ar
Feedback
አሀዱ Thoughts

አሀዱ Thoughts

الذهاب إلى القناة على Telegram

አሀዱ Thoughts Since August 19 ወደ አሀዱ thoughts ቻናል እንኳን ደህና መጣቹ 🙌🏽 እዚህ መጥታችሁ ባዶ እጅ 🫴🏽 መመለስ የለም 🫴🏽 ሙዚቃዎች🎶 🫴🏽 ግጥሞች📃 🫴🏽 ቀልዶች😁 🫴🏽 ቁም ነገር አዘል መልዕክቶች 📝 🫴🏽 ሀገርኛ እና ሌሎችም ምስሎች 🖼 🫴🏽 በየሳምንቱ Giveaway የሚያሸልሙ ውድድሮች 🔥 ማንኛውም አስተያየት ካላችሁ @EsRoomus

إظهار المزيد
5 712
المشتركون
+124 ساعات
-57 أيام
+64930 أيام
أرشيف المشاركات
photo content
+1

አለም ሁሉ ስለነሱና የእግርኳስ ጫወታ ጥበባቸው ነው ወሬው፣ 👌💪👏
አለም ሁሉ ስለነሱና የእግርኳስ ጫወታ ጥበባቸው ነው ወሬው፣ 👌💪👏

🔥🔥👌👌👏

ቮዚንሃ በሚሊዮን የሚቆጠሩ አድናቂዎችን ይዞ ሄዷል ሲመጣ ማንም ማን እንደሆነ አላወቀም ነበር.. ባለፉት 4 ሳምንታት የሚገርም ብቃቱን አሳይቶ ክ50 ሺህ የኢንስታግራም ተከታይ ወደ 19 ሚልየን ዛሬም ባሳየው አቋም ሚሊዮኖች የሱን ኢንስታግራም አካውንት ፎሎው እያደረጉት ነው ይኼን ሰው አለማድነቅ ንፉግነት ነው፣ 🔥🙌👌👏👏

photo content

የከሰረ ትውልድ በዚህ ዘመን እንደመፈጠር ደባሪ ነገር የለም ሀሳቡ ምን መሰላቹ ቢልየነር የሆነ ሰው ነው ማግባት የምፈልገው አለች መብቷ ነው ታግባ ልጁ ግን አንድ ጥያቄ ጠየቃት ያው አንቺስ በዛ ግንኝነት ውስጥ ምን ታደርግያለሽ ሲላት እራሴን አለችው የሷ ዋጋ ቢልየን ነው ማለት ነው🙄 እቃ ነሽ እንዴ እናቱ 😱 እራስን ለገባያ አውጥቶ መደራደር ፈጣሪ የሰጠውን የሴትነትን ክብር በገንዘብ መለወጥ ነው ለዛ ነው ተገላልጣ ለገዚዎች የቀረበችው 🙌 የዚችን አይነቱን ገላዋን በ ብር የምትሸጥ ለራሷ ክብር የሌላትን ከማግባት አለማግባት ፅድቅ ነው❤️‍🔥🔥

Yegnan Temesgen belu😭

🔥🔥👌👏👏

Brother ጨብሶ ገብቶ ከMother ሲጨቃጨቅ Father መጥቶ በጥፊ ሲመታዉ.....🙂 Brother= ለሴት ብለህ መታሃኝ አላለም😂🙌 @Ahaduthought 💰

Air=አየር Phone=ስልክ Airphone=አየር ስልክ ሥራ የለም እንጂ ዕውቀትማ አለ😂 @Ahaduthought 💰

ጥሩ ኑሮ ሳይኖራቹ ልጅ ባለመዉለድ ለልጃቹ ዉለታ ዋሉለት 👍 @Ahaduthought 💰

ብዙ ነገሮች የተበላሹብን ለእግዚአብሔር መንገር ያለብንን ጉዳዮቻችንን🙇 ለሰዎች እየተናገርን ነው!😔 #እንታረም!🤝 @Ahaduthought 💰

