fa
Feedback
StMarkIS Community

StMarkIS Community

رفتن به کانال در Telegram

St. Mark Int. school offers its service in accordance with national and Finland's curriculum. 👉 Join for latest update and info #StMarkIntSchool ☎️ 0912-506470/71 Telegram Message - @StMarkSchool

نمایش بیشتر
1 696
مشترکین
+224 ساعت
+567 روز
+7430 روز
آرشیو پست ها
+1
🌼እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል!🌼 #SaintMarkSchool @StMarkCommunity

✅ ማስታወቂያ ለውድ ወላጆች በሙሉ
ማስታወቂያ ለውድ ወላጆች በሙሉ

✅ ማስታወቂያ ለውድ ወላጆች በሙሉ (22 ቅርንጫፍ) ቀን፦ ጳጉሜን 1 ፣ 2018 ዓ.ም. ቁጥር፦ ሴማስ/ማ/19/02 ማሳሰቢያ! (የመማሪያ መጻሕፍት ክፍያን በተመለከተ) እስካሁን የመጻሕፍት ክፍያ ያላ
ማስታወቂያ ለውድ ወላጆች በሙሉ (22 ቅርንጫፍ) ቀን፦ ጳጉሜን 1 ፣ 2018 ዓ.ም. ቁጥር፦ ሴማስ/ማ/19/02   ማሳሰቢያ! (የመማሪያ መጻሕፍት ክፍያን በተመለከተ)   እስካሁን የመጻሕፍት ክፍያ ያላጠናቀቃችሁ ወላጆች፣ ክፍያውን በጥሬ ገንዘብ (Cash) እስከ ነገ 10:00 ሰዓት ድረስ ብቻ እንድትፈጽሙ በጥብቅ እናሳስባለን። እባክዎ የተሰጠውን ጊዜ በመጠቀም ክፍያውን ይፈጽሙ!   ት/ቤቱ

✅ ማስታወቂያ ለውድ ወላጆች በሙሉ (22 ቅርንጫፍ)
ማስታወቂያ ለውድ ወላጆች በሙሉ (22 ቅርንጫፍ)

✅ ማስታወቂያ ለውድ ወላጆች በሙሉ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመማሪያ መጻሕፍት ክፍያ ከሰኞ እስከ ረቡዕ የሚከናወን መሆኑን እናሳውቃለን። በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ ክፍያዎን እንዲፈጽሙ እናሳስባ
ማስታወቂያ ለውድ ወላጆች በሙሉ የ2019 ዓ.ም የትምህርት ዘመን የመማሪያ መጻሕፍት ክፍያ ከሰኞ እስከ ረቡዕ የሚከናወን መሆኑን እናሳውቃለን። በተጠቀሱት ቀናት ውስጥ ክፍያዎን እንዲፈጽሙ እናሳስባለን። ት/ቤቱ

2019 School Materials List Learning materials for one year ✅ Grades 1-8

2019 School Materials List Learning materials for one year ✅ PreKG, KG, and Prep
+2
2019 School Materials List Learning materials for one year ✅ PreKG, KG, and Prep

School Uniform Kindergarten Egg-yellow vest · White shirt · Airlines-green pants Grades 1–8 · Primary School Royal-blue vest
School Uniform Kindergarten Egg-yellow vest · White shirt · Airlines-green pants Grades 1–8 · Primary School Royal-blue vest · White shirt · Grey skirt / pants

🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

Repost from StMarkIS Community
📝📝📝📝📌📌📌📌 ጥብቅ ማሳሰቢያ ለወላጆች የምዝገባ ክፍያ ብቻ የፈጸማችሁ ወላጆች፣ ቀሪውን ክፍያ እስከ ሰኞ ድረስ እንድታጠናቅቁ በጥብቅ እናሳስባለን። ከተጠቀሰው ቀን በኋላ የሚመጣን ክፍያ የማንቀበል መሆኑን እና በቦታው ላይ ሌሎች ተማሪዎችን ለመተካት እንደምንገደድ ከወዲሁ እናሳውቃለን። ት/ቤቱ

⭐️✅🌟 Summer Camp 2️⃣0️⃣1️⃣8️⃣ ❤️❤️❤️ 2️⃣🔠🔠🔣🔠🔠🔠🔠🔠 ለመመዝገብ ይህን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ https://saintmarkschool.net/summer-camp