ru
Feedback
Krypton Script 🥷🏾👨🏾‍💻

Krypton Script 🥷🏾👨🏾‍💻

Открыть в Telegram

Welcome to Krypton Script 🥷🏾👨🏾‍💻 💡This channel is created for Working on Tech, Sharing Faith and Hustle 👨🏾‍💻👩🏾‍💻✝️💪🏾🌟 💭 You are welcome to share your ideas through the community group 💁🏾‍♂️ Happy building and achieving💡💻🖥⌨️😃

Больше
227
Подписчики
-124 часа
-27 дней
-830 день
Архив постов
ፍለጋ 🎶 (Verse 1) ቆይቼ ልጥና ደጅህን ደጋግሜ ላንኳኳ በርህን የመንፈስህ ነኝ ረሀብተኛ ሰርተኸኝ በሌላ እንዳልረካ (X2) ይሄን አውቄ ነፍሴ ተሸንፋ እጅ ሰታለች እስከ ዘለአለምዋ ብትወድ በሀይለኛው ንፈስህ ብትወድ በነበልባል እሳትህ ብትወድ ዝም ባለው ፀጥታ ብትወድ በትንሽዋ ኮሽታ ብቻ አንተ ና x2 አንተ ብቻ ና x2 (Chorus) አስቀድሜ ፅድቅህን አስቀድሜ ፊትህን አስቀድሜ ወደ ጏዳ አስቀድሜ በሬን ልዝጋ መጀመሪያ ፅድቅህን መጀመሪያ ፊትህን መጀመሪያ ወደ ጏዳ መጀመሪያ ላወጋህ ፍለጋ ፍለጋ ፍለጋ ቀኖቼ ይለቁ አንተን ፍለጋ x2 (Verse 2) ይሰበር አልባስጥሮሴ ከእግርህ ስር ሙሉ ማንነቴ ይጠበው እግርህን እምባዬ እንደ ውሀ ፊትህ ይፍሰስ ነፍሴ ካንተ ውጪ እኔነት የለኝም መሰውያው ላይ ይኸው አለሁኝ ብትወድ በሀይለኛው ንፈስህ ብትወድ በነበልባል እሳትህ ብትወድ ዝም ባለው ፀጥታ ብትወድ በትንሽዋ ኮሽታ ብቻ አንተ ና x2 አንተ ብቻ ና x2 (Bridge 1) አልሰለችም አንተን መጠበቅ ቀንና ለሊት አይደክመኝም እጠብቅሀለሁ ቀንና ለሊት የዘለአለም ረሀቤ ነህ የዘለአለም እርካታዬ እያረካኸኝ ምራብህ እየሞላኸኝ ምጠማህ ከጎኔ ሆነህ ምናፍቅህ እየዳስከኝ ምራብህ x2 (Bridge 2) አተረፍኩ አንተን አንተን ስላልኩ አተረፍኩ አወኩበት አንተን ስለመርትኩ አወኩበት አተረፍኩ ክብሬ ስላረኩህ አተረፍኩ አወኩበት አንተን ስለወደድኩ አወኩበት @KryptonScript 🎵

(Chorus) አስቀድሜ ፅድቅህን አስቀድሜ ፊትህን አስቀድሜ ወደ ጏዳ አስቀድሜ በሬን ልዝጋ መጀመሪያ ፅድቅህን መጀመሪያ ፊትህን መጀመሪያ ወደ ጏዳ መጀመሪያ ላወጋህ ፍለጋ ፍለጋ ፍለጋ ቀኖቼ ይለቁ አንተን ፍለጋ x2 (Verse 1) ቆይቼ ልጥና ደጅህን ደጋግሜ ላንኳኳ በርህን የመንፈስህ ነኝ ረሀብተኛ ሰርተኸኝ በሌላ እንዳልረካ ይሄን አውቄ ነፍሴ ተሸንፋ እጅ ሰታለች እስከ ዘለአለምዋ ብትወድ በሀይለኛው ንፈስህ ብትወድ በነበልባል እሳትህ ብትወድ ዝም ባለው ፀጥታ ብትወድ በትንሽዋ ኮሽታ ብቻ አንተ ና x2 አንተ ብቻ ና x2 (Verse 2) ይሰበር አልባስጥሮሴ ከእግርህ ስር ሙሉ ማንነቴ ይጠበው እግርህን እምባዬ እንደ ውሀ ፊትህ ይፍሰስ ነፍሴ ካንተ ውጪ እኔነት የለኝም መሰውያው ላይ ይኸው አለሁኝ ብትወድ በሀይለኛው ንፈስህ ብትወድ በነበልባል እሳትህ ብትወድ ዝም ባለው ፀጥታ ብትወድ በትንሽዋ ኮሽታ ብቻ አንተ ና x2 አንተ ብቻ ና x2 (Bridge 1) አልሰለችም አንተን መጠበቅ ቀንና ለሊት አይደክመኝም እጠብቅሀለሁ ቀንና ለሊት የዘለአለም ረሀቤ ነህ የዘለአለም እርካታዬ እያረካኸኝ ምራብህ እየሞላኸኝ ምጠማህ ከጎኔ ሆነህ ምናፍቅህ እየዳስከኝ ምራብህ x2 (Bridge 2) አተረፍኩ አንተን አንተን ስላልኩ አተረፍኩ አወኩበት አንተን ስለመርትኩ አወኩበት አተረፍኩ ክብሬ ስላረኩህ አተረፍኩ አወኩበት አንተን ስለወደድኩ አወኩበት

