Krypton Script 🥷🏾👨🏾💻
Ir al canal en Telegram
Welcome to Krypton Script 🥷🏾👨🏾💻 💡This channel is created for Working on Tech, Sharing Faith and Hustle 👨🏾💻👩🏾💻✝️💪🏾🌟 💭 You are welcome to share your ideas through the community group 💁🏾♂️ Happy building and achieving💡💻🖥⌨️😃
Mostrar más227
Suscriptores
-124 horas
-27 días
-830 días
Archivo de publicaciones
ፍለጋ 🎶
(Verse 1)
ቆይቼ ልጥና ደጅህን
ደጋግሜ ላንኳኳ በርህን
የመንፈስህ ነኝ ረሀብተኛ
ሰርተኸኝ በሌላ እንዳልረካ (X2)
ይሄን አውቄ ነፍሴ ተሸንፋ
እጅ ሰታለች እስከ ዘለአለምዋ
ብትወድ በሀይለኛው ንፈስህ
ብትወድ በነበልባል እሳትህ
ብትወድ ዝም ባለው ፀጥታ
ብትወድ በትንሽዋ ኮሽታ
ብቻ አንተ ና x2
አንተ ብቻ ና x2
(Chorus)
አስቀድሜ ፅድቅህን አስቀድሜ ፊትህን
አስቀድሜ ወደ ጏዳ አስቀድሜ በሬን ልዝጋ
መጀመሪያ ፅድቅህን መጀመሪያ ፊትህን
መጀመሪያ ወደ ጏዳ መጀመሪያ ላወጋህ
ፍለጋ ፍለጋ ፍለጋ
ቀኖቼ ይለቁ አንተን ፍለጋ x2
(Verse 2)
ይሰበር አልባስጥሮሴ
ከእግርህ ስር ሙሉ ማንነቴ
ይጠበው እግርህን እምባዬ
እንደ ውሀ ፊትህ ይፍሰስ ነፍሴ
ካንተ ውጪ እኔነት የለኝም
መሰውያው ላይ ይኸው አለሁኝ
ብትወድ በሀይለኛው ንፈስህ
ብትወድ በነበልባል እሳትህ
ብትወድ ዝም ባለው ፀጥታ
ብትወድ በትንሽዋ ኮሽታ
ብቻ አንተ ና x2
አንተ ብቻ ና x2
(Bridge 1)
አልሰለችም አንተን መጠበቅ ቀንና ለሊት
አይደክመኝም እጠብቅሀለሁ ቀንና ለሊት
የዘለአለም ረሀቤ ነህ የዘለአለም እርካታዬ
እያረካኸኝ ምራብህ
እየሞላኸኝ ምጠማህ
ከጎኔ ሆነህ ምናፍቅህ
እየዳስከኝ ምራብህ x2
(Bridge 2)
አተረፍኩ አንተን አንተን ስላልኩ አተረፍኩ
አወኩበት አንተን ስለመርትኩ አወኩበት
አተረፍኩ ክብሬ ስላረኩህ አተረፍኩ
አወኩበት አንተን ስለወደድኩ አወኩበት
@KryptonScript 🎵
(Chorus)
አስቀድሜ ፅድቅህን አስቀድሜ ፊትህን
አስቀድሜ ወደ ጏዳ አስቀድሜ በሬን ልዝጋ
መጀመሪያ ፅድቅህን መጀመሪያ ፊትህን
መጀመሪያ ወደ ጏዳ መጀመሪያ ላወጋህ
ፍለጋ ፍለጋ ፍለጋ
ቀኖቼ ይለቁ አንተን ፍለጋ x2
(Verse 1)
ቆይቼ ልጥና ደጅህን
ደጋግሜ ላንኳኳ በርህን
የመንፈስህ ነኝ ረሀብተኛ
ሰርተኸኝ በሌላ እንዳልረካ
ይሄን አውቄ ነፍሴ ተሸንፋ
እጅ ሰታለች እስከ ዘለአለምዋ
ብትወድ በሀይለኛው ንፈስህ
ብትወድ በነበልባል እሳትህ
ብትወድ ዝም ባለው ፀጥታ
ብትወድ በትንሽዋ ኮሽታ
ብቻ አንተ ና x2
አንተ ብቻ ና x2
(Verse 2)
ይሰበር አልባስጥሮሴ
ከእግርህ ስር ሙሉ ማንነቴ
ይጠበው እግርህን እምባዬ
እንደ ውሀ ፊትህ ይፍሰስ ነፍሴ
ካንተ ውጪ እኔነት የለኝም
መሰውያው ላይ ይኸው አለሁኝ
ብትወድ በሀይለኛው ንፈስህ
ብትወድ በነበልባል እሳትህ
ብትወድ ዝም ባለው ፀጥታ
ብትወድ በትንሽዋ ኮሽታ
ብቻ አንተ ና x2
አንተ ብቻ ና x2
(Bridge 1)
አልሰለችም አንተን መጠበቅ ቀንና ለሊት
አይደክመኝም እጠብቅሀለሁ ቀንና ለሊት
የዘለአለም ረሀቤ ነህ የዘለአለም እርካታዬ
እያረካኸኝ ምራብህ
እየሞላኸኝ ምጠማህ
ከጎኔ ሆነህ ምናፍቅህ
እየዳስከኝ ምራብህ x2
(Bridge 2)
አተረፍኩ አንተን አንተን ስላልኩ አተረፍኩ
አወኩበት አንተን ስለመርትኩ አወኩበት
አተረፍኩ ክብሬ ስላረኩህ አተረፍኩ
አወኩበት አንተን ስለወደድኩ አወኩበት
