ru
Feedback

Не попадитесь на канал ботавода! Telemetrio находит и помечает такие каналы 👉 Хотите видеть метку — оформите подписку

Bole Addis primary school @ 2019

Bole Addis primary school @ 2019

Открыть в Telegram

Quality education for all

Больше
440
Подписчики
-624 часа
-87 дней
+3730 дней
Архив постов
ቀን 24/02/2019ዓ.ም ቦሌ አዲስ ቅድመ አንደኛ, አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2019ዓም የትምህርት ዘመን የአጥጋቢ የመማር ብቃት (minimum learning competencey
+4
ቀን 24/02/2019ዓ.ም ቦሌ አዲስ ቅድመ አንደኛ, አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2019ዓም የትምህርት ዘመን የአጥጋቢ የመማር ብቃት (minimum learning competencey /MLC ) መለያ ምዘና እየተሰጠ ይገኛል።

photo content
+9

ቀን 20/02/2019ዓ.ም በዛሬው ዕለት ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች ጋር ውይይት አካሒደናል።
+9
ቀን 20/02/2019ዓ.ም በዛሬው ዕለት ለ6ኛ እና 8ኛ ክፍል ተማሪ ወላጆች ጋር ውይይት አካሒደናል።

photo content
+2

ቀን 06/02/2019ዓ.ም የቦሌ አዲስ ቅድመ አንደኛ, አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የማጠናከሪያ ትምህርትን አሰጣጥን በተመለከተ የጋራ የሆነ አቋም እንዲኖረን ለማድረግ ከመምህራን ጋር በዛሬው ዕለት ውይይት ተካሒዷል። በውይይቱ ላይም ሁሉም የቀለም ትምህርት የሚያስተምሩ መምህራን ቅዳሜን የማጠናከሪያ ቀን አድርገው እንዲሰሩ እና ለተማሪዎችም ከመደበኛው የትምህርት ቀን ባልተናነሰ ትምህርታቸውን ሊያጠናክር በሚችል መልኩ መሆን እንዳለበት ከስምምነት ተደርሷል። ለ6ኛ እና ለ8ኛ ክፍል ልዩ ትኩረት እንደሚሰጥ እንዲሁም ሒሳብ እና እንግሊዝኛ ትምህርት ላይም በትኩረት እንጀምንሰራ መግባባት ላይ ደርሰናል። የማጠናከሪያ ትምህርቱ ባለፈው ሳምንት መሰጠቱ ይታወቃል።

photo content
+8

Repost from N/a
ቀን 01/02/2019 ዓ.ም ቦሌ አዲስ ቅድመ አንጀኛ, አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2019ዓም የወላጆች ጉባኤን አካሒደናል። በፕሮግራሙ ላይም - የ2019ዓም መሪ ዕቅድ - የ2019ዓ
+7
ቀን 01/02/2019 ዓ.ም ቦሌ አዲስ ቅድመ አንጀኛ, አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የ2019ዓም የወላጆች ጉባኤን አካሒደናል። በፕሮግራሙ ላይም - የ2019ዓም መሪ ዕቅድ - የ2019ዓም የመጀመሪያ ሩብ ዓመት አፈፃፀም ሪፖርት - የመልካም አስተዳደር ማስፈኛ ዕቅድ - ብልሹ አሰራር እና ሌብነት ማክሰሚያ ዕቅድ - የእንግሊዝኛ እና ሒሳብ ትምህርት ስትራቴጂ አተገባበር። - የአራተዮሽ ፊርማ እና አተገባበር። - ማጠናከሪያ ትምህርት አሰጣጥ። - ሰላማዊ መማር ማስተማር በተመለከተ እና - በወተመህ አስተባባሪነት የሚሰሩ የልማት ስራዎች አፈፃፀምና የወደፊቱ እቅድ ቀርቧል። በፕሮግራሙ ላይም የወረዳ 09 ትምህርት ጽ/ቤት ሃላፊና የክላስተር ሱፐርቫይዘር አስተባባሪ, ርዕሰ ምህራን, መምህራን እና የወተመህ ተወካዮች በጋራ አስተባብረው እና መረተውታል።

