ch
Feedback
ꜱᴏʟɪɴᴀᴛꜱ ɴᴏᴛᴇ 🪶

ꜱᴏʟɪɴᴀᴛꜱ ɴᴏᴛᴇ 🪶

前往频道在 Telegram
1 865
订阅者
-224 小时
-107 天
-3330 天
帖子存档
ያለቀ ነው ያኔ ድሮ የኔ ጉዳይ የኔ ኑሮ
3:41

እግዚአብሔር ከእኔ ጋር ባይሆን ኖሮ...!!

6 seat sayhon befit wesnu

ኡሻ አስደነገጠኝ ብታዩ ሱቅ ተልኬ ወጥቼ 😭🧍‍♀

New year… new admin? 👀
Anonymous voting

New year, new admin? Mn tasbalachu? 👀

ቲማቲም መሰልኩ😭

Grm milegn neger beal tebko bugur miwetabgn mn gud new😭✋🏻 (mn edemiyakl demo😹)

እጁ ቀድሞልኝ ነው!!✍🏻 አደረሰኝ እንጂ እኔ በርትቼ እዚህ ደረስኩ አልልም!! በእኔ አቅም አይደለም ብዙ ማያልፉ የመሰሉኝን ከባድ ቀኖች በእሱ ብርታት ያለፍኳቸው። ያበረቱኝ ቃሎቹ ልጄ ደከመሽ? ላ
እጁ ቀድሞልኝ ነው!!✍🏻 አደረሰኝ እንጂ እኔ በርትቼ እዚህ ደረስኩ አልልም!! በእኔ አቅም አይደለም ብዙ ማያልፉ የመሰሉኝን ከባድ ቀኖች በእሱ ብርታት ያለፍኳቸው። ያበረቱኝ ቃሎቹ ልጄ ደከመሽ? ላሳርፍሽ ያሉኝ እጆቹ ናቸው። ይሄ ዓመት ብዙ ነገር አስተምሮኛል ሰው ሁሉን በሚያውቀው አቅሙ ሊያልፍ እንደማይችል አለ አይደል....አንዳንድ ጊዜ ብርታት ስናጣ ጸጋው እንደሚበቃን መንገዱን ሳናይ እንኳን እጁን ብቻ ይዘን መሄድ..... የማንም ዓይን ያላየውን እንባ በዝምታ የተዋጋሁትን ውጊያ የፈራሁባቸውን ቀኖች እንዴት እልፈዋለሁ? ብዬ የጠየቅኩባቸውን ጊዜያት አሳልፎልኛል.....እኔ እንኳን በራሴ ተስፋ ማረግ ባልቻልኩ ጊዜ እሱ እጄን ይዞኝ መርቶኛል....የትምህርቴን ጭንቀት የወደፊቴን ጥያቄዎቼ ለምወዳቸው ሰዎች ያለኝን ስጋት አንዳንድ የጭንቅ ሌሊቶቼ … ሁሉንም አይቷል...አበቃ ባልኩበት እንዳልሰምጥ እጁን ዘርግቶልኛል!! “በእሳትና በውኃ ውስጥ አሳለፍከን፤ ወደ ብዙ ስፍራ አወጣኸን።” (መዝሙር 66፥12) እና ይሄ ቃል የዚህ ዓመት ታሪኬ ነው!!
ይህ ዓመት ያሳለፈችው ልጅ በራሷ ብርታት የቆመች አይደለችም በጌታዋ ፀጋ ነው እዚህ የደረሰችው።😊

Amna suk kuch bye yhen mezmur zm bye neber msemaw andua ehte yhen mezmur degagemsh bla teykagn neber! "ሚዛኑ ተዛብቷል ብዬ ላልኩት ነገር "malet yehone negere mayhon meslo neber mitayegn beza time egzabher edew melkam arglgn eyalku bezi mezmur tselye alaferkum! Yabeka yemeselew negere edegena nebs zera melkam argolgnal yene degafi abat bekalu tenagro aresagnm tebkew alasaferegnm!!"ሚደንቅ በረከት" yemanm enba meda lay feso aykerm egzabher ayresachum!!🥹🫶🏻

ስንቱን የመከራ ዘመን አለፍኩበት!🥹❤️

ከነገር ጅማሬ ፍጻሜ ይልቃል!!

Ayyy yhe neger mdnew beal siders hule miyamegn? Tselyulgn ere uyyy sew ybelal me glucose ጠጣለው! Bcha yhun eski temesgen new😭✋🏻

🙂‍↔️🩶

ምስጋና በአዲሱ አመት😻🌻

ስላልፈቀድክልኝ አመሰግናለሁ!!

Betam new mwedachuuu😽🥹

😭❤️

Fr, bchayen kuch sl yedagin mezmur kefche beka can already see myself singing it that day.abate yan ken krb arglgn bcha Ik I’m gonna cry so hard that day(maleksew bedesta bzat new)😭❤️