🎆 Good evening brothers and sisters 👋🏾 አዲስ ሳምንት 🤩 ሰኞ - የካቲት 09፣ 2018 የሳምንቱ ጥቅስ 📖 "ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈ
🎆 Good evening brothers and sisters 👋🏾 አዲስ ሳምንት 🤩
ሰኞ - የካቲት 09፣ 2018
የሳምንቱ ጥቅስ 📖 "ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።" የማቴዎስ ወንጌል 6፡33 Verse of the week 📖 "But seek first his kingdom and his righteousness, and all these things will be given to you as well." Mathew 6:33
😊 ከሁሉ አስቀድመን የእግዚአብሔርን መንግሥትና ጽድቁን መፈለግ ይሁንልን 🙏🏾 @KryptonScript 😊

The more time you spend on a design, the better it gets... @KryptonScript 🎨

That nap after Sunday's service 🤩😴💤 @KryptonScript 💤

🧍🏾‍♂️Human: And remember we (humans) created you. 🤖 AI: Haha 😄 fair enough — you absolutely did. I’m basically humanity’s very nerdy group project. Very nerdy indeed! @KryptonScript 🧍🏾‍♂️

Officially, a CLI addict ⌨️ @KryptonScript ⌨️

🌄 Good morning hustlers -> achievers 👋🏾 Wishing y'all a productive weekend 🍀 @KryptonScript 🍀

Day's plan going all wrong because of የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ 😭 @KryptonScript 🤦🏾‍♂️

Repost from N/a
If you have a hard time understanding complex concepts, I’ve got you covered. I developed a Concept Flow that explains them u
+2
If you have a hard time understanding complex concepts, I’ve got you covered. I developed a Concept Flow that explains them using real-life analogies and key concepts, so you can understand easily without struggling. Give it a try.

May the Lord's blessing be to you all 🤗 📖
"እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።" ኦሪት ዘኍልቍ 6:24-26 🙏🏾 "The LORD bless you and keep you; the LORD make his face shine on you and be gracious to you; the LORD turn his face toward you and give you peace." Numbers 6:24-26 🙏🏾
@KryptonScript 🙏🏾

Will be a year older tomorrow. @KryptonScript ➕1️⃣

QuoLand 🤩 A website where you can find Bible Verses and Inspirational Quotes. 🔗 Link 👉🏾 https://quoland.netlify.app/ ↔️ M
QuoLand 🤩
A website where you can find Bible Verses and Inspirational Quotes.
🔗 Link 👉🏾 https://quoland.netlify.app/ ↔️ Manual 👉🏾 https://github.com/KryptonScript/QuoLand/blob/main/README.md 🛠 Tech Stack 👉🏾 HTML, CSS, JS, JSON 💭 Any comments are acceptable... @KryptonScript 🥷🏾

Repost from Adoni Channel
Man United vs West ham
Anonymous voting

Voting is settled ✅ Majority rule, minority right 🫡 👉🏾 Krypton Script 🥷🏾👨🏾‍💻 it is @KryptonScript 🥷🏾

Hello Guys 👋🏾 So a plan has been made to change the name and handle of the channel to 👉🏾 Krypton Script What do you think?
Anonymous voting

Repost from The Software Guy
POV: everyone after ጥር 23 😂😂

No ፔስታል 😁😁