🎆 Good evening brothers and sisters 👋🏾
አዲስ ሳምንት 🤩
ሰኞ - የካቲት 09፣ 2018
የሳምንቱ ጥቅስ 📖 "ነገር ግን አስቀድማችሁ የእግዚአብሔርን መንግሥት ጽድቁንም ፈልጉ፥ ይህም ሁሉ ይጨመርላችኋል።" የማቴዎስ ወንጌል 6፡33 Verse of the week 📖 "But seek first his kingdom and his righteousness, and all these things will be given to you as well." Mathew 6:33😊 ከሁሉ አስቀድመን የእግዚአብሔርን መንግሥትና ጽድቁን መፈለግ ይሁንልን 🙏🏾 @KryptonScript 😊
🧍🏾♂️Human: And remember we (humans) created you.
🤖 AI: Haha 😄 fair enough — you absolutely did. I’m basically humanity’s very nerdy group project.
Very nerdy indeed!
@KryptonScript 🧍🏾♂️
🌄 Good morning hustlers -> achievers 👋🏾
Wishing y'all a productive weekend 🍀
@KryptonScript 🍀
Day's plan going all wrong because of የአፍሪካ ህብረት ስብሰባ 😭
@KryptonScript 🤦🏾♂️
Repost from N/a
+2
If you have a hard time understanding complex concepts, I’ve got you covered. I developed a Concept Flow that explains them using real-life analogies and key concepts, so you can understand easily without struggling. Give it a try.
May the Lord's blessing be to you all 🤗
📖
"እግዚአብሔር ይባርክህ፥ ይጠብቅህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ያብራልህ፥ ይራራልህም፤ እግዚአብሔር ፊቱን ወደ አንተ ያንሣ፥ ሰላምንም ይስጥህ።" ኦሪት ዘኍልቍ 6:24-26 🙏🏾 "The LORD bless you and keep you; the LORD make his face shine on you and be gracious to you; the LORD turn his face toward you and give you peace." Numbers 6:24-26 🙏🏾@KryptonScript 🙏🏾
QuoLand 🤩
A website where you can find Bible Verses and Inspirational Quotes.🔗 Link 👉🏾 https://quoland.netlify.app/ ↔️ Manual 👉🏾 https://github.com/KryptonScript/QuoLand/blob/main/README.md 🛠 Tech Stack 👉🏾 HTML, CSS, JS, JSON 💭 Any comments are acceptable... @KryptonScript 🥷🏾
Voting is settled ✅
Majority rule, minority right 🫡
👉🏾 Krypton Script 🥷🏾👨🏾💻 it is
@KryptonScript 🥷🏾
Hello Guys 👋🏾
So a plan has been made to change the name and handle of the channel to 👉🏾 Krypton Script
What do you think?
¡Ya disponible! Investigación de Telegram 2025 — los principales insights del año 
