አሀዱ Thoughts
Открыть в Telegram
አሀዱ Thoughts Since August 19 ወደ አሀዱ thoughts ቻናል እንኳን ደህና መጣቹ 🙌🏽 እዚህ መጥታችሁ ባዶ እጅ 🫴🏽 መመለስ የለም 🫴🏽 ሙዚቃዎች🎶 🫴🏽 ግጥሞች📃 🫴🏽 ቀልዶች😁 🫴🏽 ቁም ነገር አዘል መልዕክቶች 📝 🫴🏽 ሀገርኛ እና ሌሎችም ምስሎች 🖼 🫴🏽 በየሳምንቱ Giveaway የሚያሸልሙ ውድድሮች 🔥 ማንኛውም አስተያየት ካላችሁ @EsRoomus
Больше5 712
Подписчики
+124 часа
-57 дней
+64930 день
Архив постов
5 712
ቮዚንሃ በሚሊዮን የሚቆጠሩ አድናቂዎችን ይዞ ሄዷል
ሲመጣ ማንም ማን እንደሆነ አላወቀም ነበር.. ባለፉት 4 ሳምንታት የሚገርም ብቃቱን አሳይቶ ክ50 ሺህ የኢንስታግራም ተከታይ ወደ 19 ሚልየን
ዛሬም ባሳየው አቋም ሚሊዮኖች የሱን ኢንስታግራም አካውንት ፎሎው እያደረጉት ነው
ይኼን ሰው አለማድነቅ ንፉግነት ነው፣
🔥🙌👌👏👏
5 712
የከሰረ ትውልድ በዚህ ዘመን እንደመፈጠር ደባሪ ነገር የለም
ሀሳቡ ምን መሰላቹ ቢልየነር የሆነ ሰው ነው ማግባት የምፈልገው አለች መብቷ ነው ታግባ
ልጁ ግን አንድ ጥያቄ ጠየቃት ያው አንቺስ በዛ ግንኝነት ውስጥ ምን ታደርግያለሽ ሲላት እራሴን አለችው የሷ ዋጋ ቢልየን ነው ማለት ነው🙄 እቃ ነሽ እንዴ እናቱ 😱
እራስን ለገባያ አውጥቶ መደራደር ፈጣሪ የሰጠውን የሴትነትን ክብር በገንዘብ መለወጥ ነው ለዛ ነው
ተገላልጣ ለገዚዎች የቀረበችው 🙌
የዚችን አይነቱን ገላዋን በ ብር የምትሸጥ ለራሷ ክብር የሌላትን ከማግባት አለማግባት ፅድቅ ነው❤️🔥🔥
5 712
Brother ጨብሶ ገብቶ ከMother ሲጨቃጨቅ Father መጥቶ በጥፊ ሲመታዉ.....🙂
Brother= ለሴት ብለህ መታሃኝ አላለም😂🙌
@Ahaduthought 💰
5 712
. በራስ መተማመን እና እውቀት
ሁልጊዜ ተማሪ ሁኚ፦ እውቀት እና ክህሎት ትልቅ የሴት ልጅ ጌጦች ናቸው። መጽሐፍትን ማንበብ፣ አዳዲስ ነገሮችን ማወቅ እና እራስን በየቀኑ ማሻሻል በራስ የመተማመን ስሜትሽን ሰማይ ያደርሰዋል።
ማንነትሽን አታነጻጽሪ፦ ያንቺ የሕይወት ጉዞ ከማንም ጋር አይወዳደርም። በሶሻል ሚዲያ በሚታዩ "ፍጹም" የውሸት ምስሎች ራስሽን አትመዝኚ። ያንቺ ትልቁ ውድድር ከትናንት ማንነትሽ ጋር ብቻ ይሁን።
የመጨረሻው ወርቃማ ምክር፦ "እውነተኛ ውበት ከውስጥ የሚመነጭ የልብ ንጽህና፣ ደግነት እና ጥንካሬ ነው። ራስሽን የምታከብሪ ከሆነ፣ ሌሎችንም በክብር መያዝ ትችያለሽ። ሁልጊዜም አንገትሽን ቀና አድርገሽ በኩራት ተራመጂ!"
5 712
አንድ ወንድ ለሴት ልጅ የሚሰጠው ትልቁ ስጦታ ትኩረትና እንክብካቤ ነው ። ሴት ልጅ ስትናገር ወንድ ልጅ ሙሉ ትኩረቱን ሰጥቶ ሲያዳምጣትና ስሜቷን ሲረዳላት ፣ በዓለም ላይ ካሉ ስጦታዎች ሁሉ የላቀ ዋጋ እንዳለው ይሰማታል ።
♡ህይወትን የሚያስውቡ ውብ ሰዎች አሉ ፣ ሳትፅፍ ያነቡሀል ፣ ሳትናገር ይረዱሀል ፣ ውለታን ሳይሹ መልካም ይውሉልሀል ፣ በእነዚህ ሰዎች ውስጥ መኖር ህይወትህን ውብ💞 ያደርገዋል ።
እንዳለመታደል ለኔ እንደዛ አይነት ሰዎች ገጥመውኝ አያውቁም ፡፡
ሁሉም ይፈተናል ማንም አይቀርለትም ፤ ልዩነቱ ማነው ፈተናውን በጥበብና በትዕግስት የሚያልፈው የሚለው ነው ፤ ወዳጄ አንዱ አንተ እንደሆንክ አልጠራጠርም!
ትልቁ በቀል ዳግም መበቀል ይመስለኝ ነበር ፣ ትልቁ በቀል የተወረወረብኝን ድንጋይ ድጋሜ መወርወር ይመስለኝ ነበር ። አሁን ግን ይህ ገባኝ ፦ ትልቁ በቀል ተሽሎ መገኘት ነው ፤ ትልቁ በቀል የአሸናፊነት ማማ ላይ መገኘት ነው ። አሸናፊነቴን ሰዎች እስኪመሰክሩልኝ አልጠብቅም ፤ ባለድል መሆኔን ሌሎች እስኪያረጋግጡልኝ አልጠብቅም ። በእያንዳንዱ የህይወት ጉዞዬ ውስጥ ምንያክል የግል ትግሎቼን እንዳሸነፍኩ አውቃለሁ ፤ ምኔን እንዳሻሻልኩ ፣ ለምን እንደምለፋ በሚገባ ገብቶኛል ።
5 712
ያሳለፍነው ቢያሳምመን አልገደለንም። ኒቼም እንዳለው የማይገድለን ህመም ጠንካራ ያደርገናል። ትናንትናን በጨለማ ውስጥ ወድቀናል ፡ ዛሬ ውጥንቅጡ የወጣ ነው፤ ቢሆንም የተሻለ ቀናት፣ የተሻለ ነገ፣ የተሻለ እኔ ከጠራ መንገድ ጋር ይጠብቀናል። ህመም inevitable.. ፀፀትም past thing.. ተስፋ ግን Existence ነው።
Уже доступно! Исследование Telegram 2025 — ключевые инсайты года 
