ ብተና እና አጥቦ አይለብሴ ሚሊሻ ቀድሞ ፈርጥጦ ወደመጣበት ተመልሶ እንደ እብድና ውሻ ከተማ ሲመለስ የምርኮኛው ብርሃኑ ጁላ ሠራዊት እና ፌደራል ፖሊስ ብቻውን የንጉሱን ልጆች ክንድ ሲቀምስ ውሏል። ድል ለተገፋው የአማራ ህዝብ! አዲስ ትውልድ! አዲስ አስተሳሰብ! አዲስ ተስፋ! የንጉስ ተክለሃይማኖት ብርጌድ ህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ፋኖ ባዬ ሽፈራው ( ቀኜ) ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

2ተኛ ቀን ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በታላቅ ድል ታጅቦ እንደቀጠለ ነው። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 12:00 ሰዓት የተጀመረው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በአምስቱም ኮሮች እና በዕዙ ልዩ ዘመቻ ከፍተኛ ተጋድሎ በማድረግ አስደናቂ ድሎችን እያስመዘገበ ተጠናክሮ ቀጥሏል። 2ተኛ ቀኑን በያዘው “ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በዛሬው ዕለት መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም ተጠንክሮ የቀጠለ ሲሆን በዚህ ተጋድሎም አገዛዙ ለሁለት ዓመት የሰሜን ወሎ ዞን የጦር ማዘዣ ጣቢያ አድርጎት የነበረው የግዳን ወረዳ ሙጃ ከተማ በርካታ ምሽጎችን በመስበር በምኒልክ ዕዝ ሰራዊት በቁጥጥር ስር ውሏል። በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በትላንትናው ዕለትና በዛሬው ዕለት ነጻ የወጡ ቦታዎች:- • ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ዋና መቀመጫ የሆነችው ሙጃ ከተማ ጨምሮ ሙሉ ለሙሉ ወረዳው በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ጋዞ ወረዳ መቀመጫ የሆነችው አስታይሽን ጨምሮ ወረዳው ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ራስ አንጎት ወረዳ መቀመጫ የሆነችውን አሁን ተገኝ ከተማን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ ብልባለ ከተማን ጨምሮ ከሹምሽሃ ቀበሌ ውጭ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ከወልደያ ከተማ ውጭ ያለው ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ዳውንት ወረዳ ዋና መቀመጫ የሆነችው ኩርባ ከተማን ጨምሮ ወረዳውን ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ ከኮን ከተማ ውጭ ያለው ሙሉለሙሉ በፋኖ ቁጥጥፍ ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ ከፍላቂትና ከገራገራ ከተማ ውጭ ያለው ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል። ፍላቂትና ገረገራ ከተማ ላይ ትንቅንቅ እየተደረገ ነው። ውጊያውና ትንቅንቁ አሁንም እንደቀጠለ ነው፣ ከመረጃው ብዛት የተነሳ ቁጥር ለመመዝገብ ተቸግረናል፣ ዝርዝር የቁጥር መረጃዎችን ይዘን የምንመለስ ይሆናል! መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 15/2018 ዓ.ም ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

2ተኛ ቀን ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በታላቅ ድል ታጅቦ እንደቀጠለ ነው። የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 14 ቀን 2018 ዓ.ም ከጧቱ 12:00 ሰዓት የተጀመረው ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በአምስቱም ኮሮች እና በዕዙ ልዩ ዘመቻ ከፍተኛ ተጋድሎ በማድረግ አስደናቂ ድሎችን እያስመዘገበ ተጠናክሮ ቀጥሏል። 2ተኛ ቀኑን በያዘው “ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በዛሬው ዕለት መስከረም 15 ቀን 2018 ዓ.ም ተጠንክሮ የቀጠለ ሲሆን በዚህ ተጋድሎም አገዛዙ ለሁለት ዓመት የሰሜን ወሎ ዞን የጦር ማዘዣ ጣቢያ አድርጎት የነበረው የግዳን ወረዳ ሙጃ ከተማ በርካታ ምሽጎችን በመስበር በምኒልክ ዕዝ ሰራዊት በቁጥጥር ስር ውሏል። በዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በትላንትናው ዕለትና በዛሬው ዕለት ነጻ የወጡ ቦታዎች:- • ሰሜን ወሎ ዞን ግዳን ወረዳ ዋና መቀመጫ የሆነችው ሙጃ ከተማ ጨምሮ ሙሉ ለሙሉ ወረዳው በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ጋዞ ወረዳ መቀመጫ የሆነችው አስታይሽን ጨምሮ ወረዳው ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ራስ አንጎት ወረዳ መቀመጫ የሆነችውን አሁን ተገኝ ከተማን ጨምሮ ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ላስታ ወረዳ ብልባለ ከተማን ጨምሮ ከሹምሽሃ ቀበሌ ውጭ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ጉባላፍቶ ወረዳ ከወልደያ ከተማ ውጭ ያለው ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ዳውንት ወረዳ ዋና መቀመጫ የሆነችው ኩርባ ከተማን ጨምሮ ወረዳውን ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን ዋድላ ወረዳ ከኮን ከተማ ውጭ ያለው ሙሉለሙሉ በፋኖ ቁጥጥፍ ስር ገብቷል። • ⁠ሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳ ከፍላቂትና ከገራገራ ከተማ ውጭ ያለው ሙሉ በሙሉ በፋኖ ቁጥጥር ስር ውሏል። ፍላቂትና ገረገራ ከተማ ላይ ትንቅንቅ እየተደረገ ነው። ውጊያውና ትንቅንቁ አሁንም እንደቀጠለ ነው፣ ከመረጃው ብዛት የተነሳ ቁጥር ለመመዝገብ ተቸግረናል፣ ዝርዝር የቁጥር መረጃዎችን ይዘን የምንመለስ ይሆናል! መዳረሻው ድልና ነፃነት የሆነው የአማራ ህዝብ የህልውና ተጋድሎ ተጠናክሮ ይቀጥላል! ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) ህልውናችን በተባበረ ክንዳችን! አፋብኃ ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒልክ ዕዝ መስከረም 15/2018 ዓ.ም ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

🔥ከአፋብኃ ምዕራብ አማራ ቀጠና ቴዎድሮስ እዝ ቀኝ ጌታ ዮፍታሔ ንጉሴ 6ኛ ክ/ጦር የኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ #ለደምበጫና አካባቢው ማሕበረሰብ የተሰጠ ጥብቅ ማስጠንቀቂያ‼️ እንደሚታውቀው የአማራ ሕዝብ እንደ ሕዝብ የመጥፋት አዳጋ ተጋርጦበት ይህንንም ለመቀልበስ ጀግኖች የአማራ የቁርጥ ቀን ልጆች  በዱር በገደሉ እየተዋደቁ ጠላትን አይቀጡ ቅጣት እየቀጡ በጅምላ እየደመሰሱና እየማረኩ መሳሪውንም ከነፍስ ወከፍ እስከ ሜካናይዝድ መሳሪያ እየተረከቡ ፤ በርካታ ቀጠናዎችን እየተቆጣጠሩ ፤ እጅን በአፍ የሚያሰጭን ድል እያስመዘገቡ ይገኛል። ሙሉ የሃገሪቱን በጀትና ሀገሪቱ ከአቅሟ በላይ እስኪሆን ድረስ በኢትዮጵያውያን ስም የተበደረው ገንዘብና የጦር መሳሪያ አማራን ለማጥፋት አልበቃ ያለዉ አረመኔው የብልጽግና ሥርዓት ዛሬ ደግሞ በራሱ ንብረት እና በራሱ በአማራ ሆዳደሮች ያቀደውን ተግባር ለማስፈፀም በደንበጫ ከተማ የሊዝ ጫራታ በማውጣት ተወዳዳሪወችን እየጠበቀ ይገኛል። በዚህ ምክንያት የደንበጫ እና የአካባቢው ማሕበረሰቦች በዚህ የመንግስት እኩይ ተግባር የምትሳተፉ ከሆነ በእኛ በልጆቻችሁ ላይ ሞት እንደፈረዳችሁብን በመገንዘብ በማንኛውም ተጫራች ላይ ሕጋዊ እርምጃ እንድንወስድ የምንገደድ መሆኑን ልናስገነዝብ እንወዳለን የቀኝ ጌታ ዮፍታሄ ንጉሴ 6ኛ ክፍለ ጦር ኢንጅነር ክበር ተመስገን ብርጌድ ! ድል ለሕዝባችን!!! መስከረም 15 | 2018 ዓ.ም ውድ አማራዊያን ከግንባር መረጃዎቻችን ለሁሉም አማራ ተደራሽ እንሆን ዘንድ እየሰራን እንገኛለን የበኩሉዎን አስተዎፆ የቴሌግራም ቻናላችን ጆይን ሸር አድርጉ እንወያያ አብርን እናሸንፋለን አድራሻችን👇👇👇👇 ‼️ https://t.me/httpsuYkZrGfSZrNjNjFk ‎

የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒሊክ ዕዝ ከወልዲያ 10 ኪ.ሜ ርቀት የምትገኘው ሳንቃ ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብታለች። ይቀጥላል... ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ
የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ኃይል (አፋብኃ) ምስራቅ አማራ ቀጠና ምኒሊክ ዕዝ      ከወልዲያ 10 ኪ.ሜ ርቀት የምትገኘው ሳንቃ ከተማ በፋኖ ቁጥጥር ስር ገብታለች። ይቀጥላል...    ዘመቻ አርበኛ አደም አሊ (አባ ናደው) በስኬት ቀጥሏል። አርበኛ ዮሐንስ ንጉሱ

#ሳንቃ💪💪💪💪 ከወልድያ በቅርብ (ውስን) ኪሎ ሜትሮች ርቀት ሳንቃ ከተማ ኡፉት ብለው እያፀዱ ሲሆን ዘመቻ #አርበኛ_አደም_አሊ (አባ ናደው ) ፪ኛ ቀን በበርካታ ግንባር የቀጠለ ሲሆን ምኒልካው
+1
#ሳንቃ💪💪💪💪 ከወልድያ በቅርብ (ውስን) ኪሎ ሜትሮች ርቀት ሳንቃ ከተማ ኡፉት ብለው እያፀዱ ሲሆን ዘመቻ #አርበኛ_አደም_አሊ (አባ ናደው ) ፪ኛ ቀን በበርካታ ግንባር የቀጠለ ሲሆን ምኒልካውያኑ እራታችንን የጁ ገነት ወልድያ (#ሰሜን_ኮርያ) ካልበላን ያሉ ይመስላል💪 #ግፋ_በለው💪 15/ዐ1/2018 ዓ.ም