ሰው የሚያገዝፈው የጎደለውን ነው🤷‍♀

. በራስ መተማመን እና እውቀትሁልጊዜ ተማሪ ሁኚ፦ እውቀት እና ክህሎት ትልቅ የሴት ልጅ ጌጦች ናቸው። መጽሐፍትን ማንበብ፣ አዳዲስ ነገሮችን ማወቅ እና እራስን በየቀኑ ማሻሻል በራስ የመተማመን ስሜትሽን ሰማይ ያደርሰዋል። ​ማንነትሽን አታነጻጽሪ፦ ያንቺ የሕይወት ጉዞ ከማንም ጋር አይወዳደርም። በሶሻል ሚዲያ በሚታዩ "ፍጹም" የውሸት ምስሎች ራስሽን አትመዝኚ። ያንቺ ትልቁ ውድድር ከትናንት ማንነትሽ ጋር ብቻ ይሁን።
የመጨረሻው ወርቃማ ምክር፦ "እውነተኛ ውበት ከውስጥ የሚመነጭ የልብ ንጽህና፣ ደግነት እና ጥንካሬ ነው። ራስሽን የምታከብሪ ከሆነ፣ ሌሎችንም በክብር መያዝ ትችያለሽ። ሁልጊዜም አንገትሽን ቀና አድርገሽ በኩራት ተራመጂ!"

by the way ይሄን መፅሀፍ ለመፃፍ ብዙ ጊዜ ወስዶብኛል....😌 @Ahaduthought 💰
by the way ይሄን መፅሀፍ ለመፃፍ ብዙ ጊዜ ወስዶብኛል....😌 @Ahaduthought 💰

አልቆብኝ ነው ግዙልኝ😔
አልቆብኝ ነው ግዙልኝ😔

ምሳ ሰዓት ደርሷል ላስታውሳቹ ብዬ ነው...🙌 በቅዳሜ ምድር ቲማቲም...ልብላ😭 @Ahaduthought 💰
ምሳ ሰዓት ደርሷል ላስታውሳቹ ብዬ ነው...🙌 በቅዳሜ ምድር ቲማቲም...ልብላ😭 @Ahaduthought 💰

ሲጀመርም አይወደኝም😔💔
ሲጀመርም አይወደኝም😔💔

አንድ ወንድ ለሴት ልጅ የሚሰጠው ትልቁ ስጦታ ትኩረትና እንክብካቤ ነው ። ሴት ልጅ ስትናገር ወንድ ልጅ ሙሉ ትኩረቱን ሰጥቶ ሲያዳምጣትና ስሜቷን ሲረዳላት ፣ በዓለም ላይ ካሉ ስጦታዎች ሁሉ የላቀ ዋጋ እንዳለው ይሰማታል ። ♡ህይወትን የሚያስውቡ ውብ ሰዎች አሉ ፣ ሳትፅፍ ያነቡሀል ፣ ሳትናገር ይረዱሀል ፣ ውለታን ሳይሹ መልካም ይውሉልሀል ፣ በእነዚህ ሰዎች ውስጥ መኖር ህይወትህን ውብ💞 ያደርገዋል ። እንዳለመታደል ለኔ እንደዛ አይነት ሰዎች ገጥመውኝ አያውቁም ፡፡ ሁሉም ይፈተናል ማንም አይቀርለትም ፤ ልዩነቱ ማነው ፈተናውን በጥበብና በትዕግስት የሚያልፈው የሚለው ነው ፤ ወዳጄ አንዱ አንተ እንደሆንክ አልጠራጠርም! ትልቁ በቀል ዳግም መበቀል ይመስለኝ ነበር ፣ ትልቁ በቀል የተወረወረብኝን ድንጋይ ድጋሜ መወርወር ይመስለኝ ነበር ። አሁን ግን ይህ ገባኝ ፦ ትልቁ በቀል ተሽሎ መገኘት ነው ፤ ትልቁ በቀል የአሸናፊነት ማማ ላይ መገኘት ነው ። አሸናፊነቴን ሰዎች እስኪመሰክሩልኝ አልጠብቅም ፤ ባለድል መሆኔን ሌሎች እስኪያረጋግጡልኝ አልጠብቅም ። በእያንዳንዱ የህይወት ጉዞዬ ውስጥ ምንያክል የግል ትግሎቼን እንዳሸነፍኩ አውቃለሁ ፤ ምኔን እንዳሻሻልኩ ፣ ለምን እንደምለፋ በሚገባ ገብቶኛል ።

ያሳለፍነው ቢያሳምመን አልገደለንም። ኒቼም እንዳለው የማይገድለን ህመም ጠንካራ ያደርገናል። ትናንትናን በጨለማ ውስጥ ወድቀናል ዛሬ ውጥንቅጡ የወጣ ነው፤ ቢሆንም የተሻለ ቀናት፣ የተሻለ ነገ፣ የተሻለ እኔ ከጠራ መንገድ ጋር ይጠብቀናል። ህመም inevitable.. ፀፀትም past thing..  ተስፋ ግን Existence ነው።