StMarkIS Community
Открыть в Telegram
St. Mark Int. school offers its service in accordance with national and Finland's curriculum. 👉 Join for latest update and info #StMarkIntSchool ☎️ 0912-506470/71 Telegram Message - @StMarkSchool
Больше1 696
Подписчики
+224 часа
+567 дней
+7430 дней
Архив постов
1 697
✅ ማስታወቂያ
ለውድ ወላጆች በሙሉ (22 ቅርንጫፍ)
ቀን፦ ጳጉሜን 1 ፣ 2018 ዓ.ም.
ቁጥር፦ ሴማስ/ማ/19/02
ማሳሰቢያ!
(የመማሪያ መጻሕፍት ክፍያን በተመለከተ)
እስካሁን የመጻሕፍት ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች፣ ክፍያውን በጥሬ ገንዘብ (Cash) እስከ ነገ 10:00 ሰዓት ድረስ ብቻ እንድትፈጽሙ በጥብቅ እናሳስባለን።
እባክዎ የተሰጠውን ጊዜ በመጠቀም ክፍያውን ይፈጽሙ!
ት/ቤቱ
1 697
✅ ማስታወቂያ
ለውድ ወላጆች በሙሉ
የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን
የመማሪያ መጻሕፍት ክፍያ ከሰኞ እስከ ረቡዕ የሚከናወን መሆኑን እናሳውቃለን።
በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ ክፍያዎን እንዲፈጽሙ እናሳስባለን።
ት/ቤቱ
1 697
+2
2019 School Materials List
Learning materials for one year
✅ PreKG, KG, and Prep
1 697
School Uniform
Kindergarten
Egg-yellow vest · White shirt · Airlines-green pants
Grades 1–8 · Primary School
Royal-blue vest · White shirt · Grey skirt / pants
1 697
Repost from StMarkIS Community
📝📝📝📝📌📌📌📌
ጥብቅ ማሳሰቢያ ለወላጆች
የምዝገባ ክፍያ ብቻ የፈጸማችሁ ወላጆች፣ ቀሪውን ክፍያ እስከ ሰኞ ድረስ እንድታጠናቅቁ በጥብቅ እናሳስባለን።
ከተጠቀሰው ቀን በኋላ የሚመጣን ክፍያ የማንቀበል መሆኑን እና በቦታው ላይ ሌሎች ተማሪዎችን ለመተካት እንደምንገደድ ከወዲሁ እናሳውቃለን።
ት/ቤቱ
1 697
⭐️✅🌟 Summer Camp 2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣ ❤️❤️❤️
2️⃣🔠🔠🔣🔠🔠🔠🔠🔠
ለመመዝገብ ይህን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://saintmarkschool.net/summer-camp