Dear Mathematics Family, Please share this learning opportunity with your respective organizational groups. Thank you in adva
Dear Mathematics Family, Please share this learning opportunity with your respective organizational groups. Thank you in advance for your cooperation and support!

photo content
+5

brosher.pub9.71 KB

photo content

🎚የአለማችን ታዋቂ ሰዎች ስለንባብ ከተናገሩት ✅1 “ማንበብ ትልቅ ሀብትን ያጎናፅፋል። እስከዛሬ በአለማችን ላይ ስለተከሠቱ እና በሌሎች ሰዎች ስለተሰሩ ነገሮች በሙሉ ማወቅ የምንችለው ማንበብ ስንጀ
🎚የአለማችን ታዋቂ ሰዎች ስለንባብ ከተናገሩት ✅1 “ማንበብ ትልቅ ሀብትን ያጎናፅፋል። እስከዛሬ በአለማችን ላይ ስለተከሠቱ እና በሌሎች ሰዎች ስለተሰሩ ነገሮች በሙሉ ማወቅ የምንችለው ማንበብ ስንጀምር ነው።” (አብርሃም ሊንከን) ✅2. “በህይወቴ ማወቅ የምፈልጋቸው ነገሮች በሙሉ መፀሀፍቶች ውስጥ አሉ። የኔ ምርጥ ጓደኛ ብዬ የምቀርበው ሰው ያላነበብኩትን መፀሀፍ “እንካ አንብብ” ብሎ የሚሰጠኝ ነው።” (አብርሃም ሊንከን) ✅4. “ዘወትር ባነበብኩኝ ቁጥር ውስጤ የነበረውና ያለው ትልቁ የመቻል አቅም ይቀሰቀሳል።”  (ማልኮምኤክሥ) ✅5. “የኔን የግል ህይወት ብቻ ሳይሆን በዙሪያዬ ያሉ ሰዎችን ህይወት መለወጥ የቻሉ ሀሳቦችን መተግበር የቻልኩት መፀሀፍ በማንበቤ ነው።” (ቤል ሑክሥ) 🌟6 “ለአንድ ሠው መፀሀፍ ስትሸጥ የሸጥከው ብዙ ወረቀቶችን፣ የተፃፈበትን ቀለምና ጥራዙን አይደለም። ለርሱ የሸጥክለት ዋናው ነገር ሙሉ የሆነ አዲስ ህይወትን ነው።”(ክርስቶፈር ሞርሌይ) 🔇7. “መፀሀፍትን በሚገባ ማንበብ ማለት በድሮ ዘመን ይኖር ከነበረ በጣም አስተዋይ ሰው ጋር መወያየት ማለት ነው።”(ሬኔ ዴካርቴሥ) ✅8. “ከየትኛውም ነገር በላይ ትልቁንና ከፍተኛውን ደስታ የማገኘው ሳነብ ነው።”(የፋሽን ዲዛይነሯ ቢልብላሥ) ✅9. “ማንበብ ከቻልክና አንዴ ማንበብ ከጀመርክ በቃ አንተ ነፃነት ያለህ ሠው ነህ።”(ፍሪድሪክ ዳግላሥ) ⭐️10. “አላዋቂነትንና ችኩልነትን የምንዋጋበት ብቸኛው ወሳኝ መሣሪያ ማንበብ ነው።”(ሌኖርድ ቤይንሥ ጆንሰን) ✅11. “ለአንድ ጨቅላ ልጅ መፅሐፍ እንዲያነብ ከማድረግ በላይ ልንሠጠው የምንችለው ትልቅ ሥጦታ የለም።”(ሜይ ኤለን ቼሥ) ✅12. “አንድ መፀሀፍ ባነበብን ቁጥር እዚህ ምድር ላይ በሆነ ቦታ ለኛ አንድ በር እየተከፈተልን ነው።”(ቬራናዛሪያን) (ፎቶ👉ቤተ መጽሀፍት በቻይና😮) ⌨️⌨️⌨️⌨️ ⌨️⌨️⌨️ ⬇️⬇️⬇️ https://t.me/dam76

Repost from N/a
ይህ የቦሌ አዲስ ቅድመ አንደኛ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የተማሪ ወላጆች መረጃ መለዋዎጫ ቻናል ነው።

photo content