1 865
Подписчики
-224 часа
-107 дней
-3330 дней
Архив постов
1 865
እጁ ቀድሞልኝ ነው!!✍🏻
አደረሰኝ እንጂ እኔ በርትቼ እዚህ ደረስኩ አልልም!! በእኔ አቅም አይደለም ብዙ ማያልፉ የመሰሉኝን ከባድ ቀኖች በእሱ ብርታት ያለፍኳቸው። ያበረቱኝ ቃሎቹ ልጄ ደከመሽ? ላሳርፍሽ ያሉኝ እጆቹ ናቸው። ይሄ ዓመት ብዙ ነገር አስተምሮኛል ሰው ሁሉን በሚያውቀው አቅሙ ሊያልፍ እንደማይችል አለ አይደል....አንዳንድ ጊዜ ብርታት ስናጣ ጸጋው እንደሚበቃን መንገዱን ሳናይ እንኳን እጁን ብቻ ይዘን መሄድ..... የማንም ዓይን ያላየውን እንባ በዝምታ የተዋጋሁትን ውጊያ የፈራሁባቸውን ቀኖች እንዴት እልፈዋለሁ? ብዬ የጠየቅኩባቸውን ጊዜያት አሳልፎልኛል.....እኔ እንኳን በራሴ ተስፋ ማረግ ባልቻልኩ ጊዜ እሱ እጄን ይዞኝ መርቶኛል....የትምህርቴን ጭንቀት የወደፊቴን ጥያቄዎቼ ለምወዳቸው ሰዎች ያለኝን ስጋት አንዳንድ የጭንቅ ሌሊቶቼ … ሁሉንም አይቷል...አበቃ ባልኩበት እንዳልሰምጥ እጁን ዘርግቶልኛል!!
“በእሳትና በውኃ ውስጥ አሳለፍከን፤ ወደ ብዙ ስፍራ አወጣኸን።” (መዝሙር 66፥12) እና ይሄ ቃል የዚህ ዓመት ታሪኬ ነው!!
ይህ ዓመት ያሳለፈችው ልጅ በራሷ ብርታት የቆመች አይደለችም በጌታዋ ፀጋ ነው እዚህ የደረሰችው።😊
1 865
Amna suk kuch bye yhen mezmur zm bye neber msemaw andua ehte yhen mezmur degagemsh bla teykagn neber! "ሚዛኑ ተዛብቷል ብዬ ላልኩት ነገር "malet yehone negere mayhon meslo neber mitayegn beza time egzabher edew melkam arglgn eyalku bezi mezmur tselye alaferkum! Yabeka yemeselew negere edegena nebs zera melkam argolgnal yene degafi abat bekalu tenagro aresagnm tebkew alasaferegnm!!"ሚደንቅ በረከት" yemanm enba meda lay feso aykerm egzabher ayresachum!!🥹🫶🏻
1 865
Ayyy yhe neger mdnew beal siders hule miyamegn? Tselyulgn ere uyyy sew ybelal me glucose ጠጣለው! Bcha yhun eski temesgen new😭✋🏻
1 865
Fr, bchayen kuch sl yedagin mezmur kefche beka can already see myself singing it that day.abate yan ken krb arglgn bcha Ik I’m gonna cry so hard that day(maleksew bedesta bzat new)😭